ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባረከሏሁ ፊኩም ሰለፍያ መንሀጅ አሏህ ይጠብቃት
ሠለፉያ ድብቅ የለለበት ምርጥ መንሀጅ1111111
Exactly bro
እውነት 🎉🎉🎉
ሰለፍይ ያለሁሉ ሰለፍይአይደለም በንግግርማ ማይኛውም አካልኮ ሰለፍይነኝ ይላል!ጀምእያም ሰለፍያነኝ ትላለች አህባሽም አና ሰለፍያ ትላለችሱፍይም አናሰለፍያ ትላለች ሌሎች ፊርቃወችም ትክክለኛ ሰለፍዮች በቃ የነብዩን መገድ እግር በእግር የተከተሉናቸው አህለሱና ወልጀመኣዎች አላህ ይጠብቃቸው የምድር ኮኮቦችናቸው የተሸዋረረአካሃድ ያለውኡስታዝ ሁሉ ያላቅሙ ተሰቅሎ ህዝብ ያታልላልምድረ ቀጣፊ እናተ ኢኽዋንዮች ሰለፍዮችን ጥላቻችሁብቻ ጥግ የለውም
ሰለፍያ መሻአላህ
ሰለፊያ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
በሁሉም ነገር የሰለፊይ ያድርገን
ሰለፍይ ማለት ትክክለኛ ነዉ ምክኒያቱም ሰዉ የሚጐዳን ነገር ይከለክላል አንደኛዉም ጫት ነዉ
ጀዛኪሏሁ ኸይረ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ጎበዞች እኛ እዚ እንባላ ደቡብ ያሉ ወንድሞቻችን እየከፈሩ ነዉ ከሚለያየን ነገር ይልቅ አንድ ሚያደርገን ይበዛ ነበር ኮ 😢
እይ ኢህዋን
መነሀጅ ሰለፍ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እኔ 🎉🎉
ሰነፍ ሚባልም አመጣቹብን
❤ مشا الله جزكل الله خير فريقة نجء
ቅጥያ መከፋፈል ስበኩ፣ አላህ واعتصمو بحبل الله ولا تفرقوا መከፋፈልን ከልክሎ አንድነትን ያዛል፣ ታሪካችን ምንድነው ትውልድ ሚታዘበው? የኡማው መሰባሰብ ላሳሰበው ወንድማማችነት፣ መተባበር መመካከር ቢቀር ማጥላላት ጥሩነው?አላህ ይምራን
በአላህ ገመድ ተያያዙ ያለዉ በተዉሂድኮነዉ
@@MadenaUae-lw9wyስለጀሃነብ መግባትና አለመግባት እያወራ የመዘሃብ ልዩነትነው ልትልነው ።
@@MadenaUae-lw9wyየነሱ የጀሃነብ መንገድነው የኛልክነው እያለ እያወራ የተውሂድነው? የመዝሃብነው? ብለሽ ትለያለሽ እንዴ?
@@alaminmohammed55 እኔ ለልጂቷ መልስ ነዉ የሰጠሁት አረጋጉት አላህ አንድ ሁኑ ብሏል ስትል በተዉሂድ ነዉ አንድ ሁኑ ያለን ለማለት ነዉ
@@MadenaUae-lw9wy ተግባሩስ ነው፣ ተውሂድ አዎ በሰብአዊ ነትም 1 ፈጣሪ መኖሩንና ለሱ መገዛት እንደሚገባ እሙን ነው፣ የሙስሊሙ ወንድማማችነትስ ነው? ችላ ሊባል ይገባል ወይ? ያውም በተውሂድ ስም ወደ አቅ ላችን ምንመለስበት ጊዜ ናፈቀኝ
ስለፍያ መሻአላህ
ሰለፊያ ማለት ጥርት ያለ
ታሳፍራላሽሁ እነሱ ሳያውቁ ቀርጾ መልቀቅ ምን ይባላል ጉድድድ
ሰለፍይ መንሀጅ
ሠለፍያወች ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ኢክዋንም።ሰለፊም አናዉቅልህም እኛ ኢስላም ነን ።ህዝቡን አትከፋፉሉ እባካችሁ ።ሌላ ስንት የቤት ስራ አለብን ለኡማዉ የሚጠቅም ።ትት አቅርቡ እባካችሁ
ለማወቅ ተማሪ አው ተማር ሳትማር ማወቅ አትችሉም
ትክክለኛዉ ሱፍያነወ ጥንት የነበረች እናንተ አሁን መጣችሁ ትለፈልፋላቹ
