I remember that song and I am so blessed by your songs God bless you abundantly Paster Shwaye may the Lord almighty be with you . I am glad to know who is the Blessed guy Shwaye Damtea your songs are to me until know Amazing Grace I'm giving Glory Suzette God almighty that he gave to us a singers like you.
My Name is Tesheme from Toronto Canada. ሳርፕራይዞች፡ እባካችቹ የፓስተር ሽዋየን phone number ኣግይሉኝ። I like to bless Pastor Shwaye with some little $. እባካቹ፡ ስልኩን ላኩልኝ። ጌታ እግዚኣብሄር ይባርኻቱ።
፨፨፨፨ ዘመንህ ይባረክ።
፨፨፨፨ የዘለዓለም ሸማዬ ስትል ያኔ.......
፨፨፨፨ ሕይወቴም እንደ ሸማ ብርሃን ተቀጣጠለ።
፨፨፨ ብርሃንም አየሁ በዚህ ዝማረ
፨፨፨ ዘመንህ ይራዘም።
፨፨፨ ዋዉ ሸዋዬ ዳምጤ
፨፨፨ ኑሮ ከጌታ ከኢየሱስ ጋራ
፨፨፨ በሸለቆ ቢሆን በተራራ
፨፨፨ አመች ነዉ ደስ ያሰኛል አርካታ ይሰጣል።
፨፨፨ ይህን ሌሊት ሳይ በእምባ አዬሁ።
፨፨፨ ነፍሴ አልቀረችም የኢየሱስ ትዝታ
፨፨፨ እባካችሁ እነዚህን ዘማሪዎችን ያሰባችሁ ፈጣሪ ያስባችሁ አሜን አሜን አሜን////
ፓስተር ጌታ ብርክ ያርግህ በስውር ዘንድ የተረሱ ልታይ ልታይ የማይሉ ከጌታ ብቻ አክሊላቸውን የሚጠብቁ አገልጋዮችን በማስታወስህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
አሜን አሜን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ አብረን እናገለግል
በጣም የማከብረው ዘማሪ 🙏🙏🙏🙏💜💜💜
ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ:: ፓስተር ዘመንህ ኑሮህ ይለምልም ከፍ በል
Thank you so much Abeba ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጊው
ዉድ ወንድሜ ፓስተር ሸዋዬ ኑርልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ተባረክ ለበረከትም ሁን
የተወደድክ ዘማሪ ሸዋዬ ዳምጤ እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም ነው ምንወዳት መዝሙሩን ሁሌ ሲሰማ አዲስ ነው ፀጋ ያብዛሎት::
የኔ ውድ አባት ተባረክ በዝማሬወችህ እየተፅናናሁ ብዙ ችግሮቼን አልፌአለሁ በእውነት ተባረክ
ፓሰተር ጌታ ይባርክህ ዘመንህን ይባርከዉ
realy I am happy so much to see paster Shewaye Damte and his amazing wetness.God bless all of you.
Pastor zemari Shewaye Damte Geta barkohal ahunim yabzalh yichemirlih, antena endante yalu agelgayoch melkam misalewoch nachu. Pastor Shewayen yegobegnachu agelgayoch Geta abzito ybarkachu, des yemil agelglot newu yenantem tadlachiwal.
ተባርክልን ወንድማችን ።
Grow listening to his songs. And I can't forget the MKC Nazareth Choir songs which I think Shewaye was one of them. God Bless you pastor!
God bless you pastor 🙏🏻❤️❤️❤️
አሜን አሜን
ስለ አንቴ ጌታ ይመስገን።መዝሙሮችህ ሰው ራሱን እንድመለከት ያደርጋሉ።(ኑሮ ከጌታ ከኢየሱስ ጋራ...) ይሄን ዝማሬ ሳዳምጥ ደግሞ ከነፍሴ ምመነጨው ሀሰት ለስጋዬ ዓይኖች ዕንባ ያቀብላል።ሁሌም እወድሀለው።(Pastor Shewaye Damte)
God Bless you pr shewaye !
