Ethiopia - ዓለም ወዴት ወዴት…? የተፈጥሮ አደጋ ቻይና አሜሪካ ኢትዮጵያ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
የአሏህ በኛ ጊዜ ትንሳኤ (ቂያማ) ሊመጣ ባልሆነ😢😢ረሱል ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም የተናገሩት ሁሉም እየሆነ ነው።አሏህ ሆይ ይቅር በለን👏እዘንልን😢ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንጸልይ ዱዓ እንድርግ።
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
Ya rabbbbbbbbb
@@AmenhMuhamd ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤
ሰለላው አሊ ወሰለም. ቅያማ አትቆምም ዱንያላይ አንድ ሙስሊም እያለ ተብለናል እኮ የቅያማ ምልክቶች ናቸው 😭😭😭
ያረቢ በቃበለኝ ለአለም በሙሉ ሰላሙን አሰማን
አላህሆይ በእዝነትክ ጌታየ አተጋዜጠኛ አላህ ሂዲያይስጥህ ሀቢቢ አላህ ሂዲያይስጥህ ምርጥሰው ከጋዛ እስከ -ወለጋ
ያረብ ያአለህ ያመጨረሸችን ነገር አደረውን ለንታ ሰታነሀል
የሰዉ የከጀለ ሀያል ነኝ ባይ አላህ አያንቀላፋም ☝️🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
ሳህ ወላሂ በትክክል 100%
ይህን እያየን በእምነታች ፀንተን ፍቅርን ሰላምን መተዛዘንን በወሬሳይሆን በተግባር ይሁንን!!!!!!!!!!
አቤቱ ይቅር በለን አምላኬሆይ😢😢😢
ገና አሜሪካ ና እስራኤል ቡዙ ቡዙ ነገር ያሰየናን እንሻ አላህ❤❤❤
እግዜያብሄር ይታረቀን
እትዮጵያ በእግዜሔር እጅ ላይ ናት❤❤❤ሁለም ስጋት የለንም እንኛ ኢትዮጲያዊን❤❤❤ ክብር ለፈጣሪ❤❤❤
ጌታበደጅ ነው እንቃ ወገን
የኛ ጌታ ቻይ እና ትግስተኛ ነዉ በኛ ስራ ቢሆን አለም ተገልብጣ ትዉጠን ነበር አሜሪካ ሀያል ሀገር ነኝ ማንም አይነካኝ ያለችዉ አሁላይ ግቢነፉስ ዉጪነፉስ ጭቀት ላይ ናት አላህ የተበዳዮችን እባ ያለ ፉኢዳ አያፈስም የጋዛ ህፅናት እናቶች እባ አሜሪካ ገና በጥፉ ትከፉላለች አልሀምዱሊላ በስዲስት ቀን ተአምር ያሳየን ጌታ ሁልጊዜም ከኛጋነዉ ህዋ ሀስቡና ወኒመል ወኪል
አሜሪካንማ አላህ ያውድማት ገና ነው ይጠፋሉ። የፍልስጤም ወንድም እህቶቻችን ደም ነው
ጌታ እግዛአብሔር ይቅር ይባልህ
ፍርድ ከላይ ከእግዛአብሔር ዘንድ እንጂ ከማንም አይደለም
ሳህ ወላሂ ይጨምርላት ላሜሪካ ስንት አገር እዳወደመች እሷም ትቅመሰው አልሀምዱሊላህ
ብዙንፁሀን እኮአሉ@@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
ንፁሀኑን ይጠብቃቸው ያረብ የፍልስጤሞች ህመም ያማል ግን ምስኪኖች ያሳዝናሉ እኔማ ማየት ራሱ አልቻልኩም አላህ በዳዮችን ያጥፋልን
አላህዬ ጨምር ቅጣትህን ጨማምርበት
ፈጠር በምህረት ይጎበኛን
ፈጣሪ ምህረቱን ካላወረደልን ሁላችንም በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደምንጠፋ ጥርጥር የለውም።ጌታ ከላይ ከዙፋኑ ያስበን!
