🔴 የማያዳግም ምላሽ በመምህራን - ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ማዳመጥ ያለበት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 93

  • @EMislene
    @EMislene  ปีที่แล้ว +7

    የማያዳግም ምላሽ በመምህራን -
    ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ማዳመጥ ያለበት
    th-cam.com/video/53BHL08Ye9A/w-d-xo.html

    • @abigailgirum8928
      @abigailgirum8928 11 หลายเดือนก่อน +3

      Thanks very much abatachin

    • @abigailgirum8928
      @abigailgirum8928 11 หลายเดือนก่อน +1

      Correct abatachin

    • @abigailgirum8928
      @abigailgirum8928 11 หลายเดือนก่อน +1

      Thanks very much abatachin information

    • @abigailgirum8928
      @abigailgirum8928 11 หลายเดือนก่อน

      Everything is good 👍

    • @abigailgirum8928
      @abigailgirum8928 11 หลายเดือนก่อน

      Correct abatachin

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 9 หลายเดือนก่อน

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነት❤❤❤የሰማነውን በእዝነ ልቡናችን ያሳድርልን አሜን❤❤❤

  • @mitakeneni6697
    @mitakeneni6697 ปีที่แล้ว +9

    የቅድስት ቤተክርስትያናችንን ሊቃውንት እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🇲🇱💒💚💛❤️🙏🇲🇱🤲💒

  • @meticar4025
    @meticar4025 10 หลายเดือนก่อน +6

    እውነትም የማያዳግም መልስ በእውነት ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አይለያችሁ በረከታችሁ ለኔም ይድረሰኝ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @shibiretadese3074
    @shibiretadese3074 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ
    @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ 10 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ በእውነት ቃለህይወት ያስማልን

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት የሚያስደስት ጉበዔ ነው፣
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
    እንዴት ያለ መታደል ነው ወገኖቼ ይህ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ያማረ የጣፈጠ ትምህርት በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ነው ያለውና፣ በሚገባ ተጠቀሙበት።
    ያስተማሩን፣ የመከሩንን መምህራን ይጠብቅልን፣ የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን።

  • @የኔእናቴማሪያምናት
    @የኔእናቴማሪያምናት 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @dsrd8341
    @dsrd8341 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ሂወትን ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶች!!!

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 ปีที่แล้ว +3

    በፀጋ ድነናል የሚል ትምህርት መነሳቱ በጣም ጥሩ ነው

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 6 หลายเดือนก่อน

      ሁሌም የምንማረው የምናቀው እኮ ነው

  • @gereselassezewdu2257
    @gereselassezewdu2257 11 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ፕሮግራም ነው የጥያቄና መልስ ፕሮግራም

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah4080 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልንብዙ ተምሬበታለዉ ቃሉን በልባችን ይፃፍልን

  • @teshagerrworkenehe3551
    @teshagerrworkenehe3551 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks very much abatachin

  • @danigebre7339
    @danigebre7339 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻነን።

  • @melkol8161aschalewkebede
    @melkol8161aschalewkebede ปีที่แล้ว +2

    Beektoota amantaa keenyaa waaqayyoo umurii matusaalaa sinif haa keenu

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun780 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጸጋ ጋር አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይገስጽህ፡፡

  • @abayenehgirma8036
    @abayenehgirma8036 11 หลายเดือนก่อน

    ቃሉን ሠምተን ሕይወት እናገኝ ዘንድ ማሥተዋልን ይስጠን!

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕሮቻችን አስበ ሊቃውትን ይስጥልን

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 11 หลายเดือนก่อน

    ቀለ ሂይወት ያሠማልን አባቶቻችን ፀጋው ያሠማልን በውነት አሜን❤❤❤❤😂😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @رحمهالصومالية
    @رحمهالصومالية 11 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanas7429
    @sanas7429 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @tamiratweldeteklehaymanot3246
    @tamiratweldeteklehaymanot3246 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ።

  • @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም
    @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም 11 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ክቡራን አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ የእንደናተ ያሉትን አባቶቻችን ያብዛልን የሰማንውን በልባችን ያሳድርብን በእምነታችን ያጽናን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን💐🙏💔

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
    @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    አሜን 💖አሜን 💖አሜን 💖🌹🌹🌹🌹

  • @seblemekbib7564
    @seblemekbib7564 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህሮቻችን

  • @fekaduyeshitela6623
    @fekaduyeshitela6623 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ኽይወት ያሰማልን

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን በገድል መዳን የለም

  • @senaitweldeghiorgis3250
    @senaitweldeghiorgis3250 ปีที่แล้ว

    Qalehiwet yasemalin des ylal❤❤❤

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 11 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @matiwosterefe8538
    @matiwosterefe8538 11 หลายเดือนก่อน

    Egziaber yesetelen

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራኖቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከታቹ አይለየን የሰማነውን በልቦናችን የኑርልን የቅዱሳን ምልጃ አይለየን አሜን!!

