Alemneh Wasse የኤርትራ ብስክሌተኛ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 489

  • @AlemnehWasse
    @AlemnehWasse  6 วันที่ผ่านมา +363

    አይ የኔ ነገር! የአስመራ ልጅ እላለሁ ብዬ "ጓል አስመራ" ማለቴ ለካ ለሴት እንጂ ለወንድ አይባልም።እባካችሁ ከከፍተኛ ይቅርታ ጋር "ወዲ አስመራ"ብላችሁ በውስጣችሁ አርሙልኝ።

    • @proud894
      @proud894 6 วันที่ผ่านมา +11

      Chigr yelewm yene enat ❤❤ u from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @danidire1557
      @danidire1557 6 วันที่ผ่านมา +17

      ችግር የለዉም እንረዳካለን ወዲ ዋሴ ኣጆኻ ሓወይ ናተይ ጸገም'የብሉን

    • @michaelgebru2642
      @michaelgebru2642 6 วันที่ผ่านมา +11

      Ayzon ksew sehtet kebret ziget ybal ayele. Chewa neh yeqirta mteyeqeh ari wdi wase

    • @user-oi2np9dj8y
      @user-oi2np9dj8y 6 วันที่ผ่านมา

      🎉​@@proud894

    • @gulletcarreca9410
      @gulletcarreca9410 6 วันที่ผ่านมา +13

      We respect you Alemneh our brother 🇪🇷 🇪🇷

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 5 วันที่ผ่านมา +110

    አንጋፋው ጋዜጠኛ አለም ዋሴ ባንተ ድምጽ ሲገለጥ ደግሞ ይበልጥ ደምቆ ወጣ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @sanlast5009
      @sanlast5009 5 วันที่ผ่านมา +2

      Betam Betam

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 6 วันที่ผ่านมา +114

    ለኛ ሩጫ ለነሱ ብስክሌት እግዚአብሄር የሰጠን ፀጋ

    • @spacetime0129
      @spacetime0129 5 วันที่ผ่านมา

      Ewnet newe🎉🎉🎉🎉

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 5 วันที่ผ่านมา +70

    እሱን ለማድነቅ ሆነ በእሱ ለመደሰት የግድ ኤርትራዊት መሆን አይጠበቅብኝም እናም ለእኛ ሁላ ኩራታችን ነው በርታ ጀግና ልንለው ይገባል።ቢኒ👑👑👑👑👑❤❤

    • @yaredtesfa97
      @yaredtesfa97 3 วันที่ผ่านมา +2

      Le AFRICA Hulu kurat new

    • @Bereket-mi5sg
      @Bereket-mi5sg 3 วันที่ผ่านมา +2

      Yes brother God bless you! we all habeaha we all brothers!

    • @GhirmayTesfay-qr8pb
      @GhirmayTesfay-qr8pb 3 วันที่ผ่านมา +1

      Exactly

    • @asiyasiraj1631
      @asiyasiraj1631 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenasghedom6612
    @edenasghedom6612 5 วันที่ผ่านมา +69

    የቢንያም ድል ለኤርትራ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ ድል ነው ❤🇪🇷👍🇪🇹

  • @user-rt7gs1st6h
    @user-rt7gs1st6h 5 วันที่ผ่านมา +52

    ጋዜጠኛ ኣለምነህ ዋሴ ስለዚሁን ኣፍሪቃዊ ድል እንዴት ሪፖርት ኣርጎ ያቀርባል ንየ በጉጉት እየጠበኩ ነበር። እንደ ወትሩ በጥሩ መንገድ ኣቅረበው። እናመሰግናለን።
    ይቐንየልና ጋዜጠኛ ኣለም ነህ ዋሴ። ሰላምታ ካብ ኣስመራ ❤❤❤

