በአሜሪካ የበግ እርድ እንዴት ይካሄዳል? ቆይታ ከቲጂ ጋር / በቅዳሜን ከሠአት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

ความคิดเห็น • 153

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 3 ปีที่แล้ว +22

    እኔ የሐገር ቤቱን ገበያ እያየው እዚ ያለውን እረሳሁት።የሆነ ሰው ደውሎ መልካም አዲስ አመት ሲለኝ ነው ትዝ ያለኝ።እዚ ያለው የአመትባል ስሜት በቃ ዝም ብሎ ነው።ምኑም አይስብም።ማን እንደ ሐገር ቤት!? ከምንም በላይ የአመትባል ድባቡ ይናፍቃል የሐገር ቤቱ።ፈጣሪ ሐገራችንን ሰላም አድርጎ ለሐገራችን ያብቃን እንጂ በሰው ሐገር ምኑም አይጥምም።

    • @sg631
      @sg631 3 ปีที่แล้ว +2

      Be greatful

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም እኖድሻለን ቲጂዬ
    እንኳን አደረሰሽ
    መልካም አዲስ አመት ለኢትዮጵያን እና ለኤርትራውያን

  • @user-xp8dw1fu7j
    @user-xp8dw1fu7j 3 ปีที่แล้ว +8

    America ማለት ከኢትዬጰያ ስትመጣ ያለህን ደስ የሚል ንፁ ማንነትህን ወስዳ በምትኩ ራስ ወዳድ ለዛ ቢስ እና ስግብግብ ምታደርግ ሀገር ናት

  • @fikerzamma7475
    @fikerzamma7475 3 ปีที่แล้ว +10

    አንድ ቀንም የነዚህ tv show American ደስ የሚል የለውም ደባሪ ነው

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 3 ปีที่แล้ว +11

    ቆይ ፍየሎቹ እንግለዘኛ ይችላሉ እስክ ጠይቅልን በናትሽ

  • @AD-kl2by
    @AD-kl2by 3 ปีที่แล้ว +7

    ምነው ትንሽም ቢሆን የሃገራችንን ባህል የሚያውቅ አዘጋጅ ብትመርጡ ለአነጋገርዋም ብዙ ስርአት የሌላት ዱለት እንኩዋን ምን እንደሆን አላውቅም የምትል አሜሪካን ተወልደው እንኩዋን ያደጉ የ 15 እና 16 አመት ልጆች እንኩዋን ስለ ባህላችን እውቀት አላቸው

    • @segenetkassa348
      @segenetkassa348 3 ปีที่แล้ว

      ካሜራ ላይ ጎራቸውውውውውውው

  • @lidyaaraya7883
    @lidyaaraya7883 3 ปีที่แล้ว +9

    ምንም የማይመጥን ኘሮግራም እያዘጋጃችሁ ህዝቡን ማላገጫ አታርጉት፡፡ትግስትና ስምኦን ለበአል የሰራችሁት ፕሮግራም ምንም አይመስጥም፡፡ፕሮግራም ማዘጋጀት ጠፍቷችሁ እንደሆነ አላቅም........

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +10

    የሰው አገር የፈለገ ቢሆን እደሀገር ቤቱ አይሆንም እኔ ምንም በአል ሳይመስለኝ ነው ማሳልፈው

  • @ሚያ
    @ሚያ 3 ปีที่แล้ว +3

    I love goats very much

  • @kng4900
    @kng4900 3 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ግሩም ነው መልካም አዲስ ዓመት

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኩዋን ለ አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ቲጂዬ ቦታውን ብትነግሪን በጣም አሪፍ ነዉ እኔ ከ ነጮች ገበሬዋች ነዉ ምገዛዉ ሐበሻ ሚሸጥ ካለ ከወገኔ ብገዛ ደስ ይለኛል በዚህ በዚህ ብንተጋገዝ ትልቅ ነገር ነዉ

    • @Ab-ve3vw
      @Ab-ve3vw 3 ปีที่แล้ว

      MANNA FARM

    • @rozmita8613
      @rozmita8613 3 ปีที่แล้ว

      Yet new mtnoriw ene lenegrshe echelalew

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 3 ปีที่แล้ว +9

    ቲጂዬ በስንት ጊዜ አየሁሽ እንኳን አደረሰሽ

  • @KA_KA1990
    @KA_KA1990 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አሜሪካ ሴቶች ናቸው በግ ገዝተው የምያሳርዱት።እኛ ጋ ወንዶች ነን።ግን እኛ ጋ ከባድ ነው ሄዶ ማሳረድ ክልክል ነው።ህገ ወጥ ነው በግል ሄዶ ማሳረድ ይላሉ።

