Ethiopia: "መንገድ ሚዘጋ ወጣት ያለው ኦሮሚያ ውስጥ ብቻ ነው!" | Interview With Journalist YayeSew Shimelis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 909

  • @berehanbehonegn136
    @berehanbehonegn136 5 ปีที่แล้ว +48

    ያየሰው ተባረክ የኔ ወንድም:: በአማራና በትግሬ መካከል ስለነበረው ታሪካዊ ትስስርና ወደፊት መኖር ስለሚገባው ህብረት እጂግ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ አካፍለኽናል:: በኔ ልብ ውስጥ ያለውን እምነት ነው የገለፅከው:: ምኞቴ ይህን ሀሳብ ከትግራይ የፓለቲካ ልሂቃኖች ጋር እየተመካከርክ ወደ ጥሩ መስመር ታመጣዋለህ የሚል ነው:: በመካከላቸው ያለው ጊዚያዊ ችግር ለኔ እንደሚታየኝ ወልቃይትና እራያ ነው በነዚህ ሁለት ግዛቶች ሁለቱም በእኩል በማስተዳደር (copartner) ሆነው ህዝቡ በማንነቱ ዘና ብሎ እንዲኖር በተመሳሳይ ሁኔታ ደግሞ ወንድማማችነቱን እንዲያጠናክር ሆኖ የአብሮነት መንፈስ በዚህ ቦታ ከፍ ብሎ እንዲታይ ከተደረገ ችግሩ ተፈታ ማለት ይመስለኛል:: በ27 አመቱ የተደረገውን በደል የምር ተነጋግረው አማራን እንደጠላት እንዲታይ የተደረገው ፍፅም ስህተት መሆኑ ታውቆ የእውነት በሆነ የይቅርታ መንፈስ ችግሩ መፍትሄ ማግኘት ይችላል ብየ አምናለሁ::
    ለዘላቂ ወንድማማችነት ሲባል መሸነፍ ወደ ሰላም ይወስደናል:: እኔ የበላይ ካልሆንኩ እኔ ካላሸነፍኩ እኔ ካልጠቀለልኩ እኔ ካልመራሁ የሚል አስተሳስብ ምንጊዜም ሰላምን ያመጣ ዘንድ አይቻለውም:: የተንኮል አካሄድ ይቁም:: ለልጆቻችን ሰላምና ወንድማማችነትን እናውርስ::

  • @ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ
    @ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ 5 ปีที่แล้ว +222

    ልጁ 10 ጋዜጠኞች እየተቀባበሉ ቢጠይቁትም የሚበግረው አይደለም በራሱ ይተማመናል።

    • @ወድስኒድንግልወልድየበልኒ
      @ወድስኒድንግልወልድየበልኒ 5 ปีที่แล้ว +2

      በጣምምምም

    • @Seb15
      @Seb15 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ገወዝ ነው እስካሁን እንዲህ ዓይነት ጋዜጠኛ ኣላየሁም ነበር ማለቴ ለተጠያቂው ነኝ ።ህጻናት ስብስቦ በረከት ስሙአን በመታስሩ ምን ተሰማክ የሚል ትንሽ ማስተዋል ያጣ በቀር ። ሁሉም ሰው እንደዚህ መሆን ነበረበት ሓገሪትዋ ሰላም እንድትሆን

    • @allamebrahtu8695
      @allamebrahtu8695 5 ปีที่แล้ว

      Really u r correct

    • @melakugebremedhen8856
      @melakugebremedhen8856 4 ปีที่แล้ว

      እንደዚህ ኣይነት ልጅ ቀና እና በሳል በሃገራቱ 10 ሰዎች ቢኖሩ ኑሮ ሃገራቱ አሁን ያለችበት ወቅታዊ ሁኔታ ባልሆነች ነበር።ያየ በርታ ከ ጎንህ ን አንበሳዉ💪💪💪

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል አድናቂው ነኝ

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 4 ปีที่แล้ว +33

    ወንድሜዋ ምንም የምለው የለኝም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅ እውቀትን በሠፊው የተሠጠህ ብርቅየ አዕምሮ ያለህ ወጣት ነህ ሽ አመት ኑር በደስታ!!!

  • @Yenehun45
    @Yenehun45 5 ปีที่แล้ว +145

    እጅግ ሲበዛ አስተዋይ ሰው ነው የቃል አቀማመጡ ጋዜጠኛውም ጎበዝና የተረጋጋ ነው

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 5 ปีที่แล้ว +115

    ጆሮ ያለው ይስማ ይህ ልጅ እውነቱን እየነገረን ነው!!!

    • @sosenazewdie5326
      @sosenazewdie5326 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እንደ አማራ ወደ 90% በሚለው እስማማለሁ

  • @neftalemmehretab1904
    @neftalemmehretab1904 5 ปีที่แล้ว +44

    ኣንተልጅ ያየሰው ቀጥልበት በርታ እኔ ሳውበው በጣም ትልቅ ፍጻሜ ነው ያለህ።

  • @alemtshayhayle6959
    @alemtshayhayle6959 5 ปีที่แล้ว +14

    ምርጥ አመለካከት እንዳንተ አይነት 10ቢኖራት ኢትዮጵያ ዛሬ እንዲህ ባልሆነች ጀግና ነህ በርታ

  • @tewodroskedanu7715
    @tewodroskedanu7715 5 ปีที่แล้ว +51

    ይህ ጋዜጠኛ አያደለም አንበሳ ነው

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re 5 ปีที่แล้ว +15

    That's what professional journalism all about yayesew keep it brother you are real journalist professionalism will cost you A lot at the end of the day you will be on Top God bless your heart yaye

  • @bangladeshbangladesh6772
    @bangladeshbangladesh6772 5 ปีที่แล้ว +36

    አማራና ትግሬ አንድ ነን ልዩነት የለንም ይልቁንስ ለፓለቲካ ትርፍ ባይጫወቱብን ጥሩ ነው እኔ አማራ ነኝ የትግራይ ህዝቦች እምወዳቸው እማከብራችው ቤተሰቦቸ ናቸው

