Ethiopian Kikil የፍየል ቅቅል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 เม.ย. 2024
  • የፍየል ቅቅሉን ለማዘጋጀት የሚያስፈለጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና ልኬት ፡
    - 1 አነስ ያለ ዝንጅብል
    - 1 ራስ ነጭ ሽንኩርት
    - 3 ራስ ተለቅ ያለ ቀይ ሽንኩርት
    - ግማሽ ሲኒ ዘይት
    - ሩብ ካሮት
    - ሩብ ድንች
    - 700ግራም የፍየል ስጋ
    - 2 አረንጓዴ ቃሪያ
    - 2 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ
    የማጣፈጫ ቅመሞች (በቡና ማንኪያ ልኬት)
    - 1 የነጭ ሽንኩርት ዴቄት
    - 1 የሮዝሜሪ ዱቄት
    - 1 የቀረፋ ዴቄት
    - 1 የዝንጅብል ዴቀት
    - 1 ቁንዶ በርበሬ
    - 1 የበሶብላ ዴቄት
    - የምትፈልጉት ያህል ሚጥሚጣ
    - 1 የሾርባ ማንኪያ ጨው (ጨው እየቀመሳችሁ ተጨማሪ መጨመር ይመከራል)
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 38

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ አዲሰ ደንበኛህ ነኝ ጎበዝ ወንድማችን

  • @senaitfantahun4974
    @senaitfantahun4974 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ። በጣም እናመሰግናለን

  • @EkramEkram-o4x
    @EkramEkram-o4x 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow ፅዳትህ

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው በረታ እኔ ግብፅ ነኝ

  • @feta_girumchannel3015
    @feta_girumchannel3015 หลายเดือนก่อน

    I am watching from dallas tx

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ 👌

  • @EkramEkram-o4x
    @EkramEkram-o4x 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሄል እና ቀረፈ ብትጨምርበት ጨርሶ ይጣፍጣል

  • @user-pq9lb4py4j
    @user-pq9lb4py4j 3 หลายเดือนก่อน

    Looks delicious i am sure the taste also yummy

  • @user-zq2uw5hj3g
    @user-zq2uw5hj3g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፅዳት አለህ ስትሰራ

  • @efriemdemeke2623
    @efriemdemeke2623 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dallas, Texas USA

  • @AyenalemFekadu-fk5lj
    @AyenalemFekadu-fk5lj 3 หลายเดือนก่อน

    Ejeg betam gbez nehe ejehe ybark mosthe tadela yeglagelen metebesh endet new ymimaoshew

  • @abebayiridaw
    @abebayiridaw 3 หลายเดือนก่อน

    ትሪፓ አሰራር አሳየን .... እናመሰግናለን

  • @user-ps5fu3bj6j
    @user-ps5fu3bj6j 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ወንድ

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 2 หลายเดือนก่อน

    ከ አረብ ሀገር

  • @-F_Businesses
    @-F_Businesses 23 วันที่ผ่านมา

    Tina ke shiri miri

  • @Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb
    @Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb 3 หลายเดือนก่อน

    ሳኡዲ❤❤❤ እኔ የምፈልገው ምንችት አብሺ የሚባለውን ምን ማለት እንደሆነ በዛውም ይነገረን እናመሰግናለን

  • @AzebTesfaye-cb2qx
    @AzebTesfaye-cb2qx 3 หลายเดือนก่อน +1

    Azeb kegofa

  • @user-pq9mq6rq3m
    @user-pq9mq6rq3m 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mekele

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @user-ln2me7yx4j
    @user-ln2me7yx4j 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @tesfaygmedhin8496
    @tesfaygmedhin8496 3 หลายเดือนก่อน

    Tigray, Mekelle

  • @Tsedale-gq8je
    @Tsedale-gq8je 23 วันที่ผ่านมา

    Asko❤

  • @BazeYoo
    @BazeYoo 3 หลายเดือนก่อน

    የበሬ ስራልን😊

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 3 หลายเดือนก่อน

    Boston, MA

  • @AsterAwoke-df2py
    @AsterAwoke-df2py 3 หลายเดือนก่อน

    Nepal Kathmandu city

  • @solomongetachew5781
    @solomongetachew5781 3 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ ጉለሌ

  • @user-lp4fz9ys4k
    @user-lp4fz9ys4k 3 หลายเดือนก่อน

    ቅመም ያልበዛበት ምግብ ስራልን??🙏🙏🙏

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer 3 หลายเดือนก่อน

    ke saudi aribya

  • @tenbittadesse2048
    @tenbittadesse2048 3 หลายเดือนก่อน

    Origon

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 3 หลายเดือนก่อน

    LA

  • @gezahegndegefu4434
    @gezahegndegefu4434 3 หลายเดือนก่อน

    Metebesha megezate felege neber balefew yehone seme negerehen neber

  • @shewayeketawe9205
    @shewayeketawe9205 3 หลายเดือนก่อน

    ከየመን

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 3 หลายเดือนก่อน

    ከአትላታ ጆርጅያ

  • @tayitutube891
    @tayitutube891 3 หลายเดือนก่อน

    UAE

  • @betselotmeseret-fy6yt
    @betselotmeseret-fy6yt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቦንጋ

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer 3 หลายเดือนก่อน

      Bonga ❤ hagera

  • @sarahhassan5400
    @sarahhassan5400 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dubay

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም👌ዱባይ