Foa Yale menhaje
እነማን ናቸው ኡሌሞቹ ? የማታምኑባቸው ኡለማዎችን አትቀበሉም እኮ
ወላሂ የመረጣችሁት እረዕስ እንደት የወረዳችሁ።የዘቀጣችሁ መሆናችሁን ነዉ የሚያመለክተዉ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚጠቅም ነገር ብታቀርቡ ምን ችግር አለዉ ።ሙስሊሞች ንቁ የእነዚህ አይነት ሰወች የማይጠቅሙ መሆናቸዉን በደንብ ማወቅ አለብን
አይዋ ባሁን አባባል ግን ባህባሾች አባባል ዉሀብይ ይሉናል ግን ዉነታዉ ሡንይ አህለል ሡና ወልጀማአ ይባላል ሠለፍያ ቅኑመገድ
potoo Debiqachihu New Ayidel Salfiyooch Ayifekduum Inees Inditiqerexuu
ማሻአላህ ወላሂደሲሲሉ
አስተግፋሩላህ አንድ ሙስሊም በቁራና በሀዲስ ክተከተለ ቅጥያው ምን አመጣው አሏህ ሆይ አተ የምትወደውን ስራ አሰራን
አይይይ
አባትትን ትቶ ቅድመአያት እንዴት ይያዛል
እውነት ነዉ አባቱን የካደ ማለት ነዉ
ሀሰን አልበናኮ ሙብተድእ ነው
ይሄ የቡዲን ስም ነው እንደ ስያሜ ኢኽዋኒም ሰለፊም ሶፍያም ችግር የለውም።
ኢልም የማያቅእያለእናንተጭቅጭቅ
ሁላቹም ለጥቅም ብላቹ ነው አላህን ፍሩ ኡማውን አትከፋፎሉት
አንተም ሆንክ የምትላቸው ቡድኖች sahih al bukhari (Arabic English )ሀዲስ ቁጥር1275 ን ብታዩት መልካም ነው እየተወራ ያለው ዝቃጭ ነገር ነውና
ነእኔ ሙስሊም ነኝ
እሱማ ቀብር አምላኪሱፍዬቹም አህባሾችም ሙሲሊምነን የሚሉት ነገርግን ጥርት ያለችው መንገድ መሀጁሰለፊይ የቀደምቶች መንገድ የነብዩስለላሁአለይሂወሰለምናየሰሀቦች መንገድነች
ወላሂ መህሙድ መጀመሪያ የተናገረው ልጅ ምንም የፊትና ሰው ነው ምንም አይነት እውቀት የለውም. ዝም ብሎ ተባለ ተባለ ነው እንጂ የሚናገረው ነገር ከጥግ የሚያደርስበት እውቀት የለውም ወላሂ እንዳትሸወዱ. ብቻ ተውሂድን አጥብቃቹ ያዙ ከሽርክ ራቁ ቢድአንም እንደዛው ግን እኔ ግርም ሚለኝ አንዴ. ተክፊ ሪ ይሆናል አንዴ ላራሱ. ግሩፕ ይመሰርታል እኔ ወላሂ አዳማ ላይ በጣም ነው እማቀው. ሀጃዊራዎች ናቸው ግን አሁን እርስ በራሳችን ለብዙ ግሩፕ. ተከፋፍለዋሉ ይህ ልጅ በተለይ ምንም ኢልምም የለውም. ብዙ አይብ ያለበት ሰው ነው በየ ቦታው. አግብቶ ልጅ አሳቅፎዋቸው. ይሄዳል ሲጀመር ይህ መስአላ ይነሳ ቢባልም ይህ መጀመሪያ የተናገው ልጅ ሚመጥን መስአላ አይደለም ወላህ የናገርኩት ሁሉ ሀቅ ነው ተጠንቀቁ እኔ ከሱ ቂም ኖሮብኝም አይደለም ግን ጥምጣም ለብሶ ሰውን ሲሸውዱ ነው ግርም ሚለኝ አፉወን አበዛሁባቹ. ወሰላሙ አለይኩም
አይ ጃሂል አውቀሽ ሞተሻል ደግሞ ትምላለች አርፈሽ ተማሪ ሰለፎችን አንቺ አታውቂው ለዛው
ቀባጣሪ ስትምል አታፍር ዝቃጭ ነህ የት ታቀዋለህ ልንገርህ እሱ ለሱ የማይገባ ስራ እየሰራ ነው ሚስቱን ልጆቹን የሚያስተዳድረው ደሞ እያስታቀፈ ስትል አታፍርም ወገኛ
አይ ማለባበስ የኢክዋን መንገድ በደንብ ታውቋል ወሊላሂል ሀምድ
ሰወቹ ግን ፍቃደኛ ናቸው ስት ሰውራቸው
ወላሂ አይደሉም ይህ ሴራ ነው ሂሳቡ ከአላህ ነው ፍርዱ