አቤቱ ህዝብህን አድን እርስትህን ባርክ 🙏🙏🙏
አቤቱ ማረን ይቅርበለን
የንፅኋን እንባ😢🇱🇷
ፈጣሪ አንድ ያርገን አይለየን ❤❤❤አሜን❤❤❤
የኛ መከላክያ ፀሎት ብቻ
በትክክል
አሜን አሜን አሜን
ሀገሬ ተስፋዋ ጌታ ኢየሱስ ነው ሁሉም ከእርሱ በታች ነው❤
አገላለፅህ የሌለ ይመቸያል ፈታ ደሊ ትለያለህ...እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው።
የንፁሃን ደም አለምን ጋና ብዙ የረገታል
አላህ የዘንልን
Amen🙏🙏🙏
ያረብ ሀገሪን አተው ጠብቃት አመሪካን አወደም
እውነት ብለሃል ወዳጀ!
አላህ ትራንኘ " ጋዛ ላይ የገሀነም ላንቃ ይከፈታ" ከማለቱ አጂብ
አሜሪካ ትቅመሰው ስንቱን አገር እዳወደመች ለሷም አላህ ያውድማት ስቃዩን ትቅመሰው አልሀምዱሊላህ
እግዝኦ
Ewnet new
እግዚአብሔር በአቅማችን ነው የሚቀጣን
አሜን ❤🎉🎉
እልልልልልል ትውደም
በጣም ደስ ይላል ዛሬ የፈጣሪ ቁጣ ብለህ አወራህ ጋዛ ወደ ጀኸነምነት ሊቀይር ነው አይደል
እኔም የሚገርመኝ ይህው ነው ህይወትን በቴክኖሎጅ በዘመናዊነት ስበብ በማብዛት እናስቀጥላለን ብሎ ማሰብ
Yarabi.getaye.selamun.awurdilen🥺😥🤲🤲.
bakachu.balen😢😢
እኛ ኢትዬጵያውያን ጥንቃቂያችን በአምላካችን በእግዚአብሄር ቃል ነው ኢትዬጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች ወደ ሚለው ሌላ የለም ቢያንስ ማስቀረት ባንችል የሰውን ጥፋት እናስቀራለን ለዚህ ምንም ጥርጥር የለውም ከክፋታችን እንመለስ።
የዓለምን ህዝብ የሚያሱጨንቁ ሁሉ ስቃይን ይቀምሳሉ. ይዘገያል እንጂ አይቀርም.
እኛ ሁሌም ወደፈጣሪያችን እንጮሀለን ዝግጅትና ስልጣኔ ከአደጋ አይጠብቅም
እውነቱ እግዚአብሔር ብቻ ነው ትልቅ ፍጡር አቅም የሌለው መሆኑን አውቆ ክፉ አይስራ ወንድሙንም አይጉዳ
ሰላም ለሀገሬ አምላክ ቸለመን
ሳህ ወላሂ ያአላህ 😭😭😭😭😭😭
ያአላህ ይህ ቅጣት ካቆምከው ባረዮችህ አንተን የሚገዙት ሊፈተኑነው ምክንኛቱም ትራምፕ ስልጣን ዳጎም የያዘው ጋዛን ወደ ገኸነምነት ለመቀየር ነው ስለዚህ ባረዮችህን አንተው ድረስላቸዎ የአንተ የጦር መሳሪያ አይነቱ ብዙ ነውቁጥር ሰፍር የለውም አፈራርቅባቸው እነሱ እንደሆነ እስከ መጨረሻው አይማሩም
አሜሪካ ሲንሳት ነዉ የአለም ንፁሀን ደም
አሜሪካ ገና ነች የጋዛ ደም ተርጎ ይውሰዳት ኢትዮጵያ በየ ቦታው ታጣቂዎች የሚያርዱት ህዝብ ደም 😢
ፈታ daily ኦች ትችላለችሁ 👍👍
እኛ ግን መሸሸጊያ ጋሻችን ጌታ እግዛአብሔር አምላክ ነው
እንደ በደላችንና ሃጥዕያታችን ሳይሆን በምህረት በይቅርታ አንተ ተመልከተን
ሃጥዕያታችን በዛ የምህረት ቁናውንም ሞልቶ ፈሰሰ😢😢😢😢
አሁንም አንተ የምህረት የይቅርታ አምላክነህና ስለ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ደም ስትል ይቅር በለን መረን መረን ይቅር በለን
Bakachubalen😢😢😢😢😢😢
እቤት ጌታ ይቅር ይበለነ
THE WRATH OF GOD.....THE END IS LOOMING!!!
