የ Dj lee ልደት አከበርኩላት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 451

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z ปีที่แล้ว +105

    ዲጄ ሊን አለማድነቅ አይቻልም ብዙ ሰወች ሲሳለቁብህ መስቀል ባለማድረግህ አስተዋይዋ ሊ አደረገችልህ ጀግና ናት

  • @blentube3002
    @blentube3002 ปีที่แล้ว +29

    ማህተብ ለኛ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ምልክታችን ውበታችንም ነው ዲጄሊ ፈጣሪ ያክብርሽ መልካም ልደት

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube ปีที่แล้ว +50

    ከስጦታ በላይ የሆነ ስጦታ እናመሰግናለን ዲጄሊ❤❤❤❤

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 ปีที่แล้ว +53

    በዉነት ዲጂሊ እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ ማር ተባረኪ 😊❤😊 መስቀል ሀይላችነዉ 🥰😘😍

  • @Tizita341
    @Tizita341 ปีที่แล้ว +47

    ጎበዝ ዳኒ መሀተማችን መለያችን ነው❤
    የተዋህዶ ልጅ ስለሆንኩ ደስተኛ ነኝ❤

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว +35

    መልካም ልደት ዲጄሊ ተባረኪ መሐተብ ስላደረግሽለት ደሥ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ የምር

    • @Weded_Weded
      @Weded_Weded ปีที่แล้ว

      እነስስ😍😍

    • @user-fd7db7yp8l
      @user-fd7db7yp8l ปีที่แล้ว

      አረ ወዲያ
      የኛ ሀይማኖት እንደዚህ አይፈቅድም።
      ሴት ፀጉሯ ውበቷ ነው ይላል
      መላጨትን አይደግፍም
      ሴት የውንድ ልብስ አትልበስ ይላል
      ፈፅሞ ይከለክላል።
      እንግዲህ ዲጂሊ የምትሏት ግን እስታይሏ በሚሉ ወንድ ነው
      ሴት ትሁን ወንድ አናውቅም
      ይህ አሳፋሪ ነው እንጂ ፈፅሞ ደስ አይልም።

  • @dasashtigabu1116
    @dasashtigabu1116 ปีที่แล้ว +75

    ከምንም በላይ የክርስቲያን ልጅ ማህተቡ ነው ዲጄሊ happy birth day ዳኒም እንኳን ደስ አለህ 🥰

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ปีที่แล้ว +4

      የሴት ወንዳወንድ እንድትሆኑ ይፈቅዳል ወይ ሀይማኖቱ?

    • @fafiyardbowa872
      @fafiyardbowa872 ปีที่แล้ว

      ​@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y ጥሩ ጥያቄ ግን መልስ 00000😅😅😅

    • @geezsawl2950
      @geezsawl2950 ปีที่แล้ว

      ደደብ

    • @rugu2301
      @rugu2301 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅😅 አስተዋይ ነሽ የምር

  • @seble6210
    @seble6210 ปีที่แล้ว +14

    መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው ዳኒ ካንገትህ መቼም አታውልቀው ዲጄ ሊ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +17

    ዲጄ ሊ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ን ጌታ ይባርከው Hpd🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🧨🧨🧨🎆🎆🎇🎇🎇🎇🎁🎁🎁🎈🎈🎈🎂🎂🎂🎂🍰🍰🍰😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +21

    እንካን ተወለድሺ ዲጄሊ❤🎂 መልካም ልደት🎂💞አስተዋይ ልጅነሺ ሁላችንም የየራሳችንን እምነት ማክበር አለብን ደስ ይላል

  • @deve4332
    @deve4332 ปีที่แล้ว +29

    በዚህ ተግባርሽ ብቻ አከበርኩሽ እንኳን ተወለድሽ ዲጄ ሊ

  • @bossuae7497
    @bossuae7497 ปีที่แล้ว +17

    ማህቴባችን ሜሌያችን ኩራታችን ነው የምሪ ደስ የምል ድንቅ ስጦታ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @acar4607
    @acar4607 ปีที่แล้ว +95

