"የባለስላጣናት ፊልም መረጃ አለኝ አጋልጣችዋለሁ" ደረጀ ነጋሽ ዘወይንዬ | Dereji Negash | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @Amharictube
    @Amharictube  5 ปีที่แล้ว +155

    ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን ገብረሶዶም በኢትየጵያ ለማስፋፋት የተያዘ 75 ሚሊዪን ብር ፕሮጀክት የባለስላጣናት ፊልም መረጃ አለኝ አጋልጣችዋለሁ ደረጀ ነጋሽ ዘወይንዬ
    ዝግጅት ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube Thanks a lot

    • @tedroskidane5249
      @tedroskidane5249 5 ปีที่แล้ว +2

      Magaletchew teru naw gin endayegedluwachu hager lekachu wetu b.c baleseltanatu beber ayenu tawurowal

    • @bethelehematamir2848
      @bethelehematamir2848 5 ปีที่แล้ว +8

      AmharicTube @ እሱ የሚያየውን ቪድዬ ለምን ለህዝቡም አታሳዩንም ለጥንቃቄ ለህዝብ በሙሉ መታየት አለበት

    • @birukabate5455
      @birukabate5455 5 ปีที่แล้ว +7

      YOU ARE TOP MAN AND OUR HERO AND GO A HEAD ...

    • @kiyakiya5004
      @kiyakiya5004 5 ปีที่แล้ว

      Debre zeytim ale??? Hagere debre zeyit new hagere si geba bemichilew agizachewalew kuturun situgn 😢😢😢😢

    • @zweditogalu7343
      @zweditogalu7343 5 ปีที่แล้ว +1

      በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tirhasdirar1246
    @tirhasdirar1246 5 ปีที่แล้ว +346

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ደረጀ ዘ ወይንዬ 1የኔ ጀግና ነህ ፈጣሪ እዲሜና ጤና ይስጥህ

    • @bethelehematamir2848
      @bethelehematamir2848 5 ปีที่แล้ว +23

      Tirhas Dirar @ ይሄ እኮ እስላም ክርስቲያን አይልም መፀሃፍ ቅዱስም ቁረአንም የሚያወግዘው ነው በሁሉ ነገር እኔ እንዲህ ነኝ እንዲህ ነኝ አይባልም መቅሰፍቱ ቁጣው መአቱ ሲሚጣ ለሁላችንም ነው

    • @tasfaayaliw1516
      @tasfaayaliw1516 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያሰብከዉን ሁሉ ይሙላልህ በርታ አይዞህ እውነት ሁሌም አሸና ፊናት አተ የኔ ዘመን ጀግና ነህ እደ አተ አይ ነት ሰዉ ፈጣሪ ስለ አቆመልን ክብሩ ይስፋ ጀግና ሁሌም ግባሩን እጂ ጀር ባዉን አይ ሰጥም ፈጣሪ እረዢም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @ቅዱስሚካአልአባቴቅዱስሚካ
      @ቅዱስሚካአልአባቴቅዱስሚካ 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን

    • @yabestgamerid9027
      @yabestgamerid9027 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen

    • @balembalembalem3087
      @balembalembalem3087 5 ปีที่แล้ว +2

      @@bethelehematamir2848 ትክክል

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 5 ปีที่แล้ว +300

    አስር ቢወለድ አስር ነው ጉዱ የተዋሕዶ ልጅ ይበቃል አንዱ ሊቀ ትጉሀን ደረጄ ዘ ወይንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @kalbr8454
      @kalbr8454 5 ปีที่แล้ว +4

      አባቶ በሸለለ አይደለም እግዜአብሔር እዴጠብቀው መፀለይ ነው ኦርቶዶክስ ጼንጤ ሞስሌም የሜባል አጥር አትፍጠር ይሄ የጨለማ ስራነው ሁሉም እደሶአቆም እዴኖረው አንድይን መለመን ነው ይሄ ...

    • @tesfaneshsallam5209
      @tesfaneshsallam5209 5 ปีที่แล้ว +1

      እናመሠግናለን እግዛብሂር አምላክ እረጅም እድሜ ይሥጥልን ወይ ሃገሪምነው መከራሽ በዛ አቤቱ አረ ይቅርበለን እደኛ ሣይሆንእደምረትህ

    • @damenechfantu.temsesgn.hme2772
      @damenechfantu.temsesgn.hme2772 5 ปีที่แล้ว

      Amen kojo sewdke 😍 easy

    • @jhhj2522
      @jhhj2522 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @addisalemendge8378
      @addisalemendge8378 5 ปีที่แล้ว +3

