Hareyet ኀረየት - New! Ethiopian Movies 2015 - Full

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @hiyawkalnerri7814
    @hiyawkalnerri7814 9 ปีที่แล้ว +6

    As a mental health provider, I applaud everyone, I think you guys did a good job educating people on mental illness and treatment, def a huge step in the write direction. it was well done demonstrating both medication, talk therapy and holly water treatments and showing the progress on the actor. I also think they did a good job showing the other side of domestic violence in a relationship, even though we didn't see the physical or verbal abuse we usually hear about the writer did a good job showing controlling behavior in a relationship which is a type of domestic violence. overall well done, hope the stigma and distorted belief about mental illness will start to change.

  • @የትምተወለድመገናኛእደግ
    @የትምተወለድመገናኛእደግ 9 ปีที่แล้ว +5

    ዋው መሲዬ ቆንጆ አስመስለሽ ሳይሆን ሆነሽ ነው የምትሰሪው በመንፈሳዊ ህይወትሽም የምትሰጭው አገልግሎት በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር አምላክ ጥበብን ይጨምርልሽ እድሜንና ጤና ይስጥሽ

  • @kamilakaleb9885
    @kamilakaleb9885 9 ปีที่แล้ว +45

    በጣም የሚያምር ፊልም ነው! እንዴት ያሰደሰታል የሰውን ልጅ የሚያክል ፈጣሪ ያላቀውን ፍጡር ቀን ፊቷን አዙራበት ወደ ነበረበት ትክክለኛ የሕይወት መሰመር መልሶ ሰው ሆኖ እንደማየት ምን የሚያሰደሰት ነገር አለ ....መሲ ትችያለሸ ...መልካም ሰራ ነገ የራሰ ነው !!! መልካምነት አያሰከፍልም መልሶ ፈጣሪ ይከፍልካል ...ያምራል .....

  • @ያብስራሳሙኤል
    @ያብስራሳሙኤል 8 ปีที่แล้ว +38

    ዋው ስው ሁሉ ከኔ ከራሴ ጀምሮ ምን አለበት እንደ መሲ ደግ ቢሆን ደግነት ለራስ ነው በጠም አስተማሪ እና አዝናኝ ነው

  • @mulukwuait3338
    @mulukwuait3338 9 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ምናለበት ሁሉንም ሰው እንዳንቺ ብያስብ
    የ አእምሮ በሽቶኛች ቀርበን ማስተካከል እንደምንችል ያስተምራል ።so ደስ ሚል ነገር ነው ።
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @habtamtesfaye6024
    @habtamtesfaye6024 9 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይ በእግዚአብሔር በጣም የሚያስተምር ፊልም ነው! በጭንቀት ጨረስኩት ግን እኮ አለም እንደዚህ ናት ባላሰብነው ጐዳና ትወስደናለች!
    ኮሜንት ላይ እደዛ እየሆነላት ያላችሁ አላችሁ ግን እኮ በጭራሽ አይመሳሰሉም ነበር
    ደግሞም ሀብት ቤት ዋጋ የለውም
    አንዲት በጥሩ ስሜት ያሳለፍናት የደስታ ቀን ግን "የዘላለም የትዝታ ስንቅ ትሆናለች"
    thank u guys!

  • @helenabera7214
    @helenabera7214 9 ปีที่แล้ว +3

    This is the best Ethiopian movie I ever seen ...really somehow somewhere we all connected with the same story I can't stop crying

  • @Qagnew
    @Qagnew 7 ปีที่แล้ว +3

    One of the best Ethiopian Movies I have seen. Messi and Girum, thank you so much for your wonderful acting. I also like to thank the Director and everyone who has involved in this movie. Yilmedibachuh!

  • @mehretabgafre1854
    @mehretabgafre1854 9 ปีที่แล้ว +6

    i like the idea of this movie to treat mental ill patient.really nice to talk about our weakness and our problem,how to handled those patient .

  • @etsegismart9175
    @etsegismart9175 9 ปีที่แล้ว +12

    ፊልም ስለሆነ እንጂ ባሁን ሰአት እንደዚ አይነት። ሰው የለም!ሰዎች መልካም ስትሆንላቸው እንደሞኝ እና ጅላጅል ነው የሚቆጥሩት.መልካም መሆን ጠላት መግዛት ነው !መሲ ግን ሁሌም ውድድ ነው የማረግሽ ለኔ ልዬ ነሽ እድናቂሽ ነኝ!

