ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሼይህ አቡበክር አላህ እድሜህ ያርዝምልን የዋሀብያ እራስመታት❤❤❤❤❤❤❤
ቁርአን እና ሀድስን መረጃ አድርጎ የማይናገር ሰው ተቀባይነት የለውም።የታዘብኩትም ይህን ነው አንዱ ግለሰብ እኛ የምናስበው እኛ የምንለው ይላል። ጉድ ነው ለማንኛውም ሀቅን የሚመራኝ አላህ ነው ሌት ከቀን ሀቅን እንድመራኝ እለምነዋለሁ።
ያረብ እኔስ ጨነቀኝ ወላሂ አላህእባክህ እውነተኛውን መንገድ ምራን 😢😢
❤❤❤❤❤❤
ኤሊያስ አላህ ነብይ ነዉ እንዴ የምንከተለዉ እሚገርመኝ የናንተ መንገድ ትክክል የሚመስላችሁ የልብ አዋቂዉ አላህ ይምራን አላህ ነበር ምንም ከመፍጠሩ በፊት
እኔም ወላሂ በጣም ይጨቃል አላህየ ይህ ዘመን😢😢😢😢 እሶ ይምራን
እኔሥ ጨነቀኚ አሏህየ ቀጥተኛውን መንገድምራኚ 😭😭😭
ተማሪ ኪታብ ጀመሪ ኡሱሉ ሰላሳ፣ኹዝ አቂደተክ
ሸክ አቡበክር ሱለይማን ባለጥበበኛ የዲኑ ወታደር ጥርት ያሉአሊም የማይደፈርሱ ናቸው የኔ ኡስታዝ የልብ የሚያደርሱ20ትትት ያረብ❤❤❤
መልክ፣ሳይሆን፣ኢልም
ሳህ አህለ ሰና ጀመአ የአራቱን መዝሀብ ስምምነት መልስ አላህ ነበር ምነም ከመፍጠሩ በፊት አላህ አቅጣጫ አይቀይርም
አቡበክር physics ነው ዲን የሚያስተምረውእኛ ሙስሊሞች ከእነዚህ ዝባዝንኬ ከሆኑ የተብቃቃን ነን አልሃምዱሊላህ
አሕባሽ የሺዓ ፈለስ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል አላህ ያወረደውን ቁርአን ሽምጥጥ አድርጎ ክዷል እነኝህ ሰዎች ትንሽ ቆይቶው ሳሓባዎች እና እናታችን ዐሻ ለመሳደብ ነው ዓላማቸው ከነዚህ ጠሞ አጥማሚዎች አላህ ይጠብቀን አሚን
ሳያውቁ አወቅክ ውሀቢያ 200አመት ሆነው ገና ከመጣ ምን ታቃላችሁ
ኡፉፉ እስክ ዝም በሉ@@Nurdenabdu
@@Nurdenabdu የአህባሾችን አቂዳ የመሰረተው አንድ አብደላ ሀረሪ የተባለ የሀረር ሰውየ ነው እሱም ከሀበሻ ወደ ሻም ሀገር በመሰደድ የአህባሾችን አቂዳ ከሱፍዮች ከሺአወች ከጀህምያወች በመቀመም የመሰረተው አብደላ ሀረሪ የተባለው ሀበሻዊ ስደተኛ ነው።
@@Nurdenabduእጭ ቅጭላታችሁ ተዘግቶአይዴል ምንበትክክል አታስብምእኮ አይባሾች አላህ ሄዳይስጣችሁባስ እናተጠሞአጥማሚ
አላህ ይጠብቀን አይሠሙም ሀበሻ ማለት ነው ይላሉ አህባሽሾች ይሳደባሉደሞ😅😅😅@@يربيساءني
ባረከላሁዉፊኪ ዶክተር አቦቦክር አሏህይሥጥልን ተነዚህ ወሀብዮች ጥመት አሏህ ይጠብቀን ተኢለያሥ እሚሉሁ ተማር መማርየቀርሀል❤❤❤❤❤
ከምርሽ ነው
አትሸባኝ😂
😁
አላህያፅናህ ኡስታዛችንኤልያስ እንዳይቀርባቸው ነው መደለቃቸ አህባሾች
😂😂😂😂
😂😂ክክክ
እናተ የኢስላም ጠላቶች አሕባሽ አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋቹ ሊላ ምን ይባላል ::
አይባልም እኛም ሙስሊም እነሱም ሙስሊም ከእኛ አይጠበቅም እህቴ/ ወንድሜ
ያናንተን መጨረሻ ሳናይማ አሏህ አይጨርሰንም
እረ እነዚ ሙሽሪኮች ናቸው ሙስሊም አይደሉም@@DuududdJddjudfi
አይባልም አላህ ያጥፋችሁ ይባላል ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂ አረ አላህን ፍሩ
አረ እናንተን አላህ ያጥፋቹ
የኛ ጀግና ሸህ አቡበክር ሀያትት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሠላምአለይኩም ያጀመኣ እሥላም ከሆንን ማነው አንዱን ሠለፍያ ሌላውን አበሽያ ብላችሁ ሕዝብን የምታሣሥቱትና የምትፈርጁት ረጋሚስ ያደረጋችሁ ማነው? መጀመሪያ እስላማዊ ባሕርይ ይኑራችሁ መማማር የሚቻለወ በቁርአንና ሐዲስ ስንነጋገርነው ስድብ እርግማን የሠይጣን ባሕርይ መገለጫ እንጂ ሙስሊም ለሆነ አይመችም ብንጠነቀቅ ይሻላል።