      @@kalbr8454 አየናቸውእኮ ግብረ ሠዶማዊ ያን እንመጣለን ሲሉ ከተዋህዶ ውጪ የተቃወመ የለም ነበር

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 ปีที่แล้ว +181

    እመቤቴ ትጠብቅህ እውነት የሚናገር ሰው አይወደድም እኮ እራስህን ጠብቅ

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      ከታገሱት ሁሉም ያልፋል eyesusi be wonigeli layi """yefeterewuni geta kedito mariyamini eyesusini tabotini gebirielini ::"""" geta adirigo yetegeza gehanemi new menoriyawuu!!! geneti megibati yefelege 1 yefeterewuni geta yigeza bilo asitemiruwali

    • @aeyshaseide7503
      @aeyshaseide7503 5 ปีที่แล้ว

      Muslim kerestiya kemayelew ley Eni muselim eni kerestiyan nege yemetelu gen lemeneden new?😎

  • @comceil2799
    @comceil2799 5 ปีที่แล้ว +167

    እውነትም የ አርበኛ ልጅ አርበኛ ጀግና ነህ 👏👏👏👏👏👏

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 5 ปีที่แล้ว +87

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ብርታ ልጆችንን የምታስመልጥ ጌታ ካተጋር ነው እኛም ካተ ጋር ነን

  • @betezegeyemmikedemehyelem1477
    @betezegeyemmikedemehyelem1477 5 ปีที่แล้ว +144

    እኛም የማሀበሩ አባል ለመሆን እንፈልጋለን በሁሉም ነገር ከጎንህ ነን እኔና ባለቤቴ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @በእውነትእመኑ
      @በእውነትእመኑ 5 ปีที่แล้ว +1

      ይርዳችሁ በርቱ ከቅርቡ ያላችሁ በርቱ አገርየሁላችነው

    • @sewasewyemer7153
      @sewasewyemer7153 4 ปีที่แล้ว

      I want help pls give me his contact information

  • @እመቤቴየነገርኩሸንአደራሸ
    @እመቤቴየነገርኩሸንአደራሸ 5 ปีที่แล้ว +85

    44ቱ የጎንደር ታቦት ይጠብቅህ የኛ ጋሻ
    እመቤቴ ትጠብቅህ

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว +1

      የፍቅርህ እስርኛዋ ነኝ eyesusi be wonigeli layi " yefeterewuni geta kedito getawuni taboti mariyami eyesusi gebirieli " yaderege menoriyawuu gehanemi new eyesusi be wonigeli layi he geneti megibiyawuu 1 yefetereni geta megezati bicha new bilo asitemiruwali!! eyesusina mariyami tabotini alamelekumi 1 yefeterachewuni geta bicha enji

    • @Gabour-qt1wc
      @Gabour-qt1wc 5 ปีที่แล้ว

      Amen.Amen.Amen

    • @netsanetmartine9548
      @netsanetmartine9548 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እመቤታችን ትተብቀው

  • @serkalemdj5007
    @serkalemdj5007 5 ปีที่แล้ว +56

    እግዞ ማህረነ ክርስቶስ(፩፪) በእንተ ማርያም ማረነ ክርስቶስ(፩፪) አቤቱ ጌታሆይ ልንጠፋነው አድነን በቃ ያው የፍርድ ቀን ደረሰ ዋዜማውላይ ነን አምላኬ ከስደት መልሰህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ከዛስ ብዙ እድሜ ስጠኝብየ አላስቸግርክም መኖሬ ምን ሊያስደስተኝ መውለድስ ለምኔ ባልወልደው ይሻለዋል ይሄን ዘመን ባይቀላቀለው

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 ปีที่แล้ว +88

    ሊቀ ትጉሀን ደረጀ ዘወይንየ በርታ ከጎንህ ነን እነዚህን አሳፍሪዎች እናጋልጣለን ።

    • @getekidani8465
      @getekidani8465 5 ปีที่แล้ว +1

      እራስክን ጠብቅ መልካም ሰው እውነት ሲነገር የማይወድ

  • @ama7624
    @ama7624 5 ปีที่แล้ว +25

    የዘመኑ አርበኛ ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነቱን ታለምልም ከእኛ እድሜ ቀንሶ ይስጥክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑሄል

  • @abdosomaly651
    @abdosomaly651 5 ปีที่แล้ว +64

    መምራችን ቃላት የለኝ ምንእደምል አላውቅም የእኛ ጀግና የዘመናችን አፂ ደርጀ ነጋሽ እናቴ ኪዳነምህርት ትጠብቀወት

    • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
      @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 5 ปีที่แล้ว +1

      ውድ መምህር ደረጀ እግዚአብሔር ሞገሱን ያብዛልህ በሁሉም ነገር ይርዳህ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ በምልጃዋ ትጠብቅህ እይዞህ ።

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 5 ปีที่แล้ว +46

    ብዙ እየለፋህ ያልህ ምርጥ ኢትዮጵያዌ ሰው የኔ አባት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ እዳተ ያሉትን ያብዛልን

    • @NoNo-nv7sb
      @NoNo-nv7sb 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @abebafentaw5184
    @abebafentaw5184 5 ปีที่แล้ว +48

    ወንድም አለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ! ተጠንቀቅ ራስህን ጠብቅ ! ወላዲተ አምላክ ከአንተ ጋር ትሁን !