  • @atsedenegash9374
    @atsedenegash9374 9 ปีที่แล้ว +3

    wow ,,, this film gave me a hope for love... love for humanity ... love for ethiopian... onencess... and tears of joy:)

  • @sintayurahel8245
    @sintayurahel8245 9 ปีที่แล้ว

    የምር የምር እንዴት ደስ የሚል film new ቃላቶች ያጥሩኛል ኮመንት ለመፃፍ ጥሩ እና ቅን ስው ሆኖ ሰውን እንደመርዳት ምን ያስደስታል ግን ባሁን ሰሀት እንዲ የሚያረግ ሰው የለው ያበደን ወደ ጤነኛ ለማምጣት ይቅርኛ ባበደው ላይ እንዲያብድ ነው የሚያረገው filmu በጣም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥና የሚያስተላልፍ ነው መሲ ሁሌም ቅን ሰው ነሽ የምር ካራክተርሽ ቡቻ አይመስለኝም ! wow filmu betam yimechil. nice

  • @abrahamdemlew9180
    @abrahamdemlew9180 9 ปีที่แล้ว +3

    A fantastic film! An amazing performance from Meseret Mebrate and a best story.Honestly,I like it!

  • @medanitlove8400
    @medanitlove8400 9 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውው ስለእውነት ምን ብዬ እደምገልጸው ቃላት አጥሮኛል ከሚባለው በላይ ጥሩና ምርጥ ስራ ነው እስቲ ከዚ ስራ ትምህርት እንውሰድ በእብድ መሳቅ ትተን መፍቴውን እፈልግ እግዚአብሔር ያግዘና ሁሌም እዲ አይነሰው አይኖርም ብለን አናስብ እራሳችን ስጀምረው ነው ሌላውም ማደርግው እኔ ብዙ ተምሬብታለሁ
    መሲ ማርርርርርርርርርርር ውድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 4 ปีที่แล้ว +11

    የመሲ አድናቂዎች የት ናችሁ ዋው ደስ ይላል ሀገሬ ኢትዮጲያ የደፈረሽ ይውደም ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ

  • @rabyasaid1764
    @rabyasaid1764 8 ปีที่แล้ว +2

    mesi yeithiopia adegna nesh filemun betam teru newu gen ehen metegeberewu ala belesh tasebialesh mesi betam newu yemewedesh belis selekuan tebaberugn lada !!!!!

  • @እምዬእናቴ
    @እምዬእናቴ 9 ปีที่แล้ว +14

    ኀረየት በጣም አሪፍ ፊልም ነው ።መሲ የምትሰሪያቸው ፊልሞች ወይም ድራማዎች መልካምነት እንዴት ለ ሰው ልጆች ማድረግ እንደምንችል በ ብዙ ድራማዎች ሽ ወይም ፊልሞችሽ እያስተማሩ ን ።በዚህ አጋጣሚ ሳላደንቅሽ አላልፍም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ።ሌላው ራስ ወዳድነት በ ተለይ ለሃገራችን ወንዶች የ ራሳቸውን ስሜት ብቻ ነው የሚያዳምጡት ከ ብዙ በ ጥቁቱ ራስ ወዳድ ሰው ፍቅር አያውቅም ።ምክንያቱም እራሱን ብቻ ስለሚወድ ያለ ደሞ በ ህየወት ወይም በ ፍቅር ውስጥ ትልቁ እንቅፍት ነው

    • @dargietumayabebe2603
      @dargietumayabebe2603 9 ปีที่แล้ว

      ወንድ ብቻ ሳይሆን ሴቶቹም ራስ ወዳድ ናቹህ ማለት ያልብሽ ግን ራስ ወዳድ ለሆነ ሰው ከዚህ ፊልም ትምህርት ይዉሰድ መልካም መስራት ለራስ ነው ወንድ ሴት ሳንል

    • @እምዬእናቴ
      @እምዬእናቴ 9 ปีที่แล้ว

      +Dargietumay Abebe ሴቶችም ይኖራሉ ግን ራስ ወዳድነት ጎልቶ የሚታየው በ ወንዶች ላይ ነው በ ብዛት።

    • @dargietumayabebe2603
      @dargietumayabebe2603 9 ปีที่แล้ว

      +Almina aldina ለምን ባንቺ ስሜት ብቻ ትወስጂዋለሽ?

    • @እምዬእናቴ
      @እምዬእናቴ 9 ปีที่แล้ว

      +Dargietumay Abebe እኔ በኔ ስሜት ብቻ አልወስደውም ያ ከሆነማ ኮመንቴ ልክ አይደለም

    • @garciabailey3498
      @garciabailey3498 9 ปีที่แล้ว

      Dargietumay Abebe Gaza man

  • @ውድዬገለታው
    @ውድዬገለታው 8 ปีที่แล้ว +11

    ምን ብዬ ኮመንት እንደምሰጥ ኣላቅም።
    መሲ ዋውውውው ብያሌው ላንቺ ቃላት ያጥሬኛል!!!

  • @Eyob797
    @Eyob797 9 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher libona ena mastewalen yisten. Betam des yemil film new. Eyaznana bizu yastemiral. Bene Mussie zemen yalehu new yemeslegn yezare zemen sew betam ras wedad ena gid yelesh new.