ያአጀባል😢😢
አላህን የሚያወሳ ሰዉና የማያወሳሰዉ ማለትነዉ ማለትም በክር ማለት የማያወሳ ኤሊያስ ደሞየሚያወሳ በሌላ ትርጓሜ የሞተሰዉና በሂወትያለሰዉ ማለትነዉ
አሕባሽ ማለት ድቁርና ማለት ነው አላህ ያደኖቆሮው ማንም ብያስተምረው ሊገባው አችልም ስለዚህ ከጠሞ አጣማሚዎች አላህ ይጠብቀን❤ ሼኽ ኤልያስ ❤ አላህ ❤ይጠብህ ❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አቡበከር ሁቢ እረጂም እድሚየ ይስጥኅ ❤️❤️❤️❤️❤️ዉሃብያ አላህ አጥሙአችኅል አላህ ይድረስላችሁ 🤔🤔🤔🤔🤔
ገገበት አላህ ሂዲያ ይስጣችሁአል ኢልሙ ቀብለ ቀውሊ ወል አመል...ተማሩ ቁጭ ብላችሁ...ኡስታዝ ኤሊያስ አህመድ .አላህ ይጠብቅህ ያረብ
መጀመራ,ተማራ,እንደስ,አትዘባራቅ,,የአላህንእዛነት መቸም ከጃያነን,መቸም,አላህያዘንልን,አአላህንእዛነትከጃይነን,,አላህየመራዉንማለንምአይጠመውም,አላህየአጠመመዉን,ማንምአይመራዉም,ብቻ,አላህ,ይምራቺሁ ወይ,በቁረአንእና,በአደስተማሬ,ወይ,በትክክለኛዉ,ቁሪአን,እናሀድስለኛ,ለስማታቺንአይመቸንም,በሉ,ወደዛወደዚህ,ተመዘብረቅ,,,
Shekabubakar barakallahu fekun 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በፋልስፋና ይህ ቢሆን ይህ ይሀሆናል እያልን አይደለም የምንመራዉ በቁረአን በሀደስ ብቻነዉ አህባሾች አሏህ ይምራችሁ
جزاك الله خيرا يا شيخنا الفاضل شيخ ايالياس ربنا يحفظك
አቅራቢውሲጀመር ውሀብይነህ ሙሸቢህ ውሀብዮችንነውየምትገድፈው ለምን ሲጀመር በአካል ነውመሆንያለበት አሊያ አንቀበልም ያላ በአካል ወድከሆናችሂ አገናኞነው እሽሽሽ💪💪💪💪
አወ የራሳቸውን ያጋንናሉ እናም እነሱ ጠመው ሰውን ማጥመም ነው ሚፈልጉት በነሱ ማጭበርበሪያ ማንም መሸወድ የለበትምአየ ወሀብያ😂
@@ENDRIS53እናተናችሁ የጠመማችሁት እሚገናኞት ቦክስ ይገጥሙመሠለሽእደ ጠሞአጥማሚእናተናችሁ ወላሂ ስትጠየቁአትመልሱም ስድብነውየተማራችሁት😅😅😅
@@AlpnAsd 😂😂😂😂😂😂😂😂ከናንተም ብሶ ታወሪያለሽ
@@ENDRIS53 እና ባወራ ሀቅን ይዠነው እኮ እየዋሸሁመሠለሽ እደ 🙆♂️🙆♂️🥱🥱🥱🤣🤣🤣🤣
@@AlpnAsd 😂😂😂😂😂😁😁😁ሀቅ ምናምን ትላለች 😁 የትኛው ሀቅ ነው,ሙጀሲምነትኮ ኩፍር እንጂ ሀቅ አይደለም(ሙጀሲም ከሆንሽ ማለቴ ነው)🤨
ኡስታዛችን ኤልያስ አህመድ እረዥም ሀያት ያቆይህ
Subhan allah allah yitabekan ka zamanu wehabi allah yitabekan
ዋናው የሚለየው ቁርዓን ተፍሲር ላይ ነው መዝሀቦች በተረዱት መረዳት ግድ ነው
ትክክል❤❤
አሏህ እንፍራ በቁርአን አህባሽ ዉሀብያ የሚል የለም አንለያይ ውድ ሙስሊሞች አንሰዳደብ እንመካከር በቁርአን እና በሀዲስ ማስረጃ። ጠላቶቻችን ካፊሮች እንዳይሰሙንደ።ወሏሁ አእለም።
❤❤
እደው ምን አይነት ደቆሮ ናቸው አሏህየ በኒህ ሰውቺ ሙስሊሙን ኡማ ቢዚ አታድገር አህባሽን አጥፋልን
ባአላህ አህባሾች ግን በውስጥ እግራቸው ነው እንዴ የሚያስቡት አላህ ሆይ ምራቸው እረ ተው ስሜት ከመከተል ውጡ!!
ኪኪኪ
Ke Ahbash Allah yetabiqen
አቶ አቡበከር ለምን ለምሳሌ እያለ የግል አስተያየትህ ይዘባርቃል ከቁርዐን እና ከሀዲስ ማስረጃ አያመጣምን???