    • @anadody6549
      @anadody6549 4 ปีที่แล้ว

      Be tkikil👍👍👍👍❤❤❤💛💛💛💛

    • @Seb15
      @Seb15 4 ปีที่แล้ว +2

      የኔ እህት ከናንተ በላይ ኣኛ እንወዳቹ ነበር ነገር ግን በናንተ ቦታ ተቀጥቅጦ መከራው ኣበላቹት የማይረሳ ጠባሳ ኣደረጋቹ ። እስካሁን ወደትግራይ የሚሄድ ነገር በናንተ ቦታ ዝግ ነው በናንተ ። ለምትወዶው እደዚህ ይደረጋል እንዴ? እስካሁን ጡሩ ሰው ያየሁት ያየሰው ነው ።በሚድያ ወጥቶ ከሚናገሩ የሚድያ ሰዎች ማለቴ ነው ዝምብየ ሳስበው ይገርመኛል ። ተገርፈናል ተሸንጥረናል እየሉ ይዋሻሉ ቢገረፉስ የትግራይ ህዝብ ነው እንዴ የገረፋቸው? ምንያቃል በሌላ ክልል የማደረግ ነገር በዛበናንተ ክልል ያለ ሰው ትግራይ የሚደረግ ነገር ያቃሉ እንዴ ?ለምን ይዋሻል ትግራይ ህዝብ ከማኒም ህብረተሰብ ችግር የለውም የሀ ማወቅ ኣለባቹ። ይቅርታ ቂር እንዳይልሽ , ኢትዮጵያ ምትባል ሃገር ለሁላችን ኣንድ ናት ። ሰው በሰውነቱ መከበር ኣለበት በሁሉም ኣከባቢ ኣለበለዝያ በሰው ላይ መጫን ኣይሰራም በዚህ ዘመን መከባበር መከባበር ኣስፈላጊ ነው።🙏

    • @HA-ln5od
      @HA-ln5od 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ትግራወይቲ ነኝ እያለያዩን ያሉት ኣማራና ትግራይን ግን ኣቶ ኣብዪ ናቸው መጀመርያ ስራቸው የጀመሩት በእነዚህ ወንድማማቾች ህዝብ ነው ወገኔ ንቃ

    • @yanetkidane2186
      @yanetkidane2186 4 ปีที่แล้ว

      @@Seb15 ato wondesen kebede betam tiru sew nachew ketlo

    • @andompillastro6856
      @andompillastro6856 4 ปีที่แล้ว

      tlef terati gala abediKa nfelteka Elu

  • @ruqiyaawol1070
    @ruqiyaawol1070 5 ปีที่แล้ว +85

    እኛ እምንፈልገዉ እንደዚህ አይነት አገር ገንቢ ሀሳብ ያለዉ ሰዉ ነዉ አገር የሚያፈርስ ስለብሄር ብቻ ና ብቻ 24 ሰአት የሚያወሩ ደንቆሮዎች አላህ ያጥፋለን

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว +1

      ጀግናና አዋቂ ጋዜጠኞ ነው ወላሂ

  • @mercyzeleke5670
    @mercyzeleke5670 5 ปีที่แล้ว +9

    ሁሌም ቢሆን ምርጥ ትንታኔ የምትሰጥ ምሁር ነህ ያየሰው ሽመልስ በጣም አድናቂህ የሀሳብህም ተጋሪ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 ปีที่แล้ว +8

    ያየሰው ሸመልሰ ድንቅ ጋዜጠኛ ፍፁም የእውነት ሰው ነህ የሺሰው ግምት ነህ ተባረከ የኔ ውድ ወንድሜ ይመችህ የሚገርም ችሎታ አላህ አድናቆቴ ወደር ፡ የለውም

  • @esayasgebretsadik5978
    @esayasgebretsadik5978 5 ปีที่แล้ว +14

    Thank you yayesew you're the embodiment of what we want the Ethiopian political elite and so called activists to be. Keep doing the great work!!!!

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 ปีที่แล้ว +38

    ጐበዝ ጋዜጠኛ ነዉ ትግራይና አማራ በመሥማማት አንድ ቢሆኑ ጥሩ ይሆናል ያየሠዉ በርታ

    • @amirmh2533
      @amirmh2533 4 ปีที่แล้ว +1

      How so because is them(tplf) who come with tribalism ass hole.... What amhara did to them or the rest..... They bought this biased journalist

    • @birukkore5594
      @birukkore5594 4 ปีที่แล้ว

      Simply how my dear???

  • @Kalቃል
    @Kalቃል 5 ปีที่แล้ว +59

    Wow ምን አይነት ገራሚ ልጅ ነው አቤት እውቀት ተባረክ
    ነፍስ ይማር ጀዋር

    • @tsedeykassa147
      @tsedeykassa147 5 ปีที่แล้ว

      Miss you Nairobi oh my God very sad how people think? Mesasebe newere new

    • @soltray8427
      @soltray8427 5 ปีที่แล้ว +3

      @Miss you Nairobi መቃወም መብት ነው መቼ ነው ግን እምትሰለጥኑት ከናንተ ሀሳብ ዉጭ ከሆነ ሰው መሰደብ ወይም መገደል አለበት ?

