…” ከአድካሚ ጉዞ በኋላ አሲምባ ገባን - አብዩ ብርሌ/ጌራ/ ተቀብሎ ወደ ኮሎኔል አለማየሁ ላከን” … // ክፍል 2@Miraf @Nahoo Television

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዩብዶ ትክክል ነው ወርቅ ያለበት ሥፍራ ነው የ60ዎቹ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ለአገራቸው የከፈሉት ዋጋ ትልቅ ነው ግን ልዩነትን መቀበል አለመቻል አሁንም ዋጋ እያስከፈለን እየቀጠለ ነው

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ይገርማል ኢትዮጽያዬ። ሃገራችን እንደዚህ አይነት ጂኒየስ ልጆች ነበሩአት። አይ አለመታደል ጌታቸው ማሩ ጎረቤቴ ነበረ የኮለኔል ማሩ ልጅ ነበር ብዙ ጊዜ በልጃችው ያዝኑ ይተክዙ ነበር ።" እኛው ነን ያጠፋን፡ እኛው ነን የጠፋን"። ኢትዮጽያዬ ከራስሽ ጋር ነው የተጣላሽው እግዚአብሄር ያስታርቅሽ ከራስሽ ጋር።

    • @tsegayemergia7874
      @tsegayemergia7874 9 หลายเดือนก่อน

      ያንተ ቤት የት ጉ ነበረ እኔም እዚያዉ ነበርኩ

  • @BelayNegash-44
    @BelayNegash-44 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሁን በህይወት ያላችሁት በአንድ አዳራሽ ውስጥ ተሰባስባችሁ፥ እየሳቃችሁም እያለቀሳችሁም ትዝታችሁን የምታጋሩበት ዘመንን ናፈቅሁ።
    ፊልምም ቢሰራ መልካም ነው። ዋጋ የተከፈለላት አገር ናትና ያስተላለፋችሁልን።

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Gash Yared and Thank you Elias ! Great discussion!

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልያስ በጣም እናመሰግናለን ። የሕይወት ታሪኩ ያለቀ አልመሰለኝም እና ቀጣይ ጨዋታ ቢኖር ጥሩ ነበር ።❤

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኤሊያስ በጣም ጥሩ አምባቢ ነህ! እያንዳንዷን ታሪክ ታዉቃታለህ! እኔም በማንበብ ብዙዉን የኢህአፓን ታሪክ ለማስታወስ እሞክራለሁ! በኢህአፓ ብዙ ንቁ ወጣቶችን አጠናል!

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 10 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ውይይት ♥️🙏

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ ያሬድ እናመሰግናለን 😘👌

  • @usa7780
    @usa7780 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing story.

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 10 หลายเดือนก่อน

    ኤሊያስ ጥሩ ፕሮግራም ሰራችሁ! የአቶ ያሬድ የቅርብ ጓደኛ በካርቱም ያጫዉተኝ ነበር! አቶ ያሬድ በጣም እናመሰግናለን!

  • @solomonwalga3753
    @solomonwalga3753 8 หลายเดือนก่อน

    Amazing story that led me to rethink about that generation I have always blamed for all the wrong events happened to our troubled land!
    Yared, you are an authentic story teller that’s captivating. I was able to see the golden generation that sacrificed themselves and whose selfless sacrifice went obscured and oftentimes misunderstood by my generation.
    Please Eliyas keep bringing in members of ያቺ ትውልድ so that we can hear firsthand information from the horse’s mouth!!!