አሜሪካን ያውድማት ስትሉ እኛ በሰላም ያለን ነው ምትመስሉት 'የራሷ አሮባት አሉ' በሰው የፈረደ እሱም ከፍርዱ ይቃመሳታል ስለዚ ማረን ይሻላል ሁላችንም ወደ እራሳችን እንመለስ ፈጣሪን ይቅርታ እንጠይቅ።
እኛ ዛሬን ማደራችንን ሳናቅ የሀገራችንን ሰላም ሳናስጠብቅ ሀገራችን ጭንቅ ውስጥ ሆና እንዴት በሰው ላይ እንፈርዳለን ጎበዝ እያሰብን😢😢😢
❤❤❤❤❤
የዓለም ህዝብ ሀጢያት ውጤት እና የተፈጥሮ ክስተት ጥምረት ነውና እንቻለው (አይቀረው ልፈፀም ግድ ነውና ) ተቀበል ወዳጄ
faxri yixabiqani😭😭😭😭😭😭
ግፍ ሲበዛዛዛ እንድህነዉዉ😢😢😢😢
የለ እግዚአብሔር ሁሉም ምንም ነው እፍ ተብሎ ነው ነፍስ የዘራነው እፍ ቢል እንደምንጠፍ ብናቅ ጥሩ ነው ሆነም ቀረ አለም እንደግፋ እኛም እንደ እጃችን እናገኛለን ምክንያቱም ከልብ ኢየሱስ ክርስቶስ ካላመለክን የድንግል ማርያም አማላጅነት እስካላመን መጥፍታችን የማይቀር ነውና
የፈጣሪ ልጆች ሳይሆን ባሮች ነን
እርሱ በዓለም ውስጥ ነበረ፤ ዓለም የተፈጠረው በእርሱ ቢሆንም እንኳ፣ ዓለም አላወቀውም። ወደ ራሱ ወገኖች መጣ፤ የገዛ ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም፤ ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑት ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ልጆች የመሆን መብት ሰጣቸው።
ወለጋን እንደምሳሌ አይከብድም😊
ኢትዮጵያን ምንም አቅም ዬለትም አለህ ነው የሚጣብቃት የራብ
4:48 ኘሬዝዳንት ጆባይደን❌️
ዶናልድ ትሪምፕ ✅️
❤❤❤❤❤🎉😢😢
እኛስ ወገኖቼ ምን እያሰብን ነው? ፈጣሪያችንን ምን ያሕል እያከበርነው ነው? ኢየሱስ ክርስቶስ ያለደባል ብቸኛ የሕይወታችን አዳኝና ጌታ ነው? ከድንግል በድንግልና የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም መድሀኒት፣ የዘለዓለም ሕይወትና የመንግስተሰማያት ብቸኛ በር ነው! እርሱ ከመንግስተ ሰማያት በሀጢያቱ ምክኒያት የተባረረውን የሰው ዘር ሁሉ ሲሞት ከሚጠብቀው የዕሳት ባሕር አድኖ ወደ መንግስተሰማያት ለመመለስ ነው ፤ይሔን የሚያምን ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ እንጂ ኦርቶዶክስ ጴንጤ ሙስሊም ሌላም ሌላም አይሆንም! ወደ ኢየሱስ ተመለሱ "ብቻውን ነው የሞተላችሁ በሦሥተኛው ቀን የተነሳው እናንተን ከገሀነም ፍርድ ሊያድናችሁ ነው ይወዳችኋል" ❤
ፈጣሪ ነዉ እንጂ
የፈጣሪ አደጋ እንጂ እንዴት የተፈጥሮ አደጋ ይባላል ፈጣሪ ፈቅዶ እንጂ ተፈጥሮ አደጋ ለማድረስ ምን አቅም አለው???