አይ አህባሽ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን አህባሽ እረባሽ
ሀዲስ ጠቅሰህ ቁርአን ጠቅሰህ ተከራከር እኛ እምንለው እያልክ አትናገር አንተ ማለት አትችልም
ቆይመጅመሪያ ከምትሳዴቡበፊት ሑለቱንም አዳምጡ ሐቅ ፈላጊዋች ካላችሑ አልሐምዱሊላሕ ሽሕአብቡክርሱለይማን የእውቀትባለቤት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአይሁድ ቅጥረኛ ነው
አቡ በክር ሚባለው ቅራቅንቦ ማለቴ ነው
@@ZekiAbdi-xr5ol ይሔውነውእውቀት የለለውስው ወድስድብነውየሚሮጠው
ሀይማኑታችንን አናሰደብ😢😢😢
አይ ፍልስፍና አህባሽ ያለ ደሊል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህባሾች የእስልምና ጉንፋኖቾ።
اشيخ ءليس عحمد حفظه الله ورعاه 🎉🎉🎉🎉
Islam is one but human being try to make difference
እንዲያው እናንተ ዲን የምታውቁ አሊሞች ምንይሻላችሃሗል ሱና ሺአ እያላችሁ ኡመቱን ሗላቀር እደረጋችሁት አለም የት ደርሷል እናንተ ገና ወደኅኌላ ተመልሳችሁ ኡመቱን ታደናግራላችሁ ፈረንጅ ቁርኣ መርምሮ ብዙ እውቀት ቀስሞ እናንት ሱና ሺእ እያላችሁ ሙስሊሙን ታፋጃላችሁ በምንም በፊት እናንተን አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
መጀመሪያ ተረጋግታችሑ ስሙት እኔ ሙሽቢሐ መሕሉቅ አምላኪዋች
ወላሂ የአህባሽ መንገድ የዝንጀሮ መንገድነው ምክንያቱም አላህ ወይም መልክተኛው እድህ አሉ ብለው አይናገሩም
GL
እኔኮግርምየሚለኝመረጃዉምንእየመሰላቸዉነው
አህባሾች ፍልስፍናችሁ ሰለቸን
Dr,abubekir alah yitebkachu
አህባሽ ይጥፋ ተውሂድ ይሥፋፋ ያረብ
መቸነዉአይናችሁንእምገልጡትደባራወችሂዳዋዉንይስጣሁአህባሾ
መ
ቢስሚላ ኧረ እንመካከር ትላላቹ ግን የበለጠ የካፊር ማላገጫ አንሁን ተስማሙ
😂😂😂😂 ሰይጣን አምላኪዎች አላህ የአህያ ጣኦት ድንጋይ ነው😂
ኢሊኣስኮ ይህንንያህል የሚለፋው በግድ ውሀ እሳት ይሆናል እደማለትነው አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ ሙጀሲሞች
احبشدنافرش
ያሰላም ሸይኹና አቡቦክር ሀያት ሙሸቢህ አይሰሙም
Ka wehabi allah yitabekan
ይቅርታ፡አርጉልኘ፡አንደ፡ከአሁን፡በፊት፡በአደባባይ፡ወይምመደረከ፡ላይ፡ዶክተር፡ጀይላን፡ያሉት፡ከዘመኑ፡ጋር፡መሄደ፡አለበን፡ብለዋል፡ምን፡ለማለት፡እንደሆነ፡መልሡልኝ???
አየ ወንድም ኢልያስ በቪዶ የዶ/ር አቡበክር ትምርትን ለአድማጮች አዋቂነትህን ለማሳየት ኡስታዝ አቡበክርን ትተቻለህ፡እስኪ እውነት አቡበክክርን የሚመጥን እዉቀት ካለህ፡በአካል ተመልካች ባለበት መወያየት ከፈለክ፡ስልክህን ላክልኝ የኡስታዝ ስልክ አለኝ፡ፍቃደኝነታቸዉን እጠይቃቸዋለሁ፡ስልክህን ላክልኝ በአላህ ኡስታዝ ኢልያስ፡በአካል ለመወያየት ፍቃደኛ ካልሆንክ ዳግመኛ የርሰወን ትመርት አልሰማም፡ጃሂሎችን ለማጃጃል የሚደረግ ትምርት እንደሆነ ነው የምረዳው፡፡
አልወያይም ብሏል ኢልያዝ አህመድ ዶክተር አቡበክር መርሀባ ብለዋል ቪድዮውም አለን
አይ አህባሾች ለሆዳችሁ ያደራሁ ክክ
@@Toibaseid-gh9lv ጀለፍ ወሬ
ወሬ
ሀድሥ እና ቁርአን እየጠቀሥክ ተከራከር
ለምን በሀዲስ እና በቁርዓን ማስረጃ አያመጣም አቡበከር ዝም ብሎ ወሬ ብቻ
አህበሽ ሙስሊም ለማለት ይከብዳል እናተ ቀብር አምላኪወች የሞተሰዉ አምላኪወች አላህ የፍርዱቀን ሲጠይቅህ የሞቱት ይጠይቁኝልትልነዉ እኩአን ላተ ለራሳቸዉም አላህ በእዝነቱእጅ በራሳቸዉ ምንም አያረጉም የሙሀቻ ጥምጣም የመሠለ ደፍቶይጣልህ በዚህ እድሜህ ፊትናና ሽርክ ታስተምራለህ ይድፍህ አሚን በል
Ahbashe.emnet.abelashe
የሀቁ መንገድ የለው ማወናበድ ...
እኔኮ በጣም እምትገርሙኝ ነገር አህባሽ ማለት የሚሠጠው ትርጉም ምን ድነው ኢሄ አብደላሂል ለረሪ ብላቹ ሣታምታቱ ቀጥታው ብዙ ሀበሾች ማለት ነው ኢሄ ማለት ጥቁር የሆነ ሁላ ሀበሻ ነው ማለት ነው አህባሽ ብላቹ ሥትሣደቡ ወይም ሥታጥላሉ እራሣቹን መሥደብ ማለት እንደሆነ ግልፅ ነው እርግጠኛ ነኝ ኢሄ አህባሽ አህባሽ የሚል ሁላ ከውቀት ነፃ ነው ለማነኛውም እሥልምና ማለት ፖሎቲካ አይደለም ዝብላቹ እሥልምናችንመጫወቻ አታርጉብን መጀመርያ ማወቅ ይቀድማል ማወቅ ሥል ደሞ ዝም ብለን ዝም ብለነን ቁርጭራጭ መፃፎችን አይተናል ብለን ባንረብሽ እኔ ለራሤ እውቀት ያለኝ ሠው አደለሁም 2/ም አመዛዝነን የራሣችንን መንገድ ለመለየት ግን መጀመርያ ማወቅ ብዙ ሀዲሦችን መቅራት ቁርአንን አሥተንትኖ መቅራት ለዚ ደረጃ ያልበቃን ሠዎች ግን አላህን እንፍራ ወላሁ አእለም
ኧረ ማን ነው ወሀብያን ሰለፊያ ያደረገው? ሱፊያን ደግሞ አህባሽ ብሎ የሚጠራው
