ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይጋርማል እኮ የሳሁ አማላካት እግዝአብሔር እርዳን ኩፉ ላማሳብ ሳሆን ዳግግን ማሳብ አለብን ባርች ስስዬ የኔ እናት የኔ አስታዋይ የኔ እንቁ ✊✊🥰🥰 ዉድኖ ማርግሽ
ሲጀምር ልጅቷ የተሰጣትን ገፀ ባህሪ ነው የተወነችው ሁለተኛ ፕራንክ መሆኑን እኛም ሃይሚሚ ታውቃለች ነገር ግን ሃይሚ ፕራንክ ሰትደረግ አትወድም ሰታደርግ እንጂ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ፍርድ ስንሰጥ በራሴ ብለን እናስብ አንቺ ግን በርቺ ሁሌም ከእውነት ጎን ነሽ በጣም ነው ምወድሽ በርቺ❤❤❤❤
ትክክል ብለሻል እህታለም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተይ እባክሽ እጣገቦ እያሻሽች ስሰመዉ በዛላ የሚወጡት ቃለት በጣም ልብይነካል ለሷስሜት ምንም አልተጨነቀላትም እደዛበሶስት ልቦን ሲሰብሩት እሷኮ ፕራክስታረግ ቃላቶቹን መረጣ የሰዉ ሰሜት ትጠብቃ አለይ አድወድ አልሳመችም በደብ አታቅፋችዉ የብሩክን ስሜት ጠብቃ ነዉ የሚታረገዉ እሱግን የሷን ሰሜት አይጠብቅም ሁለየም ሲረግ አድነዉ እና ታጨልለወ እኛ የሷን ልብ ምንያህል እደተጓዳ አላየንም ካሜራላይ የዉሸት ስለሳቀይ አላዘነይም ማለት አችልም ሴት እና ወዴ አድአይደለም እብሩክ አጣገብ አድወድ ብስመዉ ቢስማት ምን ይሰማዋል ብሩክ አስቡት 😌
አይ እህቴ ነሱወ ነገ ሌገነኝ እኛ ነገርማባባሰ የለብንም ማብርድ እጀይ
ታው ነገር አናጋን እህቶቸ እነሱ አንድ ናቸው ሀይሚም ፕራክ አርጋዋለች ያውም በጓደኛው አይታችኋል ፊቱ ምን እደመሰለ አስተያዬት ስንሰጥ ሁለቶችንም እያዬን ነው ልጅት ስስመው ደሞ እያዬን ነው ስሸማቀቅ እሱ አልሳማት እሱ ቢስማት ነበር በጣም ያሚያናድደው በጥቅሉ ቡራ ነገር ይገንበታል ከሁሉም ሰው በላይ ሰርቶ አይደለም እኔ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁለቶችንም ነው እምወዳቸው አላዳላም ሀይሚም ስትከፋ ደስ አይለኝም ቡራም ስከፋ ደስ አይለኝም😢😢😢😢
@@SameraSamera-i3x አዎ የሁለቱንም መከፋት አንፈልግም ❤❤❤❤❤❤
@@zenebuasfaw3804 በጣም❤❤❤❤😥😥😥😥
ልክ ነሽ ለ እወነት ቁም ልጅቷ ገፀባህርይ ነው የተጫተችው በቃ ምንድነው በቃ ፕራንክ ነው
ኧረ ፕራክ ይብቃ በሉ ቡራንም ሀይሚንም የምትወዱ ከሆነ ዛሬ ፕራክ ይብቃ በሉ በኮሜንት የገና በአል እየደረሰ ነው በደስታ እዳከብሩ በአሉን ሂጅበት የሚሉት ሀይሚን ብቻ የሚወዱ ናቸው የቡራ ጥላቻ ያለባቸው ናቸው ማስተዋልን ያድለን ግን እኔ በጣም የሚደቀኝ የሰው ክፋት በዚህ ልክ በሚዲያ ለምናቀውን ሰው እደዚህ የጠናልና ደስታውን የማንፈሌግ ባካልማ ተገናኝተን በአንድ ሰፈር እምንኖር ቢሆን ምን እደሚፈጠር አላቅም ኧረ ታው ሰውን ከማጣላት ለማስታረቅ እንሞክር በፈጣሪም እኮ ሰውን ማለያዬት በጣም ሀጢያት ነው ዋሽቶ ማስታረቅ እጅ ዋሽቶ ማጣላት ጥሩ አይደለም ስንቱን አስመሳይ ሰው አየነው በዚህ ሰሞን ፕራክ ቡራ ከማንም በላይ የዋህ ልጅ ነው ግን ደሞ ነገር በጣም ይገንበታል😢😢😢😢😢😢 አሁንም ደሞ አትደሰቱ አንዳንድ ሰዎች መቸም አይለያዩም ሀይሚና ቡራ😢😢😢😢😢😢😢 በርቺ አቺ ሀይሚንም ቡራን በአንድ አይን እያቸው የሚሰድቡሽን አትስሚያቸው😢😢😢😢😢