    • @marydemeqe9058
      @marydemeqe9058 5 ปีที่แล้ว +2

      @Miss you Nairobi ልሙጥ እራስ ምነው ስልጣኔ ቢገባችሁ

    • @nitsuhgugesa8618
      @nitsuhgugesa8618 5 ปีที่แล้ว +1

      Miss you Nairobi አሳዳጊ የበደለህ/ሽ ባለጌ አይባልም

    • @Sam-ct9kv
      @Sam-ct9kv 5 ปีที่แล้ว

      Ere yemn ymarow new defettttt yadrew enji yehe yeseytan kurach keysi ebab

  • @beyenetesfay4474
    @beyenetesfay4474 5 ปีที่แล้ว +21

    እኔ ያየሰውን በምን እንደምገልጸው አላቅም እጅግ በጣም ሲበዛ ምርጥ ሰው

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኸረ መጻሐፍህን እንዴት እናግኝ። ኢትዮጵያ ሆነን ማንበብ የምንችል አይመስለኝም። ወንድሜ እኔ የወለጋ ኦሮሞ ነኝ ኦዴድና ኦኔግ ተወልጄ አድጌ ትምህርት እስክጨርስ ድረስ ዘረኝነትን ጥላቻን እየሰበከ የተጠቂነት እና ተጨቋኝነት ስሜት እንዲሰርጽብኝ ብዙ የለፋብኝ ሰው። የወለደኝ ያሳደገኝ የወለጋ ህዝብ ፍቅር የሆነ እግዚሐብሄርን የሚፈራ ሁሉንም የኢትዮጵያ ጎሣዎች እንደ አንድ አካሉ የሚያይ ሳይሆን ፍጽም አንድ አካል አንድ አምሳል አንድ ዘር አንድ ግንድ ነገር ግን ብዙ የአንድ ግንድ ተያያዥ ቅርንጫፎች ነን ብሎ የሚያስብ ትልቅ ህዝብ ስለሆነ ከዚህ ኦዴድና ኦኔግ እየጋተ ከሚያሳድገን ጥላቻ ጠብቆ ሊያሳድገን ብዙ ዋጋ ከፍሏል። እንግዲህ እኔ ከዚህ እንደ ሌሎች የኢትዮጵያ ጎሣዎች እንቁ ከሆነ ማህበረሰብ የተገኘሁ የአብዲሣ አጋን፣ የአሊ በርኬን፣ የኦሊቃ ድንግልን፣ የኩምሳ ሞረዳን እና ሌሎች የአከባቢው የኢትዮጵያ ጀግኖችን ፈለግ የምከተል፣ ለአገሬ ኢትዮጵያ ክብር፣ ፍቅር፣ አንድነት፣ ነጻነትና ትንሳዔ መስዋትነትን ለመክፈል ፍጹም ያማላመነታ፤ የአገሬ ወቅታዊ ሁኔታ እረፍት የሚነሳኝ የሚጨንቀኝ የዜጎች ሰቆቃ፣ የእናቶችና አረጋዊያን እንባ የህጻናት ዋይታ ውስጤን እንደ እቶን እሣት የሚያቃጥለኝ ከሌሎች ኢትዮጵያዊ ወንድሞቼ ጋር ፍቅርን መተሳሰብን መተባበርን አብሮ መስራትን አብሮ ማደግን መተቃቀፍን እና አብሮ መኖርን በዘረኞች የተከለከልኩ ፣ ኦሮሞ ብቻ ነህ ተብዬ በኦሮሞነት አጥር በግድ የታጠርኩ ነገር ግን ወለጋ ነህ ተብዬ በአብይ አህመድ ትዕዛዝ በይልማ መርዳሳ ጄትና ድሮን ብርሃኑ ጁላ በሽመልስ አብዲሣና በጃል መሮ ታጣቂ በወለጋ አገራቸው ከሚኖሩ ሌሎች ብሄሮች (አማራ ትግሬ ጉራጌ ወላይታና ሌሎች ጋር) በፈረቃ የምደበደብና የምገደል ኢትዮጵያዊ ነኝ። አብይ አህመድ፣ ሺመልስ አብዲሣና ጃልመሮ በጋራ በሚያደርጉት ጭፍጨፋ ወለጋ ወለጋ ዘረኞች ተብለው ያለ ሃጥያታቸው ስም የተሰጣቸው ፍጹም ድንቅና ኢትዮጵያዊ ከሆነ የወለጋ ህዝብ የተገኘዉኝ ነኝ። ከዚህ ቀደም በሚናገረው ነገር ላይ ተመስርቼ አብይን በፍጹም ልቤ እደግፈው ነበር፣ አሁን ግን ውሸታም ሰው በላና ኢትዮጵያን ለማፍረስ ተግቶ የሚሰራ መሆኑን ተረድቼ እንኳን በአካል ቁሜ አይደለም ሙቼም ነፍስያዬ ትጠየፈዋለች ትቃወመዋለችም። የአብይ መንግስት እድሜ ከዚህ በላይ ከረዘመ ለልጆቻችን የምናወርሰው አገርና ሰላም እንደማይኖር የሚያጠያይቅ አይደለም።አሁን ፈጣን ምላሽና መፍትሄ የሚፈልግ አንገብጋቢ ጉዳይ ኢትዮጵያን በጥፍርም ሆነ በጥርሳችን ከግበረሰዶማዊው አብይ ማዳን ብቻና ብቻ መሆን አለበት። Injifannoon kan uummata Itiyoophiyaatti. Abiy Ahimad farra mirga ilmaa namaatti.

  • @bitania2
    @bitania2 5 ปีที่แล้ว +9

    Yayehsew Shimeles is an Ethiopian who has been portraying himself as independently attempting for the existence of inclusive political system, and a society of of highly rational consciousness, and he deserves to be awarded, my hero, as he is must continue with the same stance to the extent of making change and achieving Paramount transcendence.

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 5 ปีที่แล้ว +39

    What a refreshing to hear such a professional journalist with great personality, articulate and talks only based on facts. You are a great role model to be looked up to.

    • @SF-jc1jl
      @SF-jc1jl 4 ปีที่แล้ว

      Alem Mengesha are you sure they are based on facts.Just because he uses big words like “scientific,professional “ etc,doesn’t make him a factual journalist.I can pick out a few LIES he spurt out just from this interview, trust me.He’s just been bought and he wants to justify his compromise.Why is he even being interviewed in the first place?Journalists don’t get interviewed.They give them.LOL.Wake up girl.Everyone is out to score nowadays in Ethiopia.Money is tight baby.🤣Gotta hustle.

  • @teklittesfay5012
    @teklittesfay5012 5 ปีที่แล้ว +21

    በትክክል ብለሃል የተፈጠረ ተአምር ቢፈጠር ኢትዮ/ያ ብትከፋፈል አማራና ትግራይ መለያየት አይቻልም ይህ መሬት ያለ ሃቅ ነው ፖለቲከኞች የፈለጉት ማለት ይችሉ ሆናል ነገር ግን መቸም አይሆንም ቢሆን ንሮማ ካንዳመት በፊት .......