ምናምኑን ነው ምታያይዙት አየወሀብያ ጠማሞች
ጥመቱ የት እንዳለ ግልጽና ገልጽ ነው ንቁ ከተኛቺሁበት
@@DuududdJddjudfi እናንተ ናችሁ የተኛችሁ ሰውን የምትከተሉ የማታስተነትኑ
አህባሽ ያልተፃፈለትን እምያነብ ማለትነው ሡብሀን አላህ
አተን ብሎ ዶክተር የማስመሰል ነው
በኡሥታዝ ኢሊያሥ መድረስ ስሲያምር ይቀራል
😂😂😂😂 ኡስታዝ እሊያዝ እማ እውቀት የለንም ለመወያየት ብሏል
ፍስ ጠማማ አህባሺ
አህባሺ ያልተጫፍ እያመጣህ እምታውራ
ዉሀብያ ከምዲር ገፅ ያጥፋችሁ አሏህ
የሙማየ ፖሎቲካ
Aauzubilah.minek
ወሀቢያዎች ይቀመጣል ይወርዳል ይወጣል 2እጅ 2እግር አለው ካላቹ አሏህ ምንም አምሳያ የለውም የሚለው ግልፅ የሆነውን ቃል ክዳቹ አሻሚ ትርጉም ያላቸውን ትከተላላቹ በአሏህ ላይ ከሰው ልጅ እውቀት በላይ የሆኑትን አንቀፆች በመሰላቹ ትተረጉማላቹ ለዱንያ ጥቅም እንዳይቀርባቹ ከምትሉት የፍጡር ባህሪዎች አሏህ ጥራት ይገባው አዋቂው አሏህ ብቻ ነው
አዋቂው አላህ ብቻ ነው
ግን. ለይሰ. ከሚስሊሂ. ሼይእ. ያለው. እኮ. አላህ. የሱ. ባሀሪ. እሱ. የነገረንን. እደነገረን. እድናፀድቅ. ነው. ስናፀድቅ. ከፍጥረታት. አይመሳሰልም. ግን. የነገረንን. ባሀሪዎች. በሙሉ. አናፀድቃለን. ለምን. ምንም. አይመሳሰልም. እራሱም. አለን. ከምንም. እደማይመሳሰል።አለቀ. አትዘበራርቁ. አወቅን. ብላቹ. አትጥፉ. አላህ. የህዱኩም. ነፍስያን. መከተል. ትልቅ. በደል. ነው. ከመፈላሰፍ. ሰሀቦች. እዳሳለፉት. ተቀበሉ. ከሰሀቦች. አትበልጡም።
አብቦ. ተምሮ. ሞቶዋል. አቡኪ. ተብሎ. ውስታዝ. ለዛውም. ዶክተር. ዋ. ክስረት. ንግግር የፖለቲካ ብቻ. ዲን ፖለቲካ. አይደለም ነፍስያ. ያለ ማሸነፍ ነው
አረብኛ አስተምሩት ገና ነው
Ye abdella hareri gilgeloch allah hidya yistachihu
ዶክተር አቡበክር አሏህ ይጠብቃቸው በመረጃ ነው የሚጋዙት እንወያይም ብለዋል ግን ውሀብይ ኢኽዋን የውሸት እምነታቸው ስለሚጋለፅ እቢ አሉአሏህ ይሰማል አሏህ እኔን የሚመስል የለም ሰሚ ተመልካች ነን ብሎናል ግን እኛ እደውሀብይ አይን ስላለው ነው ጆሮ ስላለው ነው አንልም አልሀምዱሊላህከውሀብይ እምነት ስለጠበቀኝጀግናማለት ሀቅን የሚፈልግ ቀርቦ መወያየት ነው ለምን ትፈራላችሁ ሀቅ ከያዛችሁ ?
አቡበክር ማስረጃ ይዘህ ተከራከር ባላገር ይመስል ግግም አትበል
አህባሾች የአይሁድ ርዝራዦች ናቸው
Yekeferkew.anteneh.
الفتنة اشد من القتل العياذ با الله
አህባሾች ዋሹወች ናችሁ ምት አለባችሁ በምትቀጥፉት ሁሉ ትጠይቃላችሁ አላህን ፍሩ የምትረዱ ከሆነ ውሂብ የአላህ ስም ነው
አይ ዝበሉ አህባሾች ምድረ ቢደአም ሁላ
Yemtlewkequran.weym.kehadis.gar.aygengngm
ሲጀመረ፣አህባሾች፣ዉሸታችዉ፣አያልቅም፣ሰሚት፣ብቻ
ሰውን ዋደ ጥመት ከመጥራት መማር መፍትሄ ነው እኮ ሸ እልያስ አለስተምርም አላለም
ምን አይነት በካይ ናቸው አህባሾች
Aye wahabiyawoch tigermallachihu yemeselachuhin new mittiketelut ,chirash ahlussunnawochin titechallachihuAmed beduket yisikal yiluhal yihe new
Antanah ahilasuna
ምንም ቢለባበስ ሀቅ ሀቅ ነው !! ኤልያስ መጀመሪያ ጎንበስ ብለህ ቅራ
ሀሀሀሀ
እናተ ሀቅን ብትቀበሉ ይሻለቹሀል
ከአቡበክር ምን እንማራለን ፍልስፍና ካልሆነበቀር ሌላ የሚያስተምረው የለም እራሱ ትክክለኛ የሆነ የነብዩን ሀድስ አልቀበልም ብሏል ።
እስት ከቁርአን አምጡ አህብሽ አረ
ብዙ ጊዜ የሚሰጡት ፈትዋ ከ ዓቅላቸው ነው ከየት ያመጣሉ
ኢልያስ. ካለባበሱ ጀምሮ. እራሀሱ. ቢድአ ነው።
ክክክ ለይህ እኮነው በጥመት የምትመሩት አለባበስ ወንድሊይ ልብሱንያሳጥር ፂሙን ያሳድግ ያሉት ነብዩ ስላሁ ወአለይሂወሰለም ግን አህባሾች ማንነው ለብሳቸውንአሳጥሩያሉት ነብዩ ሱለላሁወአለይሂ ወሸለም ሴትን ነውስወንድን እናተኮ አጥማሚናችሁ ድናችን ሴትልጅ አለባሷን ታስረስም ይጉተት ዩናል ነብያችን በናንተግን ሴትለብሷን አሳጥራ ትሄዳለይ በተቃራኔው ወንድልጅ ለብሱን እየኮተተ ይሄዳል እናተኮ ከመሀይምአትሻሉም ወይተምራችሁ አታቁ ኢተቂላህ መቸመሪያ እወቀትይቀድማል ከአባባስ እናተ ናችሁ ቢደአሞቹ ክክክ❌❌❌
ውሀብያ ፖለቲከኛ ናቸው
ሀሀሀሀሀ አህባሽ እንጅ ፖለቲከኛ አላህኢህድያ ይሰጣችሁ ድንን የማትሸጡ ናችሁ❌❌❌❌❌❌❌አህባሽ የጥመትአንጃ ናችሁ
@@Toibaseid-gh9lv ከማየት በላይ ምን አለ??? ከመንግስት ጎን ተሰልፈው የሚሉትን አትሰሚም ማለት ነው!!! ስለወለጋው 500000 ሞት እና መፈናቀል ወፍ የለም ስለአማራ ክልል 5 ሰው ሞት ጫጫታውን አትሰሚም ማለት ነው???