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 5 ปีที่แล้ว +35

    ቃላት አጠረኝ ብቻ ፈጣሪ የልፋትህ ዋጋ እሱ ይክፈልክ ምን እዳለ እዳተ ቢበዛ ቅን አሳቢ ቢኖ አልቀናል በማወቅም ባለማወቅ ፈጣሪ በምህረቱ ያስበን አሜን።

  • @ሜሮንየሚካኤል
    @ሜሮንየሚካኤል 5 ปีที่แล้ว +46

    የኢትዮጵያ አርበኛ የኦርቶዶክስ እንቁ የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ

  • @faraway2750
    @faraway2750 5 ปีที่แล้ว +43

    I completely agree with you. God bless!!!

  • @eliasteferi2762
    @eliasteferi2762 5 ปีที่แล้ว +59

    በርታ ወንድሜ ከጎንህ ነን ሁሉንም ሀይማኖቶች ያካተተ ይሁን

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ
    @እናትየበስምሽልጠራእናትየ 5 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እንዴው ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 5 ปีที่แล้ว +31

    I STAND WITH YOU BROTHER, GOD BLESS YOU ✅💚💛❤️

  • @raskassa139
    @raskassa139 5 ปีที่แล้ว +36

    ፈጣር ይባርክክ ወንድሜ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን ❤💛💚

    • @aster0542
      @aster0542 5 ปีที่แล้ว

      E/r edemena tena yestke💚💛❤

  • @teklubekele8367
    @teklubekele8367 5 ปีที่แล้ว +29

    መምህር ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ከፊቶ ይቅደም ለዚ የተቀደሰ አላማ የማይተባበር መንግስት መንግስት ብሎ መጥራት አያስፈልግም እርሶ እራሶን እየጠበቁ በጀመሩት ትግል ይቀጥሉ እኛም ከጎኖት ነን በርቱልን ..

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +28

    በእውነት መምህራችን አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን በእውነት ያሳዝናል

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 5 ปีที่แล้ว +25

    😭😭😭እግዚኦ ማሀረ ክርስቶስ
    ምኑን ኖርንነው ሰአሊነ ቅድስት
    አቤቱ ማረን😭😭😭

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 ปีที่แล้ว +9

    መምህር ደረጀ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ
    እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ💚💛❤

  • @noahk9359
    @noahk9359 5 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሄር እምላክ እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን መድሀኒአለም እርሱ ከክፍ ነገር ይሰውርህ

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
    ምን አለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደአንት ቢሆን

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 5 ปีที่แล้ว +18

    ተባረክ ንቁ የኢትዬጱያ ህዝብ መረዳት ያለበት መምህር ።

    • @kedistsamuel8814
      @kedistsamuel8814 4 ปีที่แล้ว

      Jegena aferikawi edemena tena yesethke FTARI AMLAKE

  • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም
    @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም 5 ปีที่แล้ว +18

    መድሀኒአለም ይጠብቅህ አቤቱ ድንግል እቅፍ ድግፍ ታድርግ ኡፍ ንጉስሽን ውለጂ በቃ ደከመን በቃ ቀፈፈን 😢😢😢

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ባለ አረጓዴ ቀለም enatiwa eyesusi be wonugeli layi yasitemarewuni atawukimi?! " yefeterewuni geta kedito eyesusini mariyamini tabotini gebirielini":" enide geta yameleke yetegeza menoriyawuu hehanemi new!!! yegeneti megibiyawuu 1 yefetereni geta bicha mamileki megezati new bilo wonugeli layi asitemiruwali

  • @kefnagasi8919
    @kefnagasi8919 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና እውነት ምን ልበልክ እግዚአብሔር በመውጣት በመግባትክ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን በአላማክ እግዚአብሔር ይጨመርበት ይሳካል እኛም በስደት ያለነው እንደግፍካለን

