ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማዘዝ ለምትፈልጊ ቴሌግራም ዋትስአፕ 251934089338 ያገኙናል
Hi
የኔንም አድርሽልኝ ግን ሰአድ
ማሻአላህ ደስ ይላል ሁሉም እቅድ ሰአዲ ማሻአላህ ስታምሪ እኮ ምን አለ ኒቃብ ለብሰሽ ውበትሽን ብጨምሪ ይህ ውበትሽ ለባልሽ ብቻ ቢሆን
የምጅሊሱ ነገር ያስፈራል ከላይ ብልጭ ዉስጡ ቁልጭ ነዉ
የኔቅመም የኔ ምናምን እያላችሁ ግፈፉ ሚስኪን ስደተኛን ለነገሩ ወደው ነው እጠቡ 😂😂😂😂😂😂
የምን ማጠብ ነው እደ አገር እደገበያ ው ነው ዋጋም መጠየቅ ይቻላል እደውም ስራ ያቃላሉ ምቀኛ አንሑን
እኔ ግርም እምትሉኝ ዝብላቹ ሰው የምተቹ ሰወች እነዚህ ሰወችኮ የፈለጉትን ስራ መስራት መብታቸው ነው አላስገደዱን ሲቀጥል ሰው ቤቱን ማስዋብ ከፈለገ መቸስ ነፃ አያስውቡላቸው
😂😂😂😂😂
😂😊
ዋጋውን ለምን አትናገርም
እናመሠግናለን ስአድ እቃችንም ደርሶናል የኔ ቆጆ ❤❤❤❤
ያልታደለች የመዳም ቅመም አጣቢዋ በዛ
ሰአድ መካነሰላም ትራንእስቦርት ስንት ነው ማዘዝ ፈልጌ ትራንእስቦርቱን ፈራሁ
ዋው ያምራል በሰላም ገብታችሁ የምትኖሩበት ያድርጋችሁ ፉጣር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤
አሚን አሚን እህቴ ለመልካም ምኞትሺ 😍😍
አሚንንንን የኔ ውደ
ውደ ጀዛከላ ሀይረ በቃልሺ መሠረት ሲላሰረሺልን ከልብ ነው የምናመሰግነው❤❤❤❤❤
ያች ነዉደ ማሻ አላህ በሰላም በጤና የምትጠቀሚበት አሏህ ያድርግሽ ኢሻ አላህ እኔም ምኞቴ ነዉ መጅሊስ ግን ሰንት ፈጀብሽ እህት
@@fatumaseid9906አወን ውደ አላህ ያሳካልሺ ኢሻ አላህ
አወ ውደ አሚን አቸንም አላህ ያሳካልሺ
ዋው የመከነሰላሞቹ ማሻአላህ እምትደሰቱበት ያርጋችሁ እኔም ጓድ ባገኝ አዝ ነበር
እኔካ እናዛለን ቤቴ ይለቅና ክክክ አጫርሱኝ ባይሆን😂
እኔስ አምስትም የለኝ ተመልካች ነኝ ቅመሞች ግን ማሻአላህ ብያለሁ ያምራል እስቲ ዱአ አርጉልኝ እህቶቸ የምወዳችሁ❤
ሳአድ ዋጋ ብትናገሪ ???
እኛም እድንገዛ ዋጋ ንገሩን
አህለን ሳዲ🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ያምራል እስኪ ባለቃወቹ ኮሜቴን አይታችሁ መልሱልኝ
ምን እንመልሲልሺ ውደ
እሺ ምንድነው ጥያቄው እንመልስልሺ ውዷ
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ባለ እቃወቹም ሀገራችሁ ገብታችሁ በሰላም በጤና በደስታ የምትጠቀሙበት አሏህ ያድርጋችሁ❤
አሚን አሚን ብለናል ለዱአውም ውዷ ❤❤❤❤
ዋጋ አይናገሩም ምክንያቱም ጨምረው ሲለሚናገሩ ለገዦቹ
ሰአዲ ግን 👍👍👍👍
ሠአዲ በአላህ ከኋላሺ ያሉትን ቀሜሶች ግዠልኝ እዴች እደሚያምሩ
እኔም አይኔ እያየነበር
@@ikrammohammed2309 አይ አብርን እንጥለብ ሁቢ
ጥሩ ነዉ
የመጅልሱ ነገር እንጃ ውጥር ያለ አይመስለኝም
❤❤❤
ዋጋምችግር አለብትናገሪ እዳቅማችን ብናዝ
ማንም ሊዘፈዘፍበት
የመዳም ቅመሞች ደና ትታጠባቡባችሁ ለቤተሰብ እየላካችሁ አስገዙ ተው ግን
ዋጋ ተናገሪ መግዛት እድንችል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያልታደለች የማዳም ቅመም በቤተሠብ ለምን አታስገዙም እየተቅለበለብ ከምትሸወዱ የዋህ
ባድፊቱሱሪአልብሱምእጅ መቺምከሱሪአይሻልም
አሁን ምን ለለሰች
የመዳምቅመሞች ሳንሆን የመዳምበጎችሁነናልአሁላይ ሌባይቱበሮችሼቀሉብንኮ እኛተመዳምሙጥባህሳንወጣእነሱ በለቤትባለመኪአና ሆኑ ተውልብእንግዛ ብረስጡለበተሰብእራሳቸውይገዛሉ ሼቃሊተይስሚቱቱቱቱ
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