እረ ይቅርታ ይጠያየቁ እናብእልን ፏፈሽ ብለዉ ይምጡሎን ፕራኩን አጠር ታርገዉ ቅመሟ❤❤❤❤
Sis barchi yene. Wuddd Gulbati hulu le igziyaber yinbarkaki. Haymiye yiqirta tiqabal yiqirta madrgim maxayaqim tiliqinati new Inate haymi jagna iyalachu mitashqabixu sinsarti yazuu Gegna iyalachu lela tarik atsgabuwati Haymi ina bura wedda fit ayileyachuu❤
ልክ ነሽ ሢሥ መቆም አለበት የሀይሚ ፕራንክ።ቀጥይበት እሚሉት ለማጣላት ነውዴ ሆሆ። ትክክለኛ አድናቂ ከሆኑ ቀጥይበት አይባልም እንዳያመሩት ነገሩን።
እረ ተይ እጂ ፍቅረኛሽ ሴት አምጥቶ እንዲህ ያዋርድሽ ቶሎ ኢቅር ትዩአለሽ እኔ በሰራው ስራ አልተቃወኩትም ግን በፕራክ ሰበብ ክብርዋንአስደፍሮዋታል የማይዋሽ ሀቅ ነው
ስሲዬ አዳዴ የሰው አረዳድሽ እዴት ደስስስ ይላል በትክክል እንዲህ ንገሪልኝ🎉❤ግን ፕራኩ ይበቃቸዋል በዛ
wow yes የኔ ቅን ሰዉ ሲሲዬ ልጅቷም እኮ የተሰጣትን ነዉ የሰራችሁ ሲሱዬ በትግስት እንጠብቅ አዎ ከአገር ቤት የምከታተልሽ መሰለሽ ሳይሽ ስራዬን አቁሜ ነዉ ኮሜት የምሰጥሽ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤❤
@@zenebuasfaw3804 አመሰግነለወ የኔወድ 🙏👈
ልክነሽ ❤❤❤❤❤❤
የቡብየእህት አፌቁሪጥልሺ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
selam yena konjo prank btm tchlaelche ljtoa nger gn mn mselashe btm selmtodwe telaetna ayetshaet khone ksoa gaer setywe tnddche kza ljjone afkrhalawe bla jemrache
ሲስዬ ትክክል ነሽ ይመቺሽ ❤❤❤❤❤
sis ጡሩነዉ አሥከአሁን በአሌ ግን ከዝበለይ በይሄዴ ጡሩ ይታረቁ
ትክክክክል❤❤❤❤❤❤❤
የቅርታ አንዳዴ የምትሰጪው ሀሳብ እንደሴት አስቢው በሷ መንገድ የለፈ ሰው ነው የሚገባው እሷ ምንእንዳሳለፈች ታቅያለሽ ምንአልባት ስላላፈቀርሽ አይገባሽም ማውራትና መኖር ይላያያል ስታፈቅሪ ይገባሻል ለማለት የፈለጉት ስሜቷን አልተረዳሻትም እኔግን እረዳታለው በዚመንገድ አልፌለው።
ሱሱ አሁን ሌላው ወሬ ተይዉና ትላት በፍፄ ፈታ አላልሽም😁😁😜😜😜ነብሱ ልትወጣ ነበር 10/0መራቺዉ እኮ💪💪💪💪💪🐅🐅🐅😁😁😁😁
ፍፄማ ሊሮጥ ሁሉ ነበር
😂😂😂
እኔ እማ ሊሮጥ ነዉ ብየ ሥጠብቅ 😂😂😂
😂😂😂😂
@@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ መሮጥ ብቻ😁😁😁😁😁😁
ብራ እኳ የሂን ብራክያደርኩበት ምኪኒት አለኝ ብሎል ግን ሀይሚ ማዳመጥ አልፍለገይም. ኢሻአላህ ትንሽ ታጫጫችውና. በራም ያድርገበትን ምክኒት አለኝ እናገራለሁብሎል እንጠብቃል ሱሱዬ አገላፅሽን ካልደቅ አልፍም ጉበዝ በልሽልኝ🎉🎉🎉🎉🎉
🙏👈
ትክክል ነሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይመችሽ. በትክክል. ገልፀሻል