  • @mesekeremmamo1538
    @mesekeremmamo1538 5 ปีที่แล้ว +23

    እዉነት ነዉ መምህር ደረጄ እድሜ ይስጥህ

  • @asnakechteklu8710
    @asnakechteklu8710 5 ปีที่แล้ว +36

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

    • @habtamungussebekele8055
      @habtamungussebekele8055 5 ปีที่แล้ว

      ኢትዪጵያ ዉስጥ አስር ሰዉ ቢኖር ይህ አሳፋሪ ነገር አገራችን ዉስጥ ባልኖረ ነበር እግዛብሄር ይባርክ እባክህ በየትምርት ቤት ሂደህ አስተምር ትዉልድን አድን

  • @om.maherjamila9579
    @om.maherjamila9579 5 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ጀግናም ያስብሀል ያሰብከው ተሳክቶ ለማየት ያብቃህ ከጎንህ ነን በርታ ከንቅፈት ይጠብቅህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ
    @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ 4 ปีที่แล้ว +1

    ደረጄ ነጋሺ ዘይወይንዬ እጅግ እግግ ከምልህ በላይ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ በጣም እርኩስ አይምሮዬ አልቻለም መሸከም ስሙ እራሱ ያስታዉካል።

  • @hiwatfikadu2669
    @hiwatfikadu2669 5 ปีที่แล้ว +18

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ አግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 5 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች !! ትውልድን ለማትረፍ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በትጋት መነሳት ግድ ይላል !!
    እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว +19

    እግዚኦ ቸሩ መዳህኒ ዓለም ሆይ ይሄን ቆሻሻ ነገር ከሐገራችን አጥፋልን
    አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደሐጢያታችን አይተህ ዝም አትበለን!!!

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 4 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ በእቅፏ ትጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኢትዮ አይን ነህ ከከፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @omadeedworko9078
    @omadeedworko9078 5 ปีที่แล้ว +10

    አንተ እንቁ ሰው ሽአመት ኑርልን
    ታስፈልገናለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ኪዲነኝ
    @ኪዲነኝ 5 ปีที่แล้ว +14

    እግዜር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏 አስፈሪ ጊዜ ላይ ነው ያለነው😢Unlike የምታረጉ እራሳቹ ግብረሰዶማዊያን ናቹ 😠😠😡

  • @kbuzuk2387
    @kbuzuk2387 5 ปีที่แล้ว +34

    Lord please protect our land ethiopia

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 5 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ዝም ቢሉኳን! የኢትዮጵያ አምላክ ዝም አይልም! ይፈርድባችዋለ! መምህር እኛ ከጎንህ ነን! እግዚአብሔር ይጠብቅህ አምበሳችን!!ይቅናህ መልካም ቆራጥ መሪ እግዚአብሔር ይስጠን::

  • @tesfaye5190
    @tesfaye5190 5 ปีที่แล้ว +3

    እድሜህ ይርዘም ደረጀ ነጋሽ ከጐንህ አለን አይዞህ በርታ ፈጣሪ ያጥፋቸው እነዚህ ሸይጣኖችን

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይርዳህ አባቴ ሁላችንም ከጎኑ መቆም አለበን ሀገራችንን እንታደግ በሐይማኖታችን እንፅና

  • @ruwediashabudin489
    @ruwediashabudin489 5 ปีที่แล้ว +8

    እንድ ኢራን ስቅላት መፍረድ ነው ግን ወንድማችን አላህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሄር.ጨምሮ.ጨማምሮ.ጸጋውን.ያብዛልህ.ከክፉ.ሁሉ.ይጠብቅልን.

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 5 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እኛም ካንተ ጋር ነን የማህበሩ አባል መሆን እንፈልጋለን

  • @hasenhasun3038
    @hasenhasun3038 5 ปีที่แล้ว +13

    አረ እንዳይገድሉህ እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 5 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እነዚህ ፈሪሐ እግዚአብሒርን የማይፈሩ ሠዎች እንዳይተናኩሉህ ።እራሥህን ጠብቅ አደራ

  • @emebetbelayhun1611
    @emebetbelayhun1611 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ እንዳንተ እውነቱን ተናግሮ አንድ ግዜ ቀርቶ ሺ ግዜ ቢሞትም አይቆጭም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @anbessawjima1549
    @anbessawjima1549 5 ปีที่แล้ว +20

    አንበሳ ትንቢቱ ቀርቧል አባ አምኃኢየሱስ እንዳሉት በርታ

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 5 ปีที่แล้ว

    ይህንን ፕሮግራም ስላቀረባችሁ በጣም እናመሰግናል እግዚአብሔር ለዚህ ትልቅ ስራ መርጦሀል እና እሱ ይጠብቅህ ማህበሩ ሲቋቋም በምን ሁኔታ እንደምንረዳ በደንብ አስተዋውቁ እይዞህ ከሰማን ብዙዎቻችን ማህበሩን እንቀላቀላለን ሁላችንም የከፋ ጊዜ ላይ ነውና ያለነው የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ

  • @michaelb1021
    @michaelb1021 5 ปีที่แล้ว +30

    ትምህርት ሚኒስቴር ሳይሆን የጉድ ሚኒስቴር ነው አገሪቷን የሚያወድመው ትልቁ ዋናው ትምህርት ሚኒስቴር ተቡሎ የሚጠራው አኮል ስቡስቡ ነው

  • @afomiyagetachew1320
    @afomiyagetachew1320 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እንዳንተ ምናለ መቶ ሺ ወንድሞች ቢፈጠሩ !!!አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት!!! ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ አንተን ጥላ ከለላ ያድርግልን

  • @yaredethiopians3790
    @yaredethiopians3790 5 ปีที่แล้ว +4

    ከጎንህ ነን በርታ።
    ቀሪውን ደግሞ ፈጣሪ ያከናውንልናል
    ማህበሩ በጣም ጠቃሚ ነው
    አባል ለመሆን ዝግጁ ነኝ።

  • @hy5981
    @hy5981 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እዲሜ ከጤና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ
    ክፉ አይካህ ጀግናው ዴረጀነ ጋሽ

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 5 ปีที่แล้ว +14

    እግዛብሔር ብርክ ያድርግህ እንደ አንተ አይነትን ምሱጉን ሰው አያሳጣን ፈጣሪ መሸለም የሚገባው ሰው ቢኖር አንተ ነበርክ ትውልዱ ከአፀያፊ ጥፋት ለማዳን የተነሳ ፈጣሪ ሥራን ይባርክ ሌላ ቃል የለኝም

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ለሀገረ ስለቆምክ የኔ ጀግና እንዳንተ ያለ ያብዛልን

  • @seadakedir3234
    @seadakedir3234 5 ปีที่แล้ว +12

    god blisse you 💚💛❤👏👏👏👍

  • @zebibaabshiro5696
    @zebibaabshiro5696 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የጎበዝ ነህ እላሃ ይረዳሃ እኛም ከእንትህ ነን ይህ መፃፍ እንኴን የሚድብር ነግር እላሃ ከእግራችን ሙልጭ እርጎ ያጥፋችው ያልገቡበት ቦታ የልም የትርግሙ እርጉሞች እላሃ የስራችሁን ይስጣችዋል በዚህ ምስኪን ህዝብ እነንት በርቱ እነመስግነልን

  • @marthamartha1899
    @marthamartha1899 5 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ድረስልን
    እኛስ በበደል በሀጢያት ተጨማልቀናል

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይጣብቀን ከዲዛአይነት ነገር

  • @የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ
    @የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ 5 ปีที่แล้ว +43

    ሊቀ ልቃዉንት ደረጀ እማምላክ ትጠብቅህ እንደ አንተ አይነት 10 ቢኖር ኢትዮጲያ የት ትደርስ ነበር

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 ปีที่แล้ว

      የማርያም ልጅ ነኝ eyesusi be wonugeli layi """ yefeterewuni geta kedito mariyamini eyesusini tabotini gebirieelini""" enide geta yetegeza gehanemi new menoriyawuu bilo asitemiruwali!!! mariyamimi be wonigeli layi "" ene amalaji neyi ene tebaki neyi""/ yalechibeti anidi bota alitegelesemi!!! esuwa tabotini eyrsusini gebirielini yalamelekchi fetariwani bicha yamelekechi yegeneti sewu nechi!!

    • @የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ
      @የማርያምልጅነኝ-ለ7ጸ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@sherifali3676 አንተ ቆሮቆንዳ ስለ እምነት አይመለከትህም ዉጣ እሱን ለኛ ለኦርቶዶክስ ተወዉ ያስጠላኝ ነገር ቢኖር አህዛብ እና መናፍቅ ነዉ ስለዚህ ዉጣ የሆንክ ድንጋይ እራስ ማርያም ታማልድም አታማልድም እኛ የእምነቱ ተከታዮች ነን ምናቀዉ አህዛብ እኛን አያርምም

    • @Gabour-qt1wc
      @Gabour-qt1wc 5 ปีที่แล้ว

      @@sherifali3676 Years

  • @ዘፈርአባይ
    @ዘፈርአባይ 5 ปีที่แล้ว +9

    ንስሀ አባት ያዙ እና ንስሀ ግቡ የመጀመሪያ ህክምና እሱ ነው ።እኔ የዝሙት መንፈስ በጣም ያስቸግረኝ ነበር ።እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተሽሎኛል ።ንስሀሃ ግቡ።ከዛ ሃሳባቹህን እና ስሜታቹህን ምን እደሚሰማቹህ የሚያዳምጣቹህ መልካም ሰው ያስፈልጋቹሃል።ደሞ ቆም ብላቹህ ብታስቡት ክርስቶስ ነገ ቢመጣ ምን ይዘን ነው ከፊቱ እምንቀርበው ስትሉ ያኔ እዴት ወደ ፈጣሪ መቅረብ እዳለብን መንገድ ትፈልጋላቹህ።

