ብ/ጄ/ል ተፈራ ማሞ ፋኖን በይፋ መቀላቀሉ መረጋገጡ!በለሣ.! ፍ/ሠላም.! እስቴ.! ጠለምት.! ጉና.!2 July 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ค. 2024
  • ብ/ጄ/ል ተፈራ ማሞ ፋኖን በይፋ መቀላቀሉ መረጋገጡ!/በለሣ.! ፍ/ሠላም.! እስቴ.! ጠለምት.! ጉና.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

ความคิดเห็น • 302

  • @user-jq1xb6xc8m
    @user-jq1xb6xc8m 2 วันที่ผ่านมา +39

    ጀነራል ተፈራ ማሞ አላህ ይጠብቅህ ጠናህን አላህ ይመልስልህ ድል አድርጋችሁ አማራ በሙሉ ተደስቶ እምናይያድርገን

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi 2 วันที่ผ่านมา +23

    ምስጋና ለፈጣሪ ይገባዉ ጀነራል ተፈራ ማሞ እንኳንም ወደ አማራ ትግል በሰላም ገባ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @adanebelay781
    @adanebelay781 2 วันที่ผ่านมา +34

    ፋኖ ማርሽ ቀየረ💪💪💪 በእርግጥም ፋኖ ያሸነፈው በ3 ቀን ውስጥ የብአዴን መዋቅርን ሲያፈርስ ነው። በአማራነታችን ቀና አልን ኮራን ተኩራራን። አ ማ ራ የሚል ፅሁፍ ያለበትን ሀብል የሚለብሱ ወጣቶችን ስመለከት ትውልዱ መንቃቱን አይበታለሁ።

    • @user-vw3cf8rw9y
      @user-vw3cf8rw9y วันที่ผ่านมา

      አቤት ፈጣሪ ተመሰገን ህዝብ መንቃት ጀመረ

    • @user-vw3cf8rw9y
      @user-vw3cf8rw9y วันที่ผ่านมา

      አይዛክ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 2 วันที่ผ่านมา +16

    ብ/ጀነራል ተፈራ ማሞ አላህ ይጠብቅህ ድል ለፋኖ 💪💪

  • @user-ce4eh2bu3p
    @user-ce4eh2bu3p 2 วันที่ผ่านมา +60

    ሁላችንም ብ/ጀነራል ተፈራ ማሞ እያልን እንፃፍ

  • @user-es3zo3sv4w
    @user-es3zo3sv4w 2 วันที่ผ่านมา +24

    ፋኖ አንድ ለመሆን ትልቅ እርምጃ ነው ጄኔራል ተፈራ ማሞ Wellcome❤❤❤❤

  • @user-95674
    @user-95674 2 วันที่ผ่านมา +7

    የአማራ,ልዩሀይል,እንድሁም,አድምበታኝሆይ,ኑአባታቸሁንተቀልቀሉ,ድልለፋኒኖ,ድል,ለተፈራ,ማሞ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mashquke
    @Mashquke 2 วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 2 วันที่ผ่านมา +8

    ድል ለጀነራል ተፈራ ማሞ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @zewudutefera2956
    @zewudutefera2956 2 วันที่ผ่านมา +9

    ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 2 วันที่ผ่านมา +5

    የአማራ ነፃነትና ዕርስት የሚረጋገጠው በአማራ ፋኖ ክንድ እንጅ በእዬዬ አይደለም !!
    🛑🛑💪💪🛑🛑

  • @animawmanaye8517
    @animawmanaye8517 2 วันที่ผ่านมา +20

    ዛሬ የደስታ ቀን ነው አባታችን ጀነራል ተፈራ ማሞ እንኳን በሰላም መጡልን

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 วันที่ผ่านมา +7

    በሌ ሰላም!!ሰላም!!!!አማራነት መታደል ነው!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሁሌም አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AbebeAgmas
    @AbebeAgmas 2 วันที่ผ่านมา +5

    ማርሽ ቀያሪው ፋኖ ገና ብዙ እናያለን ጀኔራል ተፈራ ማሞ ለድል ያብቃህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Hallo.134
    @Hallo.134 2 วันที่ผ่านมา +7

    ፉኖ የአማራ የዓይን ብሌን ነዉ ❤❤❤

  • @MerejaAddisTube
    @MerejaAddisTube 2 วันที่ผ่านมา +8

    ትግሉ ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር ወሳኝ ሚና አለው።
    መልካም የትግል ጊዜ ሸማቂው ኮማንዶ❤
    ድል ለአማራ ፋኖ!

