I LOVE THE CULTURE WE HAVE THE WAY OF LIFE FOR EVERY TRAIB OF ETHIOPIANS, I LOVE IT, NOW THIS IS WHAT WE NEED FOR ALL TRSIBS TO BE IN PEACE LIKE BEFORE GOD BLESS ETHIOPIA FOREVERMORE,
Raya be chekane ena be keem kwatarenetachew new yemtawekut. They are known for being vicious and revange-seeking people. This traditional reconciliation is not known to the rest of us. Glad to see they have ways to get over their grudges.
@@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ awo liknesh mar gin Ende Raya andgeze erk ketederege behula negeru bizega tiru neber Gojjam chigru sewuyew tarko kuch kale behula lela sew ga bitala ante mejemeria yetegedelbihin dem satmelis kene ga.sibal demu flto erkun afrso yigelal
የሚያስታርቁ ብጹን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ነው ።ይላል የምታስታረቁ ሰዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እና ያደላችሁ ናችሁ
አማራዬ የኔ የዋህ ፍቅር ህዝቦች ውድድድድድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👍
ተወልጀ ያደኩበት ባሀላዊ የእርቅ ስነ-ስርዓት በዚህ መልኩ ወጥቶ በማየቴ የተሰማኝ ደስታ ወደር የለሽ ነው
እህህህህ ወገኖቸ መከራቹህ በዛ የኔ የዋህ አማራየ ብሉ ጥጡ የሚለው ወገኔ 😭😭😭
እህ ሀገሬ ሁሉ ነገር ሲያምር ደጋግሜ ነው ያየሁት እንኳን ራያ ሆንኩ ኮራሁ በባህሌ ግን የሀገሬ ናፍቆት አገርሽቶብኝ አለቀስኩ ቀየውን ሳየው
የታወቀ ነው አማራ ምርጥ ክልል ናት ምቀኛው በዛባት እንጂ
አማራዬ ተደራጀተህ እራስህን ናባህልህን ጠብቅ
💜👌👍
አማራዪ የኔ ገራገር ህዝብ ውዶቼ
ባላችሁበት እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃችሁ
ከፈጣሪ በታች ተደራጅታችሁ እራሳችሁን ጠብቁ እወዳችዋለሁ ደሞቼ መሲ ነኝ ከስደት ሀገር miss You
የኔ ቆንጆ አችንም እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ
@@nonoammar3046 አሜን የኔ ማር
አሜን የኔማር እኛም እንወድሻለን ለሀገርሽ ያብቃሽ ሰላምሽን ያብዛልሽ ♥♥😘😘
ዘወልድ ስያሜው እራሱ የሚገርም ነው በእውነት ሃይማኖታዊ ትርጉም ያለው አባቶቻችን ምን ያልሰሩልን ስርአት አለ ዘወልድ. እግዚአብሔር ወልድ ለሰው ልጆች ድህነት አይደል እርቅን ሊፈፅም ለሰው ልጆች ሁሉ እርቅን የፈፀመው
አሁን ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ይሄ ነው
አፈር።ልብላላችሁ።አማሮች።ፍቅርከናተቦ።እደጎርፍይፈሳል።ማንምሳያስገድደኝ።አማራሆኛለሁ።የጉራጌልጅነኝ።እወዳችሆለሁዘራችሁ።እደምድርአሽዋብዛ።አማራየ።ውድድድድድድድድድፍድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@@AaaBbb-tn8bo እኛም በጣም ነዉ የምንወዳቹህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የጉራጌ ልጆች 😍😍😍😍😍
@@AaaBbb-tn8bo እኛም ውድድድድድድ ነው የምናደርጋችሁ ♥♥♥♥