  • @fasikaaynawfasika3469
    @fasikaaynawfasika3469 5 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም ከጉንህ ነኝ! አንተ ማለት የትውልድ ጠባቂ ነህ! ነገ በትልቁ ሀውልት እደሚቆምልህ እምነቴነው! እናከብርሀለን!!!

  • @faraway2750
    @faraway2750 5 ปีที่แล้ว +20

    May God protect you brother.

  • @ewnetuasfaw561
    @ewnetuasfaw561 5 ปีที่แล้ว +9

    እግዚሐብሄር ይመስገን መምህር እኔም አጥብቄ እቃወማለዉ አንተን ግን የአለም መድሐኒት ይጠብቅህ ለኢትዮጵያ ጨለማዉ ሊበራሊት ነዉ መአበርዉስጥ እኔም እመዘገባለዉ አድራሻችሁን ለማግኘት ፍላጎት አለኝ ።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢እግዚኦ ተሰሃለነ።
    የኔ ጀግና እናት ወልዳለች። እድህ ነው የተማረ ሙህር ማለት።👌ለህዝቡ ለአድት ኢትዮጵያ ልሙት የሙል ጀግና ጀግና የወለደችው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከውሾች። ይህ አፀያፊ ሀጥያት ነው። እኔም እቃወማለሁ ከጉንህ ነኝ በርታልን።👏
    እስኪ ኮሜቶች ይህን ግብረ ሰዶም እቃወማለሁ የሚ።?

  • @youssef7918
    @youssef7918 5 ปีที่แล้ว +12

    ክርስትያን ማለት እደዚህ ነው ለእውነት መሞት

  • @saramichael9638
    @saramichael9638 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @nuooraikaabi2762
    @nuooraikaabi2762 5 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅልን ያንተ አይነቱን ጀግና ፈጣሪ ያብዛልን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 ปีที่แล้ว

    ዋው... ወንድም ያንተ አይነት ወገን10000000000... ይወለድ.. ይሄ ነው
    የ ህሊና ስው ... ሞት ላይቀር ትውልድን
    አጥፍቶ መሞት ግን በጣም ያማል.. አቦ
    እንተን የወለደች እናት... ማን ልበላችው
    እድሜ
    ከ ጤና ጋር .. ከነ ቤተስንህ ይስጥህ
    ኢትዮጵያዊነት ከ ዘር በላይ ነው
    💚💛❤️👈
    ... አይ ሀገሬ ሀገሬ.. ትሻልን ስድጄ
    ትብስን አመጣሁ !!!

  • @yayeshworkneh9938
    @yayeshworkneh9938 5 ปีที่แล้ว +9

    Well done brother hopefully nation will pay attention about this ssues, this is real and serious

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 5 ปีที่แล้ว +20

    የእውነት እዳተ አይነቱን ያለ ያብዝናልን አሜን

  • @tfff7746
    @tfff7746 5 ปีที่แล้ว +7

    በቃ ፈጣሪ ይጠብቅልን ከክፉ አይን ይጠብቅልን ተመስገን አንተን የስጠን ጌታ።

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว

    ይቻላል መምህር በርቱልን ከእግዚአብሔር ጋር የማይቻል የለም። ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቀን ፣ እግዚኦ መሀረና ክርስቶስ (3) ይቅር ይበላቸው።።።

  • @ስለሁሉምተመስገንተመስገን
    @ስለሁሉምተመስገንተመስገን 5 ปีที่แล้ว +4

    ጸጋዉን ያብዛልህ በድሜና በጼና ይጠብቅልን አሜን፫እራስህን ጠብቅ

  • @senieyes6062
    @senieyes6062 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የተዛባ መረጃ ነው ሀምተሰጠው
    The.good.thing.God.love.all.his.chilldren

  • @KD-jd3qd
    @KD-jd3qd 5 ปีที่แล้ว +10

    ይሄን ሰው እናግዘው እባካችሁ ፈጣሪ ይርዳህ.... ሚዲያው በተለይ ደጋግማቹ ሳትሰላቹ ህዝቡን አንቁት........