Amen nuro ka gata ka eyesuse gare ba shalako behone ba tarara apache naw dase yasagale erekatane yesatale halaluya Amen 🙏 🙌
ይህን ምስክርነት ደጋግሜ ሠምቼዋለሁ ሁልጊዜ በእንባ ነው የምሠማው የታመነ አምላክ ያከበሩትን የሚያከብር እንደቃሉ. የሆነ ጌታ አክብሮህ ለብዙዎች መፅናኛ አደረገህ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS AND WONDERFUL TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
አሜን
የሚገርም ፀጋ ይብዛ ይ መር❤
ኢየሱስ ሆይ ተባረክ!ድንቅ ነህ!
What a touching surprise you did paster Daniel. I can't stop my tears. God bless you both 🙏 🙏🙏
ዘማሪ ሸዋዬ ዳምጤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥልን
O Man of GOD !!!
I really love you all songs, I hope God help me to visit you one day
God bless you man of God!
ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ
አመን አለ ፓስተር ዳዊት ብል ቅር ይልሀል ፓስተርየ፡፡
ተባረክ ፓ/ር
God bless you abundantly pastor Daniel it’s great surprise. Wonderful jobs remain blessed.
I remember that song and I am so blessed by your songs God bless you abundantly Paster Shwaye may the Lord almighty be with you . I am glad to know who is the Blessed guy Shwaye Damtea your songs are to me until know Amazing Grace I'm giving Glory Suzette God almighty that he gave to us a singers like you.
To God almighty
Pastuye geta eyesus yibarkih tsega edime yechemirlk
ፓስቴር እንኳን በሰላም በሕወት ኖርክ
ጌታ ይባርካችሁ እንኳንም ጎበኛችሁት ደስ ይላል።መዝሙሮቹ ድንቅ መልክት አላቸው ይባርካሉ እውነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ እስከነ ቤተስብህ ፓስተር/ ሻዋዬ
ይገርማል ጌታ እየሱሰ ሁሉንም ያድሳል ያድናል ይፈዉሳል እኛ ልጆችን ይሰበሰባል ጌታ ሥሙ ይባረክ
አቤት የእግዚአብሔር ኃይል። ሃሌሉያ
Ene orthodox amgn ngn gn Manegnawunem hayemanot ewodalew eketatelalew pasetar ewunat melkam sew nehi fetari zemenhen yebareke melekamenat yashenefal ye gudaye zere edema zelalem yanurachu
Enatem tebareku wendimachin edme yichemirilih
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
Good bless you !
Eyasus yadinali amen
እናንተንም ጋሼንም እግዚአብሔር ይባርክልኝ !
bexam yeminwodaw jaginaw yewongel aribagn p/r shawaye geta ahunim edimena xena yisixak siwodaw nuro ke geta ke eyesusi gar besheleqo bihon terara
ጌታ ደግሞ ደግሞ ይባርክህ የእግዚአብሄር አገልጋይ ዘመንህ ይባርክህ
Hallelujah Hallelujah
Geta yebarikot pastor
ዳኒ እግዚአብሔር በአንተ ብዙ ነገር ለትውልድ ይሰራል ጌታ ይባርክህ በርታ በርታ።
geta yebarkeh pastor
Wow! I am speechless! Dani, men dendemele alwakem! Tebareku!!
God bless you paster
ፓስተር ሸዋዬ እንዲሁም ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን
God bless you
Wow gobezoch endeh new maberetatat. Betam Gobezoche
ፓሰተር ተባረክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ አብረን እናገለግል
zmnaten yteshagere ygeta tsega lbezowchachen kgeta yagegnenhe bereketachen nhe bmsekrenethe bezu tanetsekugn tebareke
God bless you.
😭😭😭 amen zemeneki yi barakwoti
tebarek
Paster my change life ,
ሁላችሁም ተባረኩ
Egiziabiher yibarikih! Ebakih ye paster Shewayen silk or addrasha laklign enem liredawu feligalehu.
