ፓ/ር ኢያሱ ተስፋዬ | Pastor Eyasu Tesfaye | ክብር የምናርቅ ነን ወይስ የምናስመልስ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ส.ค. 2019
  • ፓ/ር ኢያሱ ተስፋዬ | Pastor Eyasu Tesfaye | ክብር የምናርቅ ነን ወይስ የምናስመልስ?
    የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በቦስተን
    Ethiopian Evangelical Church In Boston
    www.eecboston.org

ความคิดเห็น • 54

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 4 ปีที่แล้ว +5

    ዘመንህን የባረከ እግዚአብሔር ይባረክ ፓስተር ኢያሱ አሁንም ቀሪ ዘመንህና አገልግሎትህ በሰማይ ጠል በምድር በረከት ደግሞም አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልግህን ይሙላብህ።

  • @getahiikonew1679
    @getahiikonew1679 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብርን. አንድንስማልስ. ጌታ. ጻጋዉን. ይጫምረብን. ፓስተር. ታባአክ

  • @fanhun8695
    @fanhun8695 4 ปีที่แล้ว

    ow.. pastor እግዚአብሔር ይባርክህ. እዉነት ነው ብቸኛ ፍቱንና ገላጋዩ የእግዚአብሔር ክብርና ክብር ብቻ ነው ::

  • @tigisttadele4517
    @tigisttadele4517 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you God bless you

  • @yeabsiray141
    @yeabsiray141 5 ปีที่แล้ว +4

    Amen!!!
    God bless you more pastor!!!

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen eyesuse geta naw Amen pastor tebreki Amen

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።gf

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርክህ❤️❤️❤️❤️❤️
    እኛ የሰማነውን ጌታ ይርዳን

  • @beyobeyo5733
    @beyobeyo5733 5 ปีที่แล้ว +7

    ኣመን ኣመን ፓስተርየ ገታ ኢየሱስ ኣቢዝቶ ይባርክህ የሚታስተምረው ትምርት ከማርና ዎለላ ይልቅ ይታፈታል ሲላንተ ኢ/ር ይመስገን

    • @londonleighton338
      @londonleighton338 3 ปีที่แล้ว

      i know I am kinda randomly asking but do anyone know of a good place to watch new tv shows online?

    • @samvincent5557
      @samvincent5557 3 ปีที่แล้ว

      @London Leighton lately I have been using flixzone. Just google for it :)

    • @brodieenrique1003
      @brodieenrique1003 3 ปีที่แล้ว

      @Sam Vincent Yup, been using flixzone for months myself :)

    • @londonleighton338
      @londonleighton338 3 ปีที่แล้ว

      @Sam Vincent thanks, signed up and it seems like they got a lot of movies there :D I really appreciate it !

    • @samvincent5557
      @samvincent5557 3 ปีที่แล้ว

      @London Leighton you are welcome :)

  • @amdebelongstojesusamde955
    @amdebelongstojesusamde955 5 ปีที่แล้ว +2

    My favorite pastor is here we love you God bless you

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 5 ปีที่แล้ว

    ኤር እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ በማደሪያው ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል አሜን ክብሩን የምናስመልስ ያድርገን በእግዚአብሔር የተወደድክ ፓስተር ኢዪ ተባረክ

  • @missyget7322
    @missyget7322 5 ปีที่แล้ว +3

    What a message? I learn a lot.blessings Sir

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o 3 ปีที่แล้ว

    GOD bless you pastor

  • @abebamelaku1206
    @abebamelaku1206 5 ปีที่แล้ว

    የሚራራ የሚያስጠነቅቀን የሚመክረን የሚመልሰን እግዚአብሔር ለዘለአለም ይባረክ! ፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 3 ปีที่แล้ว

    እለም አቀፍየኢትዬጵያን ቤተክርስቴያን

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 5 ปีที่แล้ว

    " የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።"
    (ወደ ሮሜ ሰዎች 12:2)

  • @MT-lk1dg
    @MT-lk1dg 5 ปีที่แล้ว +2

    God bless you and keep your heart like this for the rest of your life pastor Eyasu!

  • @JesusPasstotheWorld
    @JesusPasstotheWorld 3 ปีที่แล้ว

    Sus honkibing pastor. Tebarek

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen ewnet nw leberket hugeleg paster

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 5 ปีที่แล้ว +3

    God bless you! paster Eyasu.