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 2 วันที่ผ่านมา +5

    ጀነራል ተፍራ ማሞ አላህ ይጠብቅህ ያማራ አባት የችግራችን ደራሽ❤❤

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p 2 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ ጀነራል ተፈራ ማሞ ጀግናው አባታችን

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 วันที่ผ่านมา +2

    አንደኛ
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ወደፊት የሚያሰራን የህልውና ትግል ስለሆነ ብቻና ብቻ ነው።

  • @user-tq8ch5jx5g
    @user-tq8ch5jx5g 2 วันที่ผ่านมา +5

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ ጀግናችን ነው።እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም።

  • @user-cz5sr8nh3c
    @user-cz5sr8nh3c 2 วันที่ผ่านมา +10

    በሌ ሰላም ላንተ!
    አቤት ፊትህ ላይ የሚነበበው ደስታ ከወትሮው ለየት ያለ ይመስላል 👏
    እንኳን ደስ አለን አማራውያን 😘

  • @SabitaAli
    @SabitaAli 2 วันที่ผ่านมา +7

    አላህ ለቁምነገር ያብቃዉ የኛ ጀግና አባት በድል ያጎናፅፈዉ

  • @FentaderbeWubu-rt5hn
    @FentaderbeWubu-rt5hn 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 2 วันที่ผ่านมา +5

    በለጠ የመረጃችን ምንጭ አንተን ካልሰማሁ ማንንም አላምንም

  • @AgerFuj
    @AgerFuj 2 วันที่ผ่านมา +3

    ፈገግ ብለህ የገባኸውስ ነገር እኔ ደግሞ እርዕሱን አይቻ ዋው ደስ ይላል ክብር ለጀግናችን እናመሰግናለን ሁሉም የማራ ባለስልጣናት የሱ በረከት ይድረሳቸው ድል ለፋኖ ድል ለዐማራ ሕዝብ 💪💪💪💪💪💚💛❤️👑👑👑👑

  • @user-vm7zs5mj6p
    @user-vm7zs5mj6p 2 วันที่ผ่านมา +6

    ብ/ጀነራል ተፈራ ማሞ❤❤❤❤❤

  • @user-ty1nm1bn4o
    @user-ty1nm1bn4o 2 วันที่ผ่านมา +10

    መገን እኔ ከአንተ ካልሰማሁ አላምንም ብዬ ለዐማራነት ህመሙን ችሎ እግዚአብሔር ይጠብቀው

    • @mare7241
      @mare7241 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zack19187
    @Zack19187 2 วันที่ผ่านมา +6

    በርታ በሌ ጄ/ተፈራ ማሞ ወደ ትግሉ መቀላቀሉ በጣም ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው። ነገር ግን በሌ እሱ ያለባቸውን አካባቢዎች በሚዲያ መናገር አስፈላጊ አይመስለኝም።

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 วันที่ผ่านมา +6

    በተለይ በሸዋ መቀላቀሉ በዛ አካባቢ ያለዉንም ችግር ይፈታል ትልቅ ድል ነው ለአማራ

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi 2 วันที่ผ่านมา +2

    ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abiavi43
    @abiavi43 2 วันที่ผ่านมา +2

    ለተጨኮነው አማራ❤

  • @fdrre-hx2hr
    @fdrre-hx2hr 2 วันที่ผ่านมา +3

    አባትየ ጀኔራል ተፈራ ማሞ ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤😢😢😢

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 วันที่ผ่านมา +2

    እኔስ ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ ጀኔራል ተፈራ ማሞ ወደፋኖ መቀላቀሉ እሱ ከተቀላቀለ የፋኖ በአንድ ወታደራዊ እንደሚመራ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ በአጭር ጊዜ አንድ ይሆናሉ ፋኖወች

