መንፈሳዊ ትግል በመ/ር ጳውሎስ መ/ሥላሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ለኡል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን መምህር ጳዉሎሰ ቃለሂዎት ቃለበረከት ያሰማልን በድሜ መጤና ይጠብቅልን

  • @semereykealo4178
    @semereykealo4178 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት የስመኣልና መምህር ጳውሎስ ከማካ የብዘሓልና ኣምላክ ኣሜን

  • @نجلاالمهيري
    @نجلاالمهيري 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ጳውሎስ እድሜህን ያርዝምልን ትምህርትህ ቢሠማ ማይሠለች ትመግበናለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛንም ለንሥሀ ሞት ያብቃን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen
    Kale hiwet yasemaln eadmie matusala yistot abatachen

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን የቅዱሳን በርከታችዉ ይደርብን

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጽልን አሜን ፫

  • @እግዚአብሔርይመስገንአምላ
    @እግዚአብሔርይመስገንአምላ 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @onedaygodwilljudgeonus.9247
    @onedaygodwilljudgeonus.9247 3 ปีที่แล้ว +30

    ከልቡ መምህር ነው ።ጀግና ይሄን ዘመን የዋጀ በድፍረት እውነትን የሚገልጽ ጽኑ ጀግና መምህር ነው መምህር ጳውሎስ በትልቁ አክባሪህ ነኝ።

  • @UuKk-w1f
    @UuKk-w1f 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይውት ያሰማልን ❤❤❤በእውነት ጥዑም ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም
    @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን መምህር ፀጋውን። ያብዛለ። እረጅም እድሜ። ጤና ይጠብቅልን

  • @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
    @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህዉት ያሰማልን መምህራችን እግዝአብሔር ኣምላክ ብእድሜ ና ጠና ይጠብቅል ጸጋዉን ያብዛልን

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን ፀጋ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @genetjudjdhdhddu7220
    @genetjudjdhdhddu7220 ปีที่แล้ว

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች መምህርጻዉሎስ በጣም ነዉ እምወዶት እማከብሮት በክርስቶስ ፍቅር ቃለሂ ወትነ ያሰማልን እልልልልልል እኔ እፈልጓት ነበር በወሰጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒🤲💒💒💒

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በመምራችን ላይ አድሮ የሜያስተምረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የምንሰማውን ለፍሬይሁንልን ለመምራችን መንግስተሰማያት ያውርስልን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶለዘላለም
    @ኦርቶዶክስተዋህዶለዘላለም 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና በቤቱ ያፅናልን

  • @abtamamoh6573
    @abtamamoh6573 3 ปีที่แล้ว

    መምህርችቃልህይወትያስማልንእሜንእሜንእሜን

  • @samriawt6405
    @samriawt6405 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቁርጥ ቀን ጀግና ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በእውቀት በቤቱ ያፅናልን

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህረ ያገልግሎት ዘመንወን ያረዝምልን

  • @levamy1415
    @levamy1415 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @mokegirm4590
    @mokegirm4590 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚኣብሄር፡ እድመ ከጤና ይስጥልን መምህር ። ኣሜን

  • @abza6837
    @abza6837 3 ปีที่แล้ว +14

    በረከታቹ ይደርብን መምህር ጳውሎስ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @dahlakmezengia9431
    @dahlakmezengia9431 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ሁሌም ሞገሰ ይሁንልክ 🙏

  • @ahmedeisa9286
    @ahmedeisa9286 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @zeinakassa806
    @zeinakassa806 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen mengeste semayat yawarselen egziyabeher yemesgen amen 🙏🙏🙏

  • @sadahahmad2600
    @sadahahmad2600 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችንእድሜናጤናያብዛልህ

  • @tizta6325
    @tizta6325 3 ปีที่แล้ว +14

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ልዩ ትምህርት ነዉ ጸጋዉን ያብዛልህ

    • @almaalma3607
      @almaalma3607 3 ปีที่แล้ว +1

      amen.amen.amen❤❤👏👏👏

    • @calvindamon26
      @calvindamon26 3 ปีที่แล้ว +1

      You prolly dont care at all but does anybody know a tool to get back into an Instagram account?
      I stupidly forgot the account password. I would appreciate any tricks you can give me!