  • @belachewmamo323
    @belachewmamo323 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @andinetyismunigus9426
    @andinetyismunigus9426 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SimonSisay-p7f
    @SimonSisay-p7f ปีที่แล้ว

    አቤት አምላኬ ሆይዘመኔን ሙሉ በቤትሕ አደረገ እናንተንም ዘመናችሁ ይባረክ አሜን

  • @teshaletilahun4229
    @teshaletilahun4229 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን።

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 11 หลายเดือนก่อน

    Professor Yaregal Abegaz ,your analysis is by far better than the so-called yeneta.

  • @mchotmahari7771
    @mchotmahari7771 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wudneshtefera8144
    @wudneshtefera8144 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @yosefeneyew3035
    @yosefeneyew3035 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @Tslatzemusie
    @Tslatzemusie 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bruktawittadesse4009
    @bruktawittadesse4009 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yasemaln🙏🙏🙏

  • @EMislene
    @EMislene  ปีที่แล้ว +2

    ስለምትከታተሉን እጅግ ደስተኛ ነን።
    #ለሌሎችም ያጋሩልን
    th-cam.com/video/53BHL08Ye9A/w-d-xo.html

  • @Maryam-b3q
    @Maryam-b3q ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @mesi2741
    @mesi2741 11 หลายเดือนก่อน

    ክበሩልን አባቶቻችን❤❤❤❤

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 10 หลายเดือนก่อน

    Qale hiwot yasemalen

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @LemlemShimelis
    @LemlemShimelis 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fassikaw1169
    @fassikaw1169 ปีที่แล้ว

    Yes dn Yaregal

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 11 หลายเดือนก่อน

    MEMHROY QALYOT YASEMALN!

  • @selamawitdejene3975
    @selamawitdejene3975 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @haileyesusmersha432
    @haileyesusmersha432 10 หลายเดือนก่อน

    Saint John Chrysostom also has taught the use of almsgiving, prayer etc for the departed soul. Each and every act of EOTC is biblical and apostolic and taught by church fathers like Yohanis Afeworq or Chrysostom.19Tahisas2016E.C.

  • @dawitmulugeta947
    @dawitmulugeta947 11 หลายเดือนก่อน

    ሃይማኖተ አበው ዘ ዮሐንስ አፈወርቅ ለእኛ ማልዶልናልና ሊቀ ካህናት (አስታራቂ አለው ይላል 83-26 መሃል ያሉት አባት ይሄን ክደዋል ::

  • @hawariya_haymanot12
    @hawariya_haymanot12 11 หลายเดือนก่อน

    Tewahedo le zelalem tenur

  • @DanielHaylu-v6g
    @DanielHaylu-v6g 9 หลายเดือนก่อน

    ሊቅ ነው ሰውየው

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 11 หลายเดือนก่อน

    Can you please send me the title of the book Dr. Deacon Yaregal? Thank you and the Almighty God bless you all!!!

    • @alemayehuyeshidnber2912
      @alemayehuyeshidnber2912 10 หลายเดือนก่อน +1

      he has may book but the apologotic book is called ' medilote tsidik' part 1, 2 ,3

    • @haregewainfisseha5971
      @haregewainfisseha5971 10 หลายเดือนก่อน

      @@alemayehuyeshidnber2912 Thank you so much!!!

  • @tamirat04
    @tamirat04 11 หลายเดือนก่อน

    መላከ ታቦር ጌታ ያላፈረበትን መካከለኛነት ለምን ይክዱታል ያማለደውን ያስታረቀውን። ይህ ፅዋ ከእኔ ይለፍ የሚለውን ፀሎት ለምን ካዱት። በፀሎተ ሐሙስ የፀለየው ለማስመሰል ነበር ወይ? ምን ያስፈልጋል መካድ ማስታረቅ የመጣበት አይደለም ወይ? ሰውም አምላክም የሆነ መካከለኛ ባሕርይ አለ ለማለት እየተንደረደሩ ነውና እግዚአብሔር ይጠቅዎት።

    • @meticar4025
      @meticar4025 10 หลายเดือนก่อน

      betami yasakegni commenit 😂😂😂😂 nu misitiri temaru kelayi eyanebebachihu atitifu wegeni😅

    • @tamirat04
      @tamirat04 10 หลายเดือนก่อน

      @@meticar4025 ከሚጠፉት ወገን አይደለንምና አይጨነቁ

  • @smadit3729
    @smadit3729 11 หลายเดือนก่อน

    Setochu gin ke meimenu gar bikemetu ena kemedrek biwerdu kibrachew ykensal weys ychemral