@@Toibaseid-gh9lv❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
ውሀብዩች ፖለቲካብቻ ነጩን በሬ ጥቁር ነውካሉ አይመለሡም ሱበሀንአሏህ ሂድያይስጣችሁ
ወሀብያ ተበዱ
በለገዬ ኣላህ ያህድኩም
ያአላህያረቢይከአህባሽአስተሳሰብጠብቀነቀጥተኛውንምንገድምራነ
ሼይህ አቡበክር አላህ እድሜህ ያርዝምልን የዋሀብያ እራስመታት❤❤❤❤❤❤❤
ቁርአን እና ሀድስን መረጃ አድርጎ የማይናገር ሰው ተቀባይነት የለውም።የታዘብኩትም ይህን ነው አንዱ ግለሰብ እኛ የምናስበው እኛ የምንለው ይላል። ጉድ ነው ለማንኛውም ሀቅን የሚመራኝ አላህ ነው ሌት ከቀን ሀቅን እንድመራኝ እለምነዋለሁ።
ያረብ እኔስ ጨነቀኝ ወላሂ አላህእባክህ እውነተኛውን መንገድ ምራን 😢😢
❤❤❤❤❤❤
ኤሊያስ አላህ ነብይ ነዉ እንዴ የምንከተለዉ እሚገርመኝ የናንተ መንገድ ትክክል የሚመስላችሁ የልብ አዋቂዉ አላህ ይምራን አላህ ነበር ምንም ከመፍጠሩ በፊት
እኔም ወላሂ በጣም ይጨቃል አላህየ ይህ ዘመን😢😢😢😢 እሶ ይምራን
እኔሥ ጨነቀኚ አሏህየ ቀጥተኛውን መንገድምራኚ 😭😭😭
ተማሪ ኪታብ ጀመሪ ኡሱሉ ሰላሳ፣ኹዝ አቂደተክ
ሸክ አቡበክር ሱለይማን ባለጥበበኛ የዲኑ ወታደር ጥርት ያሉአሊም የማይደፈርሱ ናቸው የኔ ኡስታዝ የልብ የሚያደርሱ20ትትት ያረብ❤❤❤
መልክ፣ሳይሆን፣ኢልም
ሳህ አህለ ሰና ጀመአ የአራቱን መዝሀብ ስምምነት መልስ አላህ ነበር ምነም ከመፍጠሩ በፊት አላህ አቅጣጫ አይቀይርም
አቡበክር physics ነው ዲን የሚያስተምረው
እኛ ሙስሊሞች ከእነዚህ ዝባዝንኬ ከሆኑ
የተብቃቃን ነን አልሃምዱሊላህ
አሕባሽ የሺዓ ፈለስ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል አላህ ያወረደውን ቁርአን ሽምጥጥ አድርጎ ክዷል እነኝህ ሰዎች ትንሽ ቆይቶው ሳሓባዎች እና እናታችን ዐሻ ለመሳደብ ነው ዓላማቸው ከነዚህ ጠሞ አጥማሚዎች አላህ ይጠብቀን አሚን
ሳያውቁ አወቅክ ውሀቢያ 200አመት ሆነው ገና ከመጣ ምን ታቃላችሁ
ኡፉፉ እስክ ዝም በሉ@@Nurdenabdu
@@Nurdenabdu የአህባሾችን አቂዳ የመሰረተው አንድ አብደላ ሀረሪ የተባለ የሀረር ሰውየ ነው እሱም ከሀበሻ ወደ ሻም ሀገር በመሰደድ የአህባሾችን አቂዳ ከሱፍዮች ከሺአወች ከጀህምያወች በመቀመም የመሰረተው አብደላ ሀረሪ የተባለው ሀበሻዊ ስደተኛ ነው።
@@Nurdenabduእጭ ቅጭላታችሁ ተዘግቶአይዴል ምንበትክክል አታስብምእኮ አይባሾች አላህ ሄዳይስጣችሁባስ እናተጠሞአጥማሚ
አላህ ይጠብቀን አይሠሙም ሀበሻ ማለት ነው ይላሉ አህባሽሾች ይሳደባሉደሞ😅😅😅@@يربيساءني
ባረከላሁዉፊኪ ዶክተር አቦቦክር አሏህይሥጥልን ተነዚህ ወሀብዮች ጥመት አሏህ ይጠብቀን ተኢለያሥ እሚሉሁ ተማር መማርየቀርሀል❤❤❤❤❤
ከምርሽ ነው
አትሸባኝ😂
😁
አላህያፅናህ ኡስታዛችንኤልያስ እንዳይቀርባቸው ነው መደለቃቸ አህባሾች
😂😂😂😂
😂😂ክክክ
እናተ የኢስላም ጠላቶች አሕባሽ አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋቹ ሊላ ምን ይባላል ::
አይባልም እኛም ሙስሊም እነሱም ሙስሊም ከእኛ አይጠበቅም እህቴ/ ወንድሜ
ያናንተን መጨረሻ ሳናይማ አሏህ አይጨርሰንም
እረ እነዚ ሙሽሪኮች ናቸው ሙስሊም አይደሉም
@@DuududdJddjudfi
አይባልም አላህ ያጥፋችሁ ይባላል ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂ አረ አላህን ፍሩ
አረ እናንተን አላህ ያጥፋቹ
