የአቶ ስብሀት ነጋ ልጅ ሀቂ ስብሀት መልዕክት|etv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • የአቶ ስብሀት ነጋ ልጅ ሀቂ ስብሀት መልዕክት
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

ความคิดเห็น • 334

  • @zaisalrogi6139
    @zaisalrogi6139 3 ปีที่แล้ว +20

    ስለተማረኩ አውቀው ሰውን ለማስተኛት እና ሀሳብ ለማስቀየስ ነው

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 3 ปีที่แล้ว +17

    እኔ አላምናቸውም ሌቦች ሲያዙ ኢትዮጵያ ዊ ሲለቀቁው ጁንታዊይ እባቦች ስለተያዛቹህ ነው እንጂይ ጥሩ ንግግር አይናገሩም ነበር ትኬት ቆርጦ አሜሪካን እስኪይ ገባ ነው ከዛ ጆባይደን ኡኡኡኡኡኡኡ ይላል ጁንታን አትመኑ ኢትዮጵያዊ ያን እባካቹህ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 ปีที่แล้ว +43

    ማንም የሚያምንህ የለም እኔ በበኩሌ ሙሉ እምነት ላንተ አልሰጥም ስላልተሳካልህ ነው እንጂ ሀገር ለማፍረስ ነበር ሀሳብህ ኧረ አትዘናጉ

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 3 ปีที่แล้ว +1

      Konjit: Andande erasen masamen
      Tiru new

    • @kardon4996
      @kardon4996 3 ปีที่แล้ว +1

      Endaygelut ferto new !
      Addis Abeba sew lay bemekina yehede setan new !
      Abatu setan kehone eau melaik yihonal !!!?
      LEBA NEW .......YIKEDEDAL ENDELEMEDEW .....

    • @yeshetu9210
      @yeshetu9210 3 ปีที่แล้ว

      @konjet alemu Degifie well said!👌

  • @user-iy2ny6rr3u
    @user-iy2ny6rr3u 3 ปีที่แล้ว +44

    በህይወቴ ተስፋ የቆረጥኩበት ነገር ቢኖር በትግራይ ህዝብነው

    • @YordiYordanos-cs2by
      @YordiYordanos-cs2by 9 หลายเดือนก่อน

      Ante tesfa mekurt yalebh berasih hiwot bicha new erbana bis

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 3 ปีที่แล้ว +13

    ከልቦናህና ከቀልብህ ከሆነ እጅግ በጣም አደነኩህ ።ግን እንደ አባትህ ደግመህ የኢትዮጵያን ህዝብ ማታለል ከሆነ ሞኝነት ነው ሆኖም ለጀግናው ሠራዊታችን የሰጠኸውን ከፍተኛ አድናቆትና ከበሬታ አክብሬዋለሁ ።ከጁንታው መሪ ልጅ እንደዚህ አይነት ሀሳብና ስለ ኢትዮጵያዊነት መናገር እጅግ አስገራሚና ይበል የሚያሰኝ በመሆኑ እንኳን ወደማይገኘው ፍጹም ኢትዮጵያዊነት በደህና መጣህ ወዲ ስብሀት ።

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh 3 ปีที่แล้ว

      ውሸት አሁን ስለ ተያዙ ነው።

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh 3 ปีที่แล้ว

      ውሸታቸውን ነው አሁን ስለተያዙ ነው። ውስጣቸውን እናውቀዋለን። የስብሀት ነጋ ልጅ ሆኖ ጥሩ ሊያስብ አይችልም።

    • @mhmethio7546
      @mhmethio7546 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Solomon-vy2kh እኔም ሀሳብህን እጋራለሁ ግን እንዲያው ሰውኛ አእምሮ ተመልሶለት ወጣትነቱ እንዳይቃጠል አስቦ ፣የኢትዮጵያንና የኢትዮጵያዊነት አሸናፊነት ተገንዝቦ ማሩኝ ብሎ ይሆናል በሚል ነው እንጂ እኔም መጠርጠሬ አልቀረም ምክንያቱም ከ14 አመቴ ጀምሮ ጠንቅቄ ስለማውቃቸው ።

  • @መክትደረሰ
    @መክትደረሰ 3 ปีที่แล้ว +20

    ምናልባት ይህ ልጅ እንደ ጌታቸው ረዳ እህት ትግስት ረዳ ፖለቲካ በዘር አይተላለፍም ብሎ የሚያምን ይሆናል።የአባቱንም አካሄድ ላይወደው ይችላል። አበቶቻቸው የሰሩትን ስህተት ያስተካከሉ እንደነ አፄ ፋሲልን መጥቀስ ይቻላል።

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 3 ปีที่แล้ว +23

    Oh my God, I can't believe this guy. If you send him to tigray to motivate to stop fighting, he will go and produce another Junta👈👈👈👈👈 is is so hard to be true, Tetenkeku ETHIOPIAN 🤔🤔🤔