    • @tesfaldettesfamariam2951
      @tesfaldettesfamariam2951 2 วันที่ผ่านมา +2

      ዳኒኤል ተክለሃይማኖት በ 2015 ሲሸለም ጥሩ ሪፖርት በኣማርኛ የሰራህ ኣንተ ብቻ ነበርክ ፡ ኣሁንም ስንጠብቅህ ነበርን ፡ ልብህን ስለምናውቀው ፡ ስለ ስተትህ እቅርታ መጠየቅህም የምያሳየው ልቦናህ ነው ፡ እናነሰግንሃለን ፡ ወዲ ዋሴ ።

  • @awelkir3979
    @awelkir3979 6 วันที่ผ่านมา +64

    ድሉ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እንዲሁም ለመላው አፍሪካውያን ነወ እንኳን 🎉🎉🎉 ደስ አለን ።ድል ለሰፊው ህዝብ!

  • @Amber1919
    @Amber1919 5 วันที่ผ่านมา +14

    🇪🇷🇪🇷🥇 ቢኒያም ግርማይ እንኳን ደስ አለህ አለምነህ ዋሴ በዛ ነጎድጓድ ድምጽሕ ደግሞ ድሉን የበለጠ አደመቅከው ድሉ የኤርትራም ወንድም የሆነው ለኢትዮጵያ ሕዝብም የጋራ ድል ነው ። 🇪🇷🇪🇷🥇

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 5 วันที่ผ่านมา +32

    ደስታው የሁላችን ኔው❤
    እናመስግናለን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-te6ko6vq4w
    @user-te6ko6vq4w 5 วันที่ผ่านมา +36

    ኣለምነህ ሁሌ ነዉ የምከታተልህ !! ዛሬ ግን ስለ ( ኣገሬ ) እና ስለ ቢንያም ዜና በመስራትህ የበለጠ ደስ ብሎኛል እና በጣም ነዉ ማመሰግንህ ተባረክልኝ
    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @robimassawino
    @robimassawino 6 วันที่ผ่านมา +63

    እኛ ኤርትራውያን ትንሽ ህዝብ ብንሆንም በአለም ተጽኖ የምንፈጥር ኩሩ ህዝብ መሆናችንን በተደጋጋሚ አሳይተናል በ 1960 ዎቹ የአፍርቃ ዋንጫ ለኢትዮጵያ ዋንጫ እንድታነሳ ካረጉት ከ 11 ተጫዋቾች 9 ኤርትራውያን እንደነበሩ ብዙዎች ይመሰክራሉ አሁን በአለም ላይ ታዋቂ እግር ኳስ ተጫዋቾች እንደነ አሌክሳንደር ኢሳቅ በትልቁ የእንግሊዝ ፕሪመር ሊግ እየተጫወተ ይግኛል አሁንም ቢንያም በብስክሌት ለኤርትራ ሃገራችን እና ለአፍሪቃ ትልቅ ታሪክ ጽፍዋል አለምነህም እሄንን ስላቀረብከው እናመሰግናለን God bles my Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @aabraham69
      @aabraham69 5 วันที่ผ่านมา +15

      "ትንሽ ህዝብ ብንሆንም" ዝብል ኣገላልጻ እንተዘይንጥቀመሉ ምጸበቐ። ኣይዋሓድና ኣይነኣስና። ማዕረ ርእሰሓያላን ኢና። ርእሰ ምትሓት ዘይኮነስ፡ ምሉእ ርእሰምትእምማን ኢዩ ወሳኒ። ናይ ዝገዘፍካን ናይ ዝበዛሕካን ኣይኮነን። ሱዳን ዝዓበየት ኣብ ኣፍሪቃ ትፋናጭል ኣላ። ኢትዮጵያ፡ ብብዝሒ ካልኣይቲ ኣብ ኣፍሪቃ፡ ብኤርትራ ተሳዒራ፡ ብግርጭት ትሳቐ ኣላ። ስለ'ዚ፡ ማሳዊኖ፡ "ንእሽቶ ሃገር ኣብ ቀርኒ ኣፍሪቃ..." ከም ልምዲ ኔው ንበሎ። ነቶም ዓበይቲ ዝብሃሉ እንተሲዕርናዮም፡ ንሕና ቅድመኦም ክንሰርዓ ኣለና ንርእስና። ሰናይ ቅነ !!