  • @sisaytesema8297
    @sisaytesema8297 22 วันที่ผ่านมา

    ኢህፓ የሌሎች ፀረ ኢትዮፒያ ቡድኖች መጠቀሚያ የነበረ ብዙ ወጣቶች ሳያውቁ መስዋዕት የሆኑበት ድርጅት መሆኑን ብታውቁት መልካም ነው።

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 10 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም እኮ ነው በዚያ ዕድሜያችሁ ያለፋችሁበትን ውጣ ውረድ ባሰብኩት ጊዜ ሁሉ አዲስ ነው የሚሆንብኝ

  • @tamiratmulat4055
    @tamiratmulat4055 10 หลายเดือนก่อน

    የያ ትውልድ ምን አይነት ስብስብ እንደሆነ ከዚህ ሰውዬ በላይ ማሳያ የለም አጋሰስ ነው መፃፍና ማውራት ስለሚበልጠው እንጂ ሰለሞን ተካልኝ ማለት ነው ያሬድ ጥበቡ!!! እድሜ ልክ እሽከር እድሜ ልክ የመለስና የበረከት አምላኪ... አንተ ራሱ የሆንክ ችግር ያለብህ ነህ ኢህአፓ ብለህ ልትሞት ነው ስንቱን ንፁሃንን የጨረሱ ችኩልና ብሮሸር አንብበው ያበዱ ሰዎችን ለሃገር የጠቀሙ ይመስል ከየትም ጎትተህ ታመጣለህ::

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኡኡኡኡ ጆሮ የሚያግል ውይይት 💐😭💐😭 May all martyrs who suffered and perished raising their hands to resist tyranny , demand economic and social justice rest in heavenly peace.
    በግ በቀደደው ጅብ ገባበት ነው to this day peasants & proletarians are suffer heads 😡😡😡😡😡ኢትዮጵያ የወፍ ዘራሾች ንብረት ስትሆን እያየን ነው
    እቶ ያሬድ መፅሐፍ ላይ ይዋልልን
    እስክንድር ፀጋዬ እልክ ሆይ 😮😮😮

    • @msm5155
      @msm5155 10 หลายเดือนก่อน

      I totally agree great comment

  • @asfawtihune1095
    @asfawtihune1095 3 หลายเดือนก่อน

    ያልተሰለፉ በመቶዎች ይቆጠራሉ። ወለጎች አንዳችንም አልተሰለፈንም።

  • @zelalemtakele2442
    @zelalemtakele2442 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @akalutadesse
    @akalutadesse 10 หลายเดือนก่อน

    Very amazing and an educational interview. Thank you both Ato Elias AWEKE and Ato Yared Tibebu. It took me many years back and gave me answers to a many questions which had been 1:02:16 buried deep inside my brain. Wow.

  • @getachewkebede7191
    @getachewkebede7191 10 หลายเดือนก่อน

    Adenakote lek yelewm ,Elias dink program sertehal begelet semet yetmola neber..gash yared ebakeh tarikun tafelen!ene yemeleh 1000000X mengetmoh neber yangeze endet neber new .tagayu Elias anjeten beltognal.ketak akberot gar. Selam na Tena megnote new.thank u sir!!

  • @tsegehanaloulseged7296
    @tsegehanaloulseged7296 9 หลายเดือนก่อน

    ያሁሉ የጉለሌ,የንቁላልፋብሪካ,መደሀኒአለም ት/ቤት ለአቅም ያልደረሱ ወንደሞቻችን አለቁ የእግር እሳት😅😢😢😢😢

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 2 หลายเดือนก่อน

    ትሰሜ ሜዳ ወደ አፍንጮ በር መንገድ ላይ ነበር..አሁን የስፖርት መዐከል ብለው በ60 መሊየን ብር በጀት ብለዉ ግን የ3ሚሊዮን የማይሞላ ሜዳ ተሠርቶበታል:: ከመንገዱ ባሻገር የለዑል ሳህለስላሴ ግቢ ይገኛል ::

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታቸዉ ማሩን ይጠብቅ ነበረ የተባለዉ ጠና ጌታቸዉ እንዴት እንደተገደለ ነግሮሃል ብለህ ለምን አልጠየከዉም።