  • @Abu_camza
    @Abu_camza 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere yihen beg misha misho yekarton film lay aychewalehu

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 3 ปีที่แล้ว +2

    አምሮብሻል ዳይመንዷ
    እኔ የምለው ቪጂቴሪያኗ በግ ተራ ታማኝነት የለውም
    330 ዳላር እዚም ያው ነው

  • @gichaaboneh3933
    @gichaaboneh3933 3 ปีที่แล้ว +4

    መስቀልሽ እንዴት አባቱ ነው ምያምረው ይናፍቀኝ ነበር ያንቺ ፕሮግራም

  • @China-ol5pw
    @China-ol5pw 3 ปีที่แล้ว +5

    2014 እዚህ ውስጥ ፀያፍ እና አግባብ ያልሆነ ኮሜንት የሰጡትን ሰዎች ልባቸውን አይናቸውን አብራላቸው

  • @Yaya23198
    @Yaya23198 3 ปีที่แล้ว +4

    It would be better if your clothe were traditional holiday dress. You present yourself like …. It is holiday and the tv is popular . Represent your culture in tv.

    • @Yaya23198
      @Yaya23198 3 ปีที่แล้ว

      @@great-full3612 first of all there is noting wrong with being critical as long as it is genuine , And then I was not expecting her to wear habesha Kemes የበግ እርድ ቦታ at list she can do flexible recording with different clothes . Since she is a tv presenter, she should wear traditional cloths Noting wrong with that. By the way the dress that she wearing is not also confutable for beg erd bota. ካልተወሽሸን በስተቀር እሷ ዝንጣ ነው የቀረበችው on tv. That is not how people dress when they go to እርድ ቦታ. And she just went there to do interview not to involve with የበግ እርድ. After me saying that. I have something to say for you. አታካብድ or አታካብጂ Ok ? I was just sharing my opinion. I even said “it would be better” I was not giving negative criticism rather constructive .

  • @Alem1985
    @Alem1985 3 ปีที่แล้ว +1

    Tg konjo welcome again happy new year

  • @betelihemgarda5009
    @betelihemgarda5009 3 ปีที่แล้ว +1

    Ahun koy man yemutenaa kubet menu new minafekew?

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 2 ปีที่แล้ว

    ሴፍሻ ብርክት ስለአየዎቹ ደስ ብሎኛል መልካም ዘመን ይሁንልን

  • @ybrahimymer
    @ybrahimymer 3 ปีที่แล้ว +5

    ምነው ጠቅላላ የታመሙ አይደሉ አንድም ጤነኛ በግ የለም የምግብ እጥረት አለባቸው

  • @KBmusic-1361
    @KBmusic-1361 5 หลายเดือนก่อน

    የታደላቹ የሚገርም ኑሮ ነው የምትኖሩት

  • @abdiabdallahwaji5437
    @abdiabdallahwaji5437 3 ปีที่แล้ว

    አቤት የመኪናሸ ማማሯ ምመኛት መክና ነች አላህ ይርዳኝ እገዛታለው

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 3 ปีที่แล้ว +9

    በቆሎ
    ይመስለኛል ነው ያልሽው ክክክ በሳቅ ገደልሽኝ

  • @asratbiruhirpo9721
    @asratbiruhirpo9721 2 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ የገዛሽዉን በግ ጠቅላላ ዋጋዉን ሳትነግሪን በኪሎ 320 ዶላር ነዉ ብር? ደስ ይለኝ ነበር ለማወዳደር ።

  • @biruktesfaye5405
    @biruktesfaye5405 3 ปีที่แล้ว +11

    EBS ነው ያስናቀን ወፍጮ ራስ ነገር ነሽ አማርኛ ተፋኝ ነው ያልሺው

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 ปีที่แล้ว +8

    It’s really sad to see these 🐑 being slaughtered! Very cruel 😞

    • @mesgnawabebe3071
      @mesgnawabebe3071 3 ปีที่แล้ว +7

      Stop eating food then? PLANT'S HAVE GOT LIFE TOO!