እኔ ኤርትራዊ ነኝ። የእርቅ አሰራሩ በጣም መስጦኝ በጽሞና ከመጀርያ እስከ መጨረሻ ተከታትዬ አለሁ እግዜብሔር ኤትዮጵያ ኤርትራ ይባርካት። በ ኤርትራ እንዲ አይነት እርቅ አለ ትንሽ ግን ለየት ይላል። ካህሳ የሚቀበሉ የለም እንዲበል ይቻላል ነገር ግን በ አደጋ መኪና ወይ እሳት ቃጠሎ በሥራ ቦታ ከሆነ ያው ጋር የሚባል በህግ ይበይናል። እንዲ በ መሬት በሲት ወይ በ አጋጣሚ ድብድብ ሰው ከሞተ ወድያው ገዳዩ ወደ ሽማግለው ቤት ሂዶ እጅን ይሰጣል የፈፀመው ወንጀል የንገራል። ከዛ ሊላ ደም እንዳይቀጥል ሽማግለው ግዜ ካልወሰደ ሽማግለወች ሰብስቦ ወደ ምዋች ይሂዳሉ ገዳዩ ግን በዛን ግዜ ከነሱ አይሂድም ከነበተሰብ ራቅ ያለ መንደር ይቀመጣል ከ ቀናት በሃላ ባይቶ አዲ ልክ እንደ ሀብተወልድ መላት የለመሰልቸት ቀን ከለሊት ከሃዘንተኞቹ አይለይም ።በመጨረሻ ከ መዋች ሲት ካለች ከገዳይ ወንድ አድርጎ ሰርግ ያርጋሉ ደም በዚ ለወደቤተሰብነት ይቀላቀል በዛ ይቆምል።
አሜን 🙏💚💛❤️🤝🇪🇷🙏
MHW MW : Des yilal tilik Eset nw. Gojjam degmo betam metfo nw malete 1sew ketegedele Erk beshimagle ale gin yetegedelebet wogen Eregna be Ashmur yizefnbetal demun emaymelis feri nw bemil ashmur be serg beteleyaye gibza lay ashmur yidergbetal testot kelela sew ga ketetala Mejemeria demkin melis bemil shenkot slmiadergut be asmur \ 1ken hedo bider melso gelo yimetal sinaded. Enam Zelaki Meftehew sitarku yeteferedebet ager leko yhedal habtun yizo endayfelalgu kassa keflo. Erbesmam kemochu wogen tilik dem emimelis wond kelel lij siwoled Demlash emil sim wotolet yadgal kezam dem yimlsal. Abet asazagn nw 😭😭😭
Ere besimam enie dramaw erasu terrer / horor nw yehonebign ayadres nw
Endie masmesel meslogn yewunet nw endie❓
አሜን አሜን አሜን ኤርትራዊያኖች ከልቤ ነው የምወዳችሁ 💕
አማራዉያንአይዞን፡ይህቀንያልፈን፡አንድከሆነ
የወገኖቼ ኢትዮጵያ እራያ የመታረቅ ባህላቸው በጣም ይመስጣል የተከበረ ባህል ነው በርቱበት ግፉበት ይሄ ባህል ለአጋራችን እንደ ቅርስ ነው የሚቆጠረው አባቶቻችን ኑርልን
እንዴት ደስ ይላል ምናለበት ይሄ ባህል በየአካባቢው ቢስፋፋ እና መገዳደል ቢቆም !!! መንግሥት በዚህ ዙሪያ ላይ ጠንክሮ መስራት አለበት !! የራያ ህዝብ ይሄ መልካም ሥራ መቀጠል አለበት በርቱ በጣም ደስ ይላል
ዘወልድ ለዘላለም ይኑር
ዐማራ ፍትህ የሚያገኝበት ቀን ነው የናፍቀኝ
ኢትዮጲያዊ መሆኔ የሚያስደስተኝ ይህን ሳይ ነው፡፡ኢትዮጲያ የእግዚአብሔር ሠላም ያልተለያት ብንገዳደል ያላላቅነው ብንዋሽ ብንሰርቅ ያልጠፋነው እንደዚህ ዓይነት ባህል ስላለን ነው፡፡ከመንግስት ህግ ይልቅ የእነዚህ አባቶች እርግማን ያስፈራል ምራቃታቸውም ይደርሳል እኔም ባደኩበት አካባቢ አፍርሳታ የሚባል ወንጀለኛን መርምሮ የመለየትና የማስታረቅ ባህል አለ ዛሬም ድረስ እያስታረቁ ደም እያደረቁ የሚኑሩ አባቶች አሉን እግዚአብሔር እነዚህን አባቶች አያሳጣን
ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደዚህ አይነት የባህል እርቅ ነው የሚያስፈልገው አሁን ግን ሰለጠንና ማን አለብኝነት ሆነና ወገኖታችን እንደ ቀልድ አለቁብን እግዜአብሔር ይመስገን ይህ ግዜ ተመልሶ መምጣቱ አይቀርም እኛ በእኛ ከተባበርን መቸም መሪ አልሰጠንም ይህ እንዲመለስልን አባቶቻችንና ታላቆቻችንን እናዳምጥ እንጸልይ ሁላችን በእምነታችን እንከባበርና እንፋቀር እንደ አባቶቻችን እንሁን ይህ ዘመን ያመጣብንን ወደጎን እናድርገው እላለሁ """ሠላም ለሀገራችንና ለህዝባችን ፈጣሪ ይስጥልን """"
እውነት ነው አማራ ላይ ሁኖ ነው እንጅ ሌላ ቤታ ቢሆን እስካሁን በኢኒስኮ የተመዘገበ ነበር
አረ ካሳው ከበደን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ሀገሬ እራያ ናፍቅሸኝ
Thank-you. Beautiful culture. I amhappythis culture hasn't died. Please keep up and continue this culture. God bless you.