  • @badhasajilo9492
    @badhasajilo9492 9 ปีที่แล้ว +6

    WOWOW This film is absolutely perfect, it makes me sad and happy.
    Roman is also so incredible girl.
    Please, we want to see have other party,
    from where she met Habtish.
    I like this movie

  • @hanahana7005
    @hanahana7005 9 ปีที่แล้ว

    wuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu ፊልም ብሎ ዝም ነዉ እስካሁን ካየሁት ለየት ያለ ዋዉ መሰረት መብራቴ እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ መድሀኒአለም ሀይል ከለላ ይሁንሽ ፊልሙ በትክክል ተሰርቶአል

  • @alemais3691
    @alemais3691 9 ปีที่แล้ว +17

    ምን ብዬ comment እንደምሰጥ በቃ ግራ ገባኝ እጅግ በጣም ሲበዛ አዝናኝና አሳዛኝ አስተማሪ ነው መልካምነትን ከመሲ ፊልም እንማር በጣም እያስደሰተኝ ያየሁት ነው በጣም እናመሰግናለን።

  • @lidiyaworku4661
    @lidiyaworku4661 9 ปีที่แล้ว +1

    Woww mesi sewodeshi betam arif ena asetemar fillm new derasi berhane betam arif direset new

  • @alsabeatbirhan2498
    @alsabeatbirhan2498 9 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ነገር ለማድረግ የማንም ፋቃድ አያስፈልግም !!! ምርጥ አባባል

  • @youngzeharimo3441
    @youngzeharimo3441 9 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ሁሉም ነገረ ያልፋል ፍቅር ያሸንፋል k move bezu temeralehu thanks so nice job

  • @ሠኒጎደልያስእግዚያብሔርታ
    @ሠኒጎደልያስእግዚያብሔርታ 8 ปีที่แล้ว +5

    @Grum zenebe & mesi abet ye twena bkat asamnachehunal tebareku God bless you our bests.

    • @desitstar1022
      @desitstar1022 5 ปีที่แล้ว

      ሠኒ ጎደልያስ እግዚያብሔር ታላቅ ነው ፥፡ነው ደገሞ ፡ጥበብ ፋቅር ፤ሰራቹ ይባርክ፤፤፤

  • @habiibjames9218
    @habiibjames9218 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉ በህዎት ዘማኔ ኢንደዝ የሚጣፍጥ ፍልሚ አይቼሚ ሳሚቼሚ አለዉቅሚ Just Just vre irregular tanks
    ❤❤❤❤

  • @semhardaniel1090
    @semhardaniel1090 9 ปีที่แล้ว +30

    መሠረት መብራቴ እምትገርሚ ጣፋጭ ፍጥረት እኮነሽ 😍😘

    • @yedingillij8333
      @yedingillij8333 6 ปีที่แล้ว

      Enet new

    • @samirammm4145
      @samirammm4145 5 ปีที่แล้ว

      መሲ የኔ ቆጆ ስወድሽ እዳች አስተዋይ ያብዛልን ሁሉም እዳች ቢሆን ምን ነበር ሠላምሽን ያብዛልን የኔ ልዬ

    • @samirammm4145
      @samirammm4145 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል አስተማሪነው ቆጆ አችን የወለደች እናት የተመርቅች ናት ማትኮሪ በሙያሽ የምትተማመኒ ልዬ ሴት ነሽ

  • @sifaniwallagga9398
    @sifaniwallagga9398 7 ปีที่แล้ว +1

    Wooooow mesiye yene konjoooo betami arfi new egzaberi yetebkishe melkami negeri madirgi betami yasi destali 😍😍😍😍😍

  • @መቅደስወለተእየሱስየሚያስ
    @መቅደስወለተእየሱስየሚያስ 9 ปีที่แล้ว +12

    ዋውው በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው መሲ ቆንጆ የምትሰሪው ፊልም እና ድራማወች በጣም አዝናኝ አስተማሪ ነው እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @HabeshawitHabeshaGmailCom
    @HabeshawitHabeshaGmailCom 9 ปีที่แล้ว

    እየሳኩም እያለቀስኩም ነው ያየሁት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ልክ እንደዚህ ጎዳና ላይ ወድቀው አስታማሚ ያጡ ወገኖች ስንቶች ናቸው ግን ማንም የኔ ብሎ አያደርገውም በተለይ የአይምሮ ሁሙማን ማንስ ነው ቀርቦ የሚያናግርው መሲየ ሁሌም የምሰሪያቸው ስራዎች በጎ ነገር አዘል ናቸው ስለ ጥሩ ስነምግባርሽ እናመሰግናለን እወድሻለሁ

  • @adonahaile5777
    @adonahaile5777 8 ปีที่แล้ว +8

    መሲ ቆንጆ God bless you Nice movie

  • @wubalemlegessmerym5042
    @wubalemlegessmerym5042 9 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነግር አወ/ር ይመስገን መስዬ በጣም በጣም ነው ያስደሰትሽኝ እንደወቺ አይነት ሰው አይገኝም ጌታ እድሜሽን ያረወዝመው ከክፉ ሁሉ የጠብቅሽ ደስ ሲል