    • @tsegayemergia7874
      @tsegayemergia7874 10 หลายเดือนก่อน

      አልገባኝም ጀቤ የሚያዉቀው ነገር ካለ ብየ ነዉ

  • @jemalhaidar7442
    @jemalhaidar7442 10 หลายเดือนก่อน

    Inspirational

  • @girmawoldemariam7107
    @girmawoldemariam7107 10 หลายเดือนก่อน

    Very interesting

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 10 หลายเดือนก่อน +4

    ያ ትውልድ ሲባል ብዙ ብዙ የስው ልጅ ሊቋቋመው ሊከፍለው የማይችለው ዋጋ የከፈለ ነው አቶ ያሬድ በስሱ ነው ያወራልን ታድያ ይህ ሁሉ መስዋዕትነት በዛ ትውልድ ተጭኖ ሲከፍለው እንደ ዘመናችን ባለጌዎች ለጥቅም ሀገር ህዝብ ለመዝረፍ አልነበረም ለእውነተኛ የሀገር ፍቅር የህዝባዊ ትግል ነበር ስህተት ነበረበት ? አዎ ነበር ያለልምድ የተጀመረ ፈር ቀዳጅ ስለነበር ዛሬ ፈልገን ልናገኛቸው የማንችላቸውን ድንቅ ጭንቅላት ( እውቀት ) አስተሳሰብ ወኔ የነበራቸውን ልጆች ሀገር በማጣቷ አዝናለሁ ያን ትውልድ ስንተች ቆም ብለን እናስብ ምክንያቱም የመማሪያ means ጎልብቶ ባለበት እወቀት በሞባይላችን ሳይቀር በቀረበልን ዘመን ዛሬ የዛሬው ትውልድ በእቀትበሀገር ፍቅር ሳይማር ሳይሻሻል በተንኮል በቀረ አስተሳሰብ ሀገር በዘር እየጎዳ እየዘረፈ እያባላ ከሚገኘው ከዚህ ትውልድ በከፉ ያ ትውልድ ክህደት ወንጀል አልፈፀመምና የሀገር ፍቅር የአላማ ፅናት መስዋዕትነትን ለህዝብ ለመብት መታገልን ላስተማረን ለ "ያ ትውልድ "ምስጋናም አክብሮትም ልንቸረው ግድ ይለናል የእሱን 50% እንኳ አንሆንምና አቶ ያሬድ እናመስግናለን እንኳን ተርፈህ እንደገና አስተማርከን

  • @AsratBaheeru
    @AsratBaheeru 10 หลายเดือนก่อน +5

    ይህን ሁላ መከራ ለህዝብ ተብሎ እንዳልተከፈለ ዛሬ የ60ወቹ እየተባለ መወገዝ ህዝቡ እኮ ከሀዲ ነው

    • @girmawongele
      @girmawongele 10 หลายเดือนก่อน

      መወገዝ ያለበት ጥራዝ ነጠቅ ትውልድ! 30 ፋብሪካ ባልነበረበት አገር የወዛደሩን አምባገነን መንግስት እንመሰርታለን: 9 0 % ማንበብ እና መጻፍ በማይችል : 85% አርሶ አደር በሆነ እንዲሁም 99% ሃይማኖተኛ በሆነ ህዝአገር የሶሻሊስት ህብረተሰብን እንመሰርታለን ብሎ አብዶ የተነሳ ርጉም ትውልድ በቆሰቆሰው መዓት አገራሽን አሁን ድረስ አኬልዳማ ሆና ቀርታለች ::

    • @AbdulazizAli-jb5ex
      @AbdulazizAli-jb5ex 10 หลายเดือนก่อน +2

      ያሄኔ አሜሪካ ሁነህ ነዉ ለምን መጥተህ እንደ ህዝቡ አትኖርም ካመንክበት 😂😂

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 9 หลายเดือนก่อน

      ለህዝቡ ከመከራ ውጭ ምን አመጡለት ... ምንም ባላገኜበት ጭራሽ ለባሰ ሞት እና ጭቆና ስለዳረጉት ምን እንዲሆንላቸው ነው የሚጠበቀው?
      ከሀዲ እነሱ ናቸው የእያንዳንዱን እርምጃ ውጤት መገመት፣ ከጀመሩት በኋላም መገምገም ነበረባቸው