    • @birhandessie3129
      @birhandessie3129 4 ปีที่แล้ว

      That’s true

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እንደሱማ ቢሆን ኖሮ ጦርነቱ ተጧጡፎ ነበር ግን ሞኝ ናቸው ወንድም ህዝቦች መሆናችንን የረሱ ዋልጌዎች

  • @anteneh3699
    @anteneh3699 5 ปีที่แล้ว +44

    በጣም ሚገርም አስተሳሰብ ነው ለካስ ያለው VIVA

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว

      እስካሁን እንዴዚህ ጋዜጠኞ ጀግና ሙሁር ጋዜጠኞ አላየሁም

  • @echoengineering5649
    @echoengineering5649 5 ปีที่แล้ว +6

    what a great journalist!!! This country need only 5 journalist & criticism like Yayesew keep going man. Bravo Bravo!!!!

  • @TibebuDerebe7233
    @TibebuDerebe7233 5 ปีที่แล้ว +53

    ብስል ጋዜጠኛ ነዉ አማራና ትግራዊያን መባላታችሁን ትታችሁ ብትሰማሙ ይጠቅማችኋል ካልሆነ ግን ቄሮ ያጠፋችኋል

    • @yeahunuyebase7515
      @yeahunuyebase7515 5 ปีที่แล้ว

      Lib eko new wanawe
      Zenbe selebeza ......

    • @zinashgadisa520
      @zinashgadisa520 5 ปีที่แล้ว +1

      ያኒ አማራና ኦሮሞ ህዋህትን እንዳሸነፉ ቄሮን ለማሸነፍ ከትግራይ መስማማት ማለት ነው አልሰለቸህም እንዲህ አይነት ጨዋታ አዲስ ነገር የለህም

    • @TibebuDerebe7233
      @TibebuDerebe7233 5 ปีที่แล้ว

      @Bela T.T እና መፍቴሄዉ ምንድን ነዉ ብለሽ ታስቢያለሽ? መቼም ይዋጣልን እንደማት አምናለሁ

    • @sofiamarcos7001
      @sofiamarcos7001 5 ปีที่แล้ว

      🤮🤮AMARA KYERO YGDELEGNI SHI GESYE AMARA YTEGRAY HESBE TELAT NEW LELIGI LIGOCHIACHIN ENASTELALFALEN ::

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว +1

      ቄሮ ከብቱ በምንግስት ታግዟነው እራሳቸው ይጠፍሉ

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye1881 5 ปีที่แล้ว +19

    እኛ እምንፈልገዉ እንደዚህ አይነት አገር ገንቢ ሀሳብ ያለዉ ሰዉ ነዉ we need u

  • @bekinehwolde5593
    @bekinehwolde5593 5 ปีที่แล้ว +6

    wow yayesew I admire your knowledge and confidence to be continue by this version i have respect so much. you are real investigator journalist in Ethiopia

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 5 ปีที่แล้ว +13

    በጣም በጣም አስተማሪ የትግራይና ነአማራ ህዝብ አስተውሉ! እባካቹ ወጣቶች ታሪካቹ እወቁ ፖለቲከኞች ይዋሻሉ አላያቹም የኢትዮጵያና የኤረትራ ድንበር ሲከፈት ህዝቡ እንዴት እንደ ተላቀሰ, ፖለቲከኞች ግን ድንበሩን መልሰው ዘጉት የማይጣላ የማይለያይ ህዝብ አታባሉት ።ከ3000 አመተት በላይ አብሮ የኖረ ህዝብ በአለም የለም አውነት ነው።

  • @abelgebreegziabher6096
    @abelgebreegziabher6096 5 ปีที่แล้ว +5

    I am going to have such a good day after listening this.It is so good to see such balanced, articulate,intellectual young and yet journalist person in Ethiopia. Thanks Yaye.

  • @በረከትእንድሪስ
    @በረከትእንድሪስ 5 ปีที่แล้ว +31

    በጣም ቆራጥና ደፋር ጋዜጠኛ ነህ ፡ እውነትም የሸዋ ሰው።
    ለዚህ ይመሰለኛል ሸዋን የቅኝግዛት ወራሪዎችና ባንዶች - አሁን ደግሞ የሴራ ፖለቲከኞች የሚፈሩት።
    ከውሃው ነው ልበል?

    • @RedSeaEri
      @RedSeaEri 5 ปีที่แล้ว +1

      እንደ አንተ ያለ ሰው ይብዛ

    • @SamuelAlesew
      @SamuelAlesew 3 หลายเดือนก่อน

      Man new yayesewun shiwa yaregew?

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ተናግረካል እኔ ሰሜን ጎንደር ነው ያደኩት አማራ ነኝ ትግረኛ እንደአስፈላጊነቱ እንናገራለን ሁለቱ ህዝብ የአንድ እናት ልጆች ነን ምንም ልዩነት የለንም በደም የተሳሰረ ህዝብ ወንድም ወንድሙን መግደል ሽንፈት እንደሆነ ይሄ አስተዋይ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል አጥር አይፈልግም እንደ አባቶቻችን አብረን በአንድ እቤት መኖር ነው የምንፈልገው ፖለቲከኞች እጃችሁን አንሱ ዋ

  • @yezenanjatu6885
    @yezenanjatu6885 5 ปีที่แล้ว +68

    አወ አጼ ቴድሮስ አጼ ዮሀንስን እና አጼ ሚኒልክን አብረዉ የአብነት ትምህርት እዲማሩ አርገዉ ነበር ንቃ አማራ እና ትግሬ እርስ በርስ እየተባላህ ማንነትህን አትብላ አበሻ እየተባልክ ነዉ ሀበሻ ማለት ደግሞ አማራና ትግሬ ነዉ

    • @mamemame7275
      @mamemame7275 5 ปีที่แล้ว +4

      Ene betam yemiyanadidegn Amhara negn gin ke tigraway gar metalatachin yanadidrgnal ehite ena wendim be biye aesbalehu Amhara negn gin Tigrawayin ewedalehu