Wahbisim is not selafizimSelf is kelef but Wahbisim is only 89 years made in Saudi by England
የፉልሰጤም ሙሰልሞች። እያለቁ። የወሎ ሙሰልሞች ደብረብርሀን። ተጠልለዉ። እናንተ። ሁሉም ሙሰልም በሆኑት ትጨቃጨቃላችሁ
ኢኽዋኖች ናችሁ
ሁለቱም ቡድን ሰለፍ ጠፍቶባቹሀል በመጀመሪያ ሰለፍ ማለት ቀደምት ማለት ነው የቀደመህን ሁሉ ጥርግግ አድርገህ ይዘህ ዲንህን አጥተሀል ንቁ ይልቁንስ
ሰለፍ በ 2 ይከፈላል በቊንቋ ደረጃ መንካም ቀደምት እና መጥፎ ቀደምት ሸርዕየን የተፈለገበት መልካም ቀደምቶችን ነው ሶሀቦችን ታቢዕዮችን አትባዑ ታቢዕዮችን ነው
@@DjDj-my8xf ሸርዕይ ሰለፍ እነማናቸው? ነው ዋናው ነጥብ
አንቺ የጠቀስሻቸውን ቀደምቶች በሙሉ እነዚህ ሰለፍይ ነን ባዮች አይከተሏቸውም በወሬ እንጅ በተግባር አይከተሏቸውም
እሰቲ ልክልካቸው ንገራቸው ወይም ሙስሊሙ እኔሰ ምንድነኝ ማለት ነው ኢህዎን ሰለፊይ ሱፐር ሠለፊይ
ሀቅ ሀቁንቁጪ አድርጉ
እኛ ሙስሊሞች ነን😢😢😢😢ታሳፍራላቹ
Wde yhe hafret adelem resul selelahu alyhi weselem mekefafel endemimeta ko tenagrewal yhe ewnet hone wanaw ngr gn tkkilegnawn menged enesu ynberubtn meketetel nw enesu endalut yenen menged bemeyaz adrachun blewal so mnm bidea sanchmr meketel yaa demo ye selefoch menged nw selef malet kedemtoch enezan degag ye resuln menegd siketelu ynbrut endemalet nw
ሰለፊይ ማለት ሱናህ ማለት ነው
ወይኔ ባልቴቤን አየሁት ኡኡኡኡ
ሰለፊ ፣ ኢኽዋን ገለመሌ ገደል ይግቡ ኢስላም በቂ ነው
😢አይበልም ሰለፊ ትክክል ነዉ አስልምነን ከወቅክ የተኛዉን ትክክለኛዉ ሐንገድ ብለህ ተረደ
@@amerysalmn472 ትክክል ኢስላም ብቻ
Beeslam sm snt kebr amlaki ale snt bedin lay yechemere ale sntu yetetamemme menged yehede ale allah kettengawun menged ymran mechereshachinn yasamrew
@@user-dj9zm1ng1vm ሰው ስለተሳሳተ ብዬ አላህ ከሰጠኝ ስም ውጪ መጠቀም ግዴታ አለብኝ? ኢስላም በቂዬ ነው! ሌላው ይዘቅዘቅ!
አላህሂዳያ ይስጥህ እንዲህ ያለ ተልካሻ ንግግር ይፍሙናፊቆች መገለጫነው ወደአላህ ተመለስ ትክክለኝ እምነት ወደድክም ጠላህም የሰለፎች መንገድ ነው የቀደምቶች መንገድ ምንሀጃችን
😂😂😂😂😂
በመጨረሻ ላይ የተነገረው ሰውዬ ውሸታም ነው
ጅሎች ተሰብስባችሁ እምነቱን ለሁለት አትከፋፍሉ ሰለፊ ወሀብያ እያላችሁ ሰውንአትከፋፍሉ ሌላ የምታስተምሩት ነገር አጣችሁምድረ ቦጥረቃ ሁላ
ሰህ አለህ ሂደየዉንያወፍቀቸዉ ቁረአኑን ሲፈሲሩ አጥቢቀዉየየዙ ይመስል አለሁልሙስተአን
ባረከሏሁ ፊኩም ሰለፍያ መንሀጅ አሏህ ይጠብቃት
ሠለፉያ ድብቅ የለለበት ምርጥ መንሀጅ1111111
Exactly bro
እውነት 🎉🎉🎉
ሰለፍይ ያለሁሉ ሰለፍይአይደለም
በንግግርማ ማይኛውም አካልኮ ሰለፍይነኝ ይላል!
