መፍትሄ ለምትፈልጉለት መፍትሄ ከየት እንደሚመጣ አታውቁምና ጌታችሁን ታመኑ Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 197

  • @lydia7654
    @lydia7654 9 วันที่ผ่านมา +6

    እሜን አሜን እሜን ይህን የመሰለ አምላክ ስላለን ክብር ምስጋና ይግባዉ ❤❤❤🙏

  • @BizuayehuKaasa
    @BizuayehuKaasa 9 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልዎት አባታችን 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l 9 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @tibletyemane7898
    @tibletyemane7898 9 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታሆይ አለማመኔን እርዳው መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን አሜን።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 9 วันที่ผ่านมา +3

    ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው
    ታማኝነቱም ብዙ ነው
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ አባታችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እምሳነው ነገር የለም ለጌታ ሁሉምን ነገር ያስተካክለዋል በቹሎታው አምናለሁ 🙏 ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን

  • @amanuel2727
    @amanuel2727 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን, አለማመኔን ይርዳልኝ!!!❤❤❤

  • @senait7876
    @senait7876 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከትምህርቱ በኋላ አንድ መዝሙር ብትዘምር በጣም ደስ ይለኛል ። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @masarattura6461
    @masarattura6461 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ቃለ በርከትን ያድልልን ግብረ ሐዋሪያትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ስሙ ክቡር ቃሉ የተመሰገነ የከበር ይሁን።

  • @HiwiworknheMoges
    @HiwiworknheMoges 6 วันที่ผ่านมา +1

    E/R keri zeminoitin yebark

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 9 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ሁለየም አድስ ነው አቤቱ ጌታሆይ ልቤን ክፈትልኝ በፀሎት አስብኝ ፅጌ ማርያም እያላችሁ

  • @sarahdagne5625
    @sarahdagne5625 9 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይችላል ይህንን አቃለሁ እኔን ግን ደካማዋን ያለማመኔይ ይርዳው መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን አምላኬ ይችላል ።❤❤❤❤❤❤

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 8 วันที่ผ่านมา

    በአስጨነቀኝ ነገር ላይ ፥ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤️🙏🏾 እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @meronbelachew3426
    @meronbelachew3426 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ቀሲስ አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @mesi557
    @mesi557 9 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏 እግዚአብሔር ሆይ ህልናችንን ክፈት ቃልህን እንሰማ ዘንድ የሰማነው እንተግብሮው አይነ ልቦናችን አብራልን 🤲🙏❤❤❤

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታዬ አንተ ያለሁበትን ታውቃለህ አለው በለኝ የኔ አባት

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ♥️🙏♥️

  • @mahderzelalem9767
    @mahderzelalem9767 8 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ እግዚአብሔር አያቅተውም
    ደጉ ቸሩ ሩህሩሁ አያቅተውም
    የኔ ደግ በባዶ እእንኳን ሙሉ ሰው አስመስሎ
    በሞገስ በክብር የሚያኖር ነው አያቅተውም
    አቤት የሱ ነገር ትንሽ ሆኜ በጠላት ፊት እንደ ብዙ
    እንደ ትልቅ አድርጎ የሚያስጨንቅልኝ አያቅተውም
    አምላኬ የኔ ክብር የኔ ጌታ የኔ ሞገስ አከብርሃለሁ አመሰግንለሃለሁ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን እኔ ባርያውን ያፀና የሚመክርኝ የሚያበታ ቀጥታ ለኔ የተላከ ቃል ነው ❤ አንተ ታውቃለህ ጌታዬ ልመንህ አይኔን ጨፍኝ ስትስራ እያየው በቀኝ በምድር በዳው ጉዞዬ ❤❤❤ፀጋ ይብዛልህ ❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 9 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ነኝ በእግዚአብሔር ላይ እንደዛ የሚሰማኝ እምነት እንደጎደለኝና እንደ ደከምኩኝ ደግሞ በደንብ አዉቃለሁ የኔ መድሃኒአለም ልቤን አብዝቶ ይደግፍልን በምድረ በዳ ሳይርበኝ ሳይጠማኝ እየመራኝ ነዉ ምስጋና ይግባዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 9 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይችላል የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤

    • @mekdesehlhardt2735
      @mekdesehlhardt2735 9 วันที่ผ่านมา +2

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝአብሄርሽላይ እንድተማመን የሚያስታውስ ትምህርት

  • @tinaabera3879
    @tinaabera3879 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መዳን እሚፈልግ ወደ እግዚአብሄር መቅረብ እሚፈልግ የእርዎን ትምህርት ይከታተል ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቅዎት🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍለን አሜን🙏እግዚአብሔር አምላክ ስራው ግሩም ድንቅ ነው እናመሰግነዋለን❤🙏
    ሁሉን የሚችል ታማኝ አምላክ ይክበር ይመስገን❤🙏 አሜን እግዚአብሔር በያንዳችን ላይ የሚሰራውን ድንቅ ስራ ተማርንበት❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በአድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @የመሲሑ
    @የመሲሑ 9 วันที่ผ่านมา +1

    በፆለት አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @TirisetGebremedin
    @TirisetGebremedin 4 วันที่ผ่านมา

    አሜንቃለይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በመንፈስ ለዛልን የሚጠቅም ትምህርት ነው።

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን
    በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹ

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 9 วันที่ผ่านมา +2

    Amen amen amen

  • @tube5986
    @tube5986 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤አባታችን❤❤❤

  • @KidestBegashaw-n4u
    @KidestBegashaw-n4u 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን ያስተማረን የመከረን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MihretDemsse
    @MihretDemsse 9 วันที่ผ่านมา

    መጠራጠር ባይሆን ይሆን ማብሰልሰል እንደሌለብኝ ሁሌም በጌታ እንደሚደረግልኝ.....

  • @RedietRediet-l2c
    @RedietRediet-l2c 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በምንም ሁኔታ ውስጥ እንደሚሰራ መቼ እና እንዴት እንደሚሰራ ከማሰብ ይልቅ አዋቂ እና ሁሉን ቻይ ጌታ እንዳለን ሁሌም ማሰብ እንዳለብን ተምሬአለሁ ...ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ለኔ ነው በእውነት 🙏🙏🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 9 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን አባ ተባረኩልን የአምላክ ቸሪነት አያልቅም ድንቅ ነው

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ❤❤❤❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን ❤️

  • @ChernetAssefa-ep3vv
    @ChernetAssefa-ep3vv 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቃሲሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህርዬ አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @MeklitTeka-v6f
    @MeklitTeka-v6f 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ከሁኔታዎች በላይ ማመን እንዳለብኝ ተምሬያለው

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያሰማልን

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ቀሢሥ🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BezaHone
    @BezaHone 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። እግዚአብሔር በምህረቱ ይጓብኘኝ።

  • @ZemenWebetu
    @ZemenWebetu 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 9 วันที่ผ่านมา +1

    Egiziabher yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @NebiyatGirma
    @NebiyatGirma 9 วันที่ผ่านมา

    በየዕለቱ ስለሚሰጠን የቃሉ እንጀራ እናመሰግናለን! ለኔ ተገቢ ትምህርት ነው በዚህ ሰዓት 🙏😊

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @senaitseyom4252
    @senaitseyom4252 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hiruthailu4908
    @hiruthailu4908 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Selamawit-hw6so
    @Selamawit-hw6so 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ለኔ መልካም ነው❤❤❤

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜንአሜን❤❤❤

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanKassahun-x9l
    @amanKassahun-x9l 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @simerabe
    @simerabe 9 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይመስገን ስደክም የሚያበረታኝ

  • @masarattura6461
    @masarattura6461 9 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @HemenHailu-u5o
    @HemenHailu-u5o 8 วันที่ผ่านมา

    የመከረኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @melibeli6097
    @melibeli6097 9 วันที่ผ่านมา

    🙏 እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @EyerusalemAshengo
    @EyerusalemAshengo 9 วันที่ผ่านมา

    በአዉነት እግዚአብሔር የሚሳነው የለም❤

  • @sebsibesime3991
    @sebsibesime3991 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @firehiwotamsalu924
    @firehiwotamsalu924 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር!