    • @eyu4059
      @eyu4059 3 ปีที่แล้ว +2

      Enem alamnm yakew telesalsew gebtew lemababas kalhone beker

    • @elizabethyemane9570
      @elizabethyemane9570 3 ปีที่แล้ว +2

      Exactly

    • @bona2318
      @bona2318 3 ปีที่แล้ว +2

      Ayitamenum

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 3 ปีที่แล้ว +24

    ሀቂ የመሰለ ነፍሰ በላ የአዉሬ ልጅ እንደ ጨዋ ጊዜ ጥሎት ሲቅለሰለስ ተፀፅቶ መስሎ ከሆነ ስህተት ነዉ

    • @eshetuderso1170
      @eshetuderso1170 3 ปีที่แล้ว +7

      በትክክል እነሱን ማመን ዛሬ መብቃት አለበት ጭራቆች ናቸው አትመኑት ሀሀ ደግሞ እራሱን ጁንታ ይላል ከሀዲ ነገም ያው ናቸው መቼም ከስተታቸው አይማሩም እውሮች

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 3 ปีที่แล้ว +3

      ወሬኛ ውሸታሞች ስላልተሳካለትብቻ ነው

  • @jomojoe7150
    @jomojoe7150 3 ปีที่แล้ว +8

    ኦነግ ሸኔን ፎግር ሄደህ ፋራ አረገን እንዴ ደፋር

  • @esaid9829
    @esaid9829 3 ปีที่แล้ว +17

    Ato Haki, to win the minds and the hears of your people, tell us more about you and your Junta family...an insiders story
    We know Mekelakeya is very disciplined, professional, dedicated and well trained.
    Have you not been ousted and captured it would have been life as usual for you.
    I thank you for speaking up the truth,but you have a lot to tell to serve the country you and your family and other
    Juntas want to see broken up.

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 3 ปีที่แล้ว +17

    ሲገባባቹ ገባቹ ውሾች ።እግዚአብሔር ግን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊያን በክብር አቆማቸው 💚💛❤

  • @argonbecanbortolla6659
    @argonbecanbortolla6659 3 ปีที่แล้ว +17

    Take charge and mobilize Tigrian people to positive direction same as your dad took them in a wrong direction. May be you have more Tigrian youths to follow you . You can make incredible family history remembered for generations.

    • @hewanshiferaw6510
      @hewanshiferaw6510 3 ปีที่แล้ว +1

      True 👍

    • @Future979
      @Future979 3 ปีที่แล้ว

      Lol he want to protect his property
      That is all

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 3 ปีที่แล้ว

      Argonbecan: You put it very well.

    • @argonbecanbortolla6659
      @argonbecanbortolla6659 3 ปีที่แล้ว

      @@Future979 Diaspora, His Family properties are belong to Ethiopian people.

    • @del6834
      @del6834 3 ปีที่แล้ว

      @@Future979 we have to have a forgiving heart.

  • @user-rh4es6gu2v
    @user-rh4es6gu2v 3 ปีที่แล้ว +8

    ልጁን ባባቱ ጫማ መለካት ባይኖርብንም የሠራው ወጀል ካለ በህግ ከመጠየቅ የሚያግዝ ነገር የለበትም ሲያዙ አይደለም ተፀፀኩ ማለት ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠቀቅ
    መፀፀታችሁ የሚለካው ከህግ ቅጣት ቡሀላ ህዝቡን መልሳችሁ ጀርባውን ሳመቱ ስቀሩ ነው

  • @tiwadobena8241
    @tiwadobena8241 3 ปีที่แล้ว +11

    ተጸጽችያለሁ የሚሉትን አትመኑዋቸዉ መጸጼት በፊት መሆን ነበር ከተያዘ በሁዋላ ማንም እንዲህ ይጸጽታለል ለቀቅ ማለት የለባቸዉ ኢትዮ እስክትረጋጋ በሥልጠና

  • @binthabesha2095
    @binthabesha2095 3 ปีที่แล้ว +24

    የእባብ ልጅ ዘንዶ ነዉ ብሏል አጎትህ እናንተን ማመን...ነዉ

    • @selamgoder4183
      @selamgoder4183 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነትነው እናተ አይይይይ ማመን ቀብሮነው

    • @hewanshiferaw6510
      @hewanshiferaw6510 3 ปีที่แล้ว +1

      God is the only one can judge anyone People can learn from their mistake Who do you think you are to judge 🤔

    • @bethlehemhaile8507
      @bethlehemhaile8507 3 ปีที่แล้ว

      አጋሜማ ዘራቸውን መጨረስ ነው ኢትዮጵያ ሰላሞን እንድታገኝ ከተፈለገ እባብ ናቹ ማንም አያምናቹም ለጎረቤትም አቶኑ ገና ከየክልሉ ትወጣላቹ ካንሰሮች