ጀምእያም ሰለፍያነኝ ትላለች
አህባሽም አና ሰለፍያ ትላለች
ሱፍይም አናሰለፍያ ትላለች
ሌሎች ፊርቃወችም
ትክክለኛ ሰለፍዮች በቃ የነብዩን መገድ እግር በእግር የተከተሉናቸው አህለሱና ወልጀመኣዎች አላህ ይጠብቃቸው የምድር ኮኮቦችናቸው የተሸዋረረአካሃድ ያለውኡስታዝ ሁሉ ያላቅሙ ተሰቅሎ ህዝብ ያታልላል
ምድረ ቀጣፊ እናተ ኢኽዋንዮች ሰለፍዮችን ጥላቻችሁብቻ ጥግ የለውም
ሰለፍያ መሻአላህ
ሰለፊያ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
በሁሉም ነገር የሰለፊይ ያድርገን
ሰለፍይ ማለት ትክክለኛ ነዉ ምክኒያቱም ሰዉ የሚጐዳን ነገር ይከለክላል አንደኛዉም ጫት ነዉ
ጀዛኪሏሁ ኸይረ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ጎበዞች እኛ እዚ እንባላ ደቡብ ያሉ ወንድሞቻችን እየከፈሩ ነዉ
ከሚለያየን ነገር ይልቅ አንድ ሚያደርገን ይበዛ ነበር ኮ 😢
እይ ኢህዋን
እይ ኢህዋን
መነሀጅ ሰለፍ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እኔ 🎉🎉
ሰነፍ ሚባልም አመጣቹብን
❤ مشا الله جزكل الله خير فريقة نجء
ቅጥያ መከፋፈል ስበኩ፣ አላህ واعتصمو بحبل الله ولا تفرقوا መከፋፈልን ከልክሎ አንድነትን ያዛል፣ ታሪካችን ምንድነው ትውልድ ሚታዘበው? የኡማው መሰባሰብ ላሳሰበው ወንድማማችነት፣ መተባበር መመካከር ቢቀር ማጥላላት ጥሩነው?አላህ ይምራን
በአላህ ገመድ ተያያዙ ያለዉ በተዉሂድኮነዉ
@@MadenaUae-lw9wyስለጀሃነብ መግባትና አለመግባት እያወራ የመዘሃብ ልዩነትነው ልትልነው ።
@@MadenaUae-lw9wyየነሱ የጀሃነብ መንገድነው የኛልክነው እያለ እያወራ የተውሂድነው? የመዝሃብነው? ብለሽ ትለያለሽ እንዴ?
@@alaminmohammed55 እኔ ለልጂቷ መልስ ነዉ የሰጠሁት አረጋጉት አላህ አንድ ሁኑ ብሏል ስትል በተዉሂድ ነዉ አንድ ሁኑ ያለን ለማለት ነዉ
@@MadenaUae-lw9wy ተግባሩስ ነው፣ ተውሂድ አዎ በሰብአዊ ነትም 1 ፈጣሪ መኖሩንና ለሱ መገዛት እንደሚገባ እሙን ነው፣ የሙስሊሙ ወንድማማችነትስ ነው? ችላ ሊባል ይገባል ወይ? ያውም በተውሂድ ስም ወደ አቅ ላችን ምንመለስበት ጊዜ ናፈቀኝ
ስለፍያ መሻአላህ
ሰለፊያ ማለት ጥርት ያለ
ታሳፍራላሽሁ እነሱ ሳያውቁ ቀርጾ መልቀቅ ምን ይባላል ጉድድድ
ሰለፍይ መንሀጅ
ሠለፍያወች ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ኢክዋንም።ሰለፊም አናዉቅልህም እኛ ኢስላም ነን ።ህዝቡን አትከፋፉሉ እባካችሁ ።ሌላ ስንት የቤት ስራ አለብን ለኡማዉ የሚጠቅም ።ትት አቅርቡ እባካችሁ
ለማወቅ ተማሪ አው ተማር ሳትማር ማወቅ አትችሉም
ትክክለኛዉ ሱፍያነወ ጥንት የነበረች እናንተ አሁን መጣችሁ ትለፈልፋላቹ
Foa Yale menhaje
እነማን ናቸው ኡሌሞቹ ? የማታምኑባቸው ኡለማዎችን አትቀበሉም እኮ
