ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነገር ግን ልቦና ይስጠን ከበሮ እንዲ አይመታም። ከበሮ ስንመታ የክርስቶስን ህመም እያሰብን መሆን አለብን ክርስቲያናዊ ስንምግባራችንን አንርሳ ወንድሜ አድናቆትን ለማትረፍም ከሆነ እንደዚ አደለም። የቀደሙት አባቶቻችን ከበሮ ሲመቱ እያለቀሱ ነዉ ከእነሱ እንማር ።
አይ ድንቁርና! ቃለ እግዚአብሔር ና ጭፈራ ሲቀላቀል ተው የሚል አንድ ሰው ይጥፋ! የለየለት እብደት!!!
ere endaw ezaw lay bedefah ebakachhu sirat ynurachhu
ይህ ግን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የማንም ጉልበተኛ መዝለያ
ቤተክርስቲያን ስረአት አደለም ገበሮ የፈጣሪያቼን የጌታች ምሳሌ ነው እኮ ከቀያፍ ወደ ሀና ሲያመላልሱት የሱ ምሳሌ😭 የጠፍሩም ምሳሌ አለው መጨፈሪያ አደለም እንመለስ😭
igziabiher yibark iwunt naw inastawil
iwunt naw lazimare qala hiyiwotin yasamalin gin kabaro amatatun astakakilu ortodoksi tawahido imnatachin wada cifara atqayiru bataragaga huneta naw kabro yemimata tadagi tiwilidi kanante min yimaral inate xuru nagarin sitastamiru bicha sayhon xuru nagarinim cimir siruna asaru lahilina sitilu
ዘአስተማሰሎ በተውኔት የተባለው እንዲህ ያለ ቅጥ ያጣ ሃይማኖትን የሚያስነቅፍ ከመንፈሳዊነት የራቀ።---------
Egzaber amlek lebona yesxaw lekebero mechew eye ebdat enje kabaro amatat adelem wede qalbachu yemelesachu fexari
iwunt naw kabaro mamtat sayhon qidma yekabro mininati ina yekabaro misale memeri alebachow
ይህ የከብሮ አመታት ፈፅሞ ልክ ያልሆነ እና ስርአተ ቤተክርስቲያን ያልሆነ በምስጋና ስም ጭፈራ መሰል ነው :: ትክክለኛውን የከበሮ አመታት መማር ከፈለጋችሁ ዮቲዩብ ላይ ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ያሳዮችሁ እዮ :: ይህ ስሜታዊነት ወደ ስርአት አድጎ የቤተክርስቲያንን መልክ እንዳይቀይረው እፈራለሁ :: በፍጥነት ሊስተካከል ይገባል::
Ere fexarin anasazn ,abetu ykr Belen lemangnawm the kebero ametat besreat argut fexarin mamesgen xru new gn endezi ayderegm
አልበዛም ወይ
Ayderegem newr new
You are representing orthodox
መሽከርከሩን በማብዛት ከመንፈሳዊ ስነ ሥርዓት ውጭ መሄድ ተገቢ አይደለም::
ግን ስርአቱን ታውቀዋለህ?
@@barokhenok6021 አወ ካንተ በተሻለ መልኩ አሳምሬ አውቀዋለሁ እራስ ላይ ከበሮ ተሸክሞ በትከሽ ጭምር እስክስታ እየተመታ ይህን ቤተክርስቲያን አላስተማረችም ሁሉም ህግና ደንብ ገደብም ጭምር አለው ::
Ere mezmur wist chifera ena adadis negerochin atasgebu abotochachin endi aydelem yastemarun.
ቆይ ግን ወዴት እየ ተሄደ ነው? ይቅር በለን
Mafryawch
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አረ ምድነዉ ፈጣሪሆይ በጣም በዛ ጭፈራ ነዉ እዴ😰😰😰😰😰
ሰብሕዎ በከበሮ ይላል ኮ ቃሉ
Tiks tekseh motehal @@1user1234
የሰይጣን ነው ቤተክርስቲያን ከምታዘው ያፈነገጠነው ይህ መስተካከል አለበት?? የአብሾ መንፈስ ተሼክሞ እያበደ ምስጋና ሊሆን አይችሎም።
ወንድሜከአይንያዉጣህ
Silee kabero memetatii timirt yasfaligachl
Semiytawi mehon ayasfeligin endensu ankuan banak yebiyetekirsitiyan serat gin enakalen betnishu chfera now endiy
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😍😍😍
የአባቶች ዝምታ ግን ለምንድነው ?መዝሙሩ በእንደዚህ አይነት ከበሮ አመታትና ጭፈራ እረከሰ እኮ። በዛ ላይ ዝላዩ ኧረ ባካችሁ ይሔ ነገር ችላ ተብሎ እየበዛ ነው ።
grum nw wendeme alem asdememekegnal
amen amen amen ❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
Yehe kebero memetate nwe weyese meshekerekere nwe ere swoche yemenesrawene eneweke
ውእቱ ሰናይ
የሚያምር
Please comedown it’s a part Are u protest ( tehadso)
Yehi dinke aydelem kehaymanot wuch now yeh
soryy
😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነገር ግን ልቦና ይስጠን ከበሮ እንዲ አይመታም። ከበሮ ስንመታ የክርስቶስን ህመም እያሰብን መሆን አለብን ክርስቲያናዊ ስንምግባራችንን አንርሳ ወንድሜ አድናቆትን ለማትረፍም ከሆነ እንደዚ አደለም። የቀደሙት አባቶቻችን ከበሮ ሲመቱ እያለቀሱ ነዉ ከእነሱ እንማር ።
አይ ድንቁርና! ቃለ እግዚአብሔር ና ጭፈራ ሲቀላቀል ተው የሚል አንድ ሰው ይጥፋ! የለየለት እብደት!!!