የኛ ጀግና ሸህ አቡበክር ሀያትት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሠላምአለይኩም ያጀመኣ እሥላም ከሆንን ማነው አንዱን ሠለፍያ ሌላውን አበሽያ ብላችሁ ሕዝብን የምታሣሥቱትና የምትፈርጁት ረጋሚስ ያደረጋችሁ ማነው? መጀመሪያ እስላማዊ ባሕርይ ይኑራችሁ መማማር የሚቻለወ በቁርአንና ሐዲስ ስንነጋገርነው ስድብ እርግማን የሠይጣን ባሕርይ መገለጫ እንጂ ሙስሊም ለሆነ አይመችም ብንጠነቀቅ ይሻላል።
ያአጀባል😢😢
አላህን የሚያወሳ ሰዉና የማያወሳሰዉ ማለትነዉ ማለትም በክር ማለት የማያወሳ ኤሊያስ ደሞየሚያወሳ በሌላ ትርጓሜ የሞተሰዉና በሂወትያለሰዉ ማለትነዉ
አሕባሽ ማለት ድቁርና ማለት ነው አላህ ያደኖቆሮው ማንም ብያስተምረው ሊገባው አችልም ስለዚህ ከጠሞ አጣማሚዎች አላህ ይጠብቀን❤ ሼኽ ኤልያስ ❤ አላህ ❤ይጠብህ ❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አቡበከር ሁቢ እረጂም እድሚየ ይስጥኅ ❤️❤️❤️❤️❤️ዉሃብያ አላህ አጥሙአችኅል አላህ ይድረስላችሁ 🤔🤔🤔🤔🤔
ገገበት አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ
አል ኢልሙ ቀብለ ቀውሊ ወል አመል...ተማሩ ቁጭ ብላችሁ...ኡስታዝ ኤሊያስ አህመድ .አላህ ይጠብቅህ ያረብ
መጀመራ,ተማራ,እንደስ,አትዘባራቅ,,የአላህንእዛነት መቸም ከጃያነን,መቸም,አላህያዘንልን,አአላህንእዛነትከጃይነን,,አላህየመራዉንማለንምአይጠመውም,አላህየአጠመመዉን,ማንምአይመራዉም,ብቻ,አላህ,ይምራቺሁ ወይ,በቁረአንእና,በአደስተማሬ,ወይ,በትክክለኛዉ,ቁሪአን,እናሀድስለኛ,ለስማታቺንአይመቸንም,በሉ,ወደዛወደዚህ,ተመዘብረቅ,,,
Shekabubakar barakallahu fekun 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በፋልስፋና ይህ ቢሆን ይህ ይሀሆናል እያልን አይደለም የምንመራዉ በቁረአን በሀደስ ብቻነዉ አህባሾች አሏህ ይምራችሁ
جزاك الله خيرا يا شيخنا الفاضل شيخ ايالياس ربنا يحفظك
አቅራቢውሲጀመር ውሀብይነህ ሙሸቢህ ውሀብዮችንነውየምትገድፈው ለምን ሲጀመር በአካል ነውመሆንያለበት አሊያ አንቀበልም
ያላ በአካል ወድከሆናችሂ አገናኞነው እሽሽሽ💪💪💪💪
አወ የራሳቸውን ያጋንናሉ እናም እነሱ ጠመው ሰውን ማጥመም ነው ሚፈልጉት በነሱ ማጭበርበሪያ ማንም መሸወድ የለበትም
አየ ወሀብያ😂
@@ENDRIS53እናተናችሁ የጠመማችሁት እሚገናኞት ቦክስ ይገጥሙመሠለሽእደ ጠሞአጥማሚእናተናችሁ ወላሂ ስትጠየቁአትመልሱም ስድብነውየተማራችሁት😅😅😅
@@AlpnAsd 😂😂😂😂😂😂😂😂ከናንተም ብሶ ታወሪያለሽ
@@ENDRIS53 እና ባወራ ሀቅን ይዠነው እኮ እየዋሸሁመሠለሽ እደ 🙆♂️🙆♂️🥱🥱🥱🤣🤣🤣🤣
@@AlpnAsd 😂😂😂😂😂😁😁😁ሀቅ ምናምን ትላለች 😁 የትኛው ሀቅ ነው,ሙጀሲምነትኮ ኩፍር እንጂ ሀቅ አይደለም(ሙጀሲም ከሆንሽ ማለቴ ነው)🤨
ኡስታዛችን ኤልያስ አህመድ እረዥም ሀያት ያቆይህ
Subhan allah allah yitabekan ka zamanu wehabi allah yitabekan
ዋናው የሚለየው ቁርዓን ተፍሲር ላይ ነው መዝሀቦች በተረዱት መረዳት ግድ ነው
ትክክል❤❤
አሏህ እንፍራ በቁርአን አህባሽ ዉሀብያ የሚል የለም አንለያይ ውድ ሙስሊሞች አንሰዳደብ እንመካከር በቁርአን እና በሀዲስ ማስረጃ። ጠላቶቻችን ካፊሮች እንዳይሰሙንደ።ወሏሁ አእለም።
❤❤
እደው ምን አይነት ደቆሮ ናቸው አሏህየ በኒህ ሰውቺ ሙስሊሙን ኡማ ቢዚ አታድገር አህባሽን አጥፋልን
ባአላህ አህባሾች ግን በውስጥ እግራቸው ነው እንዴ የሚያስቡት አላህ ሆይ ምራቸው እረ ተው ስሜት ከመከተል ውጡ!!
ኪኪኪ
Ke Ahbash Allah yetabiqen
አቶ አቡበከር ለምን ለምሳሌ እያለ የግል አስተያየትህ ይዘባርቃል ከቁርዐን እና ከሀዲስ ማስረጃ አያመጣምን???