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 9 หลายเดือนก่อน

    ዩብዶ የወርቅ ማእድን አለ አይቸዋለሁ
    መራራ ጉዲና ዩብዶ ዘምቶ በመሃሉ ወደ አምቦ ተመለስኩ ሲል ሰምቸዋለሁ ያው የመኢሶን
    ምልምል ሁኖ ማደረጀቱን ቀጠለበት

  • @dawitkidane56
    @dawitkidane56 10 หลายเดือนก่อน

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 10 หลายเดือนก่อน +4

    comment ሲደረግ በጥላቻ ተሞልተን ባይሆን

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 10 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ዉይይት ነዉ ::

  • @solomondesta6891
    @solomondesta6891 10 หลายเดือนก่อน

    ከመሣሪያው ሥልጠና በኋላ ምን ሠራህበት? I wonder!!?

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ያሬድን የሚያዉቀዉ አንድ ሰዉ ሱዳን ካርቱም በስፋት አነጋግሬ ነበር! ይህ ሰዉ ከ37 ዉስጥ አንዱ ነበር! ገብረመስቀል ይባላል! ያሬድ ታምራትን የመለስ የግል ሰላይ ይለዉ እንደነበር ገ/መስቀል ያጫዉተኝ ነበር። እርግጥ ነዉ ያሬድ ራሱ የበረከት ሰላይ ይመስላል!

  • @aljsalah7685
    @aljsalah7685 10 หลายเดือนก่อน

    Correction: Fred Halliday is not a French person, he is British and a Middle East and African analyst associated with the London school of Economics

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 10 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ ወግ ያውቃል ጊዜ ቢኖር

  • @destagelgelu445
    @destagelgelu445 10 หลายเดือนก่อน +2

    Those who do not want to see the views of others, who treat themselves as absolute, have no choice but to talk about past futile attempts.

    • @NegA-g2i
      @NegA-g2i 10 หลายเดือนก่อน

      I think your epigram encapsulates our recent past. Can one say anything different about the present?

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 10 หลายเดือนก่อน

    መቶ ኣለቃ ሃይሌ የኢህኣፓ ኣባል መሆኑ ምን ማስረጃ ኣለህ????

  • @getachewkebede7191
    @getachewkebede7191 10 หลายเดือนก่อน

    Gashe yared bejegu mesach kale meteyek neber ,hiwot yalew gelesa betam meterk chelehal yegenbar aderjajet mene

  • @Abachada1
    @Abachada1 10 หลายเดือนก่อน

    ኤልያስ እባክህ የ"ቀይ ባንድራ" ቡድን በምን ከኢሕአፓ ተለያየ? የሚለውን አሁን ጊዜው ያለፈ ስለሆነ አባላቱም ሆኑ ወይም የኢሕአፓ አመራር አባላት በተናጠል ወይም በጋራ ቢነግሩን ጥሩ ነበር:: የቀይ ባንዲራ አባል ለውይይት አሲምባ ተልኮ በኢሕአፓ አመራሮች ውሳኔ እዚያው አሲምባ ተገድሎ ቀርቷል::

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታቸዉ ማሩን ማን ገደለዉ

    • @user-nk1ve3bh2z
      @user-nk1ve3bh2z 10 หลายเดือนก่อน

      ገደሉት ሽሮሜዳ ኢሀዲግ

    • @Tom-lg1uf
      @Tom-lg1uf 10 หลายเดือนก่อน +2

      በደርግ ጊዜ ኢህአፓ ራሱ ንወ ገድሎ አስከሬኑን ቆራርጦ ድልድይ ውስጥ የጣለው ።

  • @msm5155
    @msm5155 10 หลายเดือนก่อน +1

    Because of that stupid generation we are paying the price now you be a shame to talk your history

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 28 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ወርቅ ትውልድ የበላው ያ ባሪያ

  • @semung2513
    @semung2513 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ye muslimoch be 1 966 sihone ye meret larashu be 1967 naw

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ante yared tibebu yetebalik diqala-le wegenachin endeh mehon teteyaqi neh! Wagahin tagenjaleh!