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 5 ปีที่แล้ว +1

    ደርጄ ዘ ወይንይ እንዴት እንደማከብርዎት እኮ የእማምላክ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅዎ ሌላ ምን ልበል!!🙏🙏

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 ปีที่แล้ว +4

    ይህንን ክፉ ስራ የሚደግፉ የሚተባበር በእሱ ላይ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሄር ይፉርድ
    ኢትዮጵያንና ትውልዱን እግዚአብሄር ይጠብቀን😭

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ:አምላኬ:ሆይ:ምን:ጉድ:ነው:የሚሰማው:ኢትዮጵያ:የእግዚአብሔር:ሀገር:እየተባለች:እንዲ:አፀያፊ:ስራ:በሀገራችን:ያማል:መንግስት:ምን:እየሰራ:ነው:መምህራችን:ቃለ:ህይወት:ያስማህ:አንተ:የተዋህዶ:የኢትዮጵያ: ጀግና:ነህ:እኛ:ከጎንህ:ነን:ፈጣሪ:ይርዳህ:የኛ:እውነተኛ:ለትውልድ:መጥፋት:የሚያሳስብህ:ድንግል:ጥላ:ከለላ:ትሁንህ።

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 ปีที่แล้ว +8

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @bezuayehutube3171
    @bezuayehutube3171 5 ปีที่แล้ว +1

    jeGna Nh wendmachn 👏👏👏👏👏👏👍

  • @ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት
    @ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት 5 ปีที่แล้ว +6

    እኛም እናግዛለን በብር ይህ እርካሽ ተግባር ካገራችን መጥፋት አለበት

  • @melshiw8
    @melshiw8 5 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አምላክ ከእርስዎ ጋር ይሁን! በእውነት እንደእርስዎ ያሉትን ያብዛልን!!! ይህንን የሚያዩ ግብረሰዶማውያን እንደዚህ የሚረዳቸው ሲያገኙ አይነ ልቦናቸውን ከፍተው በነብስ በስጋ ራሳቸውን ለማዳን ቆርጥው ሊነሱና ከጎን ሊቆሙ ይገባል እስከሞትም ድረስ ቢሆን እንኳ። ያነ በእስር ቤት የሞተ ወንድማችን በስጋ ነው የሞተው ነብሱን ግን አትርፏል እርግጠኛ ሁኘ ምናገረው ነብሱ የማያልፈውን ድል ተጎናጽፋ በተድላና በደስታ እየኖረች ነው ምክንያቱም አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባውና ለቃሉ የታመነ ነው ንስኃን ከማይሹ ጻድቃን ይልቅ በንስኃ ስለሚመለስ አንድ ኃጢያተኛ በሰማይ ታላቅ ደስታ ይደረጋል ይላል ቅዱስ ቃሉ ስለዚህ እህት ወንድሞቸ በምድር መከራ መቀበል ካለባችሁ አትፍሩ የሚያልፈውን ስቃይና መከራ ተቀብላችሁ ከማያልፈው ስቃይ ራሳችሁን አድኑ ጊዜአችሁ ዛሬ ነው ሰአታችሁ አሁን ነው ምክንያቱም አሁን ካለንባት ደቂቃ በኋላ ምን እንደሚገጥመን አናውቅም ነብሳችን በእግዚአብሔር እጅናት
    (መፅሃፈ ኢዮብ ምእራፍ 8፣5) እስከመጨርሻው አንብቡት
    " 5፤ እግዚአብሔርን ብትገሠግሥ፥ ሁሉንም የሚችለውን አምላክ ብትለምን፥
    6፤ ንጹሕና ቅን ብትሆን፥ በእውነት አሁን ስለ አንተ ይነቃል፥ የጽድቅህንም መኖሪያ ያከናውንልሃል።
    7፤ ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል።
    8፤
    9፤ ዘመናችን በምድር ላይ እንደ ጥላ ነውና እኛ የትናንት ብቻ ነን፤ ምንም አናውቅም፤ ስለዚህ የቀደመውን ትውልድ ጠይቅ፥ አባቶቻቸውም ለመረመሩት ነገር ትጋ፤
    10፤ እነርሱ የሚያስተምሩህና የሚነግሩህ፥ ቃልንም ከልባቸው የሚያወጡ አይደሉምን?
    11፤ በውኑ ደንገል ረግረግ በሌለበት መሬት ይበቅላልን? ወይስ ቄጠማ ውኃ በሌለበት ቦታ ይለመልማልን?
    12፤ ገና ሲለመልም ሳይቈረጥም፥ ከአትክልት ሁሉ በፊት ይደርቃል።
    13፤ እግዚአብሔርን የሚረሱ ሁሉ ፍጻሜአቸው እንዲሁ ነው፤ የዝንጉም ሰው ተስፋ ይጠፋል። ጨርሳችሁ እንድታነቡት ለእናንተ እተዋለሁ በተረፈ ወገኖቻችን እንወዳችኋለን ስራችሁን ግን አምርረን እንጠላለን!

