ሸህ አፊፍ መሀመድ ታጅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ค. 2022
  • ቃሪአ #አፊፍ ታጅ#husen mhamed#arhibu #tube #
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 190

  • @user-tl2ht8fm1b
    @user-tl2ht8fm1b ปีที่แล้ว +10

    ❀━┅┉┈ድንቅ ታሪክ ናት┈┉┅━❀
    በሙሳ ዐ.ሰ ዘመን ነው....አንድ በጣም ድህነት ያጎሳቆላቸው ለዘመናት
    በችግር እና በረሀብ የኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ።
    ይሁን እንጂ ይህን ሁሉ ዘመናት በሰብር አሳልፈዋል...። እናም አንድ ቀን
    እቤታቸው ጋደም ብለው ሳለ ሚስት ለባለቤትዋ፦"ሙሳ አላህን ማናገር
    የሚችል ነቢይ ነው አይደል?" ብላ ትጠይቀዋለች።
    እሱም፦"አዎን" ይላታል። "ታዲያ ለምን እሱጋ ሄደን ስለ ሁኔታችን አንነግረውም
    አላህንም ስለኛ ያናግረው ሀብታም እንዲያረገን ቀሪ ህይወታችንን በድሎት
    እንድንኖርም ይጠይቅልን።" አለችው።
    ባልም በሚስቱ ሀሳብ ይስማማና ሌሊቱ እንደነጋ ጉዞ ወደ ሙሳ ዐ.ሰ ቤት
    ጀመሩ። ሙሳንም ዐ.ሰ አገኟቸው። ስለድህነታቸው ነግረዋቸውም በዚህ ጉዳይ
    እሳቸው አላህን እንዲለምኑላቸው ጠየቋቸው።
    ሙሳም ዐ.ሰ አላህን ለመኑላቸው። አላህም፦"ሙሳ ሆይ! እኔ እነዚህን ሰዎች
    በችሮታዬ ለአንድ አመት ያህል ሀብታም አደርጋቸዋለሁ አንድ አመት ካለፈም
    ወደነበሩበት ድህነት እመልሳቸዋለሁ።"ብሎ መለሰላቸው።
    እሳቸውም ጥንዶቹ ጋ በመሄድ አላህ ዱዓቸውን ሙስተጃብ እንዳደረገላቸው
    ሀብታምም እንደሚሆኑ ነግረዋቸው እናም ግን ለ አንድ አመት ቢቻ እንደሚቆይ
    አክለው ነገሯቸው። እነዚህ ምስኪኖችም የሰሙትን ማመን ተሳናቸው።
    በአጭር ግዜ ውስጥ ካለሰቡበት መንገድ ሀብታም መሆን ጀመሩ።ማንም
    ከሚኖረው የተሻለ ኖሮ መኖርም ጀመሩ።
    እናም አንድ ቀን ይህች ብልህ ሚስት ለባሏ እንዲህ አለችው፦"ይህ ፀጋ ይህ
    ድሎት ለ አንድ አመት ብቻ እንደሚዘገይ ታውቃለህ አይደል? ስለዚህ በዚህ
    ንብረታችን አንድ መልካም ስራ እንስራ" ባልይውም በሀሳቧ ይስማማል።
    ከዚያም በከተማዋ ግንባር ቦታ ላይ አደባባይ መልክ አንድ ትልቅ ቤት ይገነቡና
    7 በር አበጁለት። ለሰውም መተላለፊያ ሰሩ። ቤቱ ተገንብቶ ካለቀ በኋላ እዛ
    ቤት ውስጥ ምግብ እያዘጋጁ ለአላፊ አግዳሚ ጠዋት ማታ ምግብ ይቀልቡ
    ጀመር...። በዚህ ሁኔታ ሳሉ ወራት አስቆጠሩ።
    ሙሳም በትኩረት ይከታተሏቸው ነበር። ማይደርስ ቀን የለምና ያ
    የተወሰነላቸው ቀን ቀጠሮውን ጠብቆ ከች አለ። እነሱ ግን የቀጠሮ ቀኑ ሁላ
    ትዝ አላላቸውም በስራቸው ተጠምደዋል። ያ ቀጠሮ ቀናቸው አለፈ እነሱ ግን
    ያው ናቸው ምንም አልቀነሱም ብቻ በስራቸው ተጠምደዋል....
    ሙሳም ዐ.ሰ ባዩት ሁኔታ ተገርመው፦ "ያ ረብ ቃል የገበኽላቸው ለ አንድ
    አመት ሆኖ ሳለ እንዴት እስካሁን እልደኸዩም?"ብለው አላህን ጠየቁ። /እዚጋ
    እሳቸው ሰዎቹን ተመቃኝተው ሳይሆን የአላህን ሂክማ ለማወቅ ነው የጠየቁት/
    ቸር የሆነው አላህም፦ "ሙሳ ሆይ! ለነዚህ ጥንዶች ከፀጋ በሮቼ አንዲትን በር
    ስከፍትላቸው...እነሱ ደሞ 7 በር ከፍተው ባሪያዎቼን መቀለብ ጀመሩ። ሙሳ
    ሆይ! እነሱ ይሄን ሲያረጉ አይቼ የከፈትኩላቸውን በር መዝጋት ከበደኝ"አለው።
    ❀━┅┉┈ሱብሀን አላህ┈┉┅━❀