  • @tgcofe2621
    @tgcofe2621 3 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ልጁ እውነተኛ ከሆነ ብዙ የሚያውቃቸው ሚስጥሮች ስሌሉ እነሱን ሚስጥሮችና ዋና ዋና የጁንታውን ምሽጎች ካልነገረ ምንም ዋጋ የለውም ።
    ተማርኮ እማ እንደዚህ ባይናገር ይገርማል

  • @etsegenetwoldetsadik2519
    @etsegenetwoldetsadik2519 3 ปีที่แล้ว +8

    ማመን ይከብዳል ሰውን አታስጨርሱት

  • @Joy-op2qh
    @Joy-op2qh 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀቂ ስብሀት ቅዱስ እግዚአብሄር ይባርክህ። እኔ አምኜሃለሁ። ነገር ግን ከኢንተርቪው ያለፈ በዩቱብ እና ፌስ ቡክ አካውንትህ ህዝቡን በእየቀኑ ለሰላም ብታነሳሳ 1ኛ/ የትግራይ ተወላጆች ከእነ ጌታቸውረዳ ሌላ ተሰሚ ያለው የሰላም ሰው ከመሃከላቸው እንዳለ ያውቃሉ። 2ኛ ለሰላም መምጣት እንደተሳተፍክ አስተዋጽኦ እንዳደረግህ የኢትዮጵያ ህዝብ አረጋግጦልህ ታሪክህ ወደፊት ይነገራል።

  • @Samila10
    @Samila10 3 ปีที่แล้ว +5

    Love is greatest of all. God bless 🇪🇹

  • @user-um3hk6pz7u
    @user-um3hk6pz7u 3 ปีที่แล้ว +7

    እባብ የባብ ዘር ስለሆክ አናምንም እናተ መናጢ አረመኔ ሰው በላ የሰውን ደም እንደ ውስኪ ነው የምትራጩበት በተለይ የአማራን ደም ጠጥታችሁ አትጠግቡትም አፈር ብሉ

  • @user-xj9kh5nu2o
    @user-xj9kh5nu2o 3 ปีที่แล้ว +13

    እኔ አላምንም ምክኒያቱም እባብ ናቸው

  • @user-cb3sc1yo7b
    @user-cb3sc1yo7b 3 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂 ምን አይነት እርካሽናችሁ ይህ አማኑኤልነው በጣም ውርዴታምናችሁ

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 3 ปีที่แล้ว +13

    My appreciation to Haki. No other family member of the Junta has come forward and parted his mind. I wish he would say that same thing in Tigrigna. I do hope as well his dad and the others come forward and be part of the solution. Haki: I salute you and take every word that you said with no doubt. You are a hero.

    • @hewanshiferaw6510
      @hewanshiferaw6510 3 ปีที่แล้ว

      True 👍

    • @romanyirga8561
      @romanyirga8561 3 ปีที่แล้ว +1

      You are so right.I am so happy they come out and say something.

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 3 ปีที่แล้ว +3

    እድሉን ቢያገኝ ድጋሚ ይወጋናል

  • @welelaleja6145
    @welelaleja6145 3 ปีที่แล้ว +3

    አሂሂ እንኳን ሲሸጡን ሲያስማሙንም እናውቃለን ብር😁😂😂

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 3 ปีที่แล้ว +5

    እስመሳዮች ናቸው እንዳታምኗቸው በማስመሰል ማንም አያክላቸውም ስለተያዙ ነው የተጸጸቱት እንጂ ባያዙ ስንት ነገር ያረጉ ነበር don't trest

  • @del6834
    @del6834 3 ปีที่แล้ว +12

    Dr. ABIY needs to use this person to mobilize the Tigraian. Because the Tigraian were hearing lies all these time. Now it is time to let them hear the truth, do they will unite with the rest of Ethiopian.

    • @YordiYordanos-cs2by
      @YordiYordanos-cs2by 9 หลายเดือนก่อน

      Yes msr amahara anteneh unite mathonew

  • @mellionchannel8235
    @mellionchannel8235 3 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል ስም መላክያወጣዋል እንዲሉ ሆነብኝ ማመንም አቅቶኛል ይህን ስም ሰምቼም አላውቅም ምናልባት እሱ ብቻ ይመስለኛል ይህንን ስም የያዘ በቀሪው ዘመን በምንም መልኩ ቢሆን በእውነት ለእውነት እንዲቆም ፈጣሪ ይርዳው ይህንን ስም ይዞ እንዴትስ ውሸት መናገር ይችላል ! ደንቆኛል

  • @hewanshiferaw6510
    @hewanshiferaw6510 3 ปีที่แล้ว +9

    Thank you for being honest It's not easy We all one people under God 🙏

  • @josephsamkelo3079
    @josephsamkelo3079 3 ปีที่แล้ว +4

    የትግራይ ችግር መቼም አያልቅም አሁን ፍጻሜ ስደርስ ይቅር በሉኝ መለታቹ ነው??? በፍጹም አታስቡ

  • @nejatmafuz2325
    @nejatmafuz2325 3 ปีที่แล้ว +16

    እንደ ስምህ ሀቂ ሀቅን መፈለግህ ያስመሰግንሀል!!!