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጀነራላችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይኔ አባት❤❤❤

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 วันที่ผ่านมา

    ድልል ለጀግናው አማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም በልየ ሰላምህ ይብዛ ድል ለጀግናው አባታችን ❤❤ድል ለሞላው አማራ ህዝብ❤❤

  • @samualabebe1240
    @samualabebe1240 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንኮን ደስ አለን ጄግናቺን ፋኖን ወደ አንድ ያመጣዋል ፋኖ ያሸንፋል

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 2 วันที่ผ่านมา +4

    ጀረናል ተፈራ የኢቶፓ ሞገስ አማራ አለህ ወዪ አለህ አለን ገና እንኖራለን

  • @user-tz7hz5om5s
    @user-tz7hz5om5s 2 วันที่ผ่านมา

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ ጀኔራል ተፈራ ማሞ ፈጣሪ ይጠብቅር ማርሽ ቀያሪ ያርግህ❤❤❤❤ እንወድሀለን

  • @nuradisali-wh1nv
    @nuradisali-wh1nv 2 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ለብ/ጀ/ተፈራ ማሞ❤❤❤❤

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 2 วันที่ผ่านมา +2

    ተፈናቃዮች መመለሳቸው መልካም ነው 👌ወደጠለምት በሚገቡ የወያኔ ታጣቂ ላይ ግን ርምጃ ለመውሰድ ሁሉም አማራ መጨከን ይኖርበታል 👌

  • @TemsgenTemu-wu4xy
    @TemsgenTemu-wu4xy 2 วันที่ผ่านมา

    ድል ለጭቁኑ ሕዝብና ለአማራው ፋኖ

  • @Huhh-kh4sg
    @Huhh-kh4sg 2 วันที่ผ่านมา +1

    ብርጋዴል ጀነራል ተፈራ ማሞ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በድል ተመለስ ድል ለዐማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @FjggChhh
    @FjggChhh 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፋኖ አንድ ለውጥን ያመጣል ብየ ተስፋ አደረኩ

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጀኔራል ተፋራ ማሞ ፋኖን መቀላቀል ወደፊት ትልቅ ለውጥ ነው ለፋኖም አድነት ትልቅ ተሰፋ የሚሰጠው ነው

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 2 วันที่ผ่านมา +4

    የወታደራዊ ሳይንስ ጠበብቱ ጀነራል ተፈራ ከጅቦች መንጋ የወጣበት መንገድ እራሱ ይናገራል

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ነህ እንዴት ነህ በለጠ በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ጀነራል ተፋራ ማሞ ፋኖን መቀላቀል በጣም በጣም በይተኛዉም ስትራተጅ ጠቃሚ ነዉ በርታልን በዛዉም የሸዋ ፋኖን አንድ ነገር አድርጉ አባካችሁ ወደ አንድ እንዴመጡ

  • @teshomemuhye5691
    @teshomemuhye5691 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትግሉ የደረሰበት ደረጃ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ነው እንዲሁም ፋኖን ወደአንድ የማምጣት እድል አለው

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 2 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪

  • @alemayehuayalew3757
    @alemayehuayalew3757 วันที่ผ่านมา

    ደፋሩ አማራን ወዳዱ ጀነራል ህልውናችንን ለማረጋገጥ ለትግል ስለወጣህ እጅግ እናመሰግናለን

  • @avim4113
    @avim4113 2 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን በለጠ እንኳ በደህና መጣህልን በጉጉት እየጠበቅነህ ነበር።

  • @abetube8757
    @abetube8757 2 วันที่ผ่านมา +4

    አባቢ የኔ ጀግና ሥላንተ ሣሥብ እንባዬ ይፈሣል ወላሂ የሆነ ደሥ የሚል ሥሜት ሆዴ ባሻነት ይሠማኛል ከልጅነት እሥከ እሠከ አሁኗ ቀን ድረሥ ከሠባት ጥይት በላይ በሠውነትህ ተሸክመህ ዛሬም የህዝብህን ነፃነት ለማወጅ ዱር ቤቴ ማለትህን ሥሠማ ሆዴ ባሻነት ተሠማኝ የምታምነው አምላክህ ባለህበት ይጠብቅህ አባቢ ቃል የለኝም ሥላንተ

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 2 วันที่ผ่านมา +5

    ግራ የሚገባኝ ነገር ለምንድን ነው ያለበትን ቦታ የምትናገረው ሂዳችሁ ግደሉት ነው ምንድን ነው ነገሩ እረ ወገን እያሰብን

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 วันที่ผ่านมา

    ታምር ነው የኔ ጀግና አባት ባቋምህ የፀናህ ለህዝብህ ያለህን ክብር ና ታማኝነት ያሳየህበት ቆራጥ ውሳኔ ነው እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ና በድል ተመለስልን እኛም ባንተ ተስፋ አለን ❤❤❤❤

  • @SleepyBinaryCode-mp4nx
    @SleepyBinaryCode-mp4nx 2 วันที่ผ่านมา +1

    ብ / ጀኔራል ተፈራ ማሞ ያሳምነው ምትክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @habtameshete
    @habtameshete 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጀነራሉ ያለበትን ቦታ መግለፁ አስፈላጊ አልነበረም፡ አንዳንድ ጊዜ አንዳንድ መረጃዎችን ስታወጣ ጥንቃቄ ብታደርግ ጡሩ ነው።

  • @user-gf9zz1be1e
    @user-gf9zz1be1e 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አባት በድል ተመለስ አሳራፈን አኛነም ጉዙ ወደ አዲስ አበባ ቱሎ የደረሳል በየ አሰባለው

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን

  • @HikmaAli-tt3vi
    @HikmaAli-tt3vi 2 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይጠብቅልን ጀነራል ተፈራ

  • @yamralko9236
    @yamralko9236 2 วันที่ผ่านมา +3

    የአማራ አክቲቪስቶች ለዚህ ለዘመቻ እንተጋገዝ!
    ይህንን ፁሑፍ እንዳልተናበብን ወይም እንዳልተጋገዝን ስለተረዳን በድጋሚ ልናወጣው ተገደናል።
    ውድ ወገናችን የጀኔራል ተፈራ ማሞ የፋኖን መቀላቀል ትልቅ ትልቅ ትልቅ ፖለቲካዊ አንድምታ አለው፤ ሁሉም በላይ ደግሞ ያለምንም ውጊያ ከፍተኛ ድል የሚያስገኝልን ነው። የጀኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን በይፋ መቀላቀል… እራሱ ሲመራው የኖረውን የአድማብተናና ሚሊሽያ አደረጃጀት በቀላሉ ፍርስርሱን ያወጣዋል (ለዚህ ማሳያ ደግሞ ገና ከመሰማቱ በሰሜን ወሎ በርካታ አድማብተናዎች ጠፍተው አድርዋል)። ከዛም አልፎ በሰራዊቱ ውስጥ ያለ አማራ ወታደር በገፍ መጉረፉ አይቀሬ ነው።
    እናም ይህንን እድል ልንጠቀምበት ይገባል። የጀኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን የመቀላቀል ዜና ድብልቅልቁ ሊወጣና ከአፅናፍ አፅናፍ ሊሰማ ይገባል። ስለሆነም የሚዲያ ሰዎች በደንብ በደንብ ዘገባዎችን ስሩበት።
    በተጨማሪም ማህበራዊ ሚዲያው ላይ ያለ አክቲቪስትና አጠቃላይ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚው ደግሞ በቅንጅት ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት ልክ በኢትዮጵያ አመሻሽ 12:00 ላይ ከታች ያለውን መልዕክት የመላክና ዘመቻ መልኩ እንዲላክና ዜናው ከአድማብተና፣ ሚሊሽያና የሰራዊቱ አባላት ዘንድ እንዲደርስ ማድረግ ይኖርብናል። መልዕክቱን ሁሉም ሰው ቢያንስ ለ5 ሰዎች እንዲያጋራው ይሁን፤ እያንዳንዷ ቀበሌ፣ እያንዳንዱ ግለሰብ ጋር ይድረስ። መልዕክቱ ይሄው
    ============
    ሰበር ዜና!!
    አንጋፋው ወታደራዊ አዛዥ ጄኔራል ተፈራ ማሞ ለአማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል ፋኖን በይፋ ተቀላቀሉ። ጄ/ሉ ቀደም ሲል ሕዝብን ከወያኔ ወረራ የታደጉ እንዲሁም የአማራ ልዩ ኃይል ፖሊስን፣ የአድማብተናን እና የሚሊሽያን መዋቅሮች ያደራጁና ያሰለጠኑ አንጋፋ ወታደራዊ መሪ ናቸው። እርስዎስ ለአማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል ምን አበረከቱ?
    #የአማራ_ሕዝብ_የሕልውና_ትግል_ያሸንፋል!!

  • @user-ps4gw2ty9z
    @user-ps4gw2ty9z 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም በልጠ ፣ብ/ጀ/ል ተፈራ ፋኖን መቀላቀላቸው እጅግ ጠቃሚ ነው ፡፡ እራሱነ ኣእዲጠበቀ መረጃ አደረሰለ

  • @mekamohamed128
    @mekamohamed128 2 วันที่ผ่านมา +3

    ያለበትን አካባቢ. ለምን. መግለጥ. አስፈለገ. በሌ. ለቀጣይ. ??? ኖ.

  • @AbB-uj3ii
    @AbB-uj3ii 2 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ መረጃው ጥሩ ፓለቲካ ውስጥ ግን የብልፅግና እጅ አለበት ድል ለፉኖ

    • @user-qg4sv5lw9b
      @user-qg4sv5lw9b 2 วันที่ผ่านมา

      ዝም ብለክ አታውራ የ ኢትዮ ፎረም ወሬ እየሰማክ

    • @entyew3204
      @entyew3204 2 วันที่ผ่านมา

      @@user-qg4sv5lw9bተወው አስከሮት ነው ወያኔና ኦነጋውያን ቁማሩ እየተበላባቸው ነው

    • @toyba911
      @toyba911 2 วันที่ผ่านมา

      ሰው መሳይ ሾካካ ውጣ ከዚህ😡😏😏😏

  • @user-tq8ch5jx5g
    @user-tq8ch5jx5g 2 วันที่ผ่านมา +1

    የጀኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን መቀላቀል በሰፊው በስፋት መተንተን አለበት።

  • @hanawsemayat6051
    @hanawsemayat6051 2 วันที่ผ่านมา +2

    ተፈናቃይ የሚባል የለም ሁሉም ታጣቂ ነው የተፈናቀለም ቢኖር ሰልጥኖ ነው የመጣው

  • @YohannesTesfa-lq6yd
    @YohannesTesfa-lq6yd 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ፈጣሪ ተሽሎክ ለዚህ አበቃህ ጀ/ል ተፈራ ማሞ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 วันที่ผ่านมา +2

    በሌ ለምንድነት አድራሻ የተናገርከው ጠቃሚ ነወይ

  • @GetYetesfesh
    @GetYetesfesh 2 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን በሌ ሰለ ሸዋ አዲስ ነገር ካለ መሪዎች መሃል ያለው ችግር በቶሎ እንዲፈታ ጫና ብታደረጉ

  • @user-sb3xx6uj3o
    @user-sb3xx6uj3o 2 วันที่ผ่านมา

    የፋኖን ማርሽ ይቀይረዋል ብየ አምናለሁ ጀነራል ተፈራ ድል ለፋኖ

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em 2 วันที่ผ่านมา

    ድል ላማራ ህዝብ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 วันที่ผ่านมา +1

    አብሮ ይስጥልን ወንድማችን በለጠ

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 2 วันที่ผ่านมา

    የፋኖ አመራሮች ከኢጓቸው ዝቅ ወረድ ብለው ከተባበርን የነጻነት ጉዞው ያጥራል። አድማ ብተና በአንድ ጥሪ ጉዞ ወደ ፋኖ !!! ዳይ ፍጠኑ !!!

  • @user-tx9gi7zh1o
    @user-tx9gi7zh1o 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዚህ አይነት በሳል ሰዎች ትግሉን መቀላቀላቸው ጥሩ ሞራል ይሆናል።ሌላው እንደ አማራ ማህበረሰብ ግን አሁን ላይ የህልውና አደጋ የተደቀነበት ህዝብ በመሆኑ የበሰሉ ሰዎች ትግሉን መቀላቀላቸው እጅግ ወሳኝ ነው።ምክንያቱም ብዙዎች በዚህ ትግል እየተሸወዱ ነው።አማራ በተለያየ ጊዜ የተጠለፋ የትግል አቅጣጫዎች እንደነበሩ እናውቃለን በዚህም የተነሳ በተረገመውና በቁሙ በሞተው ባአዴን ምክንያት ያለፈው አልበቃ ብሎት አሁንም ለሌላ ዙር ትግል ጠለፋ እየተጋጋጠ ይገኛል።ይኸ መርገምትና ደንቆሮ መዳረሻውን የማያውቅ የመጣ የሔደው እየጫነ በአማራ ላይ ተለጥፎ የመርዘኞችን ሴራ ሲረጭ እዚህ ደርሷል።ምናለ ዛሬ እንኳ ቢነቃ መቸም ሺ አመት አይኖር ደካማና ከንቱ ለራሳቸው መሆን የማይችሉ የበድን ጥርቅም ያለበት ድርጅት ነው ባአዴን።በቅድሚያ ከክልሉ መነቀል ያለበት ይኸ ቅጥረኛ አስመሳ ነብሰበላ ድርጅት ባአዴን ነው።

  • @melkamuasre7585
    @melkamuasre7585 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም በልጤ በጣም ደስ ብሎናል

  • @derbewbirku2095
    @derbewbirku2095 วันที่ผ่านมา

    የጀኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን መቀላቀል እጅግ በጣም ወሳኝ ነገር ነው
    ፋኖ ወደ አንድነት ለመምጣትም ትልቅ ሚና ይኖረዋል
    በሌላ መልኩ ግን የጀኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን መቀላቀል ደስ የማይላቸው የፋኖ መሪዎች እንዳይኖሩ ግን ስጋት አለኝ አሁንም ቢሆን
    ምክንያቱም ራሳቸውን ለመሪነት የሚያስቀድሙ ከሆነ ጀኔራሉን ሳይቀር ለመቃወም መድፈራቸው አይቀርም
    እናም ምክረ ሃሳቤ ለፋኖ መሪዎች እርስ በርሳቸው ሳይናቆሩ አንድነታቸውን ነው ማፅናት ያለባቸው
    እኔ ካልመራሁት በሚል እርስ በርስ ገመት መጓተት ይብቃ ‪
    ምርጥ ብዙ ልምድ ያካበተ እና በእሳት ተፈትኖ ያለፈ የቁርጥ ቀን ጀግና ሲመጣ እልል ብሎ መቀቀልና
    ሰብስበን አንድ አድርገን በማለት ነው ማበረታታት ያለባቸው ከዚህ የበለጠ ዕድል አይገኝምና
    ሁላችንም አማራዎች የትም እንኑር የትም ፋኖ አደረጃጀቱን አስተካክሎ ፖለቲካውንም መልክና ቅርፅ አስይዞ እንደገሰግስ አቅማችን የፈቀደውን ማገዝና መርዳት አለብን
    የሕዝባችን መከራ የሚቆመው ብልፅግና ሲወገድ ብቻ መሆኑን አንጠራጠር በማለት ነው ሃሳቤን የምቋጭ

  • @AlehegnDemelash
    @AlehegnDemelash 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጀኔራሉሳይረጋጋ ያለበትን መናገሩ ምን ያክል አስፈላጊ ነው ?