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k 9 วันที่ผ่านมา

    Amem Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Amen 💚💛❤
    Abatachn Selam lersewo yihun
    Yiftun abatachn 🙏🏾

  • @sofiagaberu7469
    @sofiagaberu7469 7 วันที่ผ่านมา

    Amen. Amen. Amen 🙏

  • @MskDiresi
    @MskDiresi 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @birtukanabera
    @birtukanabera 7 วันที่ผ่านมา

    Amennn egeziabeher yemesegen kale hiywet yasemalen kesis🙏🙏🙏

  • @AAAA-zo6vz
    @AAAA-zo6vz 6 วันที่ผ่านมา

    ንሩልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 9 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @khankhan-dr6yn
    @khankhan-dr6yn 9 วันที่ผ่านมา

    Kal Hiwet Yasemaln Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @buzuneshabara6961
    @buzuneshabara6961 6 วันที่ผ่านมา

    Ameeen Ameeen Ameeen waqayyoo goftaa sagalee jirnyaa si haa dhagesisuu ebifamii

  • @mahisoli4651
    @mahisoli4651 8 วันที่ผ่านมา

    የእዉነት ድንቅ ትምህርት ነው::

  • @ewungizachewgizachew8721
    @ewungizachewgizachew8721 9 วันที่ผ่านมา

    ማቃለል መወትወት ያሠማልን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 9 วันที่ผ่านมา

    ሰቆቃው ኤርሚያስ# ፫:፳፫(3:23)

  • @birhanabatemulate4370
    @birhanabatemulate4370 7 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው።እውነት ነው።እውነት ነው።❤❤❤❤❤❤

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 9 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @dehnatube
    @dehnatube 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ!

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 9 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤

  • @MeklitTeka-v6f
    @MeklitTeka-v6f 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tamiratshawoel2529
    @tamiratshawoel2529 9 วันที่ผ่านมา

    Thanks a lot Kesis, GOD Bless you. በጣም ግሩም ትምህርት ነው ።

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 9 วันที่ผ่านมา

    🙏 Amen glory to God almighty stay blessed Kesis 🙌

  • @sirgutmariam4609
    @sirgutmariam4609 9 วันที่ผ่านมา

    Amen, geta hoy ante kealet wusit wuha tafelikaleh, begudaye hulu lay aminihalehu, etebikihalehu yene tamagn nigus sitinageregn yigebagnal Abba, ameseginihalehu.

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el 9 วันที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር ስለዛሬ ያለሁበትን አይቼ ስለነገ እጨነቃለሁፍ ትላንት በብዙ አሻግሮኛል ግን ዛሬም በአለሁበት ችግሮች ውስጥ ሆኜ ፍርሀት ይሰማኛል

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 9 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln memeherachn❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerithunassefa6923
    @zerithunassefa6923 7 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ትምህርት እግዚያብሄር ይመሰገን

  • @elenikifle4315
    @elenikifle4315 9 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏🏽 kaleHiwet yasemalin 🙏🏽

  • @ayelechwetete8767
    @ayelechwetete8767 3 วันที่ผ่านมา

    Bunati baxami dasi yemili timirt new ❤❤❤❤❤

  • @mahletwubie3875
    @mahletwubie3875 8 วันที่ผ่านมา

    Kalehewet yasemaln abatachn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yesemanewun belbonachn tasadrbn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitdemisse1129
    @samrawitdemisse1129 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BitaniaBit
    @BitaniaBit 9 วันที่ผ่านมา

    Abate bestelotwe yasbugn.Amen

  • @mozaiktube9105
    @mozaiktube9105 9 วันที่ผ่านมา

    Amen qalehiwet yesmialna

  • @EdenLovely
    @EdenLovely 9 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen kela hewoten yasemalen Egezaber yestelen 🙏

  • @WorkneshAlelgn
    @WorkneshAlelgn 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @zufanlake632
    @zufanlake632 9 วันที่ผ่านมา

    AMEN

  • @Dagmawi1335
    @Dagmawi1335 9 วันที่ผ่านมา

    Amen kalehiwot yasemalen

  • @Shalomgebriel19
    @Shalomgebriel19 8 วันที่ผ่านมา

    Amen kalehiwote yasemalen ❤

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 9 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰.amen kali hiwote yasemalen