    • @mrhow22
      @mrhow22 3 ปีที่แล้ว

      Sheep is the word, ships is another thing all together

    • @binalek1269
      @binalek1269 3 ปีที่แล้ว

      Anyone see when the ships are being slaughtered? እረ ሊዱ እንተሳሰብ😆

    • @crstiano-u2j
      @crstiano-u2j 3 ปีที่แล้ว

      Hahaha why

    • @MrChuckmike
      @MrChuckmike 3 ปีที่แล้ว

      @@crstiano-u2j what u mean why?

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 3 ปีที่แล้ว +6

    ለማን ላዋየው ኡኡ የወሎን ያማራን ብሶት፧
    ላፈናቃዩ ሲሰፈርለት፧ ተፈናቃዩን ያመነው መንግስት የማይደርስለት፧ {ተው} እያበላችሁ አታስጨርሱን፧ ደርግም የወደቀው የእርዳታ እህል ለሽፍታ እየላከ አጥግቦብን ነው።

  • @tazebeabeje9832
    @tazebeabeje9832 3 ปีที่แล้ว +2

    Ere shemisu ,I know u Virginia , Alexandera

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 ปีที่แล้ว +1

    Melikam Adis Amet🌻🌻🌻🌻🌻

  • @eri5506
    @eri5506 3 ปีที่แล้ว +2

    What is the name of the store and tell us please

    • @Kidus210
      @Kidus210 3 ปีที่แล้ว +2

      መና farm or mena farm

  • @KS-fo1gy
    @KS-fo1gy 3 ปีที่แล้ว +1

    Can we can have the address for this place

  • @kaltedke6735
    @kaltedke6735 3 ปีที่แล้ว +5

    መቆየት ደጉ ቦቆሎም ጠፋብሽ ተጠራጠርሽ ቦቆሎ እያየሽ

  • @chuchu046
    @chuchu046 3 ปีที่แล้ว +10

    አሁን ኩበት ምኑ ይናፍቃል ወገኛ ሃበሻ

    • @ETHIOPIA1995.
      @ETHIOPIA1995. 3 ปีที่แล้ว +1

      ዝም በል ለምን አይናፍቅ

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 3 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክ ሀበሻ ሲያካብድ አይታወቀው ጭስ ነው የናፈቀው ግን ጭስ ሁሉ የኩበት አይደለም።

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +5

      ሃገሩን የሚወድ ባህሉን ሁሉም ነገር ይናፍቀዋል በተለይ የገጠር ልጆች ይናፍቀናል የኖርንበትን ስለማንረሳ

  • @millantose
    @millantose 3 ปีที่แล้ว

    I miss TG and her show

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 3 ปีที่แล้ว

    ሀገር ቤትም ቢሆን የሰባ በግ አይመረጥም በርግጥ ላቱ ትልቅ ሲሆን ደስ ይላል

  • @fatumaadem6433
    @fatumaadem6433 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኩንአደረሠን

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 3 ปีที่แล้ว

    የመልካም በዓል ይሁንላችሁ❤

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +3

    አዲሱ ዓመት መልካሙን የምናይበት እና የምንሰማበት የሠላም እና የበረከት ዓመት ይሁንልን!!!!!!

    • @menassies3224
      @menassies3224 3 ปีที่แล้ว +3

      Selam junta

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 ปีที่แล้ว +1

      Junta Kemalam tuwanam Lemage chegaram 😕😞😏👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 ปีที่แล้ว

      @@menassies3224 z😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌✌

    • @mekdesketema3837
      @mekdesketema3837 2 ปีที่แล้ว

      Asemesaye Ethiopia teteye yele

  • @hentertainment4737
    @hentertainment4737 3 ปีที่แล้ว +1

    ቲሽ ደባሪ፡፡ አገር ቤት ያላችሁ ኢ ቢ ኤስ አሪፎች ናችሁ፡፡

  • @atitegebgetahun6725
    @atitegebgetahun6725 3 ปีที่แล้ว

    Miss seeing your face TG ye!!