    • @robimassawino
      @robimassawino 5 วันที่ผ่านมา +9

      ​@@aabraham69ጠዋሊ ሓወይ ናተይ ጽቡቕ ኣለኻ ሓሳብካ ተቀቢለዮ ኣለኹ ።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 5 วันที่ผ่านมา

      ​@@robimassawinoእዛ ትምክሕቲ ከኣ ኣይ ናይ ኣቦታትናን።

    • @eyayukebe2010
      @eyayukebe2010 5 วันที่ผ่านมา +1

      ወንድም የቢኒያም አቅም የጥቁር አቅም ነዉ ጥቁር ዳይመንድ ነው
      ዳይመንድሙ አፍሪቃዊ ነው።ከጎጥ ውጣ/ውጭ
      ከድሮተወዳዳሪ ካለወክ እነ ጀማል ሮጎራ እነ ሰለሞን ከድሬ(ከድሬዳዋ ኢትዮጵያ )የማውቀው ለፉክክር አይደለም ከነሱም ጥቁር አፍሪካያዊ ናቸው እና ከኢትዮጵያ ኪያ ጀማል ድሬዳዋ ከሰሞኑ ደጀግናው ቢኒያም አፍሪካን ያሥጠራል የሚል ሞኞት አለን እግዚአብሔር ከከፋፋዮች ይጠብቀን ዓሜን አሜን ለ🌍ሰላም

    • @mengisteabbelay639
      @mengisteabbelay639 4 วันที่ผ่านมา

      Ghafa leba haswete Idoit
      Free Eritera from jibrte rashada diki 40 Donkor Adige nhammdu
      You people leave Erterwen alone

  • @yourapollo5555
    @yourapollo5555 5 วันที่ผ่านมา +23

    ይህ ድል ለመላው የአፍሪቃ ህዝብ ኹራት ነው

  • @oneloveonelove1087
    @oneloveonelove1087 5 วันที่ผ่านมา +8

    Thank you Alemneh all this is for Africa for sure 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abrahamtesfazghi2395
    @abrahamtesfazghi2395 6 วันที่ผ่านมา +39

    ይህ ድል የሁላችን የአፍሪካ ድል ነው እንኳን ደስ ያለን ፡
    ተባብረን ኣብረን ከሰራን የማይፈታ ችግር አይኖረንም ።
    ንደጎረቤ ኢትዮጵያ ሰላማቹ የኛ ሰላም ችግራቹ እንዲሁ ይብዛም ይነስ ተጽዕኖ ስላለው መተባበር ይሻላል ሁሉም በሰከነ አስተሳሰብ ቢመለከተው መልእክቴን ማስተላለፍ እወዳልው።አለምነ we love we follow your channel thanks

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 5 วันที่ผ่านมา +6

    እናመስግናልን ኣለምነህ ዋሴ 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷

  • @water_Clean
    @water_Clean 6 วันที่ผ่านมา +16

    Bravo Eritrea Bravo Biniam Bravo Africa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤from Ethiopia ❤❤❤❤❤

  • @EdenAbraham2883
    @EdenAbraham2883 6 วันที่ผ่านมา +22

    Thank you Alem keber yegebahak congratulations bini king of Eritrea and Africa 🙏🙏🙏🇪🇷🌹❤🍾🥂🎉

  • @user-wi9wv7lb1l
    @user-wi9wv7lb1l 5 วันที่ผ่านมา +4

    ያንተ ድምጽ ኤርትራውያን 13 ኣመት ሰሙት በጣም ኖው ምንወድክ ክቡር ጋዜጠኛ ሰለ ዳኒኤል የተናገርክ እሰከ ኣሁን ኖው ምንሰማቾው ድምጽክ ❤️❤️🩸🩸👑you are the best of journalist ❤thank you 🇪🇷🩸🌎👍