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 ปีที่แล้ว

      ድንቄም ሀቅ ውሸታም ሁሉ ለዚህ ነዋ መከላከያ የትግራይን ወጣትና ሽማግሌ በወያኔ አሳኮ ሢደፋ የነበረው

    • @user-kn3ph1cy3w
      @user-kn3ph1cy3w 3 ปีที่แล้ว

      እነዚምናቸው ይታመናል ሀቅ የሚባለው እፈሩ ለነዚ ለእባቦች ይህንግግር አይሰራም እባብ ለመደ ተብሎ ኪስአይገባም ደሞ ሀቅ ማፈሪያዎችናቸው እነዚ

    • @INATALEME
      @INATALEME 3 ปีที่แล้ว

      Bisakalachew abatu president adrgew isu degimo ye president lij libal neber. Inezih ... yesetan kurachoch

    • @sintuwerke3830
      @sintuwerke3830 3 ปีที่แล้ว +1

      @@genitube1438 ሁሉም ሰው አንድ አይነት ልብ አይኖረውም በርግጥ አብዛኞቹ በእልህ ነው እንጂ እውነት ሕዋትን ወደው አይደለም ሀቂን ማመን ማለት ሁንም ሕዋትማመን አይደለም ልጁንግን እውነት መናገሩ ከምንም በላይ የሚጠቅመው የትግራይ ወጣትን ነው ልብ ካላቸው ይስሙት

    • @sintuwerke3830
      @sintuwerke3830 3 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉም ሰው አንድ አይነት ልብ አይኖረውም በርግጥ አብዛኞቹ በእልህ ነው እንጂ እውነት ሕዋትን ወደው አይደለም ሀቂን ማመን ማለት ሁንም ሕዋትማመን አይደለም ልጁንግን እውነት መናገሩ ከምንምበላይ የሚጠቅመው የትግራይ ወጣትን ነው ልብ ካላቸው ይስሙት

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 3 ปีที่แล้ว +10

    U can have a snake as a pet. If you put it in your pocket, you are playing with your life. So, think twice.

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 3 ปีที่แล้ว

    በዚህ መልኩ ነው እድሜያቸውን እያረዘሙ ሀገር የሚበታትኑት የአባቱ ተተኪ እንዴት እንደሚዋሽ መገመት አያዳግትም ብቻ የመጨረሻ የኑዛዜ ቃል ስለሆነ እንደ ወንድሙ በእሳት ከመቃጠሉ በፊት በክብር እንደዚህ ተናዞ ቢሞት ይሻለዋል !

  • @yisuman5655
    @yisuman5655 3 ปีที่แล้ว

    ሐቂ ምንአልባት የባብም ልጅ እኮ መርዝ የሌለው አለ እና እግዝአብሄር ስራው አይመረመርም እና እግአብሄረ ለየት አድርጎ ፈጠሮህ ይሆናል እናም አስተዋይ ልቦና ፈጠሮልህ ይሆናል እና ም እንደነ አጼ ዘረአይቆብ አጼሀራይቆብ እኮ ልጃቸው ቤተክርስትያን ቢያረክስ ሞት ነው የፈረዱበት እና አንተም የውነት ተፀፅተህ
    ከሆነ እግዚአብሄር እንደልቦናህ ይስጥህ፡፡

  • @gt9605
    @gt9605 3 ปีที่แล้ว +6

    ምን የወረደ የጋዜጠኝነት ቅራሪ ነው። የቀድሞው ያድርባይነት ሱስ አይለቅ፤ አሁንም የወያኔ አውሬ ልጆችን ስደቃ እያሰማችሁ ደሞዝ ትከፈላላችሁ! ይህ እናንተ ለህዝብ ያላችሁን ንቀት ከማሳየት ባለፈ ምንም የኘሮፓጋንዳ ፋይዳ የለውም ።

    • @kardon4996
      @kardon4996 3 ปีที่แล้ว

      TIKIKIL!
      Sishenef new afun yatafetew 11 wer tset bilew alneberem ende 🤮🤮🤮🤮🤮
      Kefafi nachew kemir

  • @orangeababa7162
    @orangeababa7162 3 ปีที่แล้ว +4

    የጁንታ ልጅ ጁንታ ነው, የኢትዮጵያን አምላክ ፈረደባችሁ, የእውነትና የንጽሓን ደም በሰማይ ላይ እያንዥበበች እናንተ ካህዲዎች አፈር ያስበላችሁ