አይ አህባሽ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን አህባሽ እረባሽ
ሀዲስ ጠቅሰህ ቁርአን ጠቅሰህ ተከራከር እኛ እምንለው እያልክ አትናገር አንተ ማለት አትችልም
ቆይመጅመሪያ ከምትሳዴቡበፊት ሑለቱንም አዳምጡ ሐቅ ፈላጊዋች ካላችሑ አልሐምዱሊላሕ ሽሕአብቡክርሱለይማን የእውቀትባለቤት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአይሁድ ቅጥረኛ ነው
አቡ በክር ሚባለው ቅራቅንቦ ማለቴ ነው
@@ZekiAbdi-xr5ol ይሔውነውእውቀት የለለውስው ወድስድብነውየሚሮጠው
ሀይማኑታችንን አናሰደብ😢😢😢
አይ ፍልስፍና አህባሽ ያለ ደሊል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህባሾች የእስልምና ጉንፋኖቾ።
اشيخ ءليس عحمد حفظه الله ورعاه 🎉🎉🎉🎉
Islam is one but human being try to make difference
እንዲያው እናንተ ዲን የምታውቁ አሊሞች ምንይሻላችሃሗል ሱና ሺአ እያላችሁ ኡመቱን ሗላቀር እደረጋችሁት አለም የት ደርሷል እናንተ ገና ወደኅኌላ ተመልሳችሁ ኡመቱን ታደናግራላችሁ ፈረንጅ ቁርኣ መርምሮ ብዙ እውቀት ቀስሞ እናንት ሱና ሺእ እያላችሁ ሙስሊሙን ታፋጃላችሁ በምንም በፊት እናንተን አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
መጀመሪያ ተረጋግታችሑ ስሙት እኔ ሙሽቢሐ መሕሉቅ አምላኪዋች
ወላሂ የአህባሽ መንገድ የዝንጀሮ መንገድነው ምክንያቱም አላህ ወይም መልክተኛው እድህ አሉ ብለው አይናገሩም
GL
እኔኮግርምየሚለኝመረጃዉምንእየመሰላቸዉነው
አህባሾች ፍልስፍናችሁ ሰለቸን
Dr,abubekir alah yitebkachu
አህባሽ ይጥፋ ተውሂድ ይሥፋፋ ያረብ
መቸነዉአይናችሁንእምገልጡትደባራወችሂዳዋዉንይስጣሁአህባሾ
መ
ቢስሚላ ኧረ እንመካከር ትላላቹ ግን የበለጠ የካፊር ማላገጫ አንሁን ተስማሙ
😂😂😂😂 ሰይጣን አምላኪዎች አላህ የአህያ ጣኦት ድንጋይ ነው😂
ኢሊኣስኮ ይህንንያህል የሚለፋው በግድ ውሀ እሳት ይሆናል እደማለትነው አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ ሙጀሲሞች
احبشدنافرش
ያሰላም ሸይኹና አቡቦክር ሀያት ሙሸቢህ አይሰሙም
Ka wehabi allah yitabekan
ይቅርታ፡አርጉልኘ፡አንደ፡ከአሁን፡በፊት፡በአደባባይ፡ወይምመደረከ፡ላይ፡ዶክተር፡ጀይላን፡ያሉት፡ከዘመኑ፡ጋር፡መሄደ፡አለበን፡ብለዋል፡ምን፡ለማለት፡እንደሆነ፡መልሡልኝ???
አየ ወንድም ኢልያስ በቪዶ የዶ/ር አቡበክር ትምርትን ለአድማጮች አዋቂነትህን ለማሳየት ኡስታዝ አቡበክርን ትተቻለህ፡እስኪ እውነት አቡበክክርን የሚመጥን እዉቀት ካለህ፡በአካል ተመልካች ባለበት መወያየት ከፈለክ፡ስልክህን ላክልኝ የኡስታዝ ስልክ አለኝ፡ፍቃደኝነታቸዉን እጠይቃቸዋለሁ፡ስልክህን ላክልኝ በአላህ ኡስታዝ ኢልያስ፡በአካል ለመወያየት ፍቃደኛ ካልሆንክ ዳግመኛ የርሰወን ትመርት አልሰማም፡ጃሂሎችን ለማጃጃል የሚደረግ ትምርት እንደሆነ ነው የምረዳው፡፡
አልወያይም ብሏል ኢልያዝ አህመድ ዶክተር አቡበክር መርሀባ ብለዋል ቪድዮውም አለን
አይ አህባሾች ለሆዳችሁ ያደራሁ ክክ
አይ አህባሾች ለሆዳችሁ ያደራሁ ክክ
@@Toibaseid-gh9lv ጀለፍ ወሬ
ወሬ
ሀድሥ እና ቁርአን እየጠቀሥክ ተከራከር
ለምን በሀዲስ እና በቁርዓን ማስረጃ አያመጣም አቡበከር ዝም ብሎ ወሬ ብቻ
አህበሽ ሙስሊም ለማለት ይከብዳል እናተ ቀብር አምላኪወች የሞተሰዉ አምላኪወች አላህ የፍርዱቀን ሲጠይቅህ የሞቱት ይጠይቁኝልትልነዉ እኩአን ላተ ለራሳቸዉም አላህ በእዝነቱእጅ በራሳቸዉ ምንም አያረጉም የሙሀቻ ጥምጣም የመሠለ ደፍቶይጣልህ በዚህ እድሜህ ፊትናና ሽርክ ታስተምራለህ ይድፍህ አሚን በል
Ahbashe.emnet.abelashe
የሀቁ መንገድ የለው ማወናበድ ...