  • @rozinaandebrehan2554
    @rozinaandebrehan2554 5 วันที่ผ่านมา +7

    ኣለምነህ እናመሰግናለይ 🙏🏽ቢኒ የ ኤርትራ እና የ ኣፍሪቃ ስታር ነው🇪🇷👏🤴🇪🇷

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 5 วันที่ผ่านมา +10

    ምርጥ ዘገባ!
    እውነተኛና በቀና ስፖርታዊ መንፈስ የታጀበ በሳል አቀሪረብ::

  • @Root47
    @Root47 5 วันที่ผ่านมา +24

    አለምዬ በጣም ነው ምናክብርህ ምንወድህ የልጅነት ትዝታዬ የባግዳዱ ዜና ከትምርትቤት ለምሳ ስንመጣ አንተ ነበርክ በዜና ምትቀበለን ዘመንህ ይባረክ🇪🇷❤️🇲🇱

    • @tsegayZeru-ig1tq
      @tsegayZeru-ig1tq 5 วันที่ผ่านมา +2

      አንተም እንደኔ ሱስ ይዞህ ነበር የፋርሰላጤ ጦርነት. እውነትም 100% ጋዜጠኛ ነው

    • @Korra-e2e
      @Korra-e2e 4 วันที่ผ่านมา +2

      True, I have the same childhood memories

  • @user-rn3fi2fs1o
    @user-rn3fi2fs1o 5 วันที่ผ่านมา +5

    Thankyou🇪🇷🌹 ❤🇪🇷
    it's our time to all Africans.
    Black diamond 💎 Bini wedi Eritrea proud of you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥂🥂🍾

  • @bisratgoitom6279
    @bisratgoitom6279 5 วันที่ผ่านมา +12

    Thank youv Alembeh Wassie for ur great reality Narration 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @freweynikiflay5353
    @freweynikiflay5353 5 วันที่ผ่านมา +4

    ውድ ኣለምነህ ዋሴ በጣም እናመስግናለን ልክ ነህ ይህ የኤረትራውያን ድል ብቻ ሳይሆን የሙሉ ኣፍሪቓ ድል ነው

  • @thomasyohanns9522
    @thomasyohanns9522 6 วันที่ผ่านมา +12

    አንበሳ 🇪🇷❤️🇪🇷💕🇪🇷🙏

  • @timnithaile9385
    @timnithaile9385 5 วันที่ผ่านมา +2

    ለመላው አፍሪቃ እኳን ደስ አለን
    🇪🇷🎉🇪🇷🎉🇪🇷🎉🇪🇷🎉🇪🇷
    ሁሌ ደስ ደስ የሚል ያሰማን

  • @efremtewelde5052
    @efremtewelde5052 6 วันที่ผ่านมา +16

    Viva 🇪🇷 Eritrea 🇪🇷 viva Afrika

  • @mielaabtsegai5878
    @mielaabtsegai5878 4 วันที่ผ่านมา +2

    ኣለም ነዋሴ በጣም እናመሰግናሃለን።
    ትክክለኛ የጋዜጠኛ ስራ ሰርትሃል።

  • @henokgebree
    @henokgebree วันที่ผ่านมา

    አለምነህ ዋሴ ይህን የአፍሪካን ድል እንደሪስህ ድል ስላየከው በጣም ነው የማደንቅህ !በዚህ ድል ለተሸማቀቃቹ እግዚኣብሔር ያጽናቹ! ድሉ ይቀጥላል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍🏿

  • @Teklezghi86
    @Teklezghi86 5 วันที่ผ่านมา +8

    I am from Eritrea 🇪🇷, I really admire you the way you present a report on big victories like this. Thanks once again

  • @zekariasmeresie811
    @zekariasmeresie811 5 วันที่ผ่านมา +6

    Grazie Alemneh wasse ስለትንተና ዓወት ቢኒ

  • @AdaRaMs402
    @AdaRaMs402 5 วันที่ผ่านมา +3

    What a narration! So much Respect from🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤

  • @simongebreyesus1555
    @simongebreyesus1555 4 วันที่ผ่านมา +3

    We Eritrean people love you ❤so much my Good bless you my brother 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 we respect you very much.