  • @firehunnecha7022
    @firehunnecha7022 3 ปีที่แล้ว

    መና ገጠመኝ አለኝ- ገና እዚህ እንደመጣሁ ዘመዴ እኔን እና አንድ አባትን ይዞን ለገና በግ እንድንገዛ ወደዚህ ስፍራ አቀናን።ለአባታችን በግ እንዲመርጡ እድል ሲሰጣቸዉ ወንዱን ከሴት ለመለየት ተቸገሩ። አይናቸዉ ዉስጥ የገባዉን ጠቁመዉ እሱን ያዝሊኝ ሲሉት እዛ ሚሰራዉ ሰዉዬ ይች እኮ ሴት ናት እንትንዋ(እየጠራዉ) አይታይዎትም እንዴ ሲላቸዉ እኔ በእፍረት ምገባበት ጠፋኝ። በፀጉራማ ስለሆኑ ፆታ መለየት አስቸጋሪ ነዉ።

  • @adamegebrehlwod9126
    @adamegebrehlwod9126 3 ปีที่แล้ว +1

    Wish shopping long time like

  • @natey16
    @natey16 3 ปีที่แล้ว

    ጉላንጆ😍😍😍
    የምር አስቆኛል😂😂
    🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት‼️🌼🌼🌼

  • @ghaliabafita
    @ghaliabafita 3 ปีที่แล้ว +2

    "ጠቦት" ማለት ቸግሯችኋል መሰለኝ

  • @ewnetudejene8913
    @ewnetudejene8913 3 ปีที่แล้ว +3

    በቆሎ ይመስለኛል ነው ያልሽው

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa8681 3 ปีที่แล้ว

    Jesus loves you ❤💖💕

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 3 ปีที่แล้ว

    መልካም በአል

  • @hargegatchew6692
    @hargegatchew6692 3 ปีที่แล้ว

    Wow best pirgrame

  • @bereketandemeskel3355
    @bereketandemeskel3355 3 ปีที่แล้ว

    Setochu yamralu No No No makeups this how habesha in America they live , keep it up

  • @ghh65
    @ghh65 3 ปีที่แล้ว +1

    ለተራበና ለተፈናቀለ ህዝባችን ይህን ማሳየት ፌዝ ከፌዝም ፌዝ ነው መኖር ደጉ ብዙ ያሳያል በቆሎ ማወቅ የተሳናት አዝናለው

  • @workub7229
    @workub7229 3 ปีที่แล้ว +5

    እረ ባክሽ ሂጂ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 ปีที่แล้ว +1

    yekubet shita ethiopia yalewnm nafkotal kk

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 3 ปีที่แล้ว

    አገር፡እየፈረስ፡ወሎና፡ጎንደር፡እየተራበ፡የምትሰሩት፡ፕሮግራም፡በአሁኑ፡ሰዓት፡ግዜውን፡የጠበቀ፡አይመስለኝም።

  • @daniboss1191
    @daniboss1191 3 ปีที่แล้ว +3

    እረ ቲጂ ሳይመን አትጥፍብን

  • @likusolomon6484
    @likusolomon6484 3 ปีที่แล้ว

    Mirt program dgami be TV slayehush des blognal tgye

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 3 ปีที่แล้ว

    ትግየ እንኳን አደረሰሺ ጠፍሺ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 ปีที่แล้ว

    wetat aybalm wetat lesew new tebot ybalal lebegweym lefyel weyfen weym gider lekebet wetat stelu tesakke motkugn

  • @SofiaSofia-jp4ku
    @SofiaSofia-jp4ku 3 ปีที่แล้ว +1

    Wey yeche america sentun chalech

  • @ebsa6614
    @ebsa6614 3 ปีที่แล้ว

    Anchi kubet.

  • @እሙቢኒነኝ
    @እሙቢኒነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    🌼🌼🌼🌼

  • @btin1791
    @btin1791 3 ปีที่แล้ว

    Lexus new ntnejiw, nice car

  • @tgyibatube64
    @tgyibatube64 3 ปีที่แล้ว

    ትጂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @hanahoney3669
    @hanahoney3669 3 ปีที่แล้ว

    Tgye 🥰🥰😍🥰

  • @ovim1736
    @ovim1736 3 ปีที่แล้ว

    Lexus berkesh nw ende tg

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 ปีที่แล้ว +2

    Vegetarian did you say that?
    ሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @bekilegesse
      @bekilegesse 3 ปีที่แล้ว

      Eko 😂😂😂😂 አርዳለው

    • @bekilegesse
      @bekilegesse 3 ปีที่แล้ว +1

      Eko 😂😂😂😂 አርዳለው

  • @tazebeabeje9832
    @tazebeabeje9832 3 ปีที่แล้ว +1

    $80_$100 negadewochi nachew ,teshewodachihu $300

  • @hayatali6425
    @hayatali6425 3 ปีที่แล้ว

    Nafkeshin nebere tg mechenew programsh yemijemrew

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 3 ปีที่แล้ว

    በሰላም ነው ጥቁር የለበሸው በአመትበአል?