  • @tigestshemlash4162
    @tigestshemlash4162 9 ปีที่แล้ว +11

    ለሰው መልካም እየሰሩ እራስን እንደማስደሰት ምን ነገር አለ ።እናመሰግናለን

  • @loveconcursall5
    @loveconcursall5 9 ปีที่แล้ว +1

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🇪🇹well done great movie to bring awareness for mental health especially in the habesha culture where there is a lot of confusion and fear due to ignorance......thank you

  • @adinaa5999
    @adinaa5999 8 ปีที่แล้ว +4

    መሲየ ዋው አንችያለሽበት ሁሉ ያምራል ግን ትንሽ አለባበስሽን አስተካክይ ማራ ፊልሙም በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት

  • @mulumenaye9432
    @mulumenaye9432 9 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቁንጆ ፊልም ነው ይገርማል እንዲህ እይነት አክተር እና እክተርስ ባሉበት ሀገር ላይ ሲጫባረቁብን ከረሙ ቁንጆ ከሚስትሬ ነው ጥሩ ሳውንድ ትራክ ቁንጆ ካሜራ ሁሉም አሪፍ ነው it's called a movie excellent

  • @እውነትእምነትሰላምፍቅር
    @እውነትእምነትሰላምፍቅር 9 ปีที่แล้ว +3

    omg men ምን እደምል አላውቅም እጅግ በጣም አስተማሪ ነው

  • @mebrataguta880
    @mebrataguta880 9 ปีที่แล้ว

    wow በስምአብ እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም እጅግ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው መሲዬ የኔ ማር አንቺ ጥሩ ሰው ስለሆንሽ የምሠሪው ገፀባእሪ ሁሉ በጣም ይዋጣልሻል ስራዎችሽን ሁሉንም አንቺንም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @zineteshetuarga2595
    @zineteshetuarga2595 9 ปีที่แล้ว +4

    አርቲሥት መሠረት መብራቴ ይመችሽ መልካምነት ለሁሉም ቢሠጠው ሀገራችን ባደገች ነበር ግን አላህ ለሁላችንም ደግነት አድሎና ግን ------------------

  • @moonLight-ks9di
    @moonLight-ks9di 8 ปีที่แล้ว

    Girum Zenebe Meseret Mebrate fitsum dinq sira newe. This is one of the best Ethiopian movie I have seen so far. Well done.

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 9 ปีที่แล้ว +12

    ይገርማል ግሩም ዘነበ ድንቅ የጥበብ ሰው በቲያትር አለም ድንቅ ስራ አለህ ሁሌም በፊልሙ አለም ላይህ አመኝ ነበር ድንቅ የጥበብ ሰው! ይገርማል ዝና አንዳንዴ በእድል ነው እንጂ በዚ ዘመን በጥበብ ስራ እሚስተካከልህ የለም ቲያትሮችህን ያየ ስላንተ ይመሰክራል! በተረፈ አስተማሪ ነው! በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው የለም አንበል ካልንም እኔ ጥሩ አይደለሁም ማለት ነው ምክንያቱም ከዚ ዘመን ሰዎች መሀል እኔ! እኛ !እነሱ ! እምንባለው ሁላችንም ነን! ምክንያቱም እነሱ እሚባል ትውልድ እኛ እሚባለው ትውልድ እኔ ከሚለው ይጀምራል !

  • @aderawbekiru6716
    @aderawbekiru6716 9 ปีที่แล้ว

    yamral,mesi gin betam wofreshal,asibibet ,jm bate azoriri kefilimu betechemari ok, good job, tnx guys

  • @ሃያትጌታየ
    @ሃያትጌታየ 9 ปีที่แล้ว +7

    ምን አለ እድህ ያለ ሰው ቢኖር በጣም ደስ ይላል

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 9 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ይላል ራሥ ወዳድ ሠው እራሡን ብቻ ነው የሚያዳምጠው ከዚህ ብዙ ነገር መማር ይቻላል ሁሉም ሠው አንድ አይደለም እንደ መሢ ገፀ ባህሬ ያለው ይኖራል የራሡን ትቶ ለሠው የሚጨነቅ ሁላችንም እንማር ፡፡

  • @endod8708
    @endod8708 9 ปีที่แล้ว +8

    ሁሉም ዲያስፖራ ፖለቲካ መፈልፈሉን ትቶ እንደሷ ቢሆኑ የት በደረስን ☺

    • @MrLamrof
      @MrLamrof 9 ปีที่แล้ว

      +hamud al habeshi እህ እንዴት ያለ ነገር ነው። ምትርኢት ወዲህ ኪነ ሥልጣን ወዲያ። እስኪ ሁለቱን ምን ኣገናኛው?