  • @Hagos1971
    @Hagos1971 5 วันที่ผ่านมา +3

    ኣንጋፋዉ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋዜ የቢኒ ድል በሚያስገርም ልዩ ቹለታህና በኖጎድጋዳዉ ድምጽህ ስለገለጽከዉ በጣም ደስ ብሎናልና እናመሰግናሃለን🙏ድሉ የኤርትራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮዺያና የመላዉ ኣፍሪካ ነዉ።

  • @adiamseyom4613
    @adiamseyom4613 4 วันที่ผ่านมา +2

    እነመስግነለን ወንድም ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ🙏🇪🇷♥️🇪🇷🇪🇹

  • @danielasgodom1275
    @danielasgodom1275 5 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks Alemneh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @rxlam2287
    @rxlam2287 4 วันที่ผ่านมา +2

    Our heartfelt respect to the best journalist Alemineh Wassie on Biniam Victory

  • @abihaile9730
    @abihaile9730 4 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you, Alemneh wase !! We love you so much from your Eritrea 🇪🇷 fans. Viva Eritrea 🇪🇷 picolo roma viva Eritrea 🇪🇷 the land of champions

  • @mendelaykurae2349
    @mendelaykurae2349 5 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you, Alemneh Wase, for reporting about Binyam Girmay's win in the Toure De France. We Eritreans love you.

  • @samy3139
    @samy3139 5 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you,
    Great reporting and amazing voice...
    Eritrea 🇪🇷 🇪🇹 peace.
    Proudly African.
    Bini of Eritrea 🇪🇷

  • @maryo-fw9vy
    @maryo-fw9vy 4 วันที่ผ่านมา +2

    በሁሉም ነገር ተስፋ የማይቆርጡ የኤርትራ ህዝብ

  • @ereytesfaalewafithi46
    @ereytesfaalewafithi46 วันที่ผ่านมา +1

    We salute you Alemneh, thank you brother on behalf of Eritreans🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽this is the Victory of all,together we are stronger 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @moriya7174
    @moriya7174 6 วันที่ผ่านมา +43

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ትንሽ ሃገር ብንሆንም ትልቅ ህልም ያለን በራሳችን ተማመነን ሃያል ነን ባዮችን እምናበረክክ የአፍሪካ ቀንድ ፈርጦች ኤርትራውያን ነን!🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @eskandergebregzabher3264
    @eskandergebregzabher3264 5 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን አለም ድሉ የመላው አለም ላሉት የጥቁሮች ህዝብ ድል ነው አዎ ግዜው የኛነው ያለው

  • @Korra-e2e
    @Korra-e2e 5 วันที่ผ่านมา +5

    We shine when we compliment each other! Bravo Alemneh!!! We need more of this and to avoid any negative thoughts about the people of the two countries. When we compliment each other, nothing will stand in our way. We need to envision a future where mutual interest and respect govern our relationship for the betterment of our brothers and sisters.

  • @rahelghebrmicael6073
    @rahelghebrmicael6073 5 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you so much Africa 🇪🇷💕🇪🇷💕🇪🇷💕

  • @letishabrah3288
    @letishabrah3288 5 วันที่ผ่านมา +1

    አንጋፈው ጋዜጠኛ አለም ዋሴ ባንተ ድምፅ ሲገለጥ ለየቱያለ ደምቆ አለ እናመሰግናለን አለምዬ ክብርል ለመላው የአፍሪካ ህዝብ ወራት ነዉ ስላም ለኤርትራ/ኢትዬ ሕዝቦነች
    ትለያለህ ወንድማችን እንውድሃለን❤❤❤❤

  • @wediwelday
    @wediwelday 5 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you alemayo Brother 🇪🇷🇪🇷🏆🏆🏆🏆

  • @robelz2699
    @robelz2699 5 วันที่ผ่านมา +2

    Angafaw bale bzu derja journalist alemneh wase thanku congratulations 🎉 bini Eritreans and all African people 🎉