  • @ethiofirst5002
    @ethiofirst5002 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ልቦና ለሰጠን። እምትችል ሆነን የተበረዘውን ወጣት ለመመለስ ብትሰሩ ለሀገር ለህዝባችን አንድነት ትልቅ ቦታ ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ። እግዚአብሔር ይርዳህ፡ ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ። አገራችን ኢትዮጵያ ናትንጂ ብሄራችን ሊሆን መቼም አይችልም። ኢትዮጵያዊነት ኩራታችን እንጂ እፍረታችን አይደለችም አሳፋሪ ነገር ከመስራት እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @user-lc8of7ir8q
    @user-lc8of7ir8q 3 ปีที่แล้ว +9

    እባብ እነዚን ማመን ሞኝነት ነው ሲስተማቸው ነው አልሆነላቸውም ለዚ ነው ትግሬን ማመን አያስፈልግም 45 አመት ያረጉጉት በቂ ነው

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 3 ปีที่แล้ว

      Hagere nesh: sew aylewetem ayalesh new,

  • @momopopo5384
    @momopopo5384 3 ปีที่แล้ว +1

    ሊበላ አለች ሙናዬ መንበሩ

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 3 ปีที่แล้ว +14

    ስምን መልዐክ ያወጣል! እውነትም "ሐቂ" የነገዋ ትግራይ በእናንተ ውስጥ አየኋት! በርታ!

    • @user-jv3qg5or8c
      @user-jv3qg5or8c 3 ปีที่แล้ว +4

      ሀሀሀ ሲማረክ ሁሉም እንደሱ መካሪ ይሆናል ጫካ የገባው ኢትዮጵያን ሊወጋ መስሎኝ ወይስ የአብቹን ጥሪ ተቀብሎ ችግኝ ሊተክል ነው ይሄ ጁንታ

    • @user-go8fo9ei3o
      @user-go8fo9ei3o 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-jv3qg5or8c ክክክክ ትክክል

  • @Alem1985
    @Alem1985 3 ปีที่แล้ว +3

    It should be translated in different international languages and transmitted to the whole world.

  • @daveyowful
    @daveyowful 2 ปีที่แล้ว +1

    God Bless Aboy Sebhat’s son !!

  • @user-oq9cd1hh4s
    @user-oq9cd1hh4s 3 ปีที่แล้ว

    ውሻን ይመስል ለስንዴ ብዬ (እንደ ባንዳ) ከመጮህ፣ ሆዴ ባዶ ሆኖ ለነጻነቴ መዋጋትን እመርጣለሁ። ጠግቦ በባርነት ከመኖር፣ ተርቦ በነጻነት መሞት ትልቅ ክብር ነው። ከአባቶችም የተማርኩት ይህንን ነው። ድል ለኢትዮጵያ፣ ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን!!

  • @adanechwordofa7886
    @adanechwordofa7886 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ውሽታም ካነጋገርህ ያስታውቅብሀል መንገድ ላይ በመኪና የገጨህው እና ጥለህው የሄድከው ስው ይፉረድህ... ዋው ኢትዬጽያ ማለትህ ለኔ የናንተን ቀብር ፈጸመህልኛል...

  • @እኛውእንዋደድጎበዝ
    @እኛውእንዋደድጎበዝ 3 ปีที่แล้ว +2

    የጀግና ልጅ ጀግና ነው አይዞሁ ጀግኖች ወንድሞችህ ደርሰውልሃል ደሴ ኮንቦልቻ ናቸው

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 ปีที่แล้ว +6

    Really⁉ its hard to believe‼ maybe I am wrong....I don't trust them ‼🤔🤔

  • @kakumamushemamushe3433
    @kakumamushemamushe3433 3 ปีที่แล้ว +9

    Who gonne trust this guy now? His father and him was one of the mastermind for all problems and bleeding that our country goes through

    • @hewanshiferaw6510
      @hewanshiferaw6510 3 ปีที่แล้ว

      This is not about you this is about our country people make a mistake and learn if you have trust issue that's your problem we have to forgive one another and learn to grow Under God 🙏

    • @kakumamushemamushe3433
      @kakumamushemamushe3433 3 ปีที่แล้ว

      @@hewanshiferaw6510 have you heard him he said was guilty and he ask forgiveness???

    • @hewanshiferaw6510
      @hewanshiferaw6510 3 ปีที่แล้ว

      Yes the damage is done we can't change that but we can change the future Forgiveness is needed highly otherwise our country will never heal Forgive learn and grow under God we are one people 🙏

    • @kakumamushemamushe3433
      @kakumamushemamushe3433 3 ปีที่แล้ว

      @@hewanshiferaw6510 pls tell him to bring back billions of dollars that he stole from poor people hide western country other wise crocodile tears help no one

  • @user-gx1tv1bf6g
    @user-gx1tv1bf6g 3 ปีที่แล้ว

    ትክክክል እኛ አንድ ነን ግን በትንሽ እዝብ ሰው እየተጎዳ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 3 ปีที่แล้ว +2

    Speak in Tigiriy language so then people can hear u specialy people who can't Amaric.