ሲስይ አንችኮ ትለያለሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በትክክል ብለሻል🎉🎉❤❤
Ahun eswa esu fit fithe bitsimow bitakifoew endet indemisemaw mayet nifelig alen
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Lekenashi yekertawen makebele naberabate❤
ስሲ በቃ በአል ነው አንረበሽ እኔ ዉስጤ ተጨነቀ ሰላም የለኝም መስራት አቅቶኛል ስለምትሰጭዉ አስታየት ሳላደቅሸ አላልፍም በርቺ ❤❤
ሲስ በርቺ ጥሩ አገላለጽ ነዉ ግን እንዴኔ ቢበቃቸዉ ጥሩ ነዉ ግን አንዳንድ ዩቶበሮች በጣም ነዉ የሚያናድዱት የምር ብቻ ልቦና ይስጣቸዉ😢😢😢
የኔ ዉድ ዉነትሽ ነዉ
ትክክል ❤️❤️🎉🎉
ትክክልል❤❤❤❤❤❤❤❤
Hayim demo tichokilalechi kifite tifexiralechi
መግለፅአለበት
Biruke yehone chigir alebet end le yiqirta simexa enkuwan abeba yizo memixat neberebat getan eneja gin
እውነት ዛሬ ይለቅ በዚህ ከሄደ ደባድ ነው
👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
Damo zara fa belashale yelekonese shemagela lako fekeronenen yegelase badababaye yetarako hayemenana bora
ብሩክሥተትየሠራው፡ማርዘሙነው፡እኛእራሡልንሣደብ፡አሥገደደን፡እሣራሣበጣምተጎታለች፡ባንድጊዜ፡ይቅርታመቀበል፡ይከብዳል፡ምክንያቱም፡አንድ ሣምንትሙሉየተጎዳልብይጠገናል፡በጣምከባድነው፡ፕራኩግን፡ባታርዝመው፡ጥሩነበርብሩክፍቅሩንይግለፅላት
ተያትትሂድበት ሁለቱነምቻናል እየመራችውነውየኔጀግና❤❤💪
አበሳወ ቡራ ከጎኖንዋ ሰላለነው የመራችው ሁለቱም ለኔ ምርጫዌቸነቸወ የነሱወ አድነቄ ሰለሆነከወ ድሰተኛነኝ 🙏👈
@SiseySisey-nv1ry አቃለሁሁለቱምጀግናናቸው ግንደሞ በሷሲሆን ሁሉምነገርያምምራልከ ከ 171 ወደ174ባደየውየቀየረች ጀግናናት ይሄምምድነው ከምሰራውስራአፃርነው እስኪህያት እርቀቷጠብቃአትለጣጠፍ ብሩኬ አስርቀንከሰራው ፕራክየሷ አድቀንየሰራችው ይሻላል የቻናላቸውለውጥማየትማመንነው ተመልካችእደት እደሚወድላት💪
ትክክል ነሽ ሲስ ስንት አስመሳይ አለ ሃይሚ ግን ይሄንን ማድረግ አልነበረባት።ብሩኬ በከባዱ እንደሚመጣ ከአንዴም ስንቴ ተናግሮ ነበር እሷ ስታደርገው ምን አለ ምንም አሁንም እሱ ተሰድቦ እሷን አነገሳት ለማንኛውም በይቅርታ ይታረቁልን ሃይሚ❤ ቡራ
እለያለሽ
ሲስዬ ኣንች ብቻ ኑርልኝ የኔ ኣቀኛ😢❤ ቡራ የኛ የዋህ ኣይዞህ ሉሁም ያልፋል ወንድምየ😢❤
🙏😘🙏
ለሚሽቃብጡት ዝም ማለት ነዉ እኔ የገረመኘ ከዚህ በላይ መቆየት ፈልገን ነበር ሢል ብቻ ነዉ እጂ እሱ ለሷ ባያሥብ ፈፄን ከጎኗ አያደርግም
ትክክእል ነሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክከል የራሳች ጥንካሪነው❤❤❤❤
ብትክክክል❤
ሱሱ እዉነትስ ቢሁን ፋፄን ብታፈቅረዉሰ
no አይወንም በፈፀም አታድርገወም አታቄትም ማለትነወ ሀሚን
ትንሽትህድበት የምር❤❤
ሲሰ በርቺ አይለያዩም❤❤❤❤❤
