Kemlia wolloyewa tube
Kemlia wolloyewa tube
  • 71
  • 5 702

วีดีโอ

አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱአሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ
ชั่วโมงที่ผ่านมา
Kemlia wolloyewa tube is live!Kemlia wolloyewa tube is live!
Kemlia wolloyewa tube is live!
มุมมอง 786 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አላህ ከሶብርኞች ያድርገን ያርብአላህ ከሶብርኞች ያድርገን ያርብ
አላህ ከሶብርኞች ያድርገን ያርብ
มุมมอง 4522 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሰው የእድሉን እንጅ የምርጫውን ኑሮ አያውቅምሰው የእድሉን እንጅ የምርጫውን ኑሮ አያውቅም
ሰው የእድሉን እንጅ የምርጫውን ኑሮ አያውቅም
มุมมอง 74วันที่ผ่านมา
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱአሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ
มุมมอง 662 วันที่ผ่านมา
ተስፋ አትቁረጥ ትልልቅ ህልሞች ጊዜ ይፍልጋሉተስፋ አትቁረጥ ትልልቅ ህልሞች ጊዜ ይፍልጋሉ
ተስፋ አትቁረጥ ትልልቅ ህልሞች ጊዜ ይፍልጋሉ
มุมมอง 422 วันที่ผ่านมา
ጥሩ አናዳጅ እጅ ጥሩ ወዳጅ ጠፍጥሩ አናዳጅ እጅ ጥሩ ወዳጅ ጠፍ
ጥሩ አናዳጅ እጅ ጥሩ ወዳጅ ጠፍ
มุมมอง 983 วันที่ผ่านมา
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱአሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ
มุมมอง 733 วันที่ผ่านมา
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱአሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ
มุมมอง 1224 วันที่ผ่านมา
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱአሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ
มุมมอง 1075 วันที่ผ่านมา

ความคิดเห็น

  • @ይበቃኛል
    @ይበቃኛል 21 นาทีที่ผ่านมา

    አሠላማይኩም እሙ አብደሮህማ ነኘ🎉🎉🎉❤❤

  • @ላባነኘ
    @ላባነኘ 24 นาทีที่ผ่านมา

    አሠላማአይኩም እሙ አብዱሮህማን ነኘ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ኩራዝነኘ
    @ኩራዝነኘ 26 นาทีที่ผ่านมา

    አሠላማአለይኩም እሙ አብዱህማን ነኝ

  • @እኔነኘ-ረ2ጀ
    @እኔነኘ-ረ2ጀ 28 นาทีที่ผ่านมา

    እሙ አብዱራህማን ነኘ

  • @እኔነኘ-ረ2ጀ
    @እኔነኘ-ረ2ጀ 29 นาทีที่ผ่านมา

    አሠለሙ አለይኩሞ በርቻ

  • @ወለላነኘ-ጰ8ቘ
    @ወለላነኘ-ጰ8ቘ 32 นาทีที่ผ่านมา

    አሠለሙ አለይኩም ዉድ ❤❤❤❤

  • @sosoYouTube1
    @sosoYouTube1 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    مشالله تبارك الله تسلم

  • @sosoYouTube1
    @sosoYouTube1 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    مرحبا مليون

  • @sosoYouTube1
    @sosoYouTube1 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته شكرا لك حبيبي

  • @Hayatshfa
    @Hayatshfa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርች እህቴ ሰብ መልሽ❤❤❤

  • @ياسرعبدهعلوانالظرافي
    @ياسرعبدهعلوانالظرافي 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    كميليا. السلام عليكم. ❤❤❤

  • @አበባቱብabebatube
    @አበባቱብabebatube 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤ሰብ መልሽ ውድ

  • @AmetrhmanAmetrhmanAhmed
    @AmetrhmanAmetrhmanAhmed 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰለም አለይኩም ወረህማቱለህ ወበረከቱሁ በርቺ ዉድ

  • @HafizaSeid-l2u
    @HafizaSeid-l2u 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ነሽ በርቼ❤

  • @skampatelskampatel4099
    @skampatelskampatel4099 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Endat neshi yene konjoo 🎉🎉🎉🎉masha allha jamel

  • @skampatelskampatel4099
    @skampatelskampatel4099 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉مشاءالله جميل

  • @skampatelskampatel4099
    @skampatelskampatel4099 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مشاءالله جميل

  • @SofiSeid23
    @SofiSeid23 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላም አልይኩም ከም እንድት ነሽልኝ ዛሬ ግን ዝናብ አል እንድ ማሻ አላህ ተንሽ ተንሽ እይጣል ነው እንድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ብንት-ደ3ቸ
    @ብንት-ደ3ቸ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ

    • @ፍጡማየመቅደላዋ
      @ፍጡማየመቅደላዋ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሰለም አሊኩም ከምዋየ እደት ነሺ በላምነሺ እኳን መጣሺልን አለን አሪፍ ቁይታ ነበረ በሪቻ ጠንክሪ በአዲስ ቢደወ በጉጉት እጠብቃለን አጪወቻለሁ የሐዋ ሰላምሁኔ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mohammedmuke3562
    @mohammedmuke3562 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🌼🥀🇪🇹 . በጫወታ ማሀል.... «ባል ፈልጊልኝ አለችኝ» «ምን አይነት አልኳት» «ጥሩ ፀባይ ካለው ይበቃኛል አለችኝ» የምሯን እንደሆነ ሁሉ ነገሯ ይናገራል ጉጉቷ አንጀቴን በላኝ «ፍቅርኛ ኑሮሸ ያውቃል ስል ጠየኳት» «ነበረኝ አለችኝ» 🌹 ዛሬ ነገ እያለ ህልሙ ላይ ተመስጦ ድክመቴን እያጎላ ሀቅሜን እያሳጣኝ ከዛሬ ነገ እንጋባለን እያለ ቀኔን በልቶ ተልካሻ ምክንያት ጠቃቅሶልኝ ጥሎኝ ሄደ አሁን ላይ ከኔ 10አመት የምታንሰ አግብቶ ወልዶ እየኖረ ነው አለችኝ💔 ማስታወሻ ካላገባሀት ካልወደድካት ተዋት ቀኗን አታኝከው ውበቷ ሳይደበዝዝ የከጀለችውን በጊዜዋ መረጣ ታግባ ቀኗን አታኝከው!🌹🌹🌹🌹👍 . 🌹አንድ አባት ለልጁ ባል እንዲህ ስል...ተናገረው>> ለመጀመሪያ ጊዜ እጇን የጨበጠው እኔ እንጂ አንተ አይደለህም:: የሳምኳትም እኔ እንጂ አንተ አይደለህም:: ያለምክንያት በልዩ ሁኔታ ያፈቀርኳትም እኔ እንጂ አንተ አይደለህም:: ነገር ግን ቀሪውን ዘመን ሊንከባከባትና ሊያኖራት የምችለው አንተ እንጂ እኔ አይደለሁም:: 🌹 የማይሆን ነገር አጋጥሞህ ካልወደድካትና መንከባከብ ከሰለቸህ እንዳትናገራት:: እንዳታስከፋት:: ንገረኝና ወደ ቤቴ እወስዳታለሁ::"🌹👍👍👍🇪🇹 🌹« ዝምታዬ ይቆጣጠረኝ ይዟል። አንደበቴ መቆጠብን አመጣ። ረጅም ዘመን ያገለልኩት ዝምታ አሁን አቅም አግኝቶ ድል ነሳኝ። ረጅም ዝምታ ብቻ ያምረኛል… ጥልቅ ገደል ውስጥ ያለ አይነት… ደግሞም እቅፍ ያምረኛል… ፀጥ ያለ ረጅም እቅፍ! እዛው እቅፍ ውስጥ ዝም ብሎ መቆየት ያሰኘኛል። ቀላጅ ሳይሆን ጨዋታ አዋቂ 🌹 ነበርኩ፣ ነኝም! አሁን ዝም ማለት ብቻ ያሰኘኛል! ግን… ግን… እራሳችንን ለመሆን ስንት እድሜ ይበቃናል? አንተዬ… ከድፍረቴ ጋር ስታገል ፍርሀት ያሸንፈኛል። በነፃነቴ ውስጥ ስዋኝ ያፈንኩት ያሰጥመኛል። ከሰው ስርቅ እራሴን እያለሁ። ግን… ግን… ልባችንን አደብ ለማስያዝ ስንት ጉዳት ይበቃናል? ብቻ… እኔም 🌹 እናንተም ዝምታችን ይቆጣጠረን ይዟል። እንዲያው ነው ደህና የሆንን የሚመስለው… ገፅታችን ነው የአማኝ የሚመስል… መገን ጀሊል ስትገልጥም፣ ስትደብቅ ማሳመርን አንተ ብቻ ታውቅበታለህ። የደበቅነውን አስውበው፣ የሸሸግነውን አንተው ውበት አድለው። መገን ጀሊልፐ ነውርን ብቻ 🌹አይደለም ትግላችንንም ደብቀህልናልና እንዳንወድቅ ቁዋውን ስጠን። እናንተዬ አብሽሩ! ባይ አያሳጣቹ🌹🌹🌹

  • @ነስርያ_ቲዩብ
    @ነስርያ_ቲዩብ วันที่ผ่านมา

    አሰላምአሌኩምወራምቱሏኢጡሩዘጌዜነበረኝ❤❤❤❤

  • @ZeynebaHessen-vl5ny
    @ZeynebaHessen-vl5ny วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም የኔ ዉድ በርችልኚ የኔ ቀመም🎉🎉🎉❤❤መሺ አላህ ተባረክ አላህ🎉🎉🎉

  • @FatumaFatu-t8s
    @FatumaFatu-t8s วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም❤❤❤❤❤

  • @ሉሉYouTube-u2t
    @ሉሉYouTube-u2t วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ🎉🎉🎉

  • @መሂ
    @መሂ วันที่ผ่านมา

    ማሸአላህ በርቺ ዉዴ🎉🎉❤❤❤

  • @መሂ
    @መሂ วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለዚ ቤት እከን ደህና ማጠሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አለማትገረዚሄር-ዸ3ኰ
    @አለማትገረዚሄር-ዸ3ኰ วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤

  • @mohammedmuke3562
    @mohammedmuke3562 วันที่ผ่านมา

    🌹በድጋሚ የቀረበ ነው 🌹 🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🌼🥀🇪🇹🌹 🥀በጣም የሚገርም ታሪክ እስከመጨረሻው ሳያነቡ አይለፉ፡ ጠቃሚ ነገር ይገነዘቡበታል ኢንሻ አላህ!! ( አንች ብቶኝ አንቴስ ብቶን ምን ታደርጉ ነበረ)?➛👉<እንደዚ አይነትም ባል አለ> ⁉️⚡️✨ እንዲህ ነበር ነገሩ ባል ምንም በማያውቀው ሁኔታ 1🥀 ከቤቱ የመጣችዋ ሙሽራ ለመውለድ ጥቂት ቀን የቀራት እርጉዝ ነች። ልጅቷም እስከዛ ቀን ድረስ የደበቀችው ሚስጥር አሁን ከአሏህ ቀጥሎ በባል እጅ ወድቆባታል። ባል ምን አይነት እርምጃ ይወስድ ይሆን? ብለው መጠየቅዎ አልቀረም። ባል ይሄንን ጉድ እንዳየ የልጅቷን ገበና ማንም እንዳያውቅባት ከሰው ነጥሎ አስቀመጣት።2🥀 የመውለጃዋ ስአት ሲደርስም በሚስጥር ጎረቤት ዘመድ አዝማድ ጭምር ሳያውቁ እንድትወልድ ካደረገ በኋላ የተወለደውን ህፃን 3🥀 ልጅ ታቅፎ በድብቅ ወደ መስጂድ ያመራና ሁሉም ሰላት ላይ በቆሙበት ስአት ሰው ሳያየው ልጁን መስጂዱ ደጃፍ አስቀምጦት ወደ ውስጥ ገባ። ሰላቱ ተጠናቆ ሰው መውጣት ሲጀምር የተጣለ ህፃን ልጅ ከበረንዳው ተቀምጧል። ጀመአው በጣም አዝኖ ከበው ያዩታል ያኔ ባልየው ያስቀመጠውን ሀፃን እንደማያውቅ ሁኖ ከተቀመጠበት 4🥀አንስቶ የመስጂዱን ጀመዓ እንዲያሳድጉት በየተራ ይጠይቃቸው ጀመር። እነሱም ምክንያታቸውን በመደርደር ፍቃደኛ እንዳልሆኑ ይገልፁለታል። እሱም በቃ ልጁን እኔ ወስጄ ማሳደግ እፈልጋለሁ ግን እንደምታውቁት ባለቤቴ ሙሽራ ስለሆነች ሂዳችሁ ፍቃዷን ጠይቁልኝ በማለት አንገቷን የሚያስደፋትን ገበና በመሸሸግ ጭራሽ ተለምና 5🥀 እባክሽ ይሄንን ልጅ ባልሽ ማሳደግ ይፈልጋልና እሽ በይው ብታሳድጉት አጅር ከአላህ ዘንድ ታገኙበታላችሁ ተብላ ተለምና ልጇን እንድትቀበል በማድረግ ከዱላ ብትር በላይ በሚያም በደሏን በመልካምነት ቀይሮ በወንጀሏ ተፀፅታ አሏህ እንድትመለስ ያደረገ ባል… ➛ሱብሀንአላህ ብዙ እህቶች ወደ አልባሌ ቦታ የሚገኙት 6🥀ገበናቸውን የሚሸፍን ቤተሰብ ሲጠፋ በዛው ወደ ጥፋተት ጉዞ ይጀመራል ቻይ ልብ ይቅርባይ ባህሪ የአኼራን አለም አስታዋሽ የሆነ እንደነዚህ አይነትም ደጋግ ሰዎችን አቅፋ መያዟን ለናንተ ማካፈል ወደድኩ። ➛ ስንቶቻችን ነን በየ ቤታችን በቀላሉ በጥበብ በፍቅርና በሆደ ሰፊነት ሊፈቱ የሚችሉትን ጉዳዮች በእሳት 7🥀 ላይ የባሰ ቤንዚን አርከፍክፈን ወደማያልቅ ጦርነት ውስጥ የገባነው? አላህ የችግሮችን ሁሉ መፍቻ ትዕግስቱንና ጥበቡን ይወፍቀን!!መልእክቱ ሌሎች ጋር ይደርስ ዘንድ ሼር ያርጉት?👉ምንጭ ሳነብ ያገኘሁት ነው=ነገ ጁሙዓ ነው የቻለ በጊዜ መስጂድ ይግባ ከህፍንም ይቅራ ከግመሉም ድረሱ ✋🤲🥀🥀🥀🌹🌺🍁🌼🍂🇪🇹✍#ውዷ እህቴ ሆይ •••• 👉ሳታገቢ #ከዘገየሽ የሙዕሚኖች እናት #ኸዲጃን ረዲየሏሁ ዐንሃን )) አስታውሽ በመጨረሻ የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነብይ አግኝታለች )) ጭራሽ ካላገባሽም //መይረም ቢንት ኢምራንን አስታውሽ በዱንያም በአኼራ እንደት ከፍ እንዳደረጋት ከመጥፎ ባል ጋር #ከሆንሽ //አስያን የፊርአወንን ሚስት አስታውሽ አላህ በጀነት ወስጥ ቤት እንደገነባላት // ከትዳርሽ ከተፋታሽም የአላህን ቃል አስታውሽ እህት አለምዬ ሪዝቅ //ሲሳይ // ተፅፈፎ ያለቀ ነውና አትቻኮይ አላህ ሰብር ይስጥሽ……… 👉ውዷ እህቴ #ትዳርሽን አደራ 💍 🌸በኢስላም ባልን መንከባከብ ትልቅ ቦታ ተሰጥቶታል በአላህ መንገድ ላይም ከሚደረገው ትግል ጋርም እኩል ደረጃ አለው // አሊይ ረዲየሏሁ ዐንሁ የሴት ልጅ ጅሀዷ ባሏን በጥሩ ሁኔታ መንከባከቧ ነው ብለዋል 🌸በኢስላም ክብርና #እድገት የሙስሊም ድንበሮችን ለመጠበቅ ማህበራዊ ፍትህን ለማስፈን እንደሚደረገው ትግል ሁሉ የባልን ሀቅ በተገቢው ሁኔታ መጠበቅ ትልቅ የኢባዳ አካል ነው //ኡሙ ሰላማህ // ነብዩ صلى الله عليه وسلم ባሏን አስደስታ የሞተች ሴት የጀነት ናት ማለታቸውን አስተላልፈዋል ታላቁ ነብይ አክለውም "ሚስት ያለባትን የባሏን ሀቅ በትክክል ካልተወጣች አላህ ከሷ የሚፈልገውን ነገር አላሟላችም" ሲሉ አሳስበዋል 🌹

  • @azebina20tube
    @azebina20tube วันที่ผ่านมา

    ሰላም በርቺ በላይክ

  • @rozana4273
    @rozana4273 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ sb mleshe

  • @siifaanmangiste7610
    @siifaanmangiste7610 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ በርቺልኝ

  • @Rozy.Tubee12
    @Rozy.Tubee12 2 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Rozy.Tubee12
    @Rozy.Tubee12 2 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የለኝም የኔ ቆንጆ ሰብ መልሺ

  • @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
    @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 2 วันที่ผ่านมา

    ማሽ አላህ በረቺ ዉዴዋ 😢😢😢መልሺ

  • @فاطمة-ز8ق1ي
    @فاطمة-ز8ق1ي 2 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 2 วันที่ผ่านมา

    ውድ ሙስሊም እህትች ኑ አብረን ድናችነን እን ማር ደምሩኝ እናንተም ትጠቀማላችህ እኔንም አብረታቱኝ ድናችነን እን ማር

  • @maherhindi5008
    @maherhindi5008 2 วันที่ผ่านมา

    አአአአአአአአአአአአአአኡኡኡኡኡኡኡኡልልልልልልልልለለለለለለለ ላትደምሪኝ ፈልጌ ነው

  • @ኪያ-ጀ2ደ
    @ኪያ-ጀ2ደ 2 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ

  • @Messi21-LoveMedalChannel
    @Messi21-LoveMedalChannel 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Messi21-LoveMedalChannel
    @Messi21-LoveMedalChannel 3 วันที่ผ่านมา

    😍😍😍😍😍❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zayedanassir7534
    @zayedanassir7534 3 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለሂ ወባራከቱሁ 🎉🎉🎉በርችል🎉🎉

  • @AlemRoyal
    @AlemRoyal 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ የምወድሽ እህቴ በርችልኝ

  • @FiFi-Axusmawit
    @FiFi-Axusmawit 3 วันที่ผ่านมา

    ሊቭ ላይ ኮሞንት ዘጉተሻል 😂😂

  • @FatehaALL
    @FatehaALL 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉

  • @HAyATTuBE-bs7vv
    @HAyATTuBE-bs7vv 3 วันที่ผ่านมา

    አህለን

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 3 วันที่ผ่านมา

    አሰላማልኩምራህመትላሄወበረካቱ ሰላምሰሓምሰላምሰላመሸይብዛልየኔመልካምበረችል ሰብ ላይክ መልሸ

  • @AccAcc-l6f
    @AccAcc-l6f 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላምምምም❤❤❤🎉

  • @ቲጂShow-q6k
    @ቲጂShow-q6k 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በርቺ 👍ሰብ

  • @ደስታዬበጌታ
    @ደስታዬበጌታ 3 วันที่ผ่านมา

    የት አገር ነሽ ያለሽ ዉዴ በጣም ያመራል