    • @زينبمحمد-ت1ش8م
      @زينبمحمد-ت1ش8م 5 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እውጨያልስውነውህዝቡንእሚፋጀው

    • @abdulla6866
      @abdulla6866 4 ปีที่แล้ว

      👌😂😂😂😂

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ምርጥ ኮመንት

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 9 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደስ የሚል መሲ በጣም ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምል ሰላች ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁበት የወደቀ የተጣለ እብድ የተባለን ሰው ከትቢያ አነሳሽው፡፡

  • @hamiytekleylij151
    @hamiytekleylij151 9 ปีที่แล้ว +9

    comment እዩት እዩት ያሠኛል ቁጭ ብዬ ማደሬ ነው በዚ ፊልም የነገውን ሥራ ማዳም ተይው ባለችኝ

    • @خديجةابراهيم-م2ط
      @خديجةابراهيم-م2ط 9 ปีที่แล้ว +2

      እነማዳምተይው

    • @doosanrakgol2822
      @doosanrakgol2822 7 ปีที่แล้ว

      ዋው ይሻላል ራሰ ታምኖ ይታመንልኛል ብሎ ከመጠበቅ ሳይሻል አይቀርም

  • @eyerushone3215
    @eyerushone3215 9 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል ግን ይህን ያህል መሰዋስትነት የሚከፍል የለም ባሁኑ ስአት ለወንድም እንኳን እሚከፈል አይመስለኝም ሁላችሁንም አከብራችሁ አለሁ ቀጥሊበት

  • @ኤማንዳኤማንዳ-ደ6ደ
    @ኤማንዳኤማንዳ-ደ6ደ 8 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ ነው አይገልጸውም ይንሰውል መሲ ምርጥ የእትዮጽያ ቆንጆ
    ግን ይሕን በተግባር የሚሰራው ይኖር ይሆን?

  • @ሜሪሓጎስ-ቀ6ፐ
    @ሜሪሓጎስ-ቀ6ፐ 9 ปีที่แล้ว +1

    i am eirteran but i love eithiopian film to much !! again this wenderful film i like so muchhhhhhh

  • @dargietumayabebe2603
    @dargietumayabebe2603 9 ปีที่แล้ว +16

    ባሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት ሰው የለም ግን ፊልም ስለሆነ ተቀብየዋለሁ

    • @buzauaelove776
      @buzauaelove776 9 ปีที่แล้ว

      ሰው እንዲማርበት ነው እንደፊልም እንደሚሰራውማ በፕርሰት እንኳ ሰው የለም

    • @bety7593
      @bety7593 9 ปีที่แล้ว +4

      +buza U,A,E Love
      ሰው መጀመሪያ ከራሱ ነው
      ጥሩነት የሚጀምረው፤ የለም ብለን ከደመደምን አይኖርም ግን እያንዳንዱ ሰው ምን ሰራ ሳይሆን እኔ ምን ሰራሁ ነው ማለት ያለበት
      እንደዚያ ሲሆን አይደለም አንድ ወይም ሁለት ሰው አለምን ራስዎን እንቀይራታለን፡፡

    • @mecechcell6896
      @mecechcell6896 9 ปีที่แล้ว

      +buza U,A,E Love አሉ የለም ብለን መደምደም አንችልም ለምሳሎ ሰለሞን ቦጋለን ብንወስድ እራሱዋ መሲ በውነታውም በጣም።ጥሩሰዎች ናቸው ሌሎችም ይኖራሉ

    • @dargietumayabebe2603
      @dargietumayabebe2603 9 ปีที่แล้ว +1

      +Bety የማርያም ልጅ። ቤቲ !እውነታው ለመናገር ከሆነ እንደዚህ አይነት ይኖራል ብለሽ ካሰብሽ ጥሩ ነው በተስፋ ለመኖር ይጠቅምሻል

    • @dargietumayabebe2603
      @dargietumayabebe2603 9 ปีที่แล้ว +1

      +Mecech Cell አደለም ያበደን መመለስ ይቅርና ጤኔኛውን ለማሳበድ የሚለፋ ቤቱ ይቁጠረው ታድያ በዚህ ሁኔታ እንደዚህ አነት ሰው ይኖራል ማለት ህልም ነው

  • @ጠሩመሆንለራስነውእኔአንተ
    @ጠሩመሆንለራስነውእኔአንተ 9 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ያምራል እና በዚአጋጣሚ ሳላደንቅሽ አላልፍም ምክንኛቱም አንቺ ምስራቸዉ ስራ በጣም ያምራሉ ጥሩ አስተሳስብ ስላልሽ እናመስግናለን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውከሁሉ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውከሁሉ 8 ปีที่แล้ว +4

    መልካምነት ለራስ ነው በጣም ደስ የሚል መሲ እብደት በጣም ያምርብሻል

  • @meobisaramuhamednetetiopia680
    @meobisaramuhamednetetiopia680 9 ปีที่แล้ว

    ዋው ምን ብየ ኮመንት እንደምሰጥ አላውቅም እጅግ በጣም ጥሩ ትምርት ሠጭ ፊልም ነው መሢ የኔ ቆንጆወወወ ባሁኑ ሰአት እንዳንች ያለሠው አለ ቢባል አላምንም ሰው ማለት እንዳንች ነው ጌታም የሚወደው እንዳንች ያለውን ሰው ነው በውነት ውስጤን አስደሰትሽው ውድድ ነው የማረግሽ በርችልኝ ካንች ቡዙ እጠብቃለሁ!!!