    • @ghedetekleab4662
      @ghedetekleab4662 5 ปีที่แล้ว

      Yezena Njatu bTaOmi yesgneka tentani poletika zbahal kemzikemaKa iyu

    • @bangladeshbangladesh6772
      @bangladeshbangladesh6772 5 ปีที่แล้ว

      Yezena Njatu በትክክክክልልልል

  • @BWube
    @BWube 4 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንድ አመለካከቱን ትክክል ቢሆንም ብዙ በጣም የተሳሳተ ሃገራችንን የሚጎዳ አመለካከት የሚያንጸባርቅ ጋዜጠኛ።

  • @abebegetacher2054
    @abebegetacher2054 5 ปีที่แล้ว +38

    ህግ አከብራለሁ የሸዋ ሰው መሆን አንዱ ጥቅሙ ይሄ ነው

    • @mogesmariam5173
      @mogesmariam5173 4 ปีที่แล้ว

      i love that

    • @Ghion-fl6fv
      @Ghion-fl6fv 5 หลายเดือนก่อน +1

      የዋያኔ ቃል አቀባይ ነው አንድም ስለአማራ መጠቃት ማውራት አይመጣለትም ሰለትግራዋይ ለማውራት ቀኑን ሙሉ አይበቃውም ህዝቤ አትጃጃል ባንዳ ነው ።

  • @ሳሪአሳምነውፅጌ-ጰ7ቈ
    @ሳሪአሳምነውፅጌ-ጰ7ቈ 5 ปีที่แล้ว +70

    ምርጥ ነክ በቃ የልቤን ኖ የተነፈስክልኝ ተባረክ አቦ ቀሽት አብይ ሌባ ነው ከጀዋር የበለጠ ክፉ !!

  • @mamayen3450
    @mamayen3450 5 ปีที่แล้ว +43

    በጣም አሰተዋይ ጥበበኛ ነህ

  • @nigusabrhamathstutors8040
    @nigusabrhamathstutors8040 5 ปีที่แล้ว +6

    no words to appreciate!!! you deserve to be a journalist. I can not wait to hear more from you yayesew.

  • @alemkebed7530
    @alemkebed7530 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋዋዋ ጀግና ነህ ትንታኔህ አንጀት ያርሳል የሆዴን ተናገርክልኝ የቦሩ ሜዳውንና የህዳሴውን ግድብ ተባረክ

  • @tewedros1
    @tewedros1 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተዋ፣እጅግ አርቆ አሳቢ እና በማስረጃ እና በእውቀት የተካነ ጋዜጠኛ ነው። የኢትዮጵያ ህዝቦች ትስስር እና አንድነት በኢሕአዲግ እና ጸረ ኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በፊት እንደነበረ ሁሉ አፍራሽ ፖለቲከኞቻችን ያልፋሉ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ግን ይቀጥላሉ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። thank you ET.

  • @tensaiemola8932
    @tensaiemola8932 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ ይለል በሌላ ቃለምልልስ እንጠብቅሀለን ክደና ጋዜጠኛ ጋር አጠራ ብን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hibaheyab2873
    @hibaheyab2873 5 ปีที่แล้ว +33

    የኔ ምርጥ ያየሰዉ ሺመልስ አምላክ ይጠብቅልን ።

    • @meneshalie2339
      @meneshalie2339 4 ปีที่แล้ว

      Berilant no words

    • @Rest-k7b
      @Rest-k7b 5 หลายเดือนก่อน

      AMNNNNN

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder2726 5 ปีที่แล้ว +26

    Thank you.አቶ ልደቱ አያሌው እንደዚህ የተለየ አካሔድ ስላለው ብዙ ዋጋ ከፍሏል አንተም ተጠንቀቅ

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว

      ጎበዝነሺ ልክነሺ በተለይ በጋላ መንግስት ያስፈራል

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว +28

    በርታ ወድሜ ሞት ለማንም አይቀርም ዉነትን ይዘህ ተገፋ

  • @solomonassefa3521
    @solomonassefa3521 5 ปีที่แล้ว +28

    ያየሰው አዞኝ ትግራይ ቲቪ ቀርቶ የፈለክበት መግባት መብትህ ነው አትጨነቅ በርታ ቀጥልበት

  • @temesgenneggabelay2398
    @temesgenneggabelay2398 4 ปีที่แล้ว +1

    Very very smart and honest young journalist ! We really need more ppl like hem !!!

  • @قوةالشعب1
    @قوةالشعب1 5 ปีที่แล้ว +40

    *ህወሀት ለምስጋና ቢስ ህዝብ አልሰራም ብሎ ጥሏችሁ ሄደ እንጂ አልወደቀም። አይወድቅም።ህዝብ አይወድቅም!!*

    • @hxjdkkd2163
      @hxjdkkd2163 5 ปีที่แล้ว

      Tikikll

    • @hxjdkkd2163
      @hxjdkkd2163 5 ปีที่แล้ว

      Melsi nafkongal welahe

    • @mamemame7275
      @mamemame7275 5 ปีที่แล้ว +2

      ####***** ene typical Amharaw negn gin weyane maregn biyalehu

    • @hussenseid8087
      @hussenseid8087 5 ปีที่แล้ว +1

      ####***** በትክክል ነው ያስቀመጥከው

    • @african8846
      @african8846 5 ปีที่แล้ว +3

      @@mamemame7275 ወያኔ መሰለኝ አሁን ድረስ በየቦታው ጠላት የፈጠረልሽ

  • @yotor5516
    @yotor5516 4 ปีที่แล้ว +9

    ማንም ይማይደርስብህ ይጋዜጠኞች ጠርዝ ላይ ነው የተቀመጥከው ❤️
    ከክፉ ይጠብቅህ!