  • @senaitgrmaiy1218
    @senaitgrmaiy1218 5 วันที่ผ่านมา +2

    የመላው ጥቁር ሕዝብ ኩራት: የኛ ጀግና ቢኒ .❤️🇪🇷🙏🏻🇪🇹❤️

  • @godgood2649
    @godgood2649 5 วันที่ผ่านมา +4

    God blessed you Almenh Tankes I love hearing from you 🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @aziebtekie4932
    @aziebtekie4932 5 วันที่ผ่านมา +4

    we love you Alemnew wase I am your flower specially news about Israel and Russia 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @David-wf4pd
    @David-wf4pd 5 วันที่ผ่านมา +16

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አንኮን ደሳለን

  • @Ancor123
    @Ancor123 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ኣንጋፋው ግዜጠኛ ኣለምነህ ዋሴ።

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 6 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ደስ ይላል በረታ ሙሉ ጤና ይስጥህ ❤❤🕊💐

  • @dubamiki3392
    @dubamiki3392 5 วันที่ผ่านมา +3

    Alemineh Wasse Yehulachin Dil New Ye Africa Thanks Best Journalist 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤

  • @Gunner77
    @Gunner77 5 วันที่ผ่านมา +9

    ቢኒያም በ 2022 ጣልያን ላይ ሲያሸንፍ ያንተን ዘገባ ጠብቄ ነበር ጽፌልክም ነበር ኣሁን ጊዜው ደርሶ ኣቀረብከው ። በጣም ነው የምናመሰግንክ ከልቤ ከልቤ ቀጥልበት ኣለምነህ ። ኣስመራ ውስጥ ብዙ ኣድናቂዎች ኣሉህ ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @gualabraha1192
    @gualabraha1192 วันที่ผ่านมา

    Amen victory to Africa much love and respect from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tesfayeandei1950
    @tesfayeandei1950 5 วันที่ผ่านมา +7

    Alemineh ,sport ዝግጂት ባንተ ሲዘገብ ያረካል፡በርታ

  • @NegasiAndebrhan-rs7hv
    @NegasiAndebrhan-rs7hv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውድ ና ድምጽህ ተናፋቂው አንተንና ለምታቀርበው የስፖርት ድንቅ ዝግጅት እናደቃለን እውነተኛ ጋዜጠኛ ቢንያም ኤርትራዊ ብቻ ሳይሆን አፍሪካዊም ነው ። እዳልከው ድሉ ለአፍሪካ ነው ። ላቀረብከው ዝግጅት ሁሉም ኤርትራዊ ያመሰግንሓል ።

  • @Ead77
    @Ead77 5 วันที่ผ่านมา +3

    Yes! African son, he opens the door for Africa.🌟🇪🇷🌟🇪🇷🌟🇪🇷

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 5 วันที่ผ่านมา +6

    Wawwww Awaze chief executive director and managing Alem .Thank you for the very fabulous voice and your cover absolutely impressive reported You are my heroes

  • @samy3139
    @samy3139 5 วันที่ผ่านมา +1

    Well done, and thank you..
    For reporting, this bring us more closer in a mutual respect Eritrea 🇪🇷..

  • @HuruyMOSAZGHI
    @HuruyMOSAZGHI 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Journalist,
    Gual le set new ,le wend wedi yebalal.

  • @belitesfi1824
    @belitesfi1824 6 วันที่ผ่านมา +8

    Almi thanks 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Johnnyq123
    @Johnnyq123 5 วันที่ผ่านมา +3

    Thanks Alemneh Viva Eritrean congrats to all Africans

  • @user-yj6wm7mp8y
    @user-yj6wm7mp8y 5 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks Alemneh 🙏🇪🇷❤️

  • @TesfayOkubagabr
    @TesfayOkubagabr วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ኣለምነህ ዋሰ ደስ ብሎናል

  • @yosefbirhane9509
    @yosefbirhane9509 5 วันที่ผ่านมา +1

    Thank Alemnehwassie the greatest journalist

  • @user-bs2xu2jm2u
    @user-bs2xu2jm2u 5 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks Alemwase eritrea & Ethiopia ❤

  • @Ermias52
    @Ermias52 5 วันที่ผ่านมา +3

    Thank You Alemeneh; wonderful news with your wonderful Voice❤

  • @dawiter3894
    @dawiter3894 5 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Alemneh Wasse, my favourite Journalist.