ወላሂ የመረጣችሁት እረዕስ እንደት የወረዳችሁ።የዘቀጣችሁ መሆናችሁን ነዉ የሚያመለክተዉ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚጠቅም ነገር ብታቀርቡ ምን ችግር አለዉ ።ሙስሊሞች ንቁ የእነዚህ አይነት ሰወች የማይጠቅሙ መሆናቸዉን በደንብ ማወቅ አለብን
አይዋ ባሁን አባባል ግን ባህባሾች አባባል ዉሀብይ ይሉናል ግን ዉነታዉ ሡንይ አህለል ሡና ወልጀማአ ይባላል ሠለፍያ ቅኑመገድ
potoo Debiqachihu New Ayidel Salfiyooch Ayifekduum Inees Inditiqerexuu
ማሻአላህ ወላሂደሲሲሉ
አስተግፋሩላህ አንድ ሙስሊም በቁራና በሀዲስ ክተከተለ ቅጥያው ምን አመጣው አሏህ ሆይ አተ የምትወደውን ስራ አሰራን
አይይይ
አባትትን ትቶ ቅድመአያት እንዴት ይያዛል
እውነት ነዉ አባቱን የካደ ማለት ነዉ
ሀሰን አልበናኮ ሙብተድእ ነው
ይሄ የቡዲን ስም ነው
እንደ ስያሜ ኢኽዋኒም ሰለፊም ሶፍያም ችግር የለውም።
ኢልም የማያቅእያለእናንተጭቅጭቅ
ሁላቹም ለጥቅም ብላቹ ነው አላህን ፍሩ ኡማውን አትከፋፎሉት
አንተም ሆንክ የምትላቸው ቡድኖች sahih al bukhari (Arabic English )ሀዲስ ቁጥር1275 ን ብታዩት መልካም ነው እየተወራ ያለው ዝቃጭ ነገር ነውና
ነእኔ ሙስሊም ነኝ
እሱማ ቀብር አምላኪሱፍዬቹም አህባሾችም ሙሲሊምነን የሚሉት ነገርግን ጥርት ያለችው መንገድ መሀጁሰለፊይ የቀደምቶች መንገድ የነብዩስለላሁአለይሂወሰለምናየሰሀቦች መንገድነች
ወላሂ መህሙድ መጀመሪያ የተናገረው ልጅ ምንም የፊትና ሰው ነው ምንም አይነት እውቀት የለውም. ዝም ብሎ ተባለ ተባለ ነው እንጂ የሚናገረው ነገር ከጥግ የሚያደርስበት እውቀት የለውም ወላሂ እንዳትሸወዱ. ብቻ ተውሂድን አጥብቃቹ ያዙ ከሽርክ ራቁ ቢድአንም እንደዛው ግን እኔ ግርም ሚለኝ አንዴ. ተክፊ ሪ ይሆናል አንዴ ላራሱ. ግሩፕ ይመሰርታል እኔ ወላሂ አዳማ ላይ በጣም ነው እማቀው. ሀጃዊራዎች ናቸው ግን አሁን እርስ በራሳችን ለብዙ ግሩፕ. ተከፋፍለዋሉ ይህ ልጅ በተለይ ምንም ኢልምም የለውም. ብዙ አይብ ያለበት ሰው ነው በየ ቦታው. አግብቶ ልጅ አሳቅፎዋቸው. ይሄዳል ሲጀመር ይህ መስአላ ይነሳ ቢባልም ይህ መጀመሪያ የተናገው ልጅ ሚመጥን መስአላ አይደለም ወላህ የናገርኩት ሁሉ ሀቅ ነው ተጠንቀቁ እኔ ከሱ ቂም ኖሮብኝም አይደለም ግን ጥምጣም ለብሶ ሰውን ሲሸውዱ ነው ግርም ሚለኝ አፉወን አበዛሁባቹ. ወሰላሙ አለይኩም
አይ ጃሂል አውቀሽ ሞተሻል ደግሞ ትምላለች አርፈሽ ተማሪ ሰለፎችን አንቺ አታውቂው ለዛው
ቀባጣሪ ስትምል አታፍር ዝቃጭ ነህ የት ታቀዋለህ ልንገርህ እሱ ለሱ የማይገባ ስራ እየሰራ ነው ሚስቱን ልጆቹን የሚያስተዳድረው ደሞ እያስታቀፈ ስትል አታፍርም ወገኛ
አይ ማለባበስ የኢክዋን መንገድ በደንብ ታውቋል ወሊላሂል ሀምድ
ሰወቹ ግን ፍቃደኛ ናቸው ስት ሰውራቸው