Mariyamn buruke miskin new ewnet 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክክክክል ውዴ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Lemn lke nchi
ሲስበርቺጠክሪ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክ ልየሆነአሳቡምሰጪው
❤❤❤❤
እረ ገና እሁድ ነዉ ስድስት ቀን ይቀረዋል
ቀጣይ ማከሰኖነወ
Hh❤❤❤❤❤
H❤❤❤❤
H💪💪💪💪💪👌👌
ሲስ ገናኮ ገና ሳምንት ይቀረዋል 😂😂እ
አወ የነግግር ሰትነወ
H💪💪💪💪💪💪💃👈
ዋዋዋዋዉዉዉዉዉበደም ትትክክክልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ይጋርማል እኮ የሳሁ አማላካት እግዝአብሔር እርዳን ኩፉ ላማሳብ ሳሆን ዳግግን ማሳብ አለብን ባርች ስስዬ የኔ እናት የኔ አስታዋይ የኔ እንቁ ✊✊🥰🥰 ዉድኖ ማርግሽ
ሲጀምር ልጅቷ የተሰጣትን ገፀ ባህሪ ነው የተወነችው ሁለተኛ ፕራንክ መሆኑን እኛም ሃይሚሚ ታውቃለች ነገር ግን ሃይሚ ፕራንክ ሰትደረግ አትወድም ሰታደርግ እንጂ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ፍርድ ስንሰጥ በራሴ ብለን እናስብ አንቺ ግን በርቺ ሁሌም ከእውነት ጎን ነሽ በጣም ነው ምወድሽ በርቺ❤❤❤❤
ትክክል ብለሻል እህታለም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተይ እባክሽ እጣገቦ እያሻሽች ስሰመዉ በዛላ የሚወጡት ቃለት በጣም ልብይነካል ለሷስሜት ምንም አልተጨነቀላትም እደዛበሶስት ልቦን ሲሰብሩት እሷኮ ፕራክስታረግ ቃላቶቹን መረጣ የሰዉ ሰሜት ትጠብቃ አለይ አድወድ አልሳመችም በደብ አታቅፋችዉ የብሩክን ስሜት ጠብቃ ነዉ የሚታረገዉ እሱግን የሷን ሰሜት አይጠብቅም ሁለየም ሲረግ አድነዉ እና ታጨልለወ እኛ የሷን ልብ ምንያህል እደተጓዳ አላየንም ካሜራላይ የዉሸት ስለሳቀይ አላዘነይም ማለት አችልም ሴት እና ወዴ አድአይደለም እብሩክ አጣገብ አድወድ ብስመዉ ቢስማት ምን ይሰማዋል ብሩክ አስቡት 😌
አይ እህቴ ነሱወ ነገ ሌገነኝ እኛ ነገርማባባሰ የለብንም ማብርድ እጀይ
ታው ነገር አናጋን እህቶቸ እነሱ አንድ ናቸው ሀይሚም ፕራክ አርጋዋለች ያውም በጓደኛው አይታችኋል ፊቱ ምን እደመሰለ አስተያዬት ስንሰጥ ሁለቶችንም እያዬን ነው ልጅት ስስመው ደሞ እያዬን ነው ስሸማቀቅ እሱ አልሳማት እሱ ቢስማት ነበር በጣም ያሚያናድደው በጥቅሉ ቡራ ነገር ይገንበታል ከሁሉም ሰው በላይ ሰርቶ አይደለም እኔ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁለቶችንም ነው እምወዳቸው አላዳላም ሀይሚም ስትከፋ ደስ አይለኝም ቡራም ስከፋ ደስ አይለኝም😢😢😢😢
@@SameraSamera-i3x አዎ የሁለቱንም መከፋት አንፈልግም ❤❤❤❤❤❤
@@zenebuasfaw3804 በጣም❤❤❤❤😥😥😥😥
ልክ ነሽ ለ እወነት ቁም ልጅቷ ገፀባህርይ ነው የተጫተችው በቃ ምንድነው በቃ ፕራንክ ነው