  • @romanrobi3645
    @romanrobi3645 3 ปีที่แล้ว

    It is so smart to ask payment in advance. It will be funny to if someone complain about not liking the meat after the animal gets sacrificed. 🤣🤣🤣🤣

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 3 ปีที่แล้ว

    ማን እንደ ኢትዮጵያ

  • @twosene
    @twosene 3 ปีที่แล้ว +5

    USDA must be sleeping while this gross Animal Welfare violation is carried out.

    • @subseb3896
      @subseb3896 3 ปีที่แล้ว

      Shoot USDA is underfunded. We rely on the industry as a whole to do the right thing. Ps I work for USDA

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 3 ปีที่แล้ว

    አይ ቲጂ ሸምሱ እስላም እኮ ነው ባረከው

    • @Tewobista2022
      @Tewobista2022 3 ปีที่แล้ว

      መስቀሏን አንጠልጥላ በእስላም ታሳርዳለች
      ይሄኔ ባለቤቱም እስላም ይሆናል..አብዛኛው የስጋ አቅራቢ ቦታወች በእስላም ተወረዋል። ተልዕኮም አላቸው፤ ደግሞም የራሳቸው በአርምሞ ጠርተው ነው የሚባርኩት እናም እናስተውል።

    • @MM-py1pm
      @MM-py1pm 3 ปีที่แล้ว

      Meskel arego adle yalwe

    • @MM-py1pm
      @MM-py1pm 3 ปีที่แล้ว

      @@Tewobista2022 meskel aregoale

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      @@Tewobista2022 sheytan ሸይጣን

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 3 ปีที่แล้ว

    የኛ ቦርጫም ምናለ እጅህን ከኪስህ አውጥተህ ብታወራ

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁን አንች ወይ አንድ ጥቁር ወይም ነጭ ይሆናል ያገባሻቸዉ ለዚያ ነዉ ሲታረድ አይተሽ የየማታዉቂዉ አሁን አባረዉሻል ሀበሻ አግቢ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว

      አበሻ ነዉ

    • @alexaklilu6913
      @alexaklilu6913 3 ปีที่แล้ว

      Don't be stupid. She did all that for the people or the show.

  • @dagemkenfe3258
    @dagemkenfe3258 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው እንዴት በግፍ እንደሚታርድ አትዘግቢም የአሜሪካ የበግ እርድ ምናምን ትያለሽ ቀሽም

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ቲቲ ወፈርሽ nice to see you .

    • @peacelove9531
      @peacelove9531 3 ปีที่แล้ว

      @Bekoji Tube you look good though sweet.

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 3 ปีที่แล้ว

    👍👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 ปีที่แล้ว +1

    This is insane....I hate killing animals.

  • @makedaaserat8181
    @makedaaserat8181 3 ปีที่แล้ว

    Tjeye

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 3 ปีที่แล้ว

    Please atleast begochu yemitaredubetn bota demets baysemu ena bayayu agerachen eko endemitaredu enkuwan ayawekutem weyem ayasebutem ezih gen besekeken yeminoru new yemimeselut beg lemetered sayawk endemihed hulu yemilew abbal ezih beg ke ahu ahun etaredalehu eyale be hazen yeminorebet yemeslal sheshetachew that's rud eytaneku tewesedew sitaredu enesus nefes aydelu men aynet helina new be legenetachen enkuwan be cherfeta ende agetami ande layenew endet endemenalekes. Ayeresam baybela biker.

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 2 ปีที่แล้ว

    Man endi Ethiopia gene

  • @belayneshsisay3269
    @belayneshsisay3269 3 ปีที่แล้ว +1

    Bekolo meselesh yene monaliza¡¡¡¡

    • @alexaklilu6913
      @alexaklilu6913 3 ปีที่แล้ว

      Bekolo meselesh? You mean debelbel

  • @peace2all51
    @peace2all51 3 ปีที่แล้ว

    በጏም አሜሪካዊ ናት😂
    እንደ አገር የሚሆን የለም

  • @ilovecoffee5972
    @ilovecoffee5972 3 ปีที่แล้ว +1

    የባህል ልብስ ልበሺ...