    ማርያምን ማህተባችን ውበታችን❤❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 ปีที่แล้ว +15

    ዲጄ ሊ ምርጥ አስተዋይ መለያችን ማህተባችን መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ

  • @salambh5102
    @salambh5102 ปีที่แล้ว +8

    ሰው ወደ ለውጥ ሲመጣ ሀይማኖቱን ይጠናል የኛወቹ ግን በጥቅም 😢😢😢መልካም ሰው ነሽ❤❤

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ታናደኝ ነበር ወንድዋ ዲጂሌ አሁን ግን ስለማህተቡ ስለመስቀሉ ስለስጦታሽ አከብርሻለሁ 😊መስቀል ሐይላችን ነው √√√ H B D sistu

  • @betiabebe8241
    @betiabebe8241 ปีที่แล้ว +22

    መልካም ልደት ሊሊዬ🎉🎉🎉ከምር በጣም ገራሚ ስጦተ ነው የሰጠሽው ተባረኪ😘😍

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ ናት የምር አስተዋይ በለጠቻችሁ ተሳዳቢወች❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +6

    ዳኒ መልካም ልጅ ነው DJ Lee መልካም ሴት መልካም ልደት ይሁንልሽ ሊዬ
    🎂💞💞

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 ปีที่แล้ว +9

    መልካም ልደት ዲጀሊ ደኒየ እንኳንም ምሀተብ ተሰጠክ ውድ ስጦታ ነው ❤❤❤

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል ปีที่แล้ว +13

    አሰተዋይ በእውነት እንደ እበደትሽ አይደለሽም❤❤❤ ኑሪልኝ ዳንዬ ደስታህ ደሰታችን ነው

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r ปีที่แล้ว +1

    ከእውነት ይኸን መስቀል በፍፁም እንዳታወልቀው እመብርሀንን አች እውነተኛና አስተዋይ ሴት ነሽ ጂጂሊ እግዚአብሔር ይባብክሽ

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 ปีที่แล้ว +8

    ልዩ ስጦታ ነው ማሪያምን እንኳን ደስ አለህ ዳኒ ❤

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 ปีที่แล้ว +17

    ዲጄ ሊ ትለያለሽ እምነትሽ ባይሆንም እምነቱን ማክበርሽ ክበሪሊኝ❤❤❤

    • @hawatube4864
      @hawatube4864 ปีที่แล้ว

      እምነቶ ምድን ነው?

  • @Dior768
    @Dior768 ปีที่แล้ว +2

    DJ Lee ስወዳት፡በምክንያት፡ነው❤በተለይconfidence 100/100 ይመችሽ፡sis.ዳኑ፡እንኳን፡እድሉን፡አገኘህ፡ለመገናኘት።ሁላችሁም፡አንደኛ❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +2

    ድጄ ሊ እንኳን ተወለድ ቀሪዉ ዘመንሺን እግዚአብሔር ይባርክልሺ ድጄ ሊ እግዚአብሔር ይስጥሺ ባለቤቱ ያላደረገውን አቺ አደረግሺለት ደግሞ አታፍርም ማህተብ አጥቼ ነው ስትል ጀለብያ ግን አገኘህ ያሳዝናል ክርስትያን የሆነ ሁሉ ካገቱ ማህተብ አይጠፋም ።

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማር ዲጄ ሊ ተባረኪ ማማዬ❤❤❤እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 ปีที่แล้ว +9