እስኪ ግጩኝ👍
ግፉ ሞልቶ ፈሰሰ
ኢትዮጺያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች 🤲🤲🤲
👍👍👍👍👍🙏❤️
አለም ሁሉ የዘራውን እያጨደው ነው አሜሪካ ስንት አገር አፍርሰዋል አቃጥለዋል🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እኔ የሚገርመኝ ሌሎች ሀገሮች ኑሮን ኑረዉታል ። ኢትዮጵያ ለህዝቦቿ ዘላለም ሲኦል ነች እና ለምን ካደጉት ጋር አብራ ትጨማለቃለች እድገቱ ላይ የለችም ወድመቱ ላይ መጋራት ጀመረች 😂😂😂😂
አለመታዘዝ፣ አመጽ፣ ድንበር አላፊ ራስ ወዳድነት ፣ ዘረኝነት ፣ ሌብነት ፣ አስመሳይነት ፣ ቁማርተኝነት ፣ ዝሙተኛነት፣ ደደብነት ፣ ጨካኝነት፣ ነፍሰ ገዳይነት፣ ፈሪነት ልላም ሌላም ክፉ ባህርያት በእጅጉ በዝተዋል።
አሽሃዱ አላ ኢላሃ ኢለሏህ፣ ወህደሁ ላ ሸሪከለሁ።ወአሽሃዱ አነ ሙሀመደን አብዱሁ ወረሱሉሁ።
ያ ረብ፣ ኢላሂ፣ ያ አራህማን ራሂሚን፣ ያ አሏህ አስታግፊሩላህ፣ረብየግ ፊርሊ።
ኢራን እና ሀማስ ላይ ሲኦል አወርዳለሁ እያለች የምትለው አሜሪካ 😂😂😂ነደደች
በጣም ወላሂ አላህ ይጨምርላቸው አጋግሞ ያሙቅልን
እሚገርምሺነገር ትራፕ እኔስልጣንልያዝና ጋዛን
ግሀነብነውየማረጋትሲል
እናተ ጭካኔን የተማራችሁት ከሙሀመድ አይደል ሳባዊያንን በሰይፍ ጨርሶ የራሱን ሀሳብ ያስፋፋ ጨካኝ የሱ ተፅኖ ነዉ አደረባች ብታዉቁ የትም ቦታ ሙስሊም አለ አብረዉ ይነዱልሻ 😂😂😂 አይ እናተ በግድ ታስቃላችሁ ። ለሰዉ ልጅ ሁሉ ሰላምን ተመኙ ፖለቲከኞችን ተዋቸዉ ልጥቅማቸዉ ነዉ።@@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
@@ሳራ-አህመድ አላህ ምንይሳናዋል ጭራሽም ሊያጠፋት ይሆናል አላህ አክበር
❤ ❤ ❤ እነዚህ እኮ የምድራችን የምጥ መጀመሪያዎች እንደሆኑ መዘንጋት የለብንም አለምን የፈጠረዉ ፈጥሮም እየገዛ ያለዉ ህያዉ አምላካችን ( ከሁለት ሺህ አመት በፊት በተራራዉ ሥብከቱ በደምብ አድርጎ ነግሮናል ምንአልባት መሥሚያችን ጥጥእየሆነብን ይመሥላል ?