  • @KMI-qi5sw
    @KMI-qi5sw 2 วันที่ผ่านมา

    አባታችን አላህይጠብቅህ

  • @danialedani
    @danialedani 2 วันที่ผ่านมา

    ህወሃት በኢትዮጲያ አንድነት ላይ ብዥታ እሥካለዉ ድረሥ ተፈናቃይም በለዉ ታጣቂ ጉዳዩ የበዓድ እሣቤ ነዉ።

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሚልሻ ወይ አማራ እንዲህ ሆዳም ይሁን?

  • @EphremChekole-rd7qq
    @EphremChekole-rd7qq 2 วันที่ผ่านมา +1

    ብ/ጀ ተፈራ ማሞ ይችላል ትግሉም ከፍ ይላል

  • @habtamueyasu-pl1vu
    @habtamueyasu-pl1vu 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንነው ነገሩ የሚቀየረው ለአማራ ፋኖ የማዪገኚ እድል ነው

  • @muluworkabebe8284
    @muluworkabebe8284 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤በጣም ደስ ይላል ጎበዝ።

  • @user-bi4uh2os1f
    @user-bi4uh2os1f 2 วันที่ผ่านมา

    አሑን የአማራ ፋኖ ትግሉ ወደ አንዲ ደረጃ ከፍ ይላል ጀነራል ተፈራ ማሞ

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 2 วันที่ผ่านมา +2

    በለጠ በተቻለ መጠን ጄኔራል ተፈራ ማሞ ያለበት ቦታ ባይገለፅስ?

  • @user-uf7xe3qq3w
    @user-uf7xe3qq3w วันที่ผ่านมา

    ጀ/ል ተፈራ ማሞ እጅግ ታላቅ ወታደራዊ ልምድ ያለው ታላቅ ሰው ነው። ሌላው ሁሉም የጀ/ል ተፈራ ማሞን ፈለግ መከተል አለበት።

  • @sada-il1fs
    @sada-il1fs 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ወንድም በርታ

  • @yareddemelash8274
    @yareddemelash8274 2 วันที่ผ่านมา +2

    ብ/ጀነራል ተፈራ ማሞ

  • @user-ys1tw3ye4c
    @user-ys1tw3ye4c 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና በረታልን

  • @user-ks4no2xu1b
    @user-ks4no2xu1b 2 วันที่ผ่านมา

    በለጠ፣ ጄኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን መቀላቀሉን በተረገጥ መስማቴ እጅግ ደስ ብሎኛል።

  • @BayeLknaw-qb1rs
    @BayeLknaw-qb1rs 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይሠማም

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይሰማም

  • @AdelFsha-ic7mu
    @AdelFsha-ic7mu 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድልለፍኖ

  • @mequanentyohanes6602
    @mequanentyohanes6602 2 วันที่ผ่านมา

    የጀ/ሩ መቀላቀል ጥሩ የሆነ ወታደራዊ አመራርና ውጤትም ጭምር በከፍተኛ ደረጃ አለው ዝና ከሚለው የላቀ ወገን።

  • @eyocebeab
    @eyocebeab 2 วันที่ผ่านมา +1

    የተበታተነውን አመለካከት አንድ ያደርገዋል

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 วันที่ผ่านมา

    ጀነራልል ቸፈራ ማሞ በጤና ቆነይል ታሰፈልጋለከ ድል ለተገፋው ህዝብ

  • @SemachewTessema
    @SemachewTessema 2 วันที่ผ่านมา +1

    የአንድ ብዙ የሆንክ ያበርታህ።

  • @berhanuyetayh
    @berhanuyetayh 2 วันที่ผ่านมา +1

    Victory for fano fano fano!!!

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድማችን

  • @user-vn7kr2lc3b
    @user-vn7kr2lc3b 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi 2 วันที่ผ่านมา +1

    አማራ ክልል ከፍተኛ ግብር ከፋይ ነዉ ቢሆንም ልማት ግን አይሰራለትም ለምን ለአማራ ህዝብ የሚጠቅም ሰዉ የለዉም ሁሉም ሆዳሞች ናቸዉ😮

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku วันที่ผ่านมา

      አማራ በትክክል ስላልተወከለ ነው😢