    ዲጂሌ ምርጥ ስብእና ያለሽ ነሽ

  • @aynlenladefris9702
    @aynlenladefris9702 ปีที่แล้ว +8

    ተዋህዶን በማክበርሽ እግዜር ያክብርሽ ሺህ አመት ኑሪልን

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa ปีที่แล้ว +13

    ዋአው ስጦታውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 ปีที่แล้ว

    ዲጄሊ ውድድድድድ እንካን ተወለድሽ ባለፈው ኮሜንት ፅፌልሻለኩ በደንብ ፀልይ ብየ ዳኒ እግዚአብሔር የባረከው ደግ እና ቅን ሰው ነው ብዙ ስው ነው ሚመኘው ነገር ግን የዳኒ ልብ ደግሞ አንቺን ነው ሚመኝ ለዛም ነው ያዘነ ልብሽ ይክን ያደለሽ እግዚአብሔር ይመስለኛል ዋናው ትልቁ ህይወት ንፁክ ትዳር ነው !!! በጣም በጣም ደስስስስ ብሎኛል በስጦታሽ መስቀሉን ይዛችሁ መጎአዝ ነው ዳኒየ ጩዋው እንካን ደስ አለክ እመብርሃን መንገዳችሁን ትባርክ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z ปีที่แล้ว +8

    ከፅጌ ዲጄ ሊን እመርጣለሁ ለትዳር ብታጠፋም ትመክርሀለች እጂ እደ ፅጌ አተጮህብህም አጠገቧ ሆነህ መስቀል ሳታደርግልህ ጀግኒት ባዴ አረገችልህ ሊ ጀግኒት

  • @dagimachenef632
    @dagimachenef632 ปีที่แล้ว +5

    HBDLee❤🎉🎉 ዳኒ በጣም እድለኛ ነህ በልደቷ ቀን መገኘትህ

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube ปีที่แล้ว +6

    የኔ ዉድ❤መልካም ልደት ዉድድድድድድድድ ክበሪልኝ ማማየ😘🎂

  • @titits9047
    @titits9047 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያዊ ያላሰረከው ዱባይ ስትመጣ ፈለከው እኔማ ተኝቼ እራሱ ወደሆላ ዙሮ ዛገኝው እደነግጣለሁ ሰውማ ታድሎ እንዴት እንዴት እንደሚያውልቀው ወርዱቡህ ነበር ንቁ የተዋህዶ ልጆች ክበሩልኝ❤

    • @asmarech591
      @asmarech591 ปีที่แล้ว

      በትክክል እኔም ተኝቸ ሲዞረ ከነቃው አሰተካክለዋለው

    • @FlPkyhkp
      @FlPkyhkp ปีที่แล้ว

      Dje li sijemer lezbyan nat bole tmhrt bet fitlefi dje tsra neber 6 amet befi Mata Ene akatalewu yeclebu balebet dubay club alew betam askeyami set nat

  • @samri9272
    @samri9272 ปีที่แล้ว +7

    እውነት በጣም ከሰጦታ ሁሉ በላይ ስጦታ ነው ማሀተባችን ክብራችን ጂጂ እናመሰግናለን

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 ปีที่แล้ว +9

    ዲጆሊ እንኳን እንኳን ተወለድሽልን
    ልጆች ወልዳችሁ ማየት ፍላጎቴ ነው

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 ปีที่แล้ว +3

    I really like you DJ, Lee for your wonderful respect and I love the gift you gave him May God bless you all 🙏and happy birthday 🎉🎉🎉

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd ปีที่แล้ว +8

    ዲጄሊ አንደኛ ❤❤❤

  • @kidstfikadu-fn6lc
    @kidstfikadu-fn6lc ปีที่แล้ว

    ማህተም አሪፍ ነው ዲጄ ሊ እንኳን ተወለድሽ,ግን እባክክ ለ ጽጌ ስሜት ተጨነቅ ስሜቶን ጠብቅላት🙏

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 ปีที่แล้ว +12

    ጎበዝ የተዋህዶ ልጅ ሰለሆንኩ ደሰተኛ ነኝ🤲🤲❤❤

  • @eyeruskefela8255
    @eyeruskefela8255 ปีที่แล้ว +1

    Wow በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም አዝኜብህ ነበር አሁን ግን እጥፍ ሆኗል ደስታዬ ተባረኪ ዲጄ ሊ❤❤❤