እኔኮ በጣም እምትገርሙኝ ነገር አህባሽ ማለት የሚሠጠው ትርጉም ምን ድነው ኢሄ አብደላሂል ለረሪ ብላቹ ሣታምታቱ ቀጥታው ብዙ ሀበሾች ማለት ነው ኢሄ ማለት ጥቁር የሆነ ሁላ ሀበሻ ነው ማለት ነው አህባሽ ብላቹ ሥትሣደቡ ወይም ሥታጥላሉ እራሣቹን መሥደብ ማለት እንደሆነ ግልፅ ነው እርግጠኛ ነኝ ኢሄ አህባሽ አህባሽ የሚል ሁላ ከውቀት ነፃ ነው ለማነኛውም እሥልምና ማለት ፖሎቲካ አይደለም ዝብላቹ እሥልምናችንመጫወቻ አታርጉብን መጀመርያ ማወቅ ይቀድማል ማወቅ ሥል ደሞ ዝም ብለን ዝም ብለነን ቁርጭራጭ መፃፎችን አይተናል ብለን ባንረብሽ እኔ ለራሤ እውቀት ያለኝ ሠው አደለሁም 2/ም አመዛዝነን የራሣችንን መንገድ ለመለየት ግን መጀመርያ ማወቅ ብዙ ሀዲሦችን መቅራት ቁርአንን አሥተንትኖ መቅራት ለዚ ደረጃ ያልበቃን ሠዎች ግን አላህን እንፍራ ወላሁ አእለም
ኧረ ማን ነው ወሀብያን ሰለፊያ ያደረገው? ሱፊያን ደግሞ አህባሽ ብሎ የሚጠራው
ምናምኑን ነው ምታያይዙት
አየወሀብያ ጠማሞች
ጥመቱ የት እንዳለ ግልጽና ገልጽ ነው ንቁ ከተኛቺሁበት
@@DuududdJddjudfi እናንተ ናችሁ የተኛችሁ ሰውን የምትከተሉ የማታስተነትኑ
አህባሽ ያልተፃፈለትን እምያነብ ማለትነው ሡብሀን አላህ
አተን ብሎ ዶክተር የማስመሰል ነው
በኡሥታዝ ኢሊያሥ መድረስ ስሲያምር ይቀራል
😂😂😂😂 ኡስታዝ እሊያዝ እማ እውቀት የለንም ለመወያየት ብሏል
ፍስ ጠማማ አህባሺ
አህባሺ ያልተጫፍ እያመጣህ እምታውራ
ዉሀብያ ከምዲር ገፅ ያጥፋችሁ አሏህ
የሙማየ ፖሎቲካ
Aauzubilah.minek
ወሀቢያዎች ይቀመጣል ይወርዳል ይወጣል 2እጅ 2እግር አለው ካላቹ አሏህ ምንም አምሳያ የለውም የሚለው ግልፅ የሆነውን ቃል ክዳቹ አሻሚ ትርጉም ያላቸውን ትከተላላቹ በአሏህ ላይ ከሰው ልጅ እውቀት በላይ የሆኑትን አንቀፆች በመሰላቹ ትተረጉማላቹ ለዱንያ ጥቅም እንዳይቀርባቹ ከምትሉት የፍጡር ባህሪዎች አሏህ ጥራት ይገባው አዋቂው አሏህ ብቻ ነው
አዋቂው አላህ ብቻ ነው
ግን. ለይሰ. ከሚስሊሂ. ሼይእ. ያለው. እኮ. አላህ. የሱ. ባሀሪ. እሱ. የነገረንን. እደነገረን. እድናፀድቅ. ነው. ስናፀድቅ. ከፍጥረታት. አይመሳሰልም. ግን. የነገረንን. ባሀሪዎች. በሙሉ. አናፀድቃለን. ለምን. ምንም. አይመሳሰልም. እራሱም. አለን. ከምንም. እደማይመሳሰል።አለቀ. አትዘበራርቁ. አወቅን. ብላቹ. አትጥፉ. አላህ. የህዱኩም. ነፍስያን. መከተል. ትልቅ. በደል. ነው. ከመፈላሰፍ. ሰሀቦች. እዳሳለፉት. ተቀበሉ. ከሰሀቦች. አትበልጡም።
አብቦ. ተምሮ. ሞቶዋል. አቡኪ. ተብሎ. ውስታዝ. ለዛውም. ዶክተር. ዋ. ክስረት. ንግግር የፖለቲካ ብቻ. ዲን ፖለቲካ. አይደለም ነፍስያ. ያለ ማሸነፍ ነው
አረብኛ አስተምሩት ገና ነው
Ye abdella hareri gilgeloch allah hidya yistachihu
ዶክተር አቡበክር አሏህ ይጠብቃቸው
በመረጃ ነው የሚጋዙት እንወያይም
ብለዋል ግን ውሀብይ ኢኽዋን የውሸት እምነታቸው ስለሚጋለፅ እቢ አሉ
አሏህ ይሰማል
አሏህ እኔን የሚመስል የለም ሰሚ ተመልካች ነን ብሎናል ግን
እኛ እደውሀብይ አይን ስላለው ነው
ጆሮ ስላለው ነው አንልም
አልሀምዱሊላህ
ከውሀብይ እምነት ስለጠበቀኝ
ጀግናማለት ሀቅን የሚፈልግ ቀርቦ መወያየት ነው ለምን ትፈራላችሁ ሀቅ ከያዛችሁ ?
አቡበክር ማስረጃ ይዘህ ተከራከር ባላገር ይመስል ግግም አትበል
አህባሾች የአይሁድ ርዝራዦች ናቸው
Yekeferkew.anteneh.
الفتنة اشد من القتل العياذ با الله
አህባሾች ዋሹወች ናችሁ ምት አለባችሁ በምትቀጥፉት ሁሉ ትጠይቃላችሁ አላህን ፍሩ የምትረዱ ከሆነ ውሂብ የአላህ ስም ነው
አይ ዝበሉ አህባሾች ምድረ ቢደአም ሁላ
Yemtlewkequran.weym.kehadis.gar.aygengngm
ሲጀመረ፣አህባሾች፣ዉሸታችዉ፣አያልቅም፣ሰሚት፣ብቻ
ሰውን ዋደ ጥመት ከመጥራት መማር መፍትሄ ነው እኮ ሸ እልያስ አለስተምርም አላለም
ምን አይነት በካይ ናቸው አህባሾች
Aye wahabiyawoch tigermallachihu yemeselachuhin new mittiketelut ,chirash ahlussunnawochin titechallachihu
Amed beduket yisikal yiluhal yihe new