  • @sakinaaliye5559
    @sakinaaliye5559 8 ปีที่แล้ว +3

    uuuuufffffffff. bexami asitemar newu romaniye uuuummmmaaaa

  • @biruktiwzmeni7613
    @biruktiwzmeni7613 9 ปีที่แล้ว

    wow betam desss yemile aznagina astmari film new bertulen mesiye yeni mal sewedeshi eko men albet lilochi sewchi kanchi melkamneten bimaru egzabher yebarkeshi hulme bihon yemseriachiwe serawechi astmarina asdesachi nachiwe berchi bezihu keteyebte yeni konjo♥♥♥♥♥

  • @zinashgeza4965
    @zinashgeza4965 8 ปีที่แล้ว +11

    ምን። አቤቴ ልሆን ነው ኢትዩ ስገባ ዩቱብ ይናፈቀኛል እኮ

    • @hayathayat5770
      @hayathayat5770 5 ปีที่แล้ว

      አሳቅሽኝ እኔ ይናፍቀኛል

  • @nebeiytaddzm802
    @nebeiytaddzm802 8 ปีที่แล้ว +1

    ምንብየ ኮመንት እንደምስጥበጣም ግራገባኝ በእውነት መሲየ እግዚአብሔር ይባረክሽ በጣም ልዩስውነሽ እኔንነገረሽ ተግባረ አውይው ካንችሁሉምስው ይማርእኔጃ መናገረ አቃተኝ ከልብ እናመስግናለን! !!!!!

  • @የወሎልጅነኝያውምየውርጌ
    @የወሎልጅነኝያውምየውርጌ 8 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም የሚያምር ፊልም ነው ደጋግሜ ባየው ባየው የማይሰለች ፊልም ነው መሲ ጥሩነት ለእራስ ነው በርች

  • @soliyanasolomon4753
    @soliyanasolomon4753 9 ปีที่แล้ว

    wow ኦ አምላኬ በጣም በጣም ከምለው በላይ አሪፍና አሪፍ ፊልም! ኢትዮ ውስጥ መልካምነትን የሚያስተምር ፊልም መልካም ሰውም የለም እስከማለት ደርሼ ነበር ግን እንዲህም አለ ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ በህይወቴ የሚያስደስተኝን ነገር ነው ሮማን የተጫወትሽው

  • @meresultan1237
    @meresultan1237 9 ปีที่แล้ว

    መሲ ቆንጆ .ግሩሜ በጣም ያምራል።እንደዚህ አይነት ሰው ከተገኘ ድንቅ ነው።ግሩሜ በሌላ ፊልሞች ብትተውን እንዴት ደስ ይላል።።።።።

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 9 ปีที่แล้ว

    በኢትዮጵያ ፊልም እንደዚህ ደስ ብሎኝ አያውቅም ግሩም ዘነበ እንደ ስሙ ግሩም ነው ግሩምየ ከክፍ ነገር ይሰውርህ እንዴት ስትተውን ሰውን እንዴምታሳምን ማንበነገረህ ብዙ ትምህርት ይውሰዱ ካንተ አርቲስት ነን ባዬች አደንቅሀለሁ

  • @ዜድየአያልልጅ
    @ዜድየአያልልጅ 9 ปีที่แล้ว

    ምን ማለት እንዳለብኝ በውል ባላውቅም ግን በጣም.... በጣም .... ሀሪፍና አሥተማሪ ፊልም ነው በርቱ

  • @etnshmngstuataneshimengstu9091
    @etnshmngstuataneshimengstu9091 8 ปีที่แล้ว +1

    wawwwwwwww endezi' ...lesewu' liji' bezini' gizey' ..endiy' yemiyasibi...sewu' ale' biyeyi...lemasebi' t inishi......yikebidali....film' silehoney....enimaribetaleni....wawww....lehulachinimi....timiriti' nawu......baybezami.....lemanigawumi' sewu' enasibi.....waww
    ...ketilubeti❤❤❤❤

  • @eeeedddd8026
    @eeeedddd8026 9 ปีที่แล้ว

    በጣም.ያምራል.እግዚያብሔር ይባርክሽ መሲ.. ...ፊልሞችሽ.ያስተምራሉ.በጣም.ጥሩነው

  • @teebaaltyooba5866
    @teebaaltyooba5866 9 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም የሚያምር ፊልም ነው መሲ በጣም ነው የምወድሽ ምን አለ ሠወች ሁሉ እንዳንች ደግ ቢሆኑ ፈጣሪ ይጠብቅሽ መስየ