    • @user-go5hn6dx6w
      @user-go5hn6dx6w 3 หลายเดือนก่อน

      Subhan Allah

    • @asds1023
      @asds1023 3 หลายเดือนก่อน

      ሱባን አላህ ጃዛክ አለህ

    • @sadaebrahim2008
      @sadaebrahim2008 2 หลายเดือนก่อน

      ሱበሀነክ ያረብ😢

  • @user-sj6cy7tb1j
    @user-sj6cy7tb1j 3 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤ ማሻአላህ ሰምቼ ማልጠግበው ድምፅ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-fq1fg1cd8t
    @user-fq1fg1cd8t 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ 24ሰአት ባዳምፀው አልጠግበውም ❤❤

  • @hindiyaabdu
    @hindiyaabdu 3 หลายเดือนก่อน +7

    Mashallh tabtkallh ❤❤❤❤

  • @Fardosa_
    @Fardosa_ 3 หลายเดือนก่อน +9

    Mashallah, beautiful recitation. ❤❤

  • @ahmedkedir8755
    @ahmedkedir8755 4 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻ. አላህ. ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

    • @IiibanIbrahim
      @IiibanIbrahim 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤1❤❤❤11❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OmarMohamed-fz7wt
    @OmarMohamed-fz7wt 3 หลายเดือนก่อน +8

    Mashall ❤❤❤❤❤❤✨️✨️✨️❤️❤️❤️❤️

  • @user-xf9kv7jx5x
    @user-xf9kv7jx5x 3 หลายเดือนก่อน +7

    Mash aalh ❤❤

  • @user-xm1uc6so8x
    @user-xm1uc6so8x ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-zt5pm7dg2m
    @user-zt5pm7dg2m 8 หลายเดือนก่อน +5

    Mashallah❤❤❤❤

  • @user-nc8gk6yz8u
    @user-nc8gk6yz8u 2 หลายเดือนก่อน +3

    اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @user-ge4zm1yz4j
    @user-ge4zm1yz4j 3 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ

  • @user-hx1gw2mp9n
    @user-hx1gw2mp9n 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላ

  • @fifififi-om2qp
    @fifififi-om2qp 10 หลายเดือนก่อน +6

    مشا الله 💖💖💖💯

  • @fghhan4299
    @fghhan4299 ปีที่แล้ว +7

    አኸለን

  • @user-qn9kt3fm7w
    @user-qn9kt3fm7w 8 หลายเดือนก่อน +9

    Masha allah

  • @achtamoussa6903
    @achtamoussa6903 9 หลายเดือนก่อน +5

    Mashallah mashallah mon cœur tous les vidéos sur la classique bien bien bien propre c'est tellement facile pour moi comme ça je me perds pas sinon je suis perdu tout le temps qui avait trop trop trop de vidéos de gens dans le désordre je te remercie beaucoup de classe comme ça j'adore j'adore

    • @user-jj4kl3ez1u
      @user-jj4kl3ez1u 3 หลายเดือนก่อน

      MAshallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah

  • @user-xb1sv6hr8s
    @user-xb1sv6hr8s 2 หลายเดือนก่อน +2

    መሻአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-nz2pc2bf2g
    @user-nz2pc2bf2g 3 หลายเดือนก่อน +5

    Mhsha ahla❤❤❤❤❤❤❤

  • @SulemanYalo-ei3is
    @SulemanYalo-ei3is 3 หลายเดือนก่อน +5

    ما شي الله تبا ر ك الله

  • @HamedRissa-oc6hr
    @HamedRissa-oc6hr 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ramadan Mubarak