  • @nikodimosbarnabas8343
    @nikodimosbarnabas8343 3 ปีที่แล้ว +1

    ጉረኛ ነሽ ስትደብሪ፣
    ዱለት ከምን ይሰራል አልሽ
    1-ከጠጠር
    2-ከአሸዋ
    3-ከድንጋይ
    አሰራር ፣3ቱንም በውኃ መቀላቀል ነው፣አደራሽን ጨው አይጨመርምየኔ ጉረኛ።
    (EBS አትቀልዱ እየመረጣችሁ ፕሮግራም ስሩ)

  • @samsonsamy4760
    @samsonsamy4760 3 ปีที่แล้ว

    እኔማ ሸምሱ ያረደዎን በግ አልበላም አናቴ ቆራቤት ነች

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 ปีที่แล้ว

      SHERMUTA ShLe 😕😞😏😏😏😏👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @samsonsamy4760
      @samsonsamy4760 3 ปีที่แล้ว

      @@samirasamiraa9152 i respect moslim people and i belive my region dicteriat መመሪያ

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 3 ปีที่แล้ว

    የአሜሪካ ፍየሉም በጎም ደስ አይሉም ጂም እየሰሩ ነው መሰለኝ

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 3 ปีที่แล้ว

    አስተባባሪዋ ኮስታራ ናት ኦኦኦ

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 3 ปีที่แล้ว

    የዱቤ መኪናሽን ተላጥሽበት😘😘😘😘

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 3 ปีที่แล้ว

      It’s not a big deal at all and not that expensive too.!! You can get a new 2021 Lexus’s from $55 to 57 thousand. If it is used it’s much less. It looks like she have a stable job. Looking for financing might be a matter of preference for her. እናንተም ኢትዮጵያ ውስጥ የክሬዲት ሲስተም ብትጀምሩ ጥሩ ነው: በወሩ መጨረሻ እስከፈላችሁ ድረስ :: እዳችሁን ስትጨርሱ መኪናው የእናንተ ነው: የብዙውን ሰው የትራንስፖርት ችግርም ይቀርፋል :: ደግሞም ኢኮኖሚውን ያሳድጋል: ኢትዮጵያ ውስጥ የታክሲ ሰልፍ እና የባስ ግፊያው እራስ ያዞራል::

    • @lopsideduser-lz1bg2oc7r
      @lopsideduser-lz1bg2oc7r 3 ปีที่แล้ว

      @@lifetree7177 I think an underground metro system is much better for our country our government can’t possibly build the infrastructure necessary for everyone with cars and also the pollution will be unbearable.

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 3 ปีที่แล้ว

      @@lopsideduser-lz1bg2oc7r I agree with you. Not only the pollution is going to be bad but also there isn’t much of a road or a high way system in Ethiopia. Too many cars means a good infrastructure too. So you are right. It might take a little longer.

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 3 ปีที่แล้ว

      $55000 Is too much

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 3 ปีที่แล้ว

    ደሞ ያአሜሪካ አርተፍሻል በግ በዚያ ላይ ክርፋታም ።ቲሽ ካላጣሽው የኢትዮጵያ በግ ሙስለሽ ይህን የምታቀርቢው

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 ปีที่แล้ว

    Some Men Is Have Womens Bug Are You Men Or Women??

  • @lightning7510
    @lightning7510 3 ปีที่แล้ว

    WENEDOCHU BORECHAME BECHAAAAAA HAHAHAHAHA

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹል ከካሜራው በፊት ፅዳት ንፅህና መፀዳዳት ራስህን ቤትህን አካባቢህን ማፅዳት አስፈላጊ ነው 👈 ኢትዮጵያ የምትታወቀው በድህነት በረሃብ በቆሻሻ
    ነው 👈

  • @SofiaSofia-jp4ku
    @SofiaSofia-jp4ku 3 ปีที่แล้ว

    Leza naw sexy yehonachehut medra zefzeff

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 3 ปีที่แล้ว +3

    ቲጂ አንቺን የመሰለ የዋንኬ በግ ገዝተሻል ። የሆነ ጊዜ ተዝቦጥቡጠሽ ከሚዲያ ርቀሽ ስለ ሃና ዮሀንስ በውሸት ስትበጠረቂ አይተንሽ ታዝበንሽ ነበር ። አሁን ያው ትንሽ ሸንቀጥ ከማለትሽ ውጪ ፤ ምንም ቀልባችንን ልትስቢው አልቻልሽም ።
    ረኸጥ ባንዳ !!!