  • @danielchufamo3196
    @danielchufamo3196 8 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww Dasisyilali Masiye Ka Anchii fiqir enaa matasabin mararat tamirelew La hulachinim endezi ye mirara Libee yisten Baxam Asitamar yehon film new Hulachunim Tabarakuu

  • @abitihabtamu5050
    @abitihabtamu5050 9 ปีที่แล้ว

    ለብዙ ቀን ለማየት እያልኩኝ አልፈዋለው እስከዛሬ ባለማዬቴ እዴት እደተናደድኩኝ ዋውውውውውውውውውውው የልብ የሆነ ፊልም ነው እናመሰግናለንንንንን

    • @tsiguealamayou627
      @tsiguealamayou627 9 ปีที่แล้ว

      enam bezu geze alfew nber men bye ywsten adnkot mglies edlibeg alwkem btam New ymwdcehu mesy&habtes tnx

  • @ecaptures1
    @ecaptures1 9 ปีที่แล้ว

    what a movie, thanks a lot, it is very educational to our community .....and thank you DireTUbe .

  • @እምነትተስፋፍቅር-ጘ2የ
    @እምነትተስፋፍቅር-ጘ2የ 9 ปีที่แล้ว +1

    ምን ብዬ ልጀመር በጣም በጣም አሪፍ አስደሳች አስተማሪ የሆነ ፊልም እውነት መልካምነት እንዴት ያስደስታል
    እሄ መልካምነት በፊልም ብቻ ባይሆን ህመም ችገር ስደት ባልነበር

  • @zalelembelelem5871
    @zalelembelelem5871 9 ปีที่แล้ว

    This is whats meant by humanity. A great lesson for those who are selfish.

  • @እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
    @እናቴህይወቴልመጣልሽነውA 9 ปีที่แล้ว

    wow betam des yemil film new ብዙ ነገሮችን አሣይቶኛል ለኔ best of the best movies new Thanks

  • @DavidMe9535
    @DavidMe9535 9 ปีที่แล้ว

    I like it, ጥሩ ብሰራ ለራሴ አገኘዎለው "ብዙ መከራ የተቀበለ ብዙ ትምርት ያገኛል" የስጋ እና የመንፈስ መጽሐፍ (2) ቅዱስ

  • @gsagsa1726
    @gsagsa1726 9 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ቃላቶች ያጥሮናል በጣም ምርጥፈልም ነው ሁላችንም እንደዚህ አይነት ልቡ ይስጠኝ መስኤ በጣም ነው የምወድሽ

  • @mihretabghebreamlak8494
    @mihretabghebreamlak8494 9 ปีที่แล้ว

    Ebakachu endezi aynet sew nhun malet new aw betam harf film new beteleye meseret(romi) mesmit yeseraksh so please continue okyyyy

  • @saadamohamad1528
    @saadamohamad1528 9 ปีที่แล้ว

    መሲ በጣም አሪፍ ነው በጣም ደስይላል ሁሉም ሰው እደዚህ ቢያደርግ ሰወች ይድኑነበር አዳድ ሰወች እራስወዳድ አሉ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ2ቀ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ2ቀ 9 ปีที่แล้ว

    በእውነት እኔ የምለው ነው ያጠረኝ
    በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት
    መልካምነትን ቅንነትን እራሥን ቀይሮ ለሌላው በማሠብ እጅግ ትልቅ ምሥጋና ነው

  • @በለጠጉታ
    @በለጠጉታ 9 ปีที่แล้ว

    wooooooowwww really.unet mastemar endi new.chigiregnan bememsel endet merdat endemichal......chigiru tenegnahu new chigir yalebet.metakem yalebin egna tenegnoch nen yeminilen nen iji.mesi ....

  • @meskeremtekalgn4449
    @meskeremtekalgn4449 9 ปีที่แล้ว +1

    Wawu! Betam arif new gn ye ewunet endeziyh yemiyaderg yelem mesiy wawu des sty

  • @asyaasyaazmi5301
    @asyaasyaazmi5301 9 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው ያምያምረው ምን ብየ ልግለፂልሺ መሲ በጣም አርፍ ፊልሚ ነው ይመቻችሁ ፍቅር ያሸንፍል መጨረሻላይ በጣም ያምራል

  • @umdla4700
    @umdla4700 9 ปีที่แล้ว

    uuuuuuu.are.uuuuuu..ምን ማለት እንዳለብኝ ባላቅም ግን አንድ ነገር ብቻ !የኢትዮጵያ ፊልም በሚገርም ሁኔታ እያደገ ነው..እስካሁን ከኢትዮጵያዊነት ያፈነገጠ ደባሪ ፊልም አላየሁም በርቱ አሪፍ ድርስት በምርጥ ተዋናዮች የተከሸነ amazing film.. ..ኀርየት♥♥