    • @msm5155
      @msm5155 10 หลายเดือนก่อน

      Thank you ልቢ አሰደሰትከው
      We suffer now because of this people

  • @girmawongele
    @girmawongele 10 หลายเดือนก่อน +1

    ርጉማን ትውልድ

    • @msm5155
      @msm5155 10 หลายเดือนก่อน

      እውነት

  • @josua8667
    @josua8667 หลายเดือนก่อน

    This guy and his EPRP boys are a joke. They don’t even had the determination and convection like their contemporary TPLF guys who ended up being ethio govt. but Most of EPRP boys ended up refugees in America and Europe 😊

  • @REEealTV
    @REEealTV 10 หลายเดือนก่อน +1

    ባንዳ ምን ታሪክ አለው ደሞ

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 10 หลายเดือนก่อน +1

    None of the neighbors of Ethiopia adopted communism, only Ethiopia. Why? They were not politically, socially, or economically better than Ethiopia. Both the armies of Sudan and Somalia are helped by the natural enemy of Ethiopia, Egypt, and the whole pilots of Somalia were trained by Egypt for free. It is absolutely right to suspect some of the Ethiopian communists as hired foreign spies and the rest big majority as gullible fools. They ran to Sudan and Somalia and waged wars on their mother land. They caused devastating damage to their country that is still haunting the country. In short, there is nothing to celebrate in such foolishness filled with brurality and destruction.

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 10 หลายเดือนก่อน

    Gets Birele now Amara tsenfeghna zereghna hone he is changed to jawisa

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 10 หลายเดือนก่อน +2

    በምድራችን በሪከርድ መስበር ደረጃ ረጅሙ ለቅሶ የሚባለው: ኢህአፓ በ 1970 ዓ.ም በደርግ ተደበደብኩ ብሎ እስከ ዛሬ በገኘው አጋጣሚና ምድያ ዕምባ እያፈሰሰ ማልቀሱ ነው:: ጅራፍ ራሱን ገርፎ ራሱ ይጮሃል አለ::

    • @BenBogale
      @BenBogale 10 หลายเดือนก่อน +1

      የፋሽስት ደርግ አለቅላቂ ፣ነፍሰ ገዳይ

    • @Abachada1
      @Abachada1 10 หลายเดือนก่อน

      18:39 ኢሕአፓ በሌላው ተቃዋሚ ላይ የፈጸመውን ግድያ ተውትና በራሱ አባሎች ላይ አንጃ እያለ በየስርቻው የጨረሳቸውን ቤት ይቁጠረው!!!የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳምና በኢሕአፓ ደካማ አመራር ቅስቀሳ ተገፋፍቼ በየበረሀው የለፋሁበት ጊዜ ሕይዎቴን አመሠቃቅሎታል:: የራሱን ፖሊት ቢሮ አባሎቹን እንኳን ሳይቀር በመርዝና ቆራርጦ በጆንያ ጠቅሎ የጣለ ነፍሰ በላ ቡድን አልነበረም? ለግፍ ግድያቸው ጌታቸው ማሩን መጥቀሱ ይበቃል::

  • @helinayebeyen5815
    @helinayebeyen5815 10 หลายเดือนก่อน +1

    Dirty

  • @getachewkebede7191
    @getachewkebede7191 10 หลายเดือนก่อน

    Adenakote lek yelewm ,Elias dink program sertehal begelet semet yetmola neber..gash yared ebakeh tarikun tafelen!ene yemeleh 1000000X mengetmoh neber yangeze endet neber new .tagayu Elias anjeten beltognal.ketak akberot gar. Selam na Tena megnote new.thank u sir!!

  • @getachewkebede7191
    @getachewkebede7191 10 หลายเดือนก่อน

    Adenakote lek yelewm ,Elias dink program sertehal begelet semet yetmola neber..gash yared ebakeh tarikun tafelen!ene yemeleh 1000000X mengetmoh neber yangeze endet neber new .tagayu Elias anjeten beltognal.ketak akberot gar. Selam na Tena megnote new.thank u sir!!