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube ปีที่แล้ว +8

    ድጅሊየ ተባረኪ❤❤❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 ปีที่แล้ว +5

    DJ lee HBD❤🎉🎊🎈🎁🎂Daniyee inkani desi alachuuu❤❤❤

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ ከስጦታ በላይ ነው የሰጠሽው ፈጣሪ ይባርከሽ የኔ የዋህ❤❤❤❤ ዲጂ ሊ

    • @WhfshSvaswrg
      @WhfshSvaswrg ปีที่แล้ว

      ሴት ናት እንዴ❤😂

  • @user-rc7kn7qk2l
    @user-rc7kn7qk2l ปีที่แล้ว +4

    ውድድ ነው የማደርግሽ ከዚ በሁላ ከLee ጋ ስራ❤❤❤🎉

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 ปีที่แล้ว +1

    ዲጄ ሊ ምርጥ ሰው ክርስቶስ አምላካችን በመስቀሉ ክብር ያስታውስሽ

  • @Eyou653
    @Eyou653 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ድጄየ ሁሌም ትመችኛለሽ❤❤

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l ปีที่แล้ว +1

    ዲጄ ሊ እንኳን ተወለድሽ ቀሬው ዘመንሽ ይባርክልኝ የኔ መልካም ሴት ተባረኪ ምርጥ ስጦታ እርግሽለት🎂🍾🍾🍾

  • @user-tb5qp5fr5w
    @user-tb5qp5fr5w ปีที่แล้ว

    የሰው ልጆ እኮ ማንነቱ ልቡ ላይ ነው የእውነት ዲጄሊ የምር ለካስ አስተዋይ ናት የስጦታ ምርጫዋ ትክክለኛ ስጦታ ነው።

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 ปีที่แล้ว +6

    ማእተብ❤❤❤ይጠብቅከ

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 ปีที่แล้ว

    Dj Lee በጣም ቆንጆ ደስ ስትል ዳኒ ግን ተው የማይወክልህንም አልባሳት ለብሰህ ማሽቃበጥ አልነበረብህም እነርሱ አንተን መምሰል አይፈልጉም አንተም መምሰል የለብህም ይቅርታ ግን ከምንም ይበልጣል፡፡

  • @wsazswzss5892
    @wsazswzss5892 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶሽ ሁሌ መልካም ሆኖልሽ ሁሌ ደስታሽን ያሳዬን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ የሚልነው አስኪ ቅመሞችየ የእረፈት እንጀራ ይሰጣችሁሁ

  • @YanitGirma-ym6px
    @YanitGirma-ym6px ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽ ሊዬ በእውነት ምርጥ ልጅ ነሽ ይመችሽ❤

  • @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ
    @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ ปีที่แล้ว +3

    ዲጀሊ የኛ ማኛ ዉድድድ ክበሪልን❤❤❤🎉

  • @Dior768
    @Dior768 ปีที่แล้ว +2

    A very happy birthdaty young lady D J Lee እንኳን፡ተውለድሽ❤ስኬትሽ፡ይጨምር🎉

  • @MekdseKebede
    @MekdseKebede ปีที่แล้ว +1

    ኮንፊደንስሽ እኮ በስመአብ እንዴት እንደምወድልሽ የሀገሪቱ ዜጋእንካን እንዳንቺ አልተዝናናም ምችት ይበልሽ ምርጥ❤አለሽሳላደንቅልሽ አላልፍም በራስሽ ሙድ ፈታየምትይ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እንካን ተወለድሽልን

  • @rdfffegfr6136
    @rdfffegfr6136 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ሲወድሽ እኮ 🌹🌹🌹🌹እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይባረክ 🌺🌺🌺🌺🌺

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ 💝ሁሌም አክባሪሽ 💝ነሽ አሁን ደሞ ይበልጥ አከበርኩሽ 💝ሊ ዬ 💝ፍቅር መሐተብ አሰረ ዳኒዬ 💝ጎበዝ ነሽ