ወላሂ አይደሉም ይህ ሴራ ነው ሂሳቡ ከአላህ ነው ፍርዱ
Wahbisim is not selafizim
Self is kelef but Wahbisim is only 89 years made in Saudi by England
የፉልሰጤም ሙሰልሞች። እያለቁ። የወሎ ሙሰልሞች ደብረብርሀን። ተጠልለዉ። እናንተ። ሁሉም ሙሰልም በሆኑት ትጨቃጨቃላችሁ
ኢኽዋኖች ናችሁ
ሁለቱም ቡድን ሰለፍ ጠፍቶባቹሀል በመጀመሪያ ሰለፍ ማለት ቀደምት ማለት ነው የቀደመህን ሁሉ ጥርግግ አድርገህ ይዘህ ዲንህን አጥተሀል ንቁ ይልቁንስ
ሰለፍ በ 2 ይከፈላል በቊንቋ ደረጃ
መንካም ቀደምት እና መጥፎ ቀደምት
ሸርዕየን የተፈለገበት መልካም ቀደምቶችን ነው ሶሀቦችን ታቢዕዮችን አትባዑ ታቢዕዮችን ነው
@@DjDj-my8xf ሸርዕይ ሰለፍ እነማናቸው? ነው ዋናው ነጥብ
አንቺ የጠቀስሻቸውን ቀደምቶች በሙሉ እነዚህ ሰለፍይ ነን ባዮች አይከተሏቸውም በወሬ እንጅ በተግባር አይከተሏቸውም
እሰቲ ልክልካቸው ንገራቸው ወይም ሙስሊሙ እኔሰ ምንድነኝ ማለት ነው ኢህዎን ሰለፊይ ሱፐር ሠለፊይ
ሀቅ ሀቁንቁጪ አድርጉ
እኛ ሙስሊሞች ነን😢😢😢😢ታሳፍራላቹ
Wde yhe hafret adelem resul selelahu alyhi weselem mekefafel endemimeta ko tenagrewal yhe ewnet hone wanaw ngr gn tkkilegnawn menged enesu ynberubtn meketetel nw enesu endalut yenen menged bemeyaz adrachun blewal so mnm bidea sanchmr meketel yaa demo ye selefoch menged nw selef malet kedemtoch enezan degag ye resuln menegd siketelu ynbrut endemalet nw
ሰለፊይ ማለት ሱናህ ማለት ነው
ወይኔ ባልቴቤን አየሁት ኡኡኡኡ
ሰለፊ ፣ ኢኽዋን ገለመሌ ገደል ይግቡ ኢስላም በቂ ነው
😢አይበልም ሰለፊ ትክክል ነዉ አስልምነን ከወቅክ የተኛዉን ትክክለኛዉ ሐንገድ ብለህ ተረደ
@@amerysalmn472 ትክክል ኢስላም ብቻ
Beeslam sm snt kebr amlaki ale snt bedin lay yechemere ale sntu yetetamemme menged yehede ale allah kettengawun menged ymran mechereshachinn yasamrew
@@user-dj9zm1ng1vm ሰው ስለተሳሳተ ብዬ አላህ ከሰጠኝ ስም ውጪ መጠቀም ግዴታ አለብኝ? ኢስላም በቂዬ ነው! ሌላው ይዘቅዘቅ!
አላህሂዳያ ይስጥህ እንዲህ ያለ ተልካሻ ንግግር ይፍሙናፊቆች መገለጫነው ወደአላህ ተመለስ ትክክለኝ እምነት ወደድክም ጠላህም የሰለፎች መንገድ ነው የቀደምቶች መንገድ ምንሀጃችን
😂😂😂😂😂
በመጨረሻ ላይ የተነገረው ሰውዬ ውሸታም ነው
ጅሎች ተሰብስባችሁ እምነቱን ለሁለት አትከፋፍሉ ሰለፊ ወሀብያ እያላችሁ ሰውን
አትከፋፍሉ ሌላ የምታስተምሩት ነገር አጣችሁ
ምድረ ቦጥረቃ ሁላ