አማራ ምርጥ ህዝብ
I LOVE THE CULTURE WE HAVE THE WAY OF LIFE FOR EVERY TRAIB OF ETHIOPIANS, I LOVE IT, NOW THIS IS WHAT WE NEED FOR ALL TRSIBS TO BE IN PEACE LIKE BEFORE GOD BLESS ETHIOPIA FOREVERMORE,
ራያየ አቤት ውበት በቃ ምን ልበል ትችላላችሁ ስትናፍቂኝ ራያየ
የሚያስፈልገው እንድህ በራሳችን ህግ ነው መመራት ያለብን ።💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
እጁግ በጣም ጥሩ ባህላችን ጥሩ ነው መቀጠል አለበት።💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ወደልቦናችን ይመልሰን
አይ እምየ ኢትዮጵያ
በኛ ትውልድ ለዛሽን አሳጣንሽ እናቴ ቅድስት አገሬ እትዮጵያ የ ባልልሽን ተውን
ተዋርድን ምን አገኝን😭
ዘወትር የሚናፍቀኝ ሰምቼ የማልጠግበው የወሎ ባህል
ትዝ አለኝ ሀገሬ ቄየው ጓሮው ባህሉ
በእውነት አባቶቻችን በጣም ደስ የሚል ባአል ነው!!!
ደስይልነበር የድሮው
ውይ አገሬ ሰላምሽን ይመልስልሽ
አማራዬ ፍቅር ተባረኩ አሁን ግን ያ የለም
በስማም ደስየሚል ባህልነውነበረ ግን አሁን የለም ማለትነው? እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
ale gin mulu bemulu altefam medebzez enjie
ወይኔ በእውነት በጣም ደስ ይላል እሺ እንደዝህ አይነቱን ነው ወያኔ አጥፍታው የኖረው።
ዘወልድ መዛርድ
እሄ ነገር በጣም አስፈላጊ ነው እንዲህ እንዲህ እያለ ነው አማራ ቅማንት እያሉ ዛሬ በሰፊው ሜዳ ሚያገዳድሉን
ጎሮቤቶቸ ሥታምሩ
እራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ቆቦ እራያየ የማር እንጎቻ የጊደር ወተት
እሸትና አጌዳው እራያ ባህሏ ሙሉ ነው አባቶቸ ወንድና እህቶቸ የሀገሬ ልጆች
ደስስ ሲሉሉሉ
ጌታ ምሕረቱን ይቅርታውን ይሥጣቸው
እኛ አማራች እኮ የዋሆች ነን ፍቅር ነን
ወይ እኛ የምንባላዉ ከእሰሰሳት አስተሳሰብ ወርደን ከነኝህ ዉስጥ ወጥተነዉ ወይ ትንሽነታችችንን😱😱😱😱😱💔
ይህ ነበር የኢትዮጵያ ባህላችን
ወይእኔ"ምንአይነት "ነገር"ይገርማል ያዛዝናል
Raya be chekane ena be keem kwatarenetachew new yemtawekut. They are known for being vicious and revange-seeking people. This traditional reconciliation is not known to the rest of us. Glad to see they have ways to get over their grudges.