  • @UsmanUsman-qs6xs
    @UsmanUsman-qs6xs 5 ปีที่แล้ว +21

    አንድ ያነሳከው ጥሩ አሳብ የምስማማበት ትግራይ እና አማራ ወደዱም ጠሉ መስማማት አለባቸው ያልከው አሳብ መቶ በመቶ እስማማለሁኝ በዚህ ጉዳይ ላይ ሌሎች ቦለቲኮኞች በደንብ መስራት አለባቸው ቀጣዩ ስራ መሆን አለበት

    • @abbyberheberhe7489
      @abbyberheberhe7489 4 ปีที่แล้ว

      Very true

    • @ayesew4534
      @ayesew4534 4 ปีที่แล้ว +1

      Usman usman
      የሚስማሙ ኣይመስለኝም የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሓትን እንዲጠፋለት ይፈልጋል የትግራይ ህዝብ ደሞ ህወሓትን እንዲጠፋ ኣይፈልግም እዚ ላይ ትልቅ ልዩነት ኣለ

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 5 ปีที่แล้ว +24

    አማራዉ እና ትግሬዉ ነዉ ኢትዬጽያን የሚያድናት

    • @mamemame7275
      @mamemame7275 5 ปีที่แล้ว +1

      Tikikil lemin ke tigraway gar endeumansimama gira yigebagnal

    • @tgweyneye1944
      @tgweyneye1944 5 ปีที่แล้ว

      FBI ነኝ Tigray teye ataskgen tigraywechi eko Ethio endtferse new meyflgute

  • @teshaytesay1530
    @teshaytesay1530 4 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ጋዜጠኛ ይመችህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @shewanegn9616
    @shewanegn9616 4 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂው ከጋዜጠኝነት እውቀት ነፃ ነዉ

    • @Eassefa
      @Eassefa 8 หลายเดือนก่อน

      😢😂

  • @ተመዝገብየአራዳልጅ
    @ተመዝገብየአራዳልጅ 5 ปีที่แล้ว +31

    አይ አንተ ሰው እስከዛሬ ዝም ብየ ሳደምጥ እና ሳደንቅህ ነበር ዛሬ ግን እጅግኑ አከበርኩህ:: ነባራዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ቁልጭ አድርገህ ያለ ምንም ማወላወል ነው ያስቀመጥከው:: በተለይ ስለ ኢሳያስ አፎርቂ የተናገርከው ምንም ስህተት የለበትም... ሰውየው በግዜ ካልተገታ የአፍሪካ ቀንድን ገና ድምጥማጡን ያዎጣዋል.. ድምጥማጡንም እያወጣዉ ነው:: በተረፈ የአባይ ግድብ ቁማር ተበልተናል..!!! የአማራና የትግራይ ህዝብ በግዜ ሊነቃ ይገባል::

    • @chevy79979
      @chevy79979 5 ปีที่แล้ว

      horn of africa might have bright future.coz of tplf policy we lost the last 20 years,read and analize realty

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l 5 ปีที่แล้ว +47

    የዘንድሮ ፖለቲከኛና ጋዜጠኛ ህወሓት በመሳደብ ነው አፍ የሚፈታው::

  • @zerugebreyohannes6097
    @zerugebreyohannes6097 4 ปีที่แล้ว +1

    ከሁሉም በላይ ልጁ ያለው በራስ መተማመን ጉዳይ በጣም ሊደነቅ ይገባል።

  • @rasdejentube1888
    @rasdejentube1888 4 ปีที่แล้ว +4

    አማራንና ትግሬን ለማጋጨት የተሰራውን ነገር ፍትው አድርገኸዋል። እናመሰግናለን !! የአማራና የትግራይ ህዝብ ችግር የሚፈታና ከህወሓትና ከብአዴን የሚመነጭ ጊዜያዊ ነው። I hope ይፈታል !!

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 ปีที่แล้ว +1

    ያየሰው ሸመልሰ የምር የጀግናዎች ጀግና ነህ እንወድሀለን እናከብርሀለን አቤት ኮንፍደንሰ ካለህ እውቀት ጋ ተደምሮ ይበል የሚባል ነው ከ አይን ያውጣህ በደረሰብህ በደል በጣም ልቤ ተሰብሯል ፈጣሪ ረድቶን ወደ ስራህ ተመለስህ ማየት እመኘልሀለሁ ለመልካም ስራህ አመሰግናለሁ አከብርሀለሁ እወድሃለሁ ወንድሜ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +6

    Wow He is ጅግና wow we need you
    Such of wonderful person you should have your wow TV. What a great personality please we need to support him. wow so brilliant person.
    I am proud of you my He is also handsome
    I really like to support him wow so great speaker

  • @mek2222ify
    @mek2222ify 4 ปีที่แล้ว +6

    Big respect for Yayesew Shimelis. He is a real journalist.

  • @tsirhahaile3030
    @tsirhahaile3030 4 ปีที่แล้ว +5

    ያየሰው አድናቂህ ነኝ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

  • @tadeleamdemariam9386
    @tadeleamdemariam9386 5 ปีที่แล้ว +7

    Thank you Yayesew! I see a big mind in you! Good bless!

  • @حسنمحمد-غ2ر6ص
    @حسنمحمد-غ2ر6ص 5 ปีที่แล้ว +38

    ትክክል ችግር ያለው ኦሮሚያ ነው

    • @michealtesfay1234
      @michealtesfay1234 5 ปีที่แล้ว

      Tigrawy never goverment ethiopia

    • @tadesseefn4810
      @tadesseefn4810 5 ปีที่แล้ว +2

      Really All The so called Ahamara ethnic group really bad community because all the time they try to playing different games within up comings leaders.All the time they try to praise Themselves but, they ignore other community

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 5 ปีที่แล้ว +28

    ያየሰው እንዳንተ አይነት የገባው ጠቅላይ ምንስትር ቢሆን እውነት ሰላም ይሆን ነበር! እባክህ ደጋግመህ አስተምር እንወድሃለን ከመቀለ!

  • @aragewitbrehane6017
    @aragewitbrehane6017 5 ปีที่แล้ว +20

    Yayesaw you’re honest journalist. We love ❤️ you!!!!!!

