ልጆቻችችንን በትምህርት ውጤታማ ሊያደርጉ የሚችሉ 5 ተግባራት |Denknesh Ethiopia |ድንቅነሽ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024
- #Fashion #Beauty #Lifestyle #Denkneshethiopia #helthylifestyle #Ethiopian #Food #Hair #kids
እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ የማጋራችሁ 👉
Welcome to #Denkenesh #Ethiopia
willkommen Bei Denknesh Ethiopia
አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም!
⭐️MY AMAZON PAGE:
(All my FAVORITE Amazon products in one place…FOLLOW ME!)
GERMAN 👉www.amazon.de/...
FOR USA Amazon.com 👉 www.amazon.com...
😍FOLLW ME!
♡ SUBSCRIBE TO MY TH-cam (It’s free!): / @denkneshethiopia
♡ FOLLOW ON INSTAGRAM: @ Fetyhabesha
♡F A C E B O O K👉 / denknesh
♡TIK TOK👉 @denkneshethiopia
♡T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshe...
Visit My Online Shop www.Denknesh.com
BUSINESS INQUIRIES! E-mail zumracultural@gmail.com
*Disclaimer: This video is NOT sponsored. I use affiliate links. As a customer, you do not pay any more or less because of an affiliated link. A small percentage of the sale will go to the person who generated the link. Thank you for your support of my channel!
እነዚህ ይጠቅሟችኋል ያልኳቸው መፅሃፍት ዝርዝርና መግዛት ለንትፈልጉ ሊንኮቹን ተጭናችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ 👇መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🤗
Was ist was Bucher
Erde 👉amzn.to/3uvBjUk
Technik 👉amzn.to/492xGo3
Grunschul lektion A-Z 👉amzn.to/3UCkEcF
Das Große antwirt Buch 👉amzn.to/4bljQi2
Tip toi 🖍Grundscul worterbuch English 👉amzn.to/3unWsQu
English übung heft amzn.to/42yBB9S
Danke dir ❤
የታል የቀልድ ያልሽው መጽሐፍ ሊንክ አስቀምጪልን እባክሽ እናመሰግናለን
እህቴ እህቴ እህቴ ለማረጃሽ በጣም አመሰግናለው በርቺ ዳንክሾን
ልጆቻችችንን በትምህርት ውጤታማ የሚያደርጉ አምስት ልምዶች.
የኔ እህት ቆንጆ መልካም አንደበትሽ የምትሰጪው ሀሳብ አረ ስንቱ ... በእውነት አንቺን : ኤሳ ከጣሊያ ሌሎችም ግን እናንተ ትለዩብኛላችሁ 😊👌 በእውነት ተባረኩ :: በናንተ ውስጥ ወልደው ያሳደጉዋችሁን አያለሁና ክብር 🙏👌 እንደናንተ ያለውን ያብዛልን::
Italiy yet neshi enem italiy negni
እህቴ በጣም አመሰግናለው ለምክርሽ
እናመስግናለን እህታችን ምርጥ ምክር ነው የስጠሽን
በጣም ጠቃሚና ቆንጆ ሐሳብ ነው ❤
በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ እኔ በጣም አዳምጥሻለሁ አንዳንዱ ነገር ከዚህ ሀገር ጋር ይመሳሰላል
ማሻአላህ ጥሩ ሃስዘብ ነው ያከፈልሽው ጀርመንም ሆነ አሜሪካ የትኛውም አገር ላለ ወላጅ የሚጠቅም ምክር ነው።እኔ ግን ካንቺ የምጨምረው ነገር የኔ ልጆች ካንቺ ልጆች ይተልቃሉ ልጆች ሃይለኛ ስተረስ ላይ ስለሚሆኑ ባላንስጠማረግ ያስፈልጋል ከህይወት ተሞክሮ
ሁቢ ጀዛኪላህ ኸይር እኔም እናት እበላለው አይይይ ወላሂ እንደዘሬ ስለ ልጆቼ አስቤ አለቅም ሁሌ ለቤተሳቦቼ ነበር የሚየስባው ልጆቼ ሚለብሱ ምበሉት ነገር ከተሟለ ሌላ ነገር እንደማየስፋልገቻው ችለ አልኩኝ አሁንም ሃገር እንደልገባ በእጄ ስረ የሚሰረባት በቂ ማቀሰቀሻ አልየዝኩም የአላህ ስደተኞችን በሙሉ ህልማችንን አሰከልን ልጆቻችንንም ሷሊህ አድርግልን
አይሽ እህቴ አብሽሪ ለነሱው ነውኮ ምትለፊው አብሽሪ በስልክ እንዴት ናችሁ ምን ተማራችሁ እያልሽ መጠየቅሽ ራሱ ለልጆችሽ ብርታት ነው።
እህቴ ስልክሽን መስጠት ከቻልሺ ሰጠሽኝ በሁስጥ መስመር የበለጠ ስለ ልጆች ትምህርት ቤት ብታስረጂኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ። ጀርመን ሁስጥ ስለ ልጅ ትምህርት ቤት ችግር የሚያቀው ልጅ ያለው ብቻ ነው ።
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ። እናመሰግናለን
Betam Amesegnsh alehu Tebareki
በጣም በጣም እናመሰግናለን ወይቴ ኣህቴ ምን ልበልሽ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደረዳሽን እትጥፊ ልጅዎቼ እና ልጅዎችሽ እኩያ ናቾው 3ቶኛ እና ኣንዱ ደሞ ኣሁን ይጀምራል ሁላቹም ወላጅዎች ማንበብ በጣም ወሳኝ ኖው እኔ እንዴት እንደተቸገርኩ ኣበድጋሜ እናመሰግናለን❤❤❤❤
Danke werde dein Tipps anwenden ❤
Dankeschön
Vielen dank 😊
Ok enamesegnalen plz endat sle skin color enastemrachew ene Ethiopiawe begn abatu hareb new ezi yalewbet ager betam zeregnbet ale (ansorye)ylutal endat ljochachnn tenkara enadrg begna betlkk kochm lay ale lemsale tmhrt bat stamechi serategnachu nech ? Enatk lemn tekorech batekalay bezih guday plz
በዚህ ጉዳይ ላይ ቪዲዮ ሰርቼ ነበር ምነልባት ከጠቀመሽ ቻናሌ ውስጥ ግቢ ታገሚዋለሽ
በቅንናት እኔንም አበርታቱኝ አይከፈልበትም 😢😢😢🙏🙏🙏
❤
እረ ፈቲ በስንት ግዜ አየሁሽ
እኔ አሜሪካ ላይ ሰክሰስፉል ልጆች እንዴት ማሳደግ ይቻላል ለራሴ የሰራልኝ ኤክስፒሪያንስ አለኝ።አልሃምዱሊላህ private high school and college full scholarship አግኝተው ነው የሄዱት።ዋናው የጀመሪያው ሚስጥር በጣም ህጻን እያሉ ማንበብ እንዲወዱ ማረግ ነው።
እህቴ ይቅርታ ፕሮግራምሽ ሰለ ልጅ አያያዝ ነው ጣልቃ ገባሁብሽ እኔም ልጄ አዘንኩ ስለትምህርት እየተጎዳችብኝ ነው ❤❤❤
Dalnke 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Berehe ehita
Yetteftshe kermsh
Welcome
Menewe tfashe eytebkin newe
በጣም እየጠፋሽ ነው በሰላም ነው
Wir warten. Bis später