  • @netsinetsi5772
    @netsinetsi5772 5 ปีที่แล้ว +8

    እ/ር ይስጥህ እውነት የሚናገር አይወደድም

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 ปีที่แล้ว

    በእዉነት እግዚአብሄር እዳተ ያሉ ወደሞች አባቶች ያብዛልን እዲህ እዉነት የሚናገር ሠዉ ይብዛ የሁሉም የሀይማኖት አባቶች ዉጡ ተናገሩ ወጣቱን አድኑ ኢትዮጵያ ታላቅ ነች ትንሽ ሀገር አደለችም የጀግኖች ልጆች ነን የኔ ጀግና ሥወድህ እመብርሀን ከክፉ ትጠብቅህ ኡፍፍፍ ምን እደምል አላወቅም ግን ኢትዮጵያዊ ሥለሆክ ኮራሁብህ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ እጅሽን ወደሰማይ አንሺ አምላከ ቅዱሳን ትውልዱን ይታደገው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ኈ 5 ปีที่แล้ว +1

    የጀግና ልጅ ጀግና ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @ሐመልማልዘጎንደርሐመ-ጀ9ዸ
    @ሐመልማልዘጎንደርሐመ-ጀ9ዸ 5 ปีที่แล้ว +25

    ምን አይነት ካሜራ ነው ምንም አይታይም እኮ??? ለማንኛውም ግን ለመረጃው እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን???

    • @እናትነትእውነትነውአባትነ
      @እናትነትእውነትነውአባትነ 5 ปีที่แล้ว +4

      አውቀው ይመስለኛል የደበቁት ለሚድያ ሽፋን እዳይውል ምክንያቱም እየነገሩነው ዶክመተሪው ፊልም ላይ ያየናቸው የሉም ዛሬ መዘዋእት ሁነው ሞቱ እየነገሩን ነው መምህር በስልጣን ላይ ያሉ ግብረሰዶም ጉዳቸው እዳይወጣ ሚስኪኖቹን ይገድላሉ ስለዚህ ባይታዩ ይመረጣል

  • @Abatech2
    @Abatech2 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃላት አጣሁልህ ሊቀ ትጉሀን መምህር ደረጀ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ እንዲሰጥህ ፈቃዱ ይሁን እመብርሀን በምልጃዋ አትለይህ ...!!!!!!!!

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 5 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይርዳህ ሌላ ምን ይባላል ።

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 5 ปีที่แล้ว

      እውነት ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር ይርዳህ ግብር ይሳካልህ።

  • @mesi8712
    @mesi8712 5 ปีที่แล้ว

    ወድሜ የኔ ጀግና የድግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በእውነት ጀግና ኢትዮጵያ ዊይ ነህ

  • @mekde5068
    @mekde5068 5 ปีที่แล้ว +4

    እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁን በኤድክበት ሁሉ እውነት የሚናገረ አይወደድም

  • @ghebarrezene3934
    @ghebarrezene3934 5 ปีที่แล้ว +1

    (እኔ ኤርትራዊ ነኝ ) ሊቀ ቱጉሃን መምህር ደረጀ የኢትዮጵያ ጅግና እድሜና ጤና ይስጠው እዝጊኣቢሄር እባካቹ ኢትዮጵያውያንች ኣግዙቱ ሶዶምና ጎሞራ እዳትሆኑ ኣምሰግናለው።

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 5 ปีที่แล้ว +7

    ወንድማችን በርታ እግዝያብሄር ካንተጋርይሁን

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንኳንም መደረግ ማሰብ የለበትም ነበር ኢትዮጵያ ላይ ልቦና ይስጣቸው እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ♥

  • @wesengarii7180
    @wesengarii7180 5 ปีที่แล้ว +4

    ቅዱሶች በሙሉ ይጠብቁህ ፍፁምየሆነው አምላክ ይርዳህ አንተን እድሜናጤና ሰቶህ ሁሉንም ለማየትያብቃን

  • @ኤልኤፍታህ
    @ኤልኤፍታህ 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያበትታህ ወንድማችን መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ከፊታችሁ ይቅደም
    ከጎንህ ነን ማህበሩን መርዳት የምንችልበት ነገር ቢመቻች ደስ ይለናል
    ጉዟችን እስከ ቀራንዬ ነው
    የአባቶቻችንን እርስት አንሰጥም
    አማራ ቲቭ በርቱልን የምታስተላልፍት መልእክት ትውልድን ይቀይራል እናመሰግናል