  • @kamilaahmed7275
    @kamilaahmed7275 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይገርማል ያየህሰው ይህን ኢንተርቪ እየሰማሁ ያለሁት ኢንተርቪውን ከሰጠህ ከአራት አመት በኋላ ነው ነገር ግን በሚገርም ሁኔታ ሁሉንም ዛሬ ያለንበትን ሁኔታ ቁልጭ አድርገህ ቀድመህ አይተኸዋል። ጋዜጠኝነት ማለት ይህ ነው።

  • @lovetp9837
    @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว +6

    አድናቂው ነኝ ጎበዝ ነው ልጅ ተጠያቂው

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 5 ปีที่แล้ว +23

    Respect ያየሰው ሽመልስ❤❤ ጋዜጠኛው ግን ብዙም ጥያቄ አይችልም

    • @andompillastro6856
      @andompillastro6856 4 ปีที่แล้ว

      eway bial deki mekele Amharay mukan ktfetiwu fesewti misizom endan kebilan kindizi koshemshem misiziom entay amxio

  • @yezenanjatu6885
    @yezenanjatu6885 5 ปีที่แล้ว +45

    አወ በኛ በጎደር ወገራ መስቀል ደመራ ሲደመር ግጥሙ ይሂን ይላል ሆየ መስቀል ጠባ ዛሬ በአማራ በትግሬ ይባላል ህዝቡ አድ ነዉ ባህሉም አድ ነዉ ሞኝ አትሁን አማራ ትግሬ እየተበላህ ነዉ ንቃ ንቃ

    • @kirosaberra4615
      @kirosaberra4615 5 ปีที่แล้ว +2

      በትግራይም ይባላል በተለይ በድምበር አከባቢ ትግሬ እየተበላህ ያልከው/ያልሺው ግን ባይሆን ለሁለቱም ህዝቦች መልእክት ቢሆን ጥሩ ነው :: ትንሽ ጋደል ያለ ቢሆንም ጥሩ ጅምር ነው :: አቢስኒያ የሚባል ነገርም አለ!

    • @mamemame7275
      @mamemame7275 5 ปีที่แล้ว

      Yezena Njatu Ene Amhara negn gin ke tigraway gar mesmamat aelebin

    • @geeplatinum
      @geeplatinum 5 ปีที่แล้ว +3

      ውሸታም ጆሮህን ኮርኩረው አማርኛ ከከበደህ በኦሮምኛ አስቶርግም :: አማራና ትግሬ አይጣላም :: አንገት የመቁረጥ የማረድ ወኔ የለዉም ተስፍ ቁረጥ አትልፋ

    • @elsaaraya5789
      @elsaaraya5789 5 ปีที่แล้ว +2

      My God ምን ዓይነት ፍጥረቶች ናችሁ ግን እናንተ??????? ትናንትና የትግራይ ህዝብ ስትሰድቡ ተማሪዎች እንደ እባብ በድንጋይ ስትጨፈጭፉ ስታፈናቅሉት ንብረቱ ስታቃጥሉበት መንገድ እስከአሁን ተዘግቶበት እንጨብጣታለን ስትሉ የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት በጋዜጠኛቻችሁ ሲታወጅ እንዳላንጨበጨባችሁ ስንቱ ተነግሮ
      አሁን ኦሮማራ ስላልተሳካላችሁ የትግራይ ህዝብ እና አማራ ህዝብ አንድ ነው ምናምን ትላላችሁ እግዚኦ ያስብላል Nooooo Wayyyyyy አንድ አልነበርንም አንሆንምም። አገርና ዜግነት ካልሆነ በስተቀር Unfortunately
      ግን ማነታችሁን ነው የገለጻችሁ
      የትግራይ ህዝብ ድንቅ አዋቂ ህዝብ ነው በማንም አይሸወድም ጠላቱን ጠንቅቆ ያውቃል ስለዚህ ራሳችሁን ቻሉ እኛን ለቀቅ
      "የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም"

    • @berehanbehonegn136
      @berehanbehonegn136 5 ปีที่แล้ว +5

      @Elsa Araya
      አንቺ በጣም ክፉ ሰው ነሽ:: የትላንቱን በደል እንቁጠር ካልንማ ህውሀት ስልጣን ላይ በነበረ በ27 አመት የአማራን አንገት አስደፍቶ ነፍጠኛ - የሚኒሊክ ሰፋሪ እያለ አማራ በሚኖርበት እካባቢ ሁሉ ተሸማቆ እንዲኖር አላረገም? አንቺ አንድ ሰሞን ተፈጥር ስለነበረው ችግር ስታወሪ አማራ በወንድሞቹ በትግራይ ልጆች ለዛውም በር ከፍቶ አብሮ ደርግን ተዋግቶ ከጎናቸው የቆመውን ህዝብ ለስንት እንግልት እንዳደረሱት ቤት ይፍረደው:: አሁን እያልን ያለነው ይቅር መባባል ለኛም ለልጆቻችን ይጠቅማል እያልን ነው:: ይህን ከተቃወምሽ ምንአልባት በርኩስ መንፈስ ተይዘሽ ይሆናል:: ጠበል ሞክሪ::

  • @fkadukassaw2686
    @fkadukassaw2686 4 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ስው እግዛብሄር እድሜህን ያርዝመው

  • @whytheyhatethem4310
    @whytheyhatethem4310 5 ปีที่แล้ว +13

    This is my first time I hear such a professional journalist
    dr. Abiy sleep with both eyes Open once tigrai and amara reconcile.......

  • @FMSTUDIO-n5q
    @FMSTUDIO-n5q 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopian Hero

  • @kinisonkimo9955
    @kinisonkimo9955 5 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚህ አይመስለኝም ነበር ዋው ዋው ከእንግዲህ እስማሀለሁ እንደዚህ ሀላፈነት የሚስማው ባለሞያ ሲተነትን ደስ ይላል በርታ

  • @ermiashailu6563
    @ermiashailu6563 4 ปีที่แล้ว +3

    wow! Yayesew Shimels really I don't have a word that can express you except keep it up.

  • @nebiyounebiyou6512
    @nebiyounebiyou6512 5 ปีที่แล้ว +25

    የመርህ ሰው ስትሆን ሁልግዜም የጠሉክን ታሸንፋለህ

  • @berekethaile8363
    @berekethaile8363 5 ปีที่แล้ว +15

    እንዳንተ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልጋት አገራችን።

  • @dishtaginayoutube9915
    @dishtaginayoutube9915 4 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ጋዜጠኛ ለሲሳይ አጌና የሆነ ክፍለጊዜ ወስዶ ቢያሰለጥነው አብይና መለስ ገደል ይግቡ ህዝብ ነው አላማዬ የሚል ጋዜጠኛ
    ጠያቂም ጎበዝ ተጠያቂም ልዮ ጎበዝ

  • @bodidoda2564
    @bodidoda2564 5 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አስተሳሰብ ነው

  • @asteabe9106
    @asteabe9106 5 ปีที่แล้ว +17

    Thanks for the invating such a smart Journalist.