  • @brianjackson2272
    @brianjackson2272 5 วันที่ผ่านมา +3

    Dear Alemneh,
    Million thanks for the wonderful presentation of Eritrean/East African/African Biniam Ghirmay. As an Eritrean, I truly admire you for being a wonderful brother. As Africans, especially as neighbors (Eritrea & Ethiopia), we should support each other; I remember even during the height of Woyane/Eritrea war, I always cheered when great Ethiopian runners show the world that Ethiopian runners are world class. Again, thank you for your kind words.

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 5 วันที่ผ่านมา +4

    ALEM Thank you for making news about Biniam. I really appreciate you
    The best voice you have got it

  • @BigBrother-ib2zk
    @BigBrother-ib2zk 5 วันที่ผ่านมา +3

    Dear Alemnhe Wasea,
    Your talent for reporting such an African victory is amazing. May God's blessings continue to be with you. Listening to your report gives me happiness, as if I am watching the cycling competition live. Congratulations to all Africans! Congratulations to Biniam and the people of Eritrea!
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bahlbikessete306
    @bahlbikessete306 4 วันที่ผ่านมา

    You too hero journalist thank you from 🇪🇷🇪🇷💪💪

  • @negassiabraha6724
    @negassiabraha6724 5 วันที่ผ่านมา +2

    Great job Alemnwase your voice is amazing its reminds me early ethiopian radio news sound harmony flavor.

  • @MerhawiGhebrekristos
    @MerhawiGhebrekristos 3 วันที่ผ่านมา

    ዝነዣው እለምነህ ወንድማችን
    ክብር ይስትህ ፈታሪ
    በብንያም አንደኮራን ባንተም ኮርተናል

  • @mulualemtesfamariam6264
    @mulualemtesfamariam6264 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኣ ይይይይይ >>>>>>>
    ኣለምነዋሴ ትንታኔህንና የጎሮሮህ ማእበል የማከብረውና ድንቅ እንቁ ያገሬ ልጅ ስለ ቢንያም ግርማይ ያቀረብከ ጥማቴና ስሜቴን ኣረካኸኝ *******
    ኣንዱ ክቡር ጥበበኛ ኣለምንዋሴ ጋዜጠኛ ኣመሰግናለሁ ። ተባረክልኝ !!!

  • @selam7863
    @selam7863 5 วันที่ผ่านมา +1

    አለምኀህ እመሰግናለን በዜህ እግዜአብሄር የሰጠህ ድምጽ ቆንጆ አርገህ ገለጥከው THK U ❤ 🇪🇷

  • @alemzebib1375
    @alemzebib1375 6 วันที่ผ่านมา +3

    Alemneh wasse with your amazing voice you nail it right on the money.As Eritrean I thank you a million for your outlook.

  • @pauloskahasai4044
    @pauloskahasai4044 6 วันที่ผ่านมา +6

    ኣለም ኣሁን ደስ ኣለኝ። ምነው ያለወትህ እንዴት በቢንያም ድል ዜና ኣለመስራትህ ግራ ተጋብቼ ነበር። በዳኒኤል ተክለሀይማኖት የሰራሀው የድል ዜና በማስታወስ። አሁን ግን ቢረፍድም ተደስቼብሀለሁኝ። የሰላሳ አምስት ኣመት ተከታታይህ እና ኣፍቃሪህ ድምጽህ በኢትዮጵያ ሬድዮ መስማተት ከጀመርኩበት ጀምሮ እስከ አሁን እግር በእግር እየተከታተልኩኝ ዜናህንና ዘገባህን የማዳመጥ ፍቅር ያለኝ ወዳጅህ እና ተከታታይህ ነኝ።
    እንዳው ኣለም ዜናህን በትኩሱ ከምጣዱ እንዲደርሰኝ በምን ቻነልህን ማገዝ እንደምችል እባክህ ጻፍልኝ። 35 አመት እኮ ነው ያንተን ድምጽ እና ዜና ለመስማት የተንገዋለልኩት😂
    አለም እንወድሀለን በርታ ወንድሜ 👍
    በዚህ email contact አድርገኝ።
    pausehi14@gmail.com

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  5 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም እወደሀለው!