So sad
ወድሜ መልካሙሰናይትረካህ ፍጹም አስደማሚነውይህአርቆአስተዋይነትህ ፍጹምከምገልጸው በላይነው ወድሜ ወደእናትሀገራችን ስትጠቅስ ያውሁሉለማየትያለገደብየማየት እደጋሪፈረስየሚለውዘመንያበቃ ቢሆንም በጠላትነትስትፈለግ የባህር በራ የባህርበርቢኖራትም ፐርሺያኖች ሁሉንምተቋቁመው ለክቡርየሰው ልጅ ጭቀትመከራ ስቃይአይቼፈጽሞ ማለፍየለብንም ኢራንያ አላህ ወድሜ ወድጄሀለሁፍጹም ከምገልጽህ በላይነህ ያአላህ ይጨምርልህ ።ይህነው ከ ወ ፖ
ትለያለህ።
Ye Gaza gif, ye hesanatu chuhet gif gif!
الله يهديك አላህ ይምራህ
የሰው ልጅ ወንጀል ምድር ቻይ ስለሆነች ነው እንጂ ሁሉንም ይዛ ትሰምጥ ነበር እንደ ሰው ልጅ ወንጀል ቢሆን
ይህም በርግጥ ለአሚሮ ባለቤቶች ከንቅልፋቸው የሚነቁበት ግዜና ወደ አላህም የሚዞሩበት ትልቅ ማስጠንቀቂያና ታአምር ነው።
አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
Jesus is coming believe in Jesus
የእራሳችንን ጥለን የሰው አንጠልጥለን አባቶች የፃፉትን የተናገሩትን የደብተራ ጥንቆላ እያልን ይኸው ጥፋቱ አፍንጫችን ስር መጣ ።ጥፋቱ ዘር አይል ጎሳ ሀብታም አይል ደሀ ሁሉንም ይበላል ።ግን ከሀይማኖት አባቶች ከባለስልጣናቱ ሁሉም ዝም ።ነጮች መጥተው ወይ ሲነግሩህ ትነቃለህ ኪኪኪኪ
ሰው እያቃጠለው እንድሆን በክፋት
አቤት አምላኬ ይቅር በለኝ😮😮
የምር የሄ የተፈጥሮ ቁጣ ሳይሆን የሰው ልጅ ክፋት ውጤት ነው የሚንቀጠቀጠውም የሚቃጠለውም በውሀ የሚጥለቀለቀው ሁሉም በsecret society በሚባሉት የሰው ሴጣኖች የሚደረጉ ናቸው እኛም እስካሁን ብዙም ያልተጠቃነው ከፈጣሪያችን ጋር ባለን ጥብቅ ቅሩኝነት ነበር አሁን አሁን ግን ከነሱ እየባስን ነው ለዛ ነው በቀላሉ የደፈሩን
Don't be delusional. This is exactly what the secret societies want you to believe. They want you to believe that they are this powerful. They want you to think that they are in control of nature but God is not. Natural disasters such as earthquakes, landslides, floods, and so on existed from the beginning of the world before any man understood how they happen. It is delusional to say that man caused them.
ንስሃ ገብተን ለዝ ለፈሰሰው ለምስክኖች ደም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ መሆን ነው
3 ሀገራት ናቸው የምድራችን መጥፎ የሚሰራባቸው ሀገር
ባለ መሬቶቹ ምን አሉ ግን
ኢያሱሲ ያድንል
አሁንም በሱ አለሽ
አያድንም እራሱንም አያድን እኳን ሌላ ሰው
😢😢😢😢😢🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲
Geta hoy min gud newu ere beka belen
የሳቱ አደጋ ምደነው መነሻው
This is God's punishment can we protect it???We have to have religion.We have to obey our Almighty God.
አለም ወደሬመጥ::
አይ አሜሪካ በአፍሪካ ላይ እንጂ በእግዚአብሔር ላይ ማእቀብ አይጣል ቂቂቂቂ......
❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👈
☝🏽☝🏽☝🏽🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አገራችንኳን፤መገዳደያ የጦር መሳሪያ መሸመት እንጂ፤ሰውን ለማዳን የሚጠቅም መሳሪያን ለመግዛም ሆነ ለመሥራት አይታሰብም።