  • @yalemsewadela8998
    @yalemsewadela8998 5 ปีที่แล้ว +4

    Great idea and professional insight from Yaye. Great!

  • @shumetwudue8809
    @shumetwudue8809 5 ปีที่แล้ว +12

    ያየሰው በጣም ጎበዝ ፡ you make sanse

  • @abebeabebe6940
    @abebeabebe6940 5 ปีที่แล้ว +41

    እንደ ኣንተ ኣይነት 5 ጋዜጠኛ ቢፈተር እንዴት እትዮጵያ ሰላም ታገፕ ነበር

  • @aragewitbrehane6017
    @aragewitbrehane6017 5 ปีที่แล้ว +20

    All journalists should learn from Yayesaw.

  • @kidistmame7364
    @kidistmame7364 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው በጣም ጥሩ ንግግር በእውነት ሳላደቃችሁ አላልፍም

  • @tellztrue6331
    @tellztrue6331 5 ปีที่แล้ว +8

    አሁን የዘር ፖለቲካው እስኪበርድ አባይን ህዝቡ እየረሳ ነው ከፖለቲካ አባይ ይበልጥ ነበር

  • @AbCd-kw9rk
    @AbCd-kw9rk 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አስተዋይ ጎበዝ በርታ ሀቀኛ ሰው ደስ የላል አላህ ይጠብቅህ በርታ

  • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን
    @አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት አይነት ምርጥ አማራ ነህ ጌታ ይጠብቅህ አብይ አብሮ ነው ሚደግፈው ጃዋርን ባይሆንማ ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተጠያቂ ለፍርድ ማቅረብ ያልቻለ

  • @bonigirma5021
    @bonigirma5021 5 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነክ ሀገሬ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት አይነት ሰዉ ነክ አንደበት እውቀትህን መናገር ይችላል በርታ

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 5 ปีที่แล้ว +6

    ያየሰው አቋምህ በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ ነው የሚያስፈልገው የትኛውም ቲቪ ላይ ለዛውም ሀገርህ ላይ ያለ ሚዲያ ላይ ለምን ሰራህ ተብሎ መጠየቁ በጣም አሳፋሪ ነው ነገር ግን የአንተ መልስ በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @mikaelakifleteferi2789
    @mikaelakifleteferi2789 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ጀግና መልካም ሰው ነህ እውነተኛ ነህ ያየስው ሽመልስ በእውነትተኛነትህ ቀጥል በርታ እውነት ብርሓን ነች እንዳትቀየር 😘😘💙💚💜💛💚

  • @ንሐቂንበር
    @ንሐቂንበር 5 ปีที่แล้ว +10

    ጅግና ቀጥልበት ✅✅✊✊

    • @gelagaybayih2670
      @gelagaybayih2670 4 ปีที่แล้ว

      Proud of you! Please God strengthen your heart day and night!

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +1

    What a confidence God bless you !!!!
    Wow you have teach me a lot!!
    Many blessing!!!

  • @Abrish_Digital
    @Abrish_Digital 5 ปีที่แล้ว +13

    የሱዳንን ጉዳይ መሐመድ ድሪር ነው ክሬዲቱን መውሰድ ያለበት...ብዬ ስከራከር ነበር ከፍሬንዶች ጋር....ያየህሰው ትልቅ ሰው

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 5 ปีที่แล้ว

    Wendem Alem! Well said well done. Thank you soooooooo much. Egzabher etyopyan ena hezbwan yebareke yetebek bedemu yewagaten kidist betekristynene yetebekelen. Amen.

  • @meargbrihanu8139
    @meargbrihanu8139 5 ปีที่แล้ว +30

    i want more interview of this brilliant person (yayeshew shimelis)

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁለገብ የሆነዉንችሎታህ ሳላደንቅ አላልፍም የምርጦች ምርጥ እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @channal376
    @channal376 5 ปีที่แล้ว +45

    ወደድክም ጠላህም ለአማራ ቅርብ ትግሬ ብቻ ነው

    • @lovetp9837
      @lovetp9837 4 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ጋላ አራጅ ከብት ነው

    • @ቤዛያበራሽልጅ
      @ቤዛያበራሽልጅ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @almazalmiye4335
      @almazalmiye4335 4 ปีที่แล้ว

      😍😘🙏

    • @wolloyegerageru1998
      @wolloyegerageru1998 4 ปีที่แล้ว

      ሳቅ ቲዩብ Channal በትክክል በቅርበትም በሀይማኖት አንድ ነንም

    • @SH-mu4ci
      @SH-mu4ci 4 ปีที่แล้ว

      ENE YETIGRAY TEWLAJE NEJ TIGERAY YE OROMO TELAT AYEDELM WENDMOCHACHEN NACHEW

  • @rastamulugeta8806
    @rastamulugeta8806 4 ปีที่แล้ว +2

    Oh I like his comments. Well spoken and his confidence up to the end .

  • @addisudagnew6323
    @addisudagnew6323 5 ปีที่แล้ว +9

    ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ባለሙያ

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 5 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ደስ የሚል ውይይት _ _ _
    በዚህ አጋጣሚ ሀለታችሁንም እናመሰግናለን።

  • @yeabiyotafere8495
    @yeabiyotafere8495 5 ปีที่แล้ว +5

    brilliant journalist as well politician
    don't give up

  • @abiytemtime8556
    @abiytemtime8556 4 ปีที่แล้ว +1

    I knew him at FANA BC. in his work of critical veiws & investigation journalisim. Good man, keep it up.

  • @hilinayifred2270
    @hilinayifred2270 5 ปีที่แล้ว +12

    ከኣማራ ገና ኣሁን ኣንድ ኣስተዋይ ሰው ተገኘ: እንኳን ደስ ኣላቹህ !!