  • @olliEtana
    @olliEtana ปีที่แล้ว

    Teretere newe eko wengelu yetale?
    Yehe wengele adelem

    • @mebratuaraya-g9v
      @mebratuaraya-g9v ปีที่แล้ว

      yanchi wengel chifera,dance and mezerer new adel.ay menafik

    • @bmelaku1751
      @bmelaku1751 ปีที่แล้ว +1

      ጆሮህ ስለባንክ መሙላት ምናምን መስማት ስለለመደ ነው አንጂ በ4ደቂቃ ውስጥ
      መምህሩ እንዚህን ነግሮች ተናግርዋል demo ehe tiyaken mels nw
      ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ
      ሰው ለመዳን ማመን አለበት
      መዳናችሁን በመፍራትን በመንቀጥቀጥ ፈፅሙ
      ፍፁም መንግስት ካገኙ ማጣት የሌለብት
      ሰው በስራው አይፀድቅም
      slebirr mnamn felgek khone esuu ezih yelem

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 11 หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራም መሪው ወንድሜ አክባሪህ ነኝ ነገር ግን ዲያቆን ያረጋል እንደ ብልፅግና ካድሪ ሲቢል ሰርቪስ ኮሌጅ ወረቀት ተገዝቶለት አይደለም ዶክተር የሆነው ከይቅርታ ጋር ከነሙሉ የማእረግ ስሙ ዶክተር ዲያቆን ያረጋል ብለህ ጥረው አንተ ብቻ ሳትሆን በየመድረኩ የምትመሩ በሙሉ

    • @Userabc21125
      @Userabc21125 11 หลายเดือนก่อน

      ‘Dan should come first than Doctor

  • @olliEtana
    @olliEtana ปีที่แล้ว +1

    Lanet wengele menedenewe Metsehafe kedusawe balehone ytereteret menfekena mewalele newe tadia.
    Sele Kerestose yetesbekewe wenegele yetale?
    ሮሜ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹-² ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ።
    ³-⁴ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    ⁵ በእርሱም ስለ ስሙ በአሕዛብ ሁሉ መካከል ከእምነት የሚነሣ መታዘዝ እንዲገኝ ጸጋንና ሐዋርያነትን ተቀበልን፤
    ⁶ በእነርሱም መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ ልትሆኑ የተጠራችሁ እናንተ ደግሞ ናችሁ።
    ⁷ በእግዚአብሔር ለተወደዳችሁና ቅዱሳን ልትሆኑ ለተጠራችሁ በሮሜ ላላችሁት ሁሉ፥ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
    Kechlachehu muluwen anbebute

    • @yaredakalukassa1559
      @yaredakalukassa1559 ปีที่แล้ว

      100% እርግጠኛ ነኝ ሙሉውን አልሰማሽውም ሲጀመር መፅሐፍ ቅዱስ ለቤተክርስቲያን ነው የሚያግዘው ቤተክርስቲያንም ናት የሰጠችን

    • @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም
      @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም 11 หลายเดือนก่อน

      እኔኮ ግርም እሚለኝ መጀመርያ ጊዜ ሰጥተን ሳናደምጥ ለነቀፋ እምቸኩል መቸ ነው በሰማነው ት/ት ድኅነት የማናገኝበት ለምን ለጥፋት እንሮጣለን እንኳን መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉውን ሐዲስ ኪዳን ወይም ብሉይ ኪዳን አንዱን እንኳ ጠቅቀን የማናውቅ መጽሐፍ ቅዱስን አመሳጥረው የሚነግሩንን ለመቀፍ ስንሞክር እማናፍር

    • @olliEtana
      @olliEtana 11 หลายเดือนก่อน

      @@ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም
      In which place or which bible verses does it says that holy sprite come and do man's activity like harvesting the grass and the basic question is who is beku or yebeqa is so why Jesus came and salivate is from death that case of our sin.
      If dead holy sents or dead kedusane can help ust to be in Heaven with God why Jesus said I am the way,the truth and the door of life.
      How can I belove the Tereteret out Jesus priching and God well.

    • @olliEtana
      @olliEtana 11 หลายเดือนก่อน

      And also how do you read your Bible the book of Colossae. Please read and try to understand with the help of holy sprite. For the truth you will reveal like me the tereet in the Video for me the gospel is only Jesus and Jesus nothing else. No one can't say Jesus is Lord unless with the holy sprite. I heard all about man's deed not the cross or about christ.

    • @olliEtana
      @olliEtana 11 หลายเดือนก่อน

      Lene wengele all about Jesus christ and Jesus christ nothing else. The is no way other than Jesus to be Holly.

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks very much abatachin