  • @johnsimon3302
    @johnsimon3302 5 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤ እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ❤❤❤

  • @helenaki18
    @helenaki18 5 วันที่ผ่านมา +2

    Angafaw gazetegna Alemneh Wasse abet agelalets bante betewedaju badekubet demts sesemaw endet des yelal!! Egziabher yakbereh yene wendem🙏. Much love and respect from Eritrean sister❤. Congrats again Bini jigna wedi Erey 🦾🇪🇷❤️

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 6 วันที่ผ่านมา +6

    የሚገርም እድልና ጥንካሬ❤

  • @bahrnameretna5687
    @bahrnameretna5687 5 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Alemneh wasse ❤❤❤❤❤ Delu ye Afrika new

  • @Ead77
    @Ead77 4 วันที่ผ่านมา

    Thank you sir. As Africans we should all celebrate, but this is understood only by great people like your self. Presenting Bini with your commanding voice is an honor. 🙏🙏🇪🇷🌟🇪🇷🙏🙏

  • @mebratali5687
    @mebratali5687 3 วันที่ผ่านมา

    Congratulations wedi Eritrea 🇪🇷 👏 🇪🇷 Viva Eritrea 🇪🇷

  • @mesfinmisgina4961
    @mesfinmisgina4961 5 วันที่ผ่านมา +2

    You are the best journalist, 💫💫💫👍👍👍

  • @thomassolomon5485
    @thomassolomon5485 6 วันที่ผ่านมา +7

    Viva bini wedi asmara 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @jjcc7950
    @jjcc7950 5 วันที่ผ่านมา +1

    Victorious Bini and it is for the whole Africa.thank you BINI. CONGRATULATIONS.I’m Eritrean.

  • @AB-bh9tg
    @AB-bh9tg 5 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Alemnhe🙏🏼🥰🇪🇷🇪🇷❤💪🏼

  • @user-wj3zu8pu2b
    @user-wj3zu8pu2b วันที่ผ่านมา

    Congratulation Etitreans and Africans .lets start now men❤❤❤❤❤

  • @oali3341
    @oali3341 5 วันที่ผ่านมา +1

    Good job Alembeh. pride pride BiniB Bini Bini viva 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🌍🌍🌍

  • @mesuad4061
    @mesuad4061 2 วันที่ผ่านมา

    Thanks for clearing analysis and supporting heroes

  • @KaylaHaile-wj7pb
    @KaylaHaile-wj7pb 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you for your honest and positive attitude a news reporter we know Amhara people are open minded and wizards🇪🇷🙏🏽

  • @user-tk9pd2zr3j
    @user-tk9pd2zr3j 5 วันที่ผ่านมา +1

    Thankes wase❤🇪🇷

  • @mulugetaabrhahailu9803
    @mulugetaabrhahailu9803 6 วันที่ผ่านมา +5

    😂😂😂 ወዲ አስመራ ነው የሚባለው አለምነህ ዋሴ (ጉዋል አስመራ ) ለሴት ነው የሚሆነው ለማንኛውም ቢንያም እነኩዋን ደስ አለህ ቢኒያም እንቋ ደስ በለካ ንኩሎም ፈተውተካ 🎉

  • @dawiter3894
    @dawiter3894 5 วันที่ผ่านมา +1

    በመረዋ ድምጽህ: ድሉን ኣሳመርከው።
    👍ኣለምነህ ዋሴ
    ሰላምን ብልጽግና ለሁላችን።
    ዳይ ፎርሳ LIKE👍 ጠውቕ ወዲ 🇪🇷

  • @Fevu-mv5wd
    @Fevu-mv5wd 5 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you and much respect Ethiopian legendary journalist 👏 what a voice what an explanation 👏 👌 👍 😊❤