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 3 ปีที่แล้ว +1

    ሐቂ ሥብሀት ይች በአፉ ይበል እንጂ በልቡ ግን ተንኮል ሸር አለ በፍፁም አይታመንም የዘረፈው የህዝብ ሀብት አሣስቶት ነው።

  • @store8674
    @store8674 3 ปีที่แล้ว +3

    የዉነት ከልብህ ከሆነ አድናቂህ ነኝ

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 3 ปีที่แล้ว +1

      የማይደግፍ ትግሬ አለ አልልም ስለተያዘ ነው

    • @store8674
      @store8674 3 ปีที่แล้ว

      @@azebbekele4300 ትክክል አይታመኑም ሠዉ ቢሆኑ የእምነት ተቆም መናኒያን ባልገደሉ ነበር ጭራቆቺ አይታመሀኑም ካሀዲ የናት ጡት ነካሾቺ ናቸዉ

  • @del6834
    @del6834 3 ปีที่แล้ว +2

    Good understanding. Now, The best thing you can do is, to mobilize the Tigray people to follow Dr. ABIY. and work on media to show that Tigray people should unite with Ethiopian government. And also work with Mahal media. Then you can see the difference you can make and save young Tigray people's lives. We don't want Tigray young people to die too..

  • @ibexwalia8253
    @ibexwalia8253 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks and glad to see you

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m 3 ปีที่แล้ว +3

    መፀፀታቸው ከልባቸው ከሆነ ጥሩ ነው ግን ግራ አጋቡን እኮ እንዴት እንመናቸው 🤔

    • @kardon4996
      @kardon4996 3 ปีที่แล้ว

      Aytsetsetum endaygelut ferto new !
      Balegenet demu DNA wistu new

    • @user-sr9ry2zj9v
      @user-sr9ry2zj9v 3 ปีที่แล้ว

      እረ በጣም አላምንም ተይዞ ነው እጅ አይ አትሸወዲ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 ปีที่แล้ว +3

    የእባብ ልጅ እባብ ነው ማንም አያምንህም

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 3 ปีที่แล้ว

      ምናቸውም አይጥም እባቦች

  • @igo1071
    @igo1071 3 ปีที่แล้ว +1

    ህውሀትና ዘሮቻቸውን ማምን የሚያምን የለም አትመኑ

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 3 ปีที่แล้ว +3

    ልጅ ባባት ጥፋት አይፈረድበትም

  • @husasoprvtemptagency9324
    @husasoprvtemptagency9324 3 ปีที่แล้ว

    አፈርብሉ እሸኔገር ተባብራቹህ ሴትና ህፃን ገደሎች አተንማ ባገኘሁሀህ አተበሽታ

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ዉነትም ሀቂ ነህ ሀቁን ተናገርክ ተባረክ ለሁሉም እንደዚ ልቦና ይስጥ

    • @eyu4059
      @eyu4059 3 ปีที่แล้ว

      Ewnetew teftoachew eko adelem dirom gin enesun mamen yebelete kusara new

  • @ዚምኬር
    @ዚምኬር 3 ปีที่แล้ว +1

    እባብ የእባብ ልጅ የምትቀባጥረው ስለተያዝክ ነው የሴራው ጠንሳሽ ማን ሆነና ነው?ደግሞ ጁንታው ሲል አያፍርም

  • @hiruthmakonnen9623
    @hiruthmakonnen9623 3 ปีที่แล้ว +10

    Hope what you're saying is from you're hurt. God is a good god he has changed Saul to Paul. If you're really wanted to change God will change you to make you do his purpose. God's purpose is love, peace, joy and faith .

    • @ah6121
      @ah6121 3 ปีที่แล้ว +1

      They are lying before they are captured and still keep lying after they are captured. If you release them they will go back to same destructive mession against Ethiopian people.

  • @user-gr6nk3mu4l
    @user-gr6nk3mu4l 3 ปีที่แล้ว +2

    አትመኗቸው።እኔ።አላምንም።አብረው።ሊዋጉ።ወጥተው።ቡሀላ።ጥፋተኛነን።ይላሉ።መጀመሪያ።ቢሳካላቸው።እኮ።ኢትዩጲያን።ሊያፈርሱ።ነበር

  • @asterlegesse9021
    @asterlegesse9021 3 ปีที่แล้ว

    Hiki you are a very good person .God bless you

  • @elihamezedin4671
    @elihamezedin4671 3 ปีที่แล้ว

    መረሸን አለባቸው እነዚህ ጨካኞች😬😬😬😬

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 3 ปีที่แล้ว

    እዳታምኑ ትግሬ ትግሬነዉ

  • @abiyodaragomolle7173
    @abiyodaragomolle7173 3 ปีที่แล้ว +2

    Next generation of Ethiopian Never ever trust Tigiray.