+251911842836 Pastor Shewaye
God bless u pastor shawaya u so Amazing and u r blessed 🙌 🙏
amne
Amen Amen tebarku ❤❤❤❤❤✝️🛐
man of God
Wow I am so blessed Just to hear your interview
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችን ይባርክ
አሜን አሜን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ አብረን እናገለግል
Wuuuu tebareku
blessed 🙏🙏🙏 pastor
Ohhh geta melkam new
Pastor Tebarek be-ewunet tiru agelgilot new yemitagagelgelew
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ቁም ነገረኛ ናቹ በጣም የምንወደው ልጆች ሆነን የሱን ዝማሬ እያዳመጥን ነው ያደግነው ፖስተር ሸዋዬን ስላቀረባችሁት ተባረኩ
Ya tabaraka agalegaye naw
Amazing zamareye
ፓስተር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ዘመንህ ይባረክ እኔ በልጅነቴ እየሰማሁት ያደኩ አሁን ቁጥር 7 መዝሙር ፈልጌ አጣሁት የት ላግኘው
Wawwwww bless you
Amen Amen 😭💔💔😘😘😘🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️
Love his songs!!
Tabarku
Wow batemi new yemiwodhi poster teberkilagn nuroyen yekayer mazimur new
Pastor zemanh hulu yataberak yehun dani
God bless you pastor
አንተ ወንድሜ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዋጋህ ታላቅ ነው!!!!!
Plaster አምለኬ ይበርክ
Amen Jesus Christus andu yulu geta kezh yebelt ystal Jesus Christus ewntja gethn Jesus aunm bsera lay nw ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️🙏👍
አሜን አሜን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ አብረን እናገለግል
Geta yibrakh
Endet des yemil timihirt nw
Kuteru lakulen yezen sew
I love you
geta yemsegen
እውነት ነው ዘመን የማይሽረው እኔ በልጅነቴ ነው መዝሙሩን እየሰማሁ ያደኩ እኔ ግን ሰባተኛው መዝሙር ካሴት ፈልጌ አላገኘው አልቻልኩም ፓስተር እባክህ እንዴት ላግኘው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ
የት ነው ናዝሬት የሚትለው? ኢየሱስ የተወለደባት ሀገረ እስራአ?ል
Anchi min honeshi nw ethiopia nazret yemibale yelem weys eyekeldshi nw
ልጅህ ለመሆን እፈልገለሁ ፓስተር
ለየትኛው ፓስተር ነው ለፓ/ር ሸዋዬ ወይስ ለፓ/ር ዳኒ (እኔ)
Ameeeeeeen ameeeeeeen
Amennn
GBU
Amennnnm
Wawwww gbu mokesh
Lezemenu sew tlq tmrt
ሳርፕራይሶች፡ ሰልክ ቁጥር ሽዋየ (ፓስተር) ኣግኝሉኝ። Some $ to Shway ?
ለበዓል ልንጎበኘው ስለፈለግን መልካም ፈቃዶት ከሆነ ሌሎችንም በእንዲህ አይነት ስራ ለማበረታታት በእኛ በኩል በታማኝነት ልናደርስልዎ እንችላለን 0911621233 P Daniel
+251911842836 Pastor Shewaye Damte
😭😭...🤐
ፓስተር ዳኒ ከሲጋራ አጫሽነት ወደ ሰይጣን ሰባኪነት
ከጫት ቃሚነት ወደ የሰይጣን ስራ ቃሚነት የተሸጋገሩ አይመስለወትም፡፡እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
ፓስተር ዳኒ ተኝተህ ከሆነ ንቃ
ዘማሪነት እና ዘፋኝነት የተምታታብህ ትመስላለህ፡፡
My Name is Tesheme from Toronto Canada. ሳርፕራይዞች፡ እባካችቹ የፓስተር ሽዋየን phone number ኣግይሉኝ። I like to bless Pastor Shwaye with some little $.
እባካቹ፡ ስልኩን ላኩልኝ።
ጌታ እግዚኣብሄር ይባርኻቱ።
ይቅርታ ስለዘገየን
+251911842836 Pastor Shewaye Damte