ere endaw ezaw lay bedefah ebakachhu sirat ynurachhu
ይህ ግን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የማንም ጉልበተኛ መዝለያ
ቤተክርስቲያን ስረአት አደለም ገበሮ የፈጣሪያቼን የጌታች ምሳሌ ነው እኮ ከቀያፍ ወደ ሀና ሲያመላልሱት የሱ ምሳሌ😭 የጠፍሩም ምሳሌ አለው መጨፈሪያ አደለም እንመለስ😭
igziabiher yibark iwunt naw inastawil
iwunt naw lazimare qala hiyiwotin yasamalin gin kabaro amatatun astakakilu ortodoksi tawahido imnatachin wada cifara atqayiru bataragaga huneta naw kabro yemimata tadagi tiwilidi kanante min yimaral inate xuru nagarin sitastamiru bicha sayhon xuru nagarinim cimir siruna asaru lahilina sitilu
ዘአስተማሰሎ በተውኔት የተባለው እንዲህ ያለ ቅጥ ያጣ ሃይማኖትን የሚያስነቅፍ ከ
መንፈሳዊነት የራቀ።---------
Egzaber amlek lebona yesxaw lekebero mechew eye ebdat enje kabaro amatat adelem wede qalbachu yemelesachu fexari
iwunt naw kabaro mamtat sayhon qidma yekabro mininati ina yekabaro misale memeri alebachow
ይህ የከብሮ አመታት ፈፅሞ ልክ ያልሆነ እና ስርአተ ቤተክርስቲያን ያልሆነ በምስጋና ስም ጭፈራ መሰል ነው :: ትክክለኛውን የከበሮ አመታት መማር ከፈለጋችሁ ዮቲዩብ ላይ ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ያሳዮችሁ እዮ :: ይህ ስሜታዊነት ወደ ስርአት አድጎ የቤተክርስቲያንን መልክ እንዳይቀይረው እፈራለሁ :: በፍጥነት ሊስተካከል ይገባል::
Ere fexarin anasazn ,abetu ykr Belen lemangnawm the kebero ametat besreat argut fexarin mamesgen xru new gn endezi ayderegm
አልበዛም ወይ
Ayderegem newr new
You are representing orthodox
መሽከርከሩን በማብዛት ከመንፈሳዊ ስነ ሥርዓት ውጭ መሄድ ተገቢ አይደለም::
ግን ስርአቱን ታውቀዋለህ?
@@barokhenok6021 አወ ካንተ በተሻለ መልኩ አሳምሬ አውቀዋለሁ እራስ ላይ ከበሮ ተሸክሞ በትከሽ ጭምር እስክስታ እየተመታ ይህን ቤተክርስቲያን አላስተማረችም ሁሉም ህግና ደንብ ገደብም ጭምር አለው ::
Ere mezmur wist chifera ena adadis negerochin atasgebu abotochachin endi aydelem yastemarun.
ቆይ ግን ወዴት እየ ተሄደ ነው? ይቅር በለን
Mafryawch
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አረ ምድነዉ ፈጣሪሆይ በጣም በዛ ጭፈራ ነዉ እዴ😰😰😰😰😰
ሰብሕዎ በከበሮ ይላል ኮ ቃሉ
Tiks tekseh motehal @@1user1234
የሰይጣን ነው ቤተክርስቲያን ከምታዘው ያፈነገጠነው ይህ መስተካከል አለበት?? የአብሾ መንፈስ ተሼክሞ እያበደ ምስጋና ሊሆን አይችሎም።
ወንድሜከአይንያዉጣህ
Silee kabero memetatii timirt yasfaligachl
Semiytawi mehon ayasfeligin endensu ankuan banak yebiyetekirsitiyan serat gin enakalen betnishu chfera now endiy
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😍😍😍
የአባቶች ዝምታ ግን ለምንድነው ?መዝሙሩ በእንደዚህ አይነት ከበሮ አመታትና ጭፈራ እረከሰ እኮ። በዛ ላይ ዝላዩ ኧረ ባካችሁ ይሔ ነገር ችላ ተብሎ እየበዛ ነው ።
grum nw wendeme alem asdememekegnal
amen amen amen ❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
Yehe kebero memetate nwe weyese meshekerekere nwe ere swoche yemenesrawene eneweke
ውእቱ ሰናይ
የሚያምር
Please comedown it’s a part
Are u protest ( tehadso)