ምክረ አበው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ww.2641
    @ww.2641 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይስጥልን።
    እኛንም ፈፃሚዎች ያድርገን። ያበርታን።

  • @WeyniGelana
    @WeyniGelana ปีที่แล้ว

    ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜንን

  • @TarekegnDeginet-og5mq
    @TarekegnDeginet-og5mq ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehywet yasemaln. Egziabher ymesgen mahbere kdusan betam Enamesegnalen bertu ::

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kala Hiyewoitne Yesamalne Egzibehare Yemasegane Mahebara Kedsane Egzibehare Edemana Yena Yesetachuei Bewnate Ulineme Weda Amen a Selasea Yemalselne

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube ปีที่แล้ว +6

    ❤ ውድ ታላላቅ መምህሮቻችን ቀሲስ ህብረት የሺጥላ ድንቅ ሊቅ አመስጣሪ ትህትናን አስተባብረው የያዙ ልታይ ልታይ ሳይሉ በትጋት የሚያገለግሉ ትምህርታቸው ከጥመ ቃለ-እግዚአብሔር የሚያረካ ድንቅ መምህራችን አባታችን ዲያቆን ብርሀኑ አድማስ ቅንነትን ከጥልቅ ምስጢር ጋር አስተባብረው የሚያስተምሩ የአገልግሎታቸው ሰንሰለታማነት ለዘመናት የሚያበራ ድንቅ መምህራኖቻችን አባቶቻችን ትውልዱ እናንተን በደንብ ሳያውቅ ለአፈ ቀላጤዎች ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ከጸጋችሁ ሳይጠቀም (ሳንጠቀም) እንዳያልፍ እግዚአብሔር እናንተንም በጸጋ ላይ ጸጋ እያለበሰ በእድሜ በጤና ያቆይልን ያቆየን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን 🙏🏼

  • @MeronTeshome-f6i
    @MeronTeshome-f6i ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mefordad
    @mefordad ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ለመምሕሮቻችን የሕይወት ቃልን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቅይልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን👏
    ማሐበረ ቅዱሳንን ያስፋልን 🙏

  • @NeHase16
    @NeHase16 ปีที่แล้ว +4

    ቀሲስ ኅብረት የሺጥላ ስላየዎ በጣም ደስ ብሎኛል በዕውነት!! እርስዎ ያስተማሯቸው መምህራኖች እንደርስዎ ብዙ ፍሬ እያፈሩ ነውና እግዚአብሔር አኹንም ጸጋዎን ያብዛልዎ!! አይጥፉብን እባክዎ🙏🏾❤️

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ህብረት የሺጥላ እና ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ሁላችሁም የባተክርስታን ታላላቅ መምህሮቻችን ናችሁ እንደዚህ እየወጣችሁ መልስ መስጠት ተገቢ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብርቅዬ መምሮቻችን

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 ปีที่แล้ว +10

    ሰላመ እግዚአብሄር ከናንተጋር ይሁን አባቶቻችን መምህራን እንዲሁም ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ በእግዚአብሄር ስም በፀሎት አስቡኝ በህፀፅ ያለሁ ነኝ እህታችሁ ወለተ ሚካኤል

    • @fikeryashenfal5768
      @fikeryashenfal5768 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብሽ !!!

    • @azmeratenange8534
      @azmeratenange8534 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብሽ ወለተ 🙌ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይራዳሽ 🙌

    • @bbbbbbbb562
      @bbbbbbbb562 ปีที่แล้ว +1

      @@azmeratenange8534 አሜን የኔ መልካም ሰው🙏💐

    • @bbbbbbbb562
      @bbbbbbbb562 ปีที่แล้ว

      @@fikeryashenfal5768 አመን በውነት እማምላክ እሽ ትበላችሁ የምየ ልጆች

    • @TigistTsegaye-m1m
      @TigistTsegaye-m1m ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @solomonjima7956
    @solomonjima7956 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin. Diacon Brhan Admasu konjo geletsa neber zemenun yewaje bedej yalutin chigiroch endet mementer endalebin yemiyasay new. Kesisim tiru mikir new . Egeziabhier yakibirilin.

  • @workeyeali3451
    @workeyeali3451 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን እንዲሁም ይህን ላዘጋጀው ማህበረ ቅዱሳን።

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ብሎኛል ቀሲስ ህብረት እጅግ ብዙ እውቀት ይዞ በትልቅ መድረክ ላይ እናንተ ከወጣችሁ ትንሽ እውቀት ይዘው ከሚበጠብጡን እና ክሚስክዱ ስዎች እንገላገሊለን

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ምህራኖቻችን🙏

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም ደስ ይላል ። በርቱል እንደተባለውም ከቤተክርስቲያን ብዙ ይጠበቃል ። እኛም ከሰማን ማለት ።

  • @senayitbedada5716
    @senayitbedada5716 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalin! betam gzewn yamakele timhirt new bzu temrebetalew!