  • @adimasulere8230
    @adimasulere8230 ปีที่แล้ว +1

    ፅጌ አንድም ቀን አስባ አታውቅም ስለ ማተቡ / መስቀሉ Djl ይመችሽ ትመችኛለሽ❤

  • @SabinaSabina-to8jw
    @SabinaSabina-to8jw ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽ ዲጄ ሊ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ ዳኒዬ

  • @aserlopwle
    @aserlopwle ปีที่แล้ว

    ኡፍ ጥሎብኝ ዲጄ ሊ በጣም እወድሻለሁ መልካም ልደት እንኩዋን ተወለድሽ ባለሽበት ቦታ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @meronhaile542
    @meronhaile542 ปีที่แล้ว +3

    Dj Lee HBD❤.. Daniye enkuan desss aleh❤❤❤❤

  • @mahderfekadu657
    @mahderfekadu657 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ በዛ ላይ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ አይደለሽም ግን ደሞ ኢትዮጵያኖች ለየት እሚያረግን ይህ ነው እኮ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዲጄሊ ❤❤❤ትለያለሽ

  • @shemistube
    @shemistube ปีที่แล้ว +10

    ዲጀሊ መልካም ልደት በጣም ደስይላል ዋውውውውውውው

  • @tizezewwase-pk7fl
    @tizezewwase-pk7fl ปีที่แล้ว +1

    ይቅር ለእግዚአብሔር ወንድማችን ዲጂና እግዚአብሔር ይስጥሺ ዋው

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 ปีที่แล้ว +1

    ማሀተባችን ውበታችን ነው ሁለተኛ እዳትደግመው ማርያምን

  • @elsagetachew1172
    @elsagetachew1172 ปีที่แล้ว +2

    Happy birthday Le 🎉🎉🎉🎉🎂😅🎊🎊🎊💞💞💞

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 ปีที่แล้ว

    ዲጄ ሊ ተባረኪ ምን ትሆኝ አች ግን ፈጣሪ እውነተኛ እምነት ይስጥሽ

  • @Senait-gu4nz
    @Senait-gu4nz ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተውለድሽ ማማዬዬዬዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 ปีที่แล้ว +6

    ክር የሚባለወ ልብስ የሚሰፋበት ነወ ይህግን ማህትብነወ❤❤❤

    • @genet19
      @genet19 ปีที่แล้ว +1

      መህተብ ሳይሆን ማዕተብ በሚል አሰተካክይዉ

    • @fatmaali7750
      @fatmaali7750 ปีที่แล้ว

      @@genet19 እሺ

    • @genet19
      @genet19 ปีที่แล้ว

      @@fatmaali7750 እሺ ትበልሽ እመብርሀን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j ปีที่แล้ว +3

    ማህተቤን አልበጥም እሞታለሁ ለዘላለም🙏

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl ปีที่แล้ว +1

    ለካ ሁሉ ምን ሊስደስተን እንደሚችል ያውቃል የዲጀሊ ስጦታ አስደምሞኛል!!

  • @MarieMarie-hy2fp
    @MarieMarie-hy2fp 10 หลายเดือนก่อน

    ማሕተብ ማለት በጣም ትልቅ ስጦታ ነው ❤❤

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 ปีที่แล้ว

    በውነት አስተዋይ ሰው ነሽ ተባረኪ መልካም ልደት

  • @rahelrahel2285
    @rahelrahel2285 ปีที่แล้ว

    ማህተብ ሚስጥር ነው ጌጥ ሳይወት ሁለተኛ ከአንገትክ ላይ አታውልክ ለተዋህዶ ልጆች ህይወታችን ነው ዲጄ ሊን እናመሰግናለን ክበሪልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ
    @ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ ปีที่แล้ว +2

    መሥቀል ቤዛችነው
    መሥቀል ሀይላችነው
    መሥቀል የህይታችን መዳኛነው
    አይሁዶች ይክዱታን እኛግን እናምነው አለን
    መሥቀልህን አታውልቅ ሀይልህነው ❗

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 ปีที่แล้ว

    ዲጄ ሊ በጣም እንወድሻለን ከ ዳኒ ጋ ላደረግሽዉ ቆይታ ደስ ብሎኛል አቦ ይመቻችሁ ❤❤❤❤ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ❤❤

  • @kiyatina8177
    @kiyatina8177 ปีที่แล้ว

    ከስጦታ ሁሉ የላቀ ስጦታ ነው እንኳን ተወለድሽ መልካም ሰው ነሽ

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 ปีที่แล้ว +3

    ተመቻቻቹ ማለት ነው ዳኒ ይመችህ😂😂😂

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 ปีที่แล้ว

    wow Betam Mirt Stetota Djlee Egzeabhr Yebrksh HBD Qari Zamnsh Yebrk Meskl Hayilachin Malyachin Kurtachin Meskl Wubatchin Now ❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว

    HBD🎉🎊ዲጄle መልካም ልደት ዳኒዬ እንኩዋን ደስ አለህ አብረህ ስላሳለፍክ 🥰

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም አብራችሁ 💝💝ሁኑ 💝ደስ ይላል ዳኒዬ ❤

  • @trethehdhd4019
    @trethehdhd4019 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት ዲጄሊ ዳኒም እንኳን ደስ አለክ

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 ปีที่แล้ว

    መሐተብክን አጥብቅ መታወቂክን ነዉ ልጅቶን አደነቅኋት ምሀተብ የሰጠሺዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ❤

  • @FayrouzFayeouz-fm4sg
    @FayrouzFayeouz-fm4sg ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday 🎂 🎉 ዲጄ ሊ እንኳን ተወለድክ

    • @Selam-bb7xs
      @Selam-bb7xs ปีที่แล้ว

      አቤት የሀበሻ ቅኔ 😂

    • @FayrouzFayeouz-fm4sg
      @FayrouzFayeouz-fm4sg ปีที่แล้ว

      @@Selam-bb7xs ልክ አይደለዉ🤣🤣

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ልደት❤❤❤❤

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ደስ ይላል ተመስገን

  • @aynalem9611
    @aynalem9611 ปีที่แล้ว

    Wow Endene yetedesete yalem aymeslegnim DJ lee ena dani royal Andlayi mayet tiliku hilme neber andilay silayhuachu desss belogna demo Betam wed sitota new betam yemiwedih sew yetsafelighin Yawkal ❤❤ Fetari Bayleyachu mignote new ❤❤❤❤

  • @kybayisapky5368
    @kybayisapky5368 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽ ምርጧ❤❤❤

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 ปีที่แล้ว

    ዲጄ ሊ በጣም ስርአት ያለሽ በመሆንሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ መልካም ሰው ነሽ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว

    ጀግኒቴ ሊኮዬ ክበሪልኝ የኔ ሴት እንኳን ተወለድሽ እናቴ❤❤❤❤👏

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤ ተባርኪ ዲጀሊ ማህተባችን ውበታችን ነው

  • @Weded_Weded
    @Weded_Weded ปีที่แล้ว +1

    dj lee lovyouu😍😍😍🙏🙏🙏 dani

  • @alemshaybrhanu9022
    @alemshaybrhanu9022 ปีที่แล้ว

    ሊዬ ኬኩን አዲስ አመት ላይ በሙሉ በሠርግ ፕሮግራም እንጠብቃለን ሰላማቹ ፍቅራቹን እግዚአብሔር ያብዛላቹ ዳኒ እንኳን ምኞትህ ተሳካልህ ወንድሜ❤❤

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 ปีที่แล้ว +13

    የወንድምክን ልደት አከበርክ ጥሩ❤

    • @AzebTadele
      @AzebTadele ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😅😂😂

  • @nooriasaeed2829
    @nooriasaeed2829 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሰሺ ግን ስት ዓመትሺ ነው ❤❤79😂

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤

  • @BezaNadew
    @BezaNadew ปีที่แล้ว +1

    Wawwwmooi ❤❤❤🎉🎂 happy birthday