    • @timothyira5270
      @timothyira5270 3 ปีที่แล้ว

      @Calvin Damon instablaster =)

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yaredloveful
    @yaredloveful 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዛሬ አግኝቼክ ነበር airport ። እንደምንወድክ እና እንደምናከብርክ ነግሬክ ነበር አሁንም እነግርካለሁኝ መምህራችን የቤተክርስቴያን እንቁዋች ኑርልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ ።

  • @berakisaba3507
    @berakisaba3507 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen

  • @tesfaabate9531
    @tesfaabate9531 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልኝ

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว

    መምሕር እዉነት ፍቅር አሸነፊ ነዉ ፍቅር የለለዉ ሰዉ የከቱ ከቱ ነዉ ፍቅር ደሞ ክርስቶስ ነዉ ፍቅርም ያስተማራነም ቸሩ መድኃኔዓለም ነዉ መምሕር ቃል ሕይወት ያሰማልን ጤና እድሜ ፀጋዉን ያብዝልህ ፈጣር
    መምሕር በፆሎት ያስቡኝ ወለተ ኢየሱስ

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪

  • @nitsuhyohannes7331
    @nitsuhyohannes7331 3 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃልን ያሰማልን መምህር።

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwet yasemalin amen

  • @doallthingswithlove9695
    @doallthingswithlove9695 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memhrachin kale hiwote yasemaln lbonachin ymelslen

  • @adisdemelie3769
    @adisdemelie3769 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale howet yasmalen ellllllllll ellllllllll ellllllllll

  • @mimikebed4489
    @mimikebed4489 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @meltulu1090
    @meltulu1090 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህዮትን ያሰማልን ለመምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው መመህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን የሜቤታችን አማላጅነት አይለየን አሜን

  • @assghdchaseffaaseffa1617
    @assghdchaseffaaseffa1617 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማለን

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 3 ปีที่แล้ว

    Amen.amen.Amen qaleeyiwot yismalen tegawone yibezale

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memerachin Egziabher Edeme katenaga yesetilin

  • @tgab2739
    @tgab2739 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @sameraalso2004
    @sameraalso2004 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 ปีที่แล้ว +1

    kale HEYEWOT YASEMALENE melkame ye ABEYE TOME.YE TEWAHEDO LEGOCHE SEGEDETE TOMACHENENE ENEBERTA KEBERE LE KEDEST DENGEL MARIAME LEGE 🤲🤲🤲

  • @muluendeshaw8593
    @muluendeshaw8593 3 ปีที่แล้ว

    Amen. Amen. Amen.

  • @saraka5019
    @saraka5019 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan inamasaganalan idime ina xen yisixilan

  • @chfhh1472
    @chfhh1472 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ
    @ቅድሰትአርሴማልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @addisdejene7212
    @addisdejene7212 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 💚💛❤🙏🙏🙏

    • @addisdejene7212
      @addisdejene7212 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zinashayalew8704
    @zinashayalew8704 3 ปีที่แล้ว

    Memihir hoyi kale hiyiwotn yasemaln tsegawn yabizalwo amen

  • @alemenehhabitu3325
    @alemenehhabitu3325 3 ปีที่แล้ว +7

    እህ ሥወድህ ድፍር ጀግና ወንጌል የገባው የተዋህዶ ጠበቃ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ምህረተ አብን ዘበነን አንተን ሥሠማ ሥወዳችሁ በርቱ ወደኃላ የለም ሁሉም ተነሥቶአል

    • @temarngishup3005
      @temarngishup3005 3 ปีที่แล้ว +2

      ይቅርታ አድርጉልኝና ውድ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ አማኞች ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህር ዘበነ ትምህርታቸውን ሰምቼ ብዙ ተለወጬ አለሁ እንዲሁም መምህር ምህርት አብ እከታተል ትምህርታቸውን አዳምጥ ነበር አሁን ግን እንደአያቸውም ውስጤ አይፈቅድልኝም ለምን ይሆን ማለቴ የመምህሮቻችን ትምህርት ለማደመጥ ውስጤ እቢ አለኝ የ2ቱ ብቻ🙄😭😭😭በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም እያላችሁ በእውነት ምሳሌው ለኔ ይመስላል ምክንያቱም ክርስቲያን እያደገ ይሄዳል እኔ ቁልቁል እየወረድሁ ነው

    • @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
      @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 3 ปีที่แล้ว

      @@temarngishup3005 እግዝአብሔር ይርዳሽ ያስብሽ ብዙዎቻችንም ነን አይዞሽ ሰይጣን ነው ፀልይ የአምልኮ ስግደት ስገጅ በፈተና ተስፉ አንቁረጥ መበርታት አለብን

  • @belachewbitweded
    @belachewbitweded 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
    @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውይ እጅግ ጥኡም ትምህርት ነው መምህር በርታልን እግዚአብሔር ያብርታልን የሰማነውን ያሳድርብን ችግሬ የሰማሁትን ለሰው ማስረዳት አልችልም አፌን ይይዘኛል ደስ ብሎኝ በእንባ ነው የምሰማው

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ችን💐

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen bwente kalhewete ysmalene erjme edmye ktngare ysethe

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 ปีที่แล้ว

    Ba ewnete memehrachin Amen kale hiwote yasmalen abatachin erijem edeme tenah yesetelen

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ክርስትና ተጋድሎ ነው!!!
    ቃለ ህይወትን ዝማሬ መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

    • @fekertaeth2348
      @fekertaeth2348 3 ปีที่แล้ว

      ቃ ለ ሕ ወ ት ይ ስ ማ ል ን 👏👏👏👏👏👏
      👏👏👏👏👏👏👏

    • @brobro2652
      @brobro2652 3 ปีที่แล้ว

      Yes

  • @fekertaeth2348
    @fekertaeth2348 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃ ለ ህ ይ ወ ት
    ይ ስ መ ላ ን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ👏🙏👏

  • @DanCaller123
    @DanCaller123 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much God bless you Memihr Paulos the son of God 🙏🏽🙏🏽

  • @tinaillu722
    @tinaillu722 3 ปีที่แล้ว

    amen amen kal hiwot yaseman

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
    @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ትክክል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ኤልሮኢየድንግልልጅ
    @ኤልሮኢየድንግልልጅ 3 ปีที่แล้ว

    የዘመናችን ሀዋርያ መምህር ጳውሎስ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዜልህ ግጥም ትምህርት ነው። ክበርልን❤👏

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወድህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 ปีที่แล้ว

    Egezabeher yemesgen Amen memeher

  • @SaraDsallh-fv7vc
    @SaraDsallh-fv7vc 5 หลายเดือนก่อน

    ✝️AMon

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
    @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️🇨🇬😍
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬😍
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬😍

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 3 ปีที่แล้ว

    Bewente .kale hywetne yasemalen .betame asetmarye ena yehywetachnen alama endenorne erasachnen endenmermere telke asetmarye newe .egthabher amelakie lebonachnene yekfetlene .edme tegawene chemamero yesetlene amen

    • @atsdemengesha498
      @atsdemengesha498 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @yemaryamwedag4721
    @yemaryamwedag4721 3 ปีที่แล้ว

    Thank you abate

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ኸ5ጠ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ኸ5ጠ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብሉት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰላምእውነት
    @ሰላምእውነት 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እንወድሃለን

  • @muluendeshaw8593
    @muluendeshaw8593 3 ปีที่แล้ว

    Kal. Hiwet. Yasemalen. Abatacen. Masetewal. Yadelen. Egizabhier.

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @hebronmedia-4330
    @hebronmedia-4330 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጀግና መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @dawitbirbo2509
    @dawitbirbo2509 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን።

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ያድልልን እኛንም ብርታትን ፅናትን ያድለን አሜን፫

  • @etagegntibebu1040
    @etagegntibebu1040 3 ปีที่แล้ว

    Kalbarekegn alkim kalehywetn yasemaln

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 3 ปีที่แล้ว +1

    ከመንፈሰ ዘረኝነት ሰዉሮ ለዛሬ ያደረሰህ አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሁን!!ቀሪዉንም ጊዜህን በቅዱሳን ቃልኪዳን ይጠብቅልህ።

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @azimazim9376
    @azimazim9376 3 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ብራኬዎ ይድረሰን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @tigistmelaku3702
    @tigistmelaku3702 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ

  • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስላሴ
    @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናተይሁን ውድ ወንድማችን በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋሕዶ እቁ ጀግና እደናተ ደግ ወንድም በሃይማኖቱ ፀንቱ የሚፀናን ያብዛልን መድን አለም አሜን

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 3 ปีที่แล้ว

    kale haywten yasmlen memhrchen

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว

    መምሕሬ እንኳን ደና መጣህ ጀግና እንቁ

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነዉን በልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐በእድሜ በጤና ያኑርልንአሜን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ረዠም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፤አሜን፤አሜን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን፤መንግስተ፤ሰማያትን፤የአውርስልን፤የአገልግሎት፤ዘለንሁን፤ይባርክልን፤💠🙏🙏🙏💚💛❤🙌👏👏👏

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ
    @ድንግልሀገሬአደራራራራ 3 ปีที่แล้ว

    ትክክመምዕር እኔም እራሡ ሥነቃ መልሶ ሐይለኛ እንቅልፍ ይጭንብኛል ያለሁት በሥደት ዱባይነው እባካቹ ከኔ ምትበረቱ በፀሎት አሥቡኝ ወለተማርያም ብላቹ አቤቱ ጌታሆይ አፅያቴን አትመልከት ማረኝ

  • @ኤልሳቤጥየፃድቃኔየፈውስል
    @ኤልሳቤጥየፃድቃኔየፈውስል 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልንንን ፀጋውን ያብዛልን

  • @ማሂነኝየአፄዎቹ
    @ማሂነኝየአፄዎቹ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️❤️👏