  • @egsgbdhndz8454
    @egsgbdhndz8454 9 ปีที่แล้ว

    omg Betam meglets kemechelew belay beka I don't no gn Betam yemamer ena yemasazen endihum tigest hulun endemasgegn yasredal mesi yene konjo Betam thanks ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @leenafikadu6275
    @leenafikadu6275 9 ปีที่แล้ว

    woooow betam arif move new mesi and habtish wooow egzihbher tarik yikayiral

  • @genetmulugeta6224
    @genetmulugeta6224 9 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ እና አሥተማሪ ነው በጣም ነው ደሥ ብሎኝ ያየሁት እናመሠግናለን

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ጠ7ኈ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ጠ7ኈ 9 ปีที่แล้ว +1

    Betam ariffff new Mesye demo hulum yamrbsahal endezi yahl meswat ymiyaderg sew enqan yelem gn betam arifffff new

  • @hirutdamtew8539
    @hirutdamtew8539 9 ปีที่แล้ว

    Oh betam yemiyasdeset film new Girum and meseret betam liyu chelota new thanks

  • @pksaramsefnelove7742
    @pksaramsefnelove7742 9 ปีที่แล้ว

    ምመሲ ይኔቁንጁ የምትሰሪው ስራ ጠቅላላ በጣም ትምርት ሰጪነው እግዜአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ እሺ ማር

  • @ageralena4309
    @ageralena4309 9 ปีที่แล้ว

    waw des yemil betam des yemiyaseg newu . egziabhir yibarkachihu. mesi konjooo....

  • @emainleseim7362
    @emainleseim7362 9 ปีที่แล้ว

    መሲ ምንግዜም ለሰው ልጅ ቅን አስተሳሰብሽን ጥሩ አድራጎትሽ ደስ ይለኛ ረጅም እድሜና ሰላም እመኝልሻለሁ

  • @hannaslieshl2504
    @hannaslieshl2504 9 ปีที่แล้ว

    በጣም ስጠብቀው ነበር: ደስ ያላል ከጠበኩት በላይ: ነው ከምንም በላይ ስው መራዳት ያቀዴማል .....

  • @betgstmekuryaw7335
    @betgstmekuryaw7335 9 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሥ የሜል አስተማሬ ፌልም
    ይገርማ በዚህ ዘመን ግን እንካን ያበደን ሊያድኑ ጤነኛውንም እያሳበዱ ነው እ/ር ይባርክሺ መሲ

  • @ፍቅርየማሪያምልጅ
    @ፍቅርየማሪያምልጅ 9 ปีที่แล้ว +1

    Betam des yilal waw mesi Betam enewadishalen hulachihum arif new waw

  • @yordanosgebremedhn926
    @yordanosgebremedhn926 9 ปีที่แล้ว

    ጽቡቅ ትምርህርቲ ዘለዎ።ሓበሻዊ በህሊ።ጽብቅቲ ፊልም ። ጽቡቅ ደርሰት። ቀጽልዎ።

  • @asteraweke7109
    @asteraweke7109 9 ปีที่แล้ว

    Kal yelegnm wooooow bsha mesi betam adnakish negn gstebahriwan bearifu teshawteshal so I like its

  • @fatumamengesha5925
    @fatumamengesha5925 9 ปีที่แล้ว

    በጣምደስየሚልድራማነው ሁሉምሰውእዳችቢሆንምንአለበት መልካምስራሽን በፊልምና በድራማብቻሳይሆን በኡነተኛምገድምአድርጊው እደፀባይሽእደመልክሽያማረ ተግባሮችሽም ዘለቄታያላቸውይሁኑልሽ በዚሁቀጥይበት አችናዶክተርሽጡሩናችሁ በጣምእንወዳቸሃለንመሲበተለይ የእብድቦታሽላይበጣምይመቻል በጣም እወድሻለሁ።

  • @itshakwo6929
    @itshakwo6929 9 ปีที่แล้ว

    betam new myamir
    .. יש בי אהבה היא תנצח.. הלוואי שנזכה לעשות משהו טוב לאחר.. בשביל לגרום שמחה בלב...

  • @የእኔእናትልዩናት
    @የእኔእናትልዩናት 9 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ግርም የሚለኝ መሲ ጥሩ ሁና ነው የምሰራው
    ለማንኛውም ምርጥ ፊልም ነበር

  • @meseyelove3200
    @meseyelove3200 9 ปีที่แล้ว

    ቃላት ያጥረኛል መሲዬ የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ሁላችሁም አሪፎች ናችሁ እናመሰግናለን

  • @abiykuza4041
    @abiykuza4041 9 ปีที่แล้ว

    Awesome movie. I think this movie can improve many people's attitudes about hallucination and delusion or mental illness.