🔆 መጽሐፍ ቅዱስ 🔆 መዝሙር 🔆 ልጆቻችን lejochachen 🔆
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025
- ይህ መዝሙር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ ከሚነሱ ነጥቦች ጥቂቶቹን በዜማ ለማስያዝ የተዘጋጀ ነው።
መዝሙሩ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዘለዓለማዊ ቤታችን የሚናገር፣ ወደዚያ ለመግባት የሚመክር፣ የሚመራ ደግሞም የሚያደርስ መሆኑን ያስጠናል።
ልጆቻችን እንዲዘምሩት ብቻ ሳይሆን እንዲያጠኑት አድርጓቸው።
ስለ አገልግሎታችን ጸልዩልን።
SUBSCRIBE, SHARE AND LIKE