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 3 ปีที่แล้ว

    እረ ባካችው የጨነቀው እርጎዝ ያገባል የዚ ልጅ ንግግር በቃ ከዳቸው ማለት አይደለም መጠንቀቅ አለባችው ደሮ ከተያዘ በሀላ ይህን ባይል አይደንቀኝም!!!!ሰለዚ ህዝብ እንዲዘናጋ አታድርጎ ልጃቸው እንዲ አለ እያላችው በደንብ አስበውበት የገብበት ነወ።።ETV ህዝብ አታዘናጎ የናንተ የህዝብ አና የመንግስትድምጸ እንደመሆናችው ።አሁን እሱ እግሩ መውጫውን ቢያገኝ ደንታውም አይደለም የገሪ ወጣት እኮ በቀን አንዴ ሳይበላ እሱ ያለእድሜው በውስኬ የሚራጭ የነበረ እንካን አባቱን እራሱን ማምለጫ ነው ሚፈልገው!!
    እንደ እባባብ ብልህ ሆኞ እባካችው!!!!!!!!!

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k 3 ปีที่แล้ว

    እኔ አላምንህም ከእባብ እንቁላል እርግብ አይወለድም አትዋሽ ባክህ :: ኢትዮጵያን ለእናንተ ማንም አምኖ አብሮአችሁ አይቆምም ሰላሳ አመት የሰራችሁንን ትውልድ አይረሳውም እባቦች በደጉ ዘመን ኢትዮጵያን ያልረዳችሁት ዛሬ ምን ልታደርጉ ይሄ ከርፋፋ መንግስት አስቀምጦ ይቀልባችሃል እነሱ ዛሬም አልራሩልንም ወንድሞቼን ይገድላሉ !!!!

  • @zhx3400
    @zhx3400 3 ปีที่แล้ว +7

    ለኑዛዜ መብቃታችሁ እድለኛ ቢያደርጋችሁም ለጥፍታችሁ ተገቢውን የህግ ቅጣት ማግኘት የማይቀር ሀቅ ነው።

  • @bahunegn
    @bahunegn 3 ปีที่แล้ว

    ኣሂሂ፣ ሌቦች!
    እነዚህ የጁንታው ልጆች ኣይታመኑም። በወሬ ሳይሆን በተግባር ያሳዩን።

  • @user-nv6id5rt6w
    @user-nv6id5rt6w 3 ปีที่แล้ว

    እናትህ አፈር ትብላ ስንቱን ወጣት ሴት ደፍረሀል ስንቱን አኮላሽተሀል ይረሸን

  • @INATALEME
    @INATALEME 3 ปีที่แล้ว +10

    Leba. Then sing again that the evil BANDA TPLF IS evil and show us if you really regret.

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 3 ปีที่แล้ว

    አሁን ይህንን ልታምኑት ነው ? ተስፉ ሲቆርጥ ነው የሚያውራው

  • @አዲስአበባፊቅር
    @አዲስአበባፊቅር 3 ปีที่แล้ว

    የኔጋደኞች ትግራዋን ናቸው ሁሉም ህዋትን ይደግፋል እንዲያውም አዲሳባ ሊገብነው ብላ ደወለችልኝ እቤትስደውል ውሸታቸውን ነው አሉኝ ።

  • @hannatadesse1369
    @hannatadesse1369 2 ปีที่แล้ว

    ስም በሰዎች ላይ ያለውን ተጽዕኖ ማሳያ ነው!
    ሐቂ ሁልጊዜም እንደስምህ ሁን!!!

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 3 ปีที่แล้ว

    ኣቶ ሓቂ ወዲ'ቶም ዓቢ ባዓል ስልጣን ናይ ወያነ ዝነበሩን፣ ወያነ ዘይትመርሓ ኢትዮጵያ ዋላ ፋሕ-ብትን ትበል ዝብሉ ዝነበሩን ካብዚ ኣራኣእያን ኣታሓሳብን ወጺኻ ከምዚ ኢልካ ክትዛረብ ናይ ባሓቂ እንተኾንካን ናይ ብሓቂ እንተተጣዒስካን'ሲ ኣምላኽ ብዘይ ቃልዓለም ሓጊዙካ ኣሎ ማለት እዩ። ናይ ብሓቂ ካኣ ትግራይ ታሪኻዊት ኢትዮጵያ እያን ስለ ዝኾነት።

  • @genetabebe8526
    @genetabebe8526 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤኔ አልታጠኩም የሚለው ምንሊያደርግ
    ነውእዛያየተገኘው ይህወሬነው

  • @genitube1438
    @genitube1438 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀለ የአብይን ወንበር ለማጠናከር በሌለ ቁማር ከች አላችሁ ሌቦች አማራ ወደ ሁላ የለም ማደንዘዣችሁን አንሠማም

  • @impelhabesha632
    @impelhabesha632 3 ปีที่แล้ว

    ዘፈነ የተባለው ልጅ እና የታየው ዘፋኝ ልዮነቱ አልታያቹም?