እራያየ😘
መታደል ነው የወሎዎች ፍቀርና ስረአት ወደጎጃምና ጎንደርም ይተግበር
Gojjam eko ye erk sinserat ale gin andand geze erku aykeberem yemoch wogen yemotbetin siastawus bendet hedo yigelal wuym sw be ashmur ketenagerew silminaded demun yimelisal betam metfo nw demun saymelis eytebale ashmur silmineger
@@nanonano9940 hullum Amhara. Bahaluu ande naw
ጎንደርምኮ አለ የእርቅ ስነስርአት ማርዪ
@@nanonano9940 አለ ግን ጎጃምና ጎንደር ልጁን ከገደልሽበት በገባሽበት ገብቶ ብድሩን ይመልሳል ለማሳሰርም አይሞክርም
@@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ awo liknesh mar gin Ende Raya andgeze erk ketederege behula negeru bizega tiru neber Gojjam chigru sewuyew tarko kuch kale behula lela sew ga bitala ante mejemeria yetegedelbihin dem satmelis kene ga.sibal demu flto erkun afrso yigelal
aye mekera. berewechu yalebachew sikay. wuy.
ጥሩ፣ባህልነው፣የሁሉም፣ይህን፣ብንከተል፣ደምከባድነው፣የሞች፣የገዳይ፣ዘመድ፣በጣም፣ከባድነው
አታጃጅላቸዉ የምን ጥፋት ሰርተዉ ነወል እርቅንም ምትላቸዉ እራያዊይንም ይልሚብልልም ምድርንም ህዝብንም አለ ከሉላም መጥየም መርየት እያዛመድክም አትናገር እራያዊይንም የሚባል ህዝብንም ምድርንም አለ ይህንም ህዝብንም ስለራስዉንም ህዝብንም መብትንም ሰላምንም ታጥቆም ይከላከል ባስቸካይንም ትግርይም የሚባል ምድ ህዝብንም ሊላም ሀገርንም አለ ከራያም ምድርም ህዝብንም አታዛምደዉ ክዝብንም እራያንም እራስዉንም መብትዉንም እያስከበረም ሰላምዉንም የራስዉንም ህዝብንም ንብረትዉንም ለራስዉንም ህዝብንም ያድርግ በቅያም እራስዉንም ይቻል ህዝብንም እራያም ከሽግርዉንም ይዉጣ በራስዉንም ታጣቂንም መርየትዉንም ህዝብዉንም ይጠብው ብለናል እሽይ ቻዉ
ድፍት ያርጋቹህ እንደዚህ አይነት ድራማ ነው ወደ ውነት እየመጣ ያለው
በድራማ የሚቀርበው እኮ እውነት የሆነውን የታየውን ነው
@@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ እ
Beautful c
.
Here is where I grew up in raya kobbo bete
ere kebtochu lay yechanachihutin fitulachew please.
Wow
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር እድህ አይነት ሽማግሌ ይላክልን 😭😭😭
Wushetam raya tigray aydelem endye min agebah sle raya
🇻🇳🇻🇳🇻🇳 Adaw naw ye Tigray not Raya is wallo Amhara🤔🤔
😢😢😢😢😢👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
እኔ ሲጀመር አንድ ጥያቄ አለኝ ዜና አቅራቢው አንድ ሰው ዛሬ በሰው ሀገር ስንት እንደሚስራ ይታውቃል በአንድ አመት አንድ ሰው ሰንት እንደ ሚያመርት ገበሬ እራሱ የአንድ ሰው ነፍስ በአሁኑ ስአት መቶ ሀያ ሽብር ነው በጣም ቀላል ነው ዘወልድ የአንድ ሰውሂይወት ሰድስት መቶ ከሆነ ማንም ሰው ከሰው ጋር አይጣላም አባቶቸ የደም ሀብቱን አስተካክሉት
እራያ እራዩማ
very interesting cultural conflict resolution
በሥመአብ እውነት ነው እንዴ ? ፈጣሬ በቃ በለን ከርሥ በርሥ እልቂት. 😢
Besemabe dese syile yhe newo auone ymasefelegew