  • @demewozakalu1058
    @demewozakalu1058 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!💚💛❤

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን !!!በእውነት በዘህ ዘመን ለዛውም በስደት ላለን ወላጆች እና ልጆች በጣም ወሳኝ እና አንገብጋቢ ትምህርት በመሆኑ በስፋት ብትሄዱበት ።ቢቻል እንደውም የልጆችን አስተዳደግ በተመለከተ መንፈሳዊ ትምህርት በአፕ መልክ ቤተክርስቲያናችን ብታዘጋጅልን!!!

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜ❤❤❤

  • @Sahlemariam
    @Sahlemariam ปีที่แล้ว

    ዘመኑን የዋጀ ትምህርት የግዴታ በዕየጊዜው መሰጠት ያስፈልጋል። ችግሩ እየጨመረ መጣ እንጂ አልቀነሰም። በእየትምህርት ቤት ውስጥ እየተፈጠረ ያለው እንዲሁም በእየስራ ቦታ ሁሉ ስለ ግብረሰዶም ሆነ ስለ ተባባሪዎቻቸው ተጻራሪ ሃሳብ ማንሳት በራስ ላይ ችግር ይፈጥራል ዋጋም ያከፍላል። ስለ እርኩሳን መናፍስት አደገኝነት በድፍረት መናገር ያስፈልጋል የእብዛኛው ችግር ዋናው መንስዔ እነሱ ስለሆኑ። በተረፈ እጅግ አስተማሪ ሃሳብ ነበር። በዚሁ ይቀጥል።

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን!!!

  • @tewodrosseifu2340
    @tewodrosseifu2340 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ ቀጣዩንም ክፍል ቶሎ ልቀቁት

  • @AdiamHaile
    @AdiamHaile ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ribkazenebe
    @ribkazenebe ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ትምህርት ነው

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 ปีที่แล้ว

    ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለይወት ይሰማልን ❤

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mufeedbabukilinakkod1377
    @mufeedbabukilinakkod1377 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌹

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @letscounseleachother9789
    @letscounseleachother9789 ปีที่แล้ว +1

    ዘመኑን የዋጀ እይበላን ያለውን ችግር የሚፈታ ግሩም ጅማሬ ነው "ለልጆች እንዳይረብሹን የምንሰጣቸው መጫዎቻዎች የሚያሳድድጏቸውን አዳዲስ ሰዎችን ማስተዋወቅ ነው"
    ግሩም አባባል

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያለማልን

  • @nikogeberamnual8356
    @nikogeberamnual8356 ปีที่แล้ว

    የት ሀገር ነዉ ያሉት የት ቤተክርስቲያን

  • @stc6291
    @stc6291 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርይስጥልንለመምህሮቻችንቃለሂወትንቃለበረከትንያሰማልንበጣምወቅቱንየዋጀትምህርትስለሰጣችሁንእናመሰግናለንማህበሩንያስፋልንበእዉነት

  • @melehakuu9044
    @melehakuu9044 ปีที่แล้ว +2

    ከላይ እስከታች ችግር አለ። ችግሩ ከሲኖዶሱ ይጀምራል። አብዛኛው የቤተክርስቲያን አገልጋይ ለእንጀራ ብሎ የገባ ነው። ምዕመናኑም አገልጋዩም ገሀነምና መንግተሰማያት መኖሩን ረስቶታል። ወጃጆቼ ሲኦል ሁለቴ ገብቼ ያለውን የሰው ልጅ ፋዳ ካየሁ በኻላ መፈጠሬን ጠላሁ። ገሀነም የባሰ ቦታ እንደሆነ ስረዳ ደሞ በጣም ሀዘን ውስጥ እገባለሁ። አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ጠብቆኝ አለሁ። ስለቤተሰቦቼና ስለክርስቲያን ወገኖቼ እፀልያለሁ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለአለም ሁሉ ትክክለኛ ወንጌል እንድትሰብክ ሀላፊነት ቢሰጣትም ለራሷ ልጆች እንኳን መድረስ አቅቷታል። ነገ ለሌላ ትሰጣለች ፤ ያኔ ታሪክ ሆነን እንዳንቀር እፈራለሁ።

    • @ww.2641
      @ww.2641 ปีที่แล้ว +1

      እውነቱን ያወቀ የሚገባውን የሚጠበቅበትን ይሰራል። ከወቀሳ ይልቅ በቻለው አቅም ችግሮችን ለመቅረፍ:ራሱን ለማስተማርና ለማስተካከል ለመደገፍ ይጥራል። እኛ ሁላችን በየግላችን ብንስተካከል የጋራ ችግሮቻችንም ይቀረፋሉ ብዬ አስባለሁ።