  • @Kirubel_Beyene
    @Kirubel_Beyene 3 ปีที่แล้ว

    Amanuel Yemane.........ኧረ ተረጋግታችሁ ዜና ስሩ

  • @shot533
    @shot533 3 ปีที่แล้ว +1

    What amazes me is to put these thugs on national tv this is insult for the Ethiopians eko ejachewn eko alsetum they are caught ena what do u want them to say. Even getachewm beyaz this is what he is gona say

  • @mintewabbeyene2864
    @mintewabbeyene2864 3 ปีที่แล้ว

    hake gobez shele aleke.

  • @olanaa4803
    @olanaa4803 3 ปีที่แล้ว

    ጀርባው ይጠና ወገኔ አዲስ ስልት ነድፈው ነው ወገን አትሸወድ

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 3 ปีที่แล้ว

    ወይበደል እደበላችሁ በቤተሰብ ተፋችሆት እካንተዋርዳችሁ አየን እዲያቀባጥር።

  • @Ad-fl2ht
    @Ad-fl2ht 3 ปีที่แล้ว +4

    Leba I dont trust him.bring the money you stole from the ethiopians

    • @ah6121
      @ah6121 3 ปีที่แล้ว

      Me either. Tigren mamen kabro new ende Siyum Mesfin and other killed. May their soul rest in the hell!!

  • @nathanaelabera8889
    @nathanaelabera8889 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነትን ተረድቶ መመለስ ይህ ነው።

    • @tgcofe2621
      @tgcofe2621 3 ปีที่แล้ว

      ተመልሶ እኮ አይደለም ተማርኮ ነው

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 3 ปีที่แล้ว +1

    ለትግራይ ህዝብ በሚገባቸው ቋንቋ ንገራቸው ጁንታውን መደገፋ ያቁሙ።

  • @mimagulatigray4349
    @mimagulatigray4349 3 ปีที่แล้ว +2

    Amenel yeman Alelm 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 3 ปีที่แล้ว

    ይህንን አይነቱን ሰው በቲቪ ማቅረብ ሌሎች በርቱ አገር አውድሙ ማለት ነው

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 3 ปีที่แล้ว +2

    I can't believe you let this fool fool you. በስባዊነት ያላደገ ስለ ሰባዊነት ይነግረናል።

  • @ferhanaadem8954
    @ferhanaadem8954 3 ปีที่แล้ว

    Betam yazenkut saadu endeza weta sayat azenku. Beka torinetu tewu juntas. Wede limat like haki said.

  • @defaruchalla9874
    @defaruchalla9874 3 ปีที่แล้ว

    Which one

  • @simeretm3665
    @simeretm3665 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for confessing, please work on children with or without knowledge they are dying (they are young to die)
    They should not die to save junta. Do your work! Start act on …. SAVE your sister and brother life!!

  • @bethlehemhaile8507
    @bethlehemhaile8507 3 ปีที่แล้ว

    አንተ አጋሜ አንተ ብትተርፍም ዘሮችህ ግን እያለቁ ነውውውው እባብ ናቹ ማንም ኢትዮጵያውያን አንፈልጋችሁም

  • @add.bihone3838
    @add.bihone3838 3 ปีที่แล้ว

    Keep it up Haki .

  • @adisyoutube8974
    @adisyoutube8974 3 ปีที่แล้ว

    ባትማረክ አውነቱን አታወራም ነበር ሰገጤባዳ

  • @mahboobamahbooba5994
    @mahboobamahbooba5994 3 ปีที่แล้ว

    እዳታምኑት፣ዉሼትአቸውን፣ነዉ

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 3 ปีที่แล้ว

    ለእኔ ግን ይከብደኛል። እንዴት አላችሁ?
    በምንም ምክንያት ከአባቱ በላይ የቀረበው፣የመከረው፣ደግሞም የሚያሳምነው የለምም አይኖርምም።
    ስለዚህ ቀን የሚጠብቅ የልቡን ይሰውራል።

  • @tsgieteresabeyene6128
    @tsgieteresabeyene6128 3 ปีที่แล้ว

    እየቀለብ ያኑራቸው የትገራይን ህዝብ ተቀብሮ እንኳን አላምነውም የተማረኩትን ለምን አትረሽኖቸውም

  • @Amhara782
    @Amhara782 3 ปีที่แล้ว

    የት ነበርክ አባትህ ሲገል