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 4 ปีที่แล้ว

    God bless You Pastor Ye Gezew Meleket new Geta Yerdan

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 4 ปีที่แล้ว

    Geta tenagerognale bewnet bante betam eydenegeteku neber Sesemaw yeneber endadergew endetazezew geta yirdagn kiberun ymasemeles sew yadergegne betam ymiasedengete message new rasen new yayahubet. Zemenh yibarek paster tsegaw yibzalh.

    • @eflyfkede2923
      @eflyfkede2923 4 ปีที่แล้ว

      ፀጋው ይጨመርልህ የእውነት ቃል

  • @eldanielda
    @eldanielda 5 ปีที่แล้ว +2

    Pastor GOD Bless you

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 5 ปีที่แล้ว

    የጊዜው መልዕክት ነው፡፡ ተባረኩ… ጌታ ስለወደደን ይመክረናል፡፡ ለነገ መንገድ/አገልግሎት ድንቅ ስንቅ ነው!..
    ብቻ ጌታ ይርዳን!

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen....God bless you my brother in christ.

  • @ud56t44
    @ud56t44 5 ปีที่แล้ว +1

    Gata ebarke

  • @kkidane16hindi65
    @kkidane16hindi65 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ፡ይባርክኸ፡ፖስተር፣ እዉነተኛ፡ትክክለኛ፡የወንጌል፡አሥተምሮት፡በመስማቴ፡በጣም፡ተደስቻለሁኝ፣አዋ፡ችግሩ፡በብዙ፡የአለም፡ሀገራት፡ተመሳሳይ፡እየሆነ፡ነው።ክርስቲያኑ፡ግን፡እየተነካከሰ፡ተኝቷል፣የሚፀልየው፡ጥቂት፡ነው።ታላቅ፡የፈውሥ፡ሪባይባል፣እንዲያሥነሳል፡እየፀለይን፡ስላለን፡ፀልይልን።እንግዲኸ፡ሂርና፡ላይ፡ጥሩ፡አስተማሪ፡ነበርክ፡አሁን፡ደግሞ፡ቅባትክ፡ጨምሯል፣አሁን፡ይጨመርልክ።

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 5 ปีที่แล้ว

    Beka yediro yaltekeyete sibket yihen yimeslal eshi!!! 🙏Tebarek betam Pastor AMMMMMMMMEN

  • @sirakbahram7974
    @sirakbahram7974 5 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS BLESSSSSSSSSSSSSSS YOU

  • @awetinobokre6255
    @awetinobokre6255 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeennnn

  • @bizuayehusenay1134
    @bizuayehusenay1134 4 ปีที่แล้ว

    amen e/r edininor yirdan eyu tebark

  • @obsey2154
    @obsey2154 5 ปีที่แล้ว

    Geta yiberkih pastor

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 5 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn GBU more and more! ! !

  • @eyeruseeyeruse60
    @eyeruseeyeruse60 5 ปีที่แล้ว

    Amenn

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 5 ปีที่แล้ว

    GOD bless you pastor. More Grace to u

  • @user-vm5lv6ky2h
    @user-vm5lv6ky2h 5 ปีที่แล้ว

    God bless u pastor

  • @afgjjhtxtjvfghhh9253
    @afgjjhtxtjvfghhh9253 5 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor

  • @zemedetasha3894
    @zemedetasha3894 5 ปีที่แล้ว

    blessed
    man

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 5 ปีที่แล้ว

    This is real gospel Whoa!!!

  • @sabakid1149
    @sabakid1149 5 ปีที่แล้ว

    Getahoye😭😭😭😭😭😭

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 3 ปีที่แล้ว

    😀😃 tebarek yabzalehe

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 5 ปีที่แล้ว +1

    jagnaa wangellaa... cubuu diduu ... waqayoo funduratii ... akkaa tanu nuu qophesiitaa ....

    • @berhanunegash6199
      @berhanunegash6199 4 ปีที่แล้ว

      Four corners church in Maryland paster Endalkachew sahile
      God Bless you the teaching at the memorial service of our late brother Fire Average.

    • @berhanunegash6199
      @berhanunegash6199 4 ปีที่แล้ว

      Fikre abera.

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 5 ปีที่แล้ว

    bayen barumsaa ketii gamadaa... ebifamii...

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 5 ปีที่แล้ว

    Ene yemigermegn pastor your name or Surname? Rasachihun ne title kef yemtadergu kibr lerasachihu yemtsebesbu. Rasun kef yemiaderg getta sigle twaredalachihu

  • @awetinobokre6255
    @awetinobokre6255 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeennnn