አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2

  • @Azizaአዚዛ
    @Azizaአዚዛ 5 วันที่ผ่านมา

    አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ውዴ በርቺ❤🎉🎉🎉

  • @mohammedmuke3562
    @mohammedmuke3562 6 วันที่ผ่านมา

    🌙.....🧡⚠️🔊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስላም ልጆች
    የአላህ ሰላምና ኢዝነት በናንተ ላይ ይስፈን 🇪🇹👍👍👍
    ━━━━━🍃🌸🍃━━━━━
    ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉
    #ክብር_ነው ሴትነት
    የዚህች ምድር ውበት ግርማ ነሽ የጀነት፡
    የፍትህ ፍርድ ነው የሚጣፍጥ እውነት፡
    በለቅሶ ዝቅ አይልም አይገንም በኪነት፡
    የተፈጥሮ ቃል ነው ሚዛን ነው ሴትነት፡
    ;🌹1;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
    #ሴትነት_!!!
    ሰዋዊ ሴትነት ሴትነት ሰውነት
    ደግነት አብሳሪ የበጎነት ስምረት
    ጀግንነት ሴትነት ሴትነት ጀግንነት
    የሰውነት ኪሎ ውበት ለወንድነት፡
    የሴት ስም አታጥፉ ክብር ነው ሴትነት፡
    ከልቤ ውስጥ ያለው ይሔ ነው የኔ እውነት፡
    የማንነት ሚስጥር የእናትነት ፀጋ፡
    የመኖሬ ሰበብ የስትንፋሴ ዋጋ፡
    🌹2;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
    #ሴትነት__!!
    የጌታችን ፀጋ ውበት ነች ስጦታ፡
    ሞገስ የተቸረች በሀያሉ ጌታ፡
    መግባቢያ ቃል፣
    ጥሩ ነገር ግሩም ሀረግ፡
    የኛ ግርማ ፤
    የወንድ አልቦ ጌጥ ማዕረግ፡
    🌹3;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
    #ሴትነት_!!!
    ሰው የምታክም በእርሷ ህመም ፡
    በሴት ክብሯ አፍሳ ደም ፡
    እርሷ ቅኔ ፤
    ነችና ለኔ፤
    እዚህ የመድረሴ ወኔ፡
    አንድም ቀን ሣልል ወይኔ፡
    ድንቅ ህብረ ቃል ሰም እና ወርቅ፡
    ሙሉ ማንነት ትርጉመ ጥልቅ፡
    #ሴትነት_ነው_ፍቸ_ረቂቅ፡
    ደግነቷ ወሰን የልሽ ከሁሉ አልፎ የሚርቅ፡
    ለማንም በጎ አድራጊ፡
    ሁከትን አረጋጊ፡
    ሰላምን አሳዳጊ፡
    የትልቅ ታሪክ ባለቤት የውበት አንፀባራቂ፡
    እናት በሚል ሶስት ፊደል አለማችንን አድማቂ፡🌹4;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
    #እናትነት__!!!
    የችግር ቀን ቀን ሲጎድል መሸሸጊያ፡
    የሁሉም ቤት መግቢያ መውጫ መናኸሪያ፡
    የግርማ ልክ ሞገስ መሆን መታፈሪያ፡
    ሚዛን መሆን የልኬት ምንጭ መሰፈርያ፡
    እናትነት ነው ለኔ ሰው የመሆን መጀመሪያ፡🌹
    5;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
    #እናት_!!!
    እርሷ ሴንተር ምስራቅ ዋልታ፡
    የማትነጥፍ በጧት ማታ፡
    ፀሀይ መውጫ ውብ ማለዳ፡
    ሰቆቃን ቻይ ፅኑ ግድግዳ፡
    ጅማሬ ቃል የእውቀት ጮራ፡
    የወንድነት ውብ አሻራ፡
    የመጥፎነት ክኒን ጂራፍ፡
    የደግነት ትልቅ በራፍ፡
    የዕውቀት እና የእውነት ደጃፍ ፡
    የሰውነት የእዝነት ጓዳ…!!
    ለሁሉ አዛኝ ነጎድጓዳ፡🌹
    6;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
    #ሴትነት___!!!
    ማንነቱን ለሚጠረጥር፡
    የደግነት ትልቅ ሚስጥር፡
    ሚስጥረ ቁልፍ መግቢያ ጀነት
    መንፈስ አዳሽ የሀሴት ጅረት፡
    አርቆ አሣቢ ለሌሎች ኑረት፡
    መጀመሪያ የሰውነት ፍንጭ፡
    የደስታ የሣቃችን ምንጭ፡
    #ሴትነት__!!!
    የደግነት ድርብርብ፡
    ማር አምራች ሁሌም ነች ንብ፡
    የጥሩነት መስፈሪያ ጥግ የሰው ልኬት፡
    የእዝነት ካብ ተደራራቢ ብሎኬት፡🌹
    ;7;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
    #ሴትነት_!!!
    የሰውነት መለኪያ ሴትነት፡
    ማንም የሚመሰክረው እውነት፡
    ደግነት አብሳሪ የበጎነት ጥምረት
    ጀግንነት ሴት መሆን ሴትነት ጀግንነት
    የሰውነት ግራም ውበት ለወንድነት፡
    የወንድነታችን ጂማሮ፡
    ህጋችን የተፈጥሮ፡
    ይህች ነች ማለት ሴትነት፡
    የማይካድ ገሀድ እውነት፡
    የማትረሣ ለቅፅበት፡🌹
    ;8;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
    #ሴትነት__!!!
    ወንድ ሆይ አድምጠኝ ተከበር አትርከስ፡
    ሴት ብለህ አትማ ሴት ብለህ አትውቀስ፡
    የአንተ ማንነት ነች እድገትህ ሲታወስ፡
    ጠጠር ሆነህ አንተ ተራራን አትክሰስ፡
    #ሴትነት____!!!
    አንተ ብናኝ ነህ እናት ነች ተራራ፡
    እርሷ ነች ሚስጥሯ የሰውነት አውራ፡
    ከበሮ ቢመታ ቢጎሰም ዳንኪራ፡
    የእምሮ መዝገብ ተገልጦ ቢቀራ፡
    ማንም አይቃረብ ከሴትነት ተራ፡🌹
    ’9"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
    #ሴትነት_!!!
    ባለንበት ዘመን ቢመሰከር እውነት፡
    መግለጫ ቃላቶች ሁሌ እማጠፉለት፡
    የረቀቀ ቋንቋ የማይገኝለት፡
    የሰውነት ሚስጥር ክብር ነው ሴትነት፡#
    10;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
    መልካም ለይል ☪💚
    ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;,,,,,,👍👍👍🌷🌷🌹💐🇪🇹🇪🇹
    ፨🌹🌹😁 ለፈገግታ ፈገግታ ሱና ነው 😂
    የዱዓ ሌቦች አደለንም ! ~~(ከሌባም አዛኝ አለ )
    አንዱ ሚስኪን ሰው ይኼን ዱዓ በወረቀት ላይ ፆፎ ዋሌቱ ውስጥ አስቀምጧል ።
    (اللهم احفظ لي مالي)
    " አሏህ ሆይ ንብረቴን ጠብቅልኝ " ሚል ነው ።
    ሌባው ታድያ እንደለመደው ከኪሱ ዋሌቱን ያወጣና ዞር ይላል ። ሲከፍተው የብር ኖቶችን ከብጣሽ ወረቀት ያገኛል ። ሲያነበው ዱዓ ነው ...
    ሰውየው ላይ ሮጦ ይደርስና ወድቆብህ ነው ብሎ ይመልስለታል ። ሰውዬውም ተቀብሎት አመስግኖ መንገዱን ይቀጥላል ።
    ሌባውም ለጓደኞቹም ሲነግራቸው እንዴት ልታደርግ ቻልክ አሉት ...
    " እኛ የገንዘብ እንጂ የዱዓ ሌቦች አደለንም ። ሰውየው ዱዓ ላይ ተስፋ እንዳይቆርጥ ብዬ ነው " አላቸው ። 😂