ኧረ ፕራክ ይብቃ በሉ ቡራንም ሀይሚንም የምትወዱ ከሆነ ዛሬ ፕራክ ይብቃ በሉ በኮሜንት የገና በአል እየደረሰ ነው በደስታ እዳከብሩ በአሉን ሂጅበት የሚሉት ሀይሚን ብቻ የሚወዱ ናቸው የቡራ ጥላቻ ያለባቸው ናቸው ማስተዋልን ያድለን ግን እኔ በጣም የሚደቀኝ የሰው ክፋት በዚህ ልክ በሚዲያ ለምናቀውን ሰው እደዚህ የጠናልና ደስታውን የማንፈሌግ ባካልማ ተገናኝተን በአንድ ሰፈር እምንኖር ቢሆን ምን እደሚፈጠር አላቅም ኧረ ታው ሰውን ከማጣላት ለማስታረቅ እንሞክር በፈጣሪም እኮ ሰውን ማለያዬት በጣም ሀጢያት ነው ዋሽቶ ማስታረቅ እጅ ዋሽቶ ማጣላት ጥሩ አይደለም ስንቱን አስመሳይ ሰው አየነው በዚህ ሰሞን ፕራክ ቡራ ከማንም በላይ የዋህ ልጅ ነው ግን ደሞ ነገር በጣም ይገንበታል😢😢😢😢😢😢 አሁንም ደሞ አትደሰቱ አንዳንድ ሰዎች መቸም አይለያዩም ሀይሚና ቡራ😢😢😢😢😢😢😢 በርቺ አቺ ሀይሚንም ቡራን በአንድ አይን እያቸው የሚሰድቡሽን አትስሚያቸው😢😢😢😢😢
እረ ይቅርታ ይጠያየቁ እናብእልን ፏፈሽ ብለዉ ይምጡሎን ፕራኩን አጠር ታርገዉ ቅመሟ❤❤❤❤
Sis barchi yene. Wuddd
Gulbati hulu le igziyaber yinbarkaki. Haymiye yiqirta tiqabal yiqirta madrgim maxayaqim tiliqinati new
Inate haymi jagna iyalachu mitashqabixu sinsarti yazuu
Gegna iyalachu lela tarik atsgabuwati
Haymi ina bura wedda fit ayileyachuu❤
ልክ ነሽ ሢሥ መቆም አለበት የሀይሚ ፕራንክ።ቀጥይበት እሚሉት ለማጣላት ነውዴ ሆሆ። ትክክለኛ አድናቂ ከሆኑ ቀጥይበት አይባልም እንዳያመሩት ነገሩን።
እረ ተይ እጂ ፍቅረኛሽ ሴት አምጥቶ እንዲህ ያዋርድሽ ቶሎ ኢቅር ትዩአለሽ እኔ በሰራው ስራ አልተቃወኩትም ግን በፕራክ ሰበብ ክብርዋንአስደፍሮዋታል የማይዋሽ ሀቅ ነው
ስሲዬ አዳዴ የሰው አረዳድሽ እዴት ደስስስ ይላል በትክክል እንዲህ ንገሪልኝ🎉❤ግን ፕራኩ ይበቃቸዋል በዛ
wow yes የኔ ቅን ሰዉ ሲሲዬ ልጅቷም እኮ የተሰጣትን ነዉ የሰራችሁ ሲሱዬ በትግስት እንጠብቅ አዎ ከአገር ቤት የምከታተልሽ መሰለሽ ሳይሽ ስራዬን አቁሜ ነዉ ኮሜት የምሰጥሽ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤❤
@@zenebuasfaw3804 አመሰግነለወ የኔወድ 🙏👈
ልክነሽ ❤❤❤❤❤❤
የቡብየእህት አፌቁሪጥልሺ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
selam yena konjo prank btm tchlaelche ljtoa nger gn mn mselashe btm selmtodwe telaetna ayetshaet khone ksoa gaer setywe tnddche kza ljjone afkrhalawe bla jemrache
ሲስዬ ትክክል ነሽ ይመቺሽ ❤❤❤❤❤
sis ጡሩነዉ አሥከአሁን በአሌ ግን ከዝበለይ በይሄዴ ጡሩ ይታረቁ
ትክክክክል❤❤❤❤❤❤❤
የቅርታ አንዳዴ የምትሰጪው ሀሳብ እንደሴት አስቢው በሷ መንገድ የለፈ ሰው ነው የሚገባው እሷ ምንእንዳሳለፈች ታቅያለሽ ምንአልባት ስላላፈቀርሽ አይገባሽም ማውራትና መኖር ይላያያል ስታፈቅሪ ይገባሻል ለማለት የፈለጉት ስሜቷን አልተረዳሻትም እኔግን እረዳታለው በዚመንገድ አልፌለው።
ሱሱ አሁን ሌላው ወሬ ተይዉና ትላት በፍፄ ፈታ አላልሽም😁😁😜😜😜
ነብሱ ልትወጣ ነበር 10/0
መራቺዉ እኮ💪💪💪💪💪🐅🐅🐅😁😁😁😁
ፍፄማ ሊሮጥ ሁሉ ነበር
😂😂😂
እኔ እማ ሊሮጥ ነዉ ብየ ሥጠብቅ 😂😂😂
😂😂😂😂
@@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ መሮጥ ብቻ😁😁😁😁😁😁
ብራ እኳ የሂን ብራክያደርኩበት ምኪኒት አለኝ ብሎል ግን ሀይሚ ማዳመጥ አልፍለገይም. ኢሻአላህ ትንሽ ታጫጫችውና. በራም ያድርገበትን ምክኒት አለኝ እናገራለሁብሎል እንጠብቃል ሱሱዬ አገላፅሽን ካልደቅ አልፍም ጉበዝ በልሽልኝ🎉🎉🎉🎉🎉
🙏👈
ትክክል ነሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይመችሽ. በትክክል. ገልፀሻል
ሲስይ አንችኮ ትለያለሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በትክክል ብለሻል🎉🎉❤❤
Ahun eswa esu fit fithe bitsimow bitakifoew endet indemisemaw mayet nifelig alen
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Lekenashi yekertawen makebele naberabate❤
ስሲ በቃ በአል ነው አንረበሽ እኔ ዉስጤ ተጨነቀ ሰላም የለኝም መስራት አቅቶኛል ስለምትሰጭዉ አስታየት ሳላደቅሸ አላልፍም በርቺ ❤❤
🙏👈
ሲስ በርቺ ጥሩ አገላለጽ ነዉ ግን እንዴኔ ቢበቃቸዉ ጥሩ ነዉ ግን አንዳንድ ዩቶበሮች በጣም ነዉ የሚያናድዱት የምር ብቻ ልቦና ይስጣቸዉ😢😢😢
የኔ ዉድ ዉነትሽ ነዉ
ትክክል ❤️❤️🎉🎉
ትክክልል❤❤❤❤❤❤❤❤
Hayim demo tichokilalechi kifite tifexiralechi
መግለፅአለበት
Biruke yehone chigir alebet end le yiqirta simexa enkuwan abeba yizo memixat neberebat getan eneja gin
እውነት ዛሬ ይለቅ በዚህ ከሄደ ደባድ ነው
👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
Damo zara fa belashale yelekonese shemagela lako fekeronenen yegelase badababaye yetarako hayemenana bora
ብሩክሥተትየሠራው፡ማርዘሙነው፡እኛእራሡልንሣደብ፡አሥገደደን፡እሣራሣበጣምተጎታለች፡ባንድጊዜ፡ይቅርታመቀበል፡ይከብዳል፡ምክንያቱም፡አንድ ሣምንትሙሉየተጎዳልብይጠገናል፡በጣምከባድነው፡ፕራኩግን፡ባታርዝመው፡ጥሩነበርብሩክፍቅሩንይግለፅላት
ተያትትሂድበት ሁለቱነምቻናል እየመራችውነውየኔጀግና❤❤💪
አበሳወ ቡራ ከጎኖንዋ ሰላለነው የመራችው ሁለቱም ለኔ ምርጫዌቸነቸወ የነሱወ አድነቄ ሰለሆነከወ ድሰተኛነኝ 🙏👈
@SiseySisey-nv1ry አቃለሁሁለቱምጀግናናቸው ግንደሞ በሷሲሆን ሁሉምነገርያምምራልከ ከ 171 ወደ174ባደየውየቀየረች ጀግናናት ይሄምምድነው ከምሰራውስራአፃርነው እስኪህያት እርቀቷጠብቃአትለጣጠፍ ብሩኬ አስርቀንከሰራው ፕራክየሷ አድቀንየሰራችው ይሻላል የቻናላቸውለውጥማየትማመንነው ተመልካችእደት እደሚወድላት💪
ትክክል ነሽ ሲስ ስንት አስመሳይ አለ
ሃይሚ ግን ይሄንን ማድረግ አልነበረባት።
ብሩኬ በከባዱ እንደሚመጣ ከአንዴም ስንቴ ተናግሮ ነበር እሷ ስታደርገው ምን አለ ምንም አሁንም እሱ ተሰድቦ እሷን አነገሳት ለማንኛውም በይቅርታ ይታረቁልን ሃይሚ❤ ቡራ