  • @user-ky9sw3zm6b
    @user-ky9sw3zm6b 2 หลายเดือนก่อน +1

    አአወወ!እንሻ !አላህ!ይጠብቅህ!የኢት/ሙስሊሞች ብርሀን ነህ!የናንተን ዓይነቱን አላህ!ያብዛልን❤

  • @user-vk9ys7xc8s
    @user-vk9ys7xc8s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤ይጨምሪልህ

  • @bilqisaamusaa9995
    @bilqisaamusaa9995 3 หลายเดือนก่อน +3

    Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah Mashaa Allah ❤❤❤❤😢

  • @ZaharamahamadHusen-qz6xg
    @ZaharamahamadHusen-qz6xg 3 หลายเดือนก่อน +3

    Masha,allah allah yichamarillih ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dt8ed2vt7o
    @user-dt8ed2vt7o 4 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ

  • @ZabibaaBalchaa
    @ZabibaaBalchaa 3 หลายเดือนก่อน +4

    Masha Allah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NamaPt-ft1ol
    @NamaPt-ft1ol 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላአሏህ

  • @aminaabdullah4342
    @aminaabdullah4342 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @user-fv4zl2gg2p
    @user-fv4zl2gg2p 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማ ሻ አ ላ ህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alioudiallo6113
    @alioudiallo6113 8 หลายเดือนก่อน +10

    Machallah machallah 🤲🤲🤲🇮🇹🇸🇳

  • @user-jf5sb9ql8e
    @user-jf5sb9ql8e 3 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤

  • @Scienceyoutube11
    @Scienceyoutube11 3 หลายเดือนก่อน +4

    MeshaAlah Juma mubark !

  • @fowsiyotahliil3703
    @fowsiyotahliil3703 3 หลายเดือนก่อน +2

    shiiq afif ماشي الله تبارك الله 😭😭😭😭😭😭

  • @RahemaRahema-ti5ml
    @RahemaRahema-ti5ml 27 วันที่ผ่านมา

    ማሻ፣አላህ፣❤❤❤❤❤❤❤ተባርከላህህህ

  • @MubarikMusxafa
    @MubarikMusxafa 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mashaa Allah ❤❤

  • @user-oq3ct5ih2f
    @user-oq3ct5ih2f 7 วันที่ผ่านมา

    ماشاءلله تبرك الله

  • @bidiacamara8007
    @bidiacamara8007 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤️‍🔥❤️‍🔥🤲🤲🤲🤲😊

  • @user-bt5re4hc6p
    @user-bt5re4hc6p 3 หลายเดือนก่อน +2

    Masha aelah ❤❤❤❤❤❤

    • @alhadjiganamoussa1630
      @alhadjiganamoussa1630 3 หลายเดือนก่อน

      ماشاالله تبارك الله قد اعطاك الله مزمارا من مزامير دود عليه السلام

  • @MohamedHassan-fe6fo
    @MohamedHassan-fe6fo 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ manshallah so beautiful voice❤

  • @user-xu9fp8kz9v
    @user-xu9fp8kz9v 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mashallah

  • @user-dd5ny4ec7r
    @user-dd5ny4ec7r 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሐስናትሕን አላህያብዛልህ
    15:21 15:

  • @user-pi3uz6jw6k
    @user-pi3uz6jw6k 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአሏህ።ብሰማው።ውየብሰማው ባድር።አይጠገብም

  • @zahrakunchu3738
    @zahrakunchu3738 8 หลายเดือนก่อน +7

    Masha ❤allah

  • @user-ie5xx3sc8r
    @user-ie5xx3sc8r 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hassna
    Good
    Dhd

  • @user-lk3im5kg6i
    @user-lk3im5kg6i 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ

  • @user-si7yt8us3k
    @user-si7yt8us3k 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ 1000

  • @ssAa-hz5yx
    @ssAa-hz5yx 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህያንተንእውቀትበሠጠኝ

  • @mnqw9190
    @mnqw9190 2 หลายเดือนก่อน

    Mashallah ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mz6hm2sj8u
    @user-mz6hm2sj8u 2 หลายเดือนก่อน

    መሸአለህ🥰🥰🥰

  • @GhFhafiflovegudemabureki
    @GhFhafiflovegudemabureki 2 หลายเดือนก่อน

    አሰለምአለይኩም ወንሜ እንደንተአይነቱን የብዘልን መሸአለህ

  • @seadaabdu2487
    @seadaabdu2487 ปีที่แล้ว +2

    aw wr wb ማሻ አላህ

  • @user-xt4mw5pj9x
    @user-xt4mw5pj9x 2 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah

  • @TigistGetachew-kt3js
    @TigistGetachew-kt3js 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አለህ!

  • @user-vx5nw9oh1t
    @user-vx5nw9oh1t 21 วันที่ผ่านมา

    ❤mashaalah

  • @user-em9yn7yy5y
    @user-em9yn7yy5y 3 หลายเดือนก่อน +1

    ما شاء الله ت بارك الله

  • @UaeUar-iy7wq
    @UaeUar-iy7wq 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mashaa allah ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gr6jo3mq9c
    @user-gr6jo3mq9c 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mashalla allh Mashalla llha ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tn1bm1si2q
    @user-tn1bm1si2q 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህ🥰🥰

  • @HawultAli
    @HawultAli 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatyirga7516
    @hayatyirga7516 ปีที่แล้ว +6

    [ሚስቴ ሞተች]
    አንዱ ባለታሪክ እንዲህ ይላል:-
    ከባለቤቴ ጋር በትንሽ ነገር ላይ ተከራከርን። አለመግባባቱ
    እየተካረረ ሲሄድ “አንቺ እዚህ ቤት ውስጥ ከኔ ጋር ኖረሽም ሆነ
    ሳትኖሪ ምንም የሚፈጠር ነገር የለም። አንዲት ሰራተኛ ባመጣ
    አንቺ ከምትሰሪው በበለጠ አሳምራ ሁሉንም ነገር መስራት
    ትችላለች” አልኳት። እንባ ባቀረሩ አይኖችዋ አየት አድርጋኝ ወደ
    ሳሎን ቤት አመራች። እኔም ወደ መኝታ ክፍሌ አምርቼ ተኛሁ።
    በመነገው ባለቤቴ ሞታ ተገኘች የቀብር ስነስርአቱ ከተፈጸመ በኋላ
    ከሚያስተዛዝኑኝ ሰዎች ጋር ሆነን ወደ ቤት ተመለስን። ለተወሰኑ
    ቀናት ሰዎች ከጎኔ ስላልጠፉ ምንም አልመሰለኝም ነበር። ከቀን
    ቀን የሚያስተዛዝነኝ ሰው እየተመናመነ ሲመጣ ብቸኝነት ተሰማኝ፡
    ቤቱ የሚውጠኝ መሰለኝ። እንደ ምንም ብዬ አልጋዬ ላይ ጋደም
    አልኩ። ባለቤቴ ትተኛበት የነበረውን
    ቦታ ባዶ ሆኖ ሳገኘው ለመጀመሪያ ጊዜ የሀዘን ስሜት ተሰማኝ።
    ከእንቅልፌ ስነቃ የስራ ሰአት ረፍዷል። ለምን እንዳልቀሰቀሰችኝ
    ልቆጣት ዞር ስል ለካ
    ከእንግዲህ ላትመለስ ጥላኝ ሄዳለች። ከተጋባን ጀምሮ ቁርስ
    ደርሷል እንዳይረፍድብህ እያለች ለስራ
    የምትቀሰቅሰኝ እሷ ነበረች። ቁርስ ሳልበላ ወደ ስራ ቦታዬ
    አመራሁ። ቀኑ በዝግታ እያለፈ ቢሆንም የሆነ ነገር ቅር እንዳለኝ
    ይታወቀኛል። ምን ይሆን? ስል አሰብኩ። የባለቤቴ የስልክ ጥሪ
    ነው።
    ሁሌም ስራዬ ላይ ሆኜ ትደውልልኝ ነበር።
    “ውዴ እንዴት እንደናፈከኝ ልነግርህ አልችልም ደግሞ እንዳትቆይ
    በጊዜ እንድትገባ! ” ትለኛለች እንዲህ ስትለኝ
    ልትቆጣጠረኝ ፈልጋ እየመሰለኝ እናደድባት ነበር። ዛሬ ግን ድምጿ
    ናፈቀኝ። ሰአቱ ደርሶ ወደ ቤቴ ተመለስኩ። ያኔ በር ላይ ቆማ
    በፈገግታ ትቀበለኝ ነበር። በሰላም
    ነው እንዲህ ያመሸኸው? እያለች በፍቅር አይን አይኔን ታየው
    ነበር። ዛሬ ግን ያ ነገር የለም።
    ብቸኝነቱና ጭለማው ያስፈራሉ። ኦ አምላኬ!!! ለካ እስከዛሬ በዚህ
    በሚያስፈራ በዝምታ የተዋጠ ቤት ውስጥ ብቻዋን ሆና ነበር
    የምትጠብቀኝ። የኔን ፍላጎት እንጂ የሷን አንድም ቀን ከግምት
    ውስጥ አስገብቼ አላውቅም። አሳዘነችኝ። ያኔ ነው
    ማሰብ የነበረብህ እንጂ ጊዜው ካለፈ በኋላ ማዘን ምን
    ይጠቅማል ? ስል ራሴን ወቀስኩ። አምላኬ በድያታለሁ ይቅር
    በለኝ! በዚህ ሁኔታ ላይ እያለሁ ክፉኛ ታመምኩ።
    ከአጠገቤ ሆና የምታበረታታኝ፡ በእጆችዋ
    እያሻሸች ፍቅርን የምትለግሰኝ፣ የምታጽናናኝ፣ የምታስታምመኝ እሷ
    ነበረች። ዛሬ ግን የለችም! እንዴት ይከብዳል! ይህችን መልካም
    ሴት በከፍተኛ ሁኔታ ስበድላት መኖሬ ከነከነኝ፡ እራሴን ጠላሁ፡
    ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ እያለ ድንገት "የኔ ውድ ረፍዷል ተነስ"
    የሚል ድምጽ ከእንቅልፌ አነቃኝ። ለካስ ይህ ሁሉ ጉድ
    የሚታየኝ በህልሜ ነበር።
    በድንጋጤ ተውጬ አጠገቤ ሆና በፍቅር አይን አይኔን የምታየኝን
    ባለቤቴን እቅፍ አደረግኳት። አልሀምዱሊላህ ውድዋ
    ባለቤቴ በሕይወት አለችልኝ። ከዚህ ቀደም ለበደልኳት ሁሉ
    ይቅርታ ታደርግልኝ ዘንድ ተማጸንኳት። ከእንግዲህ ላላስከፋት
    ለራሴ ቃል ገባሁ።
    ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
    ነገሮች ካለፉ በኋላ ከመጸጸት አሁኑኑ ከአንተ
    የሚጠበቀውን ነገር ለማድረግ ጥረት አድርግ። የሰው ልጅ
    በተፈጥሮው ምሉእ አይደለም። የተወሰኑ ድክመቶች ይኖሩበታል።
    ያንን ድክመቱን እንደማጥቂያ መሳሪያ እየተጠቀምክ ይበልጥ
    አታቁስለው። በተለይ የሕይወት አጋርህ በሆነችው ባለቤትህ ላይ
    ልቧን የሚሰብሩ ቃላትን ከመጠቀም ተቆጠብ።
    አንብባችሁ ከጨረሳችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ!!

    • @user-ve2yp5hz7u
      @user-ve2yp5hz7u ปีที่แล้ว

      ወይኔ መጨረሻው ደስ ሲል

  • @Habebah-fy7wv
    @Habebah-fy7wv 3 หลายเดือนก่อน

    መሸአለህ

  • @user-js7ho9kq9r
    @user-js7ho9kq9r หลายเดือนก่อน

    መሻአሏህ

  • @HAa-xz9nx
    @HAa-xz9nx 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ 🙏🙏🙏🙏🥰

  • @user-em9yn7yy5y
    @user-em9yn7yy5y 3 หลายเดือนก่อน +1

    ما شاء الله 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-si7yt8us3k
    @user-si7yt8us3k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላሕ

  • @mariamebarry6285
    @mariamebarry6285 3 หลายเดือนก่อน +1

    Machallah Larga vida 🤲❤❤❤

  • @AbdishaAbdul
    @AbdishaAbdul 2 หลายเดือนก่อน

    Masha alha❤❤

  • @achtamoussa6903
    @achtamoussa6903 9 หลายเดือนก่อน +2

    Je t'avais dit que moi les réseaux sociaux je le connaissais pas du tout avant en fait si je connais mais j'ai peur d'aller ouvrir des comptes mais c'est ma sœur quel m'a forcé de le faire mais je regrette pas je t'ai vu aujourd'hui tu es devenu quelqu'un très très très très important pour moi😁😁😁👌👌👌

  • @MahmudaBegum-dp2uj
    @MahmudaBegum-dp2uj 2 หลายเดือนก่อน

    MashaAllah

  • @FaadumooMaxamud
    @FaadumooMaxamud 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qs9fx4hf8m
    @user-qs9fx4hf8m 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @NamaPt-ft1ol
    @NamaPt-ft1ol 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @GhFhafiflovegudemabureki
    @GhFhafiflovegudemabureki 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግነ 6:31

  • @user-eg7zx5co7j
    @user-eg7zx5co7j 3 หลายเดือนก่อน

    تبارك الرحمن صوت جميل جدا حفظك الله ورعاك يارب ❤❤❤

  • @FatumaYousif
    @FatumaYousif 2 หลายเดือนก่อน

    Mashaall❤❤❤❤❤ 4:21

  • @user-bh2cn4hi6u
    @user-bh2cn4hi6u 3 หลายเดือนก่อน +2

    Masha Allah ❤❤

  • @ZabibaYassein
    @ZabibaYassein 3 หลายเดือนก่อน +1

    💐💐💐💐💐💐💙💙💙💙💙

  • @user-nm1pi7yc3c
    @user-nm1pi7yc3c 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻልህ

  • @user-kf8bb4dk3k
    @user-kf8bb4dk3k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bw1hw8pj1l
    @user-bw1hw8pj1l ปีที่แล้ว +2

    Madalah

  • @user-gn7ev8ot7v
    @user-gn7ev8ot7v 2 หลายเดือนก่อน

    Oui Salut ❤❤❤❤

  • @user-gn7ev8ot7v
    @user-gn7ev8ot7v 2 หลายเดือนก่อน

    Oui Salut ❤❤❤

  • @user-jf5sb9ql8e
    @user-jf5sb9ql8e 3 หลายเดือนก่อน +2

    𝑴𝒂𝒄𝒉𝒂.𝒂𝒍𝒍𝒂𝒉 ❤🤲🤲💞

  • @user-md3yy3uz2u
    @user-md3yy3uz2u 2 หลายเดือนก่อน

    MSA❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaMohammed-wn4oj
    @SeadaMohammed-wn4oj 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallh❤❤❤

  • @Gfdsfh
    @Gfdsfh 2 หลายเดือนก่อน

    مشعل ❤

  • @user-qw6nt7rn2f
    @user-qw6nt7rn2f 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mashall

  • @user-ie5xx3sc8r
    @user-ie5xx3sc8r 2 หลายเดือนก่อน

    Hassna

  • @user-hw9lj7qw1q
    @user-hw9lj7qw1q 3 หลายเดือนก่อน

    😮መሽአላህ❤

  • @abaywtar1794
    @abaywtar1794 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭

  • @achtamoussa6903
    @achtamoussa6903 9 หลายเดือนก่อน +2

    En fait depuis que tu m'as dit que j'ai arrête de Tournai les vidéos c'était bon

  • @manoukone5760
    @manoukone5760 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @abulkhlasbest572
    @abulkhlasbest572 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥🔥🔥❤❤❤

  • @user-wj8by9ey6b
    @user-wj8by9ey6b 3 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sahroxasan1336
    @sahroxasan1336 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-js7ho9kq9r
    @user-js7ho9kq9r หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FgFg-ei7tl
    @FgFg-ei7tl 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @CabdiNasir-nl9fb
      @CabdiNasir-nl9fb 3 หลายเดือนก่อน

      Isuswidgdjy I think I will hawiye you eyegeeuegidgdurgr if hi😭😢😪🤲📿👍👍

    • @user-ll9db3pp1r
      @user-ll9db3pp1r หลายเดือนก่อน

      😂m❤🎉😢😮😅😊❤😂🎉😢😮😅😊❤😂🎉😮😅😊❤😂🎉😢😮😊😅❤😂🎉😢😮😅😊😊❤😂🎉😢😮😅😊❤😂🎉😢😮😅😊

  • @user-dt7fd6wd4i
    @user-dt7fd6wd4i 3 หลายเดือนก่อน

    MashaAllah❤❤❤❤

  • @user-rs2zy8bd5g
    @user-rs2zy8bd5g 2 หลายเดือนก่อน

    ❤😊😊😊😊❤❤