//አዲስ ምዕራፍ// “አባ ብለው የሚጠሩኝ የልጆቼ ድምፅ ናፍቆኛል” /እሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    መርዳት ለምትፈልጉ
    0912 695555 ሳለህ ከድር
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000317829055
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 936

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 8 หลายเดือนก่อน +291

    ኢትዮጵያ ቅመሞች ኑ በደስታ አብረን እናልቅስ ብቻየን ለምን😢😢😢

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 8 หลายเดือนก่อน +4

      አለሁልሽ 😢😢😢😢 አይዱኒያ

    • @user-ws5ey2et5t
      @user-ws5ey2et5t 8 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሸ እኔ አለሁልሸ ብቻሸን አትሆኝም

    • @user-ws5ey2et5t
      @user-ws5ey2et5t 8 หลายเดือนก่อน +8

      ​@@HhHhh-jr3byበትክክል የኢትዮጵያ ቅመሞች ቢባል ይመረጣል

    • @HayatAli-vw1ux
      @HayatAli-vw1ux 8 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እኔ አለሁ

    • @medinamohmmde5756
      @medinamohmmde5756 8 หลายเดือนก่อน +1

      መተናል

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 8 หลายเดือนก่อน +115

    ይሄ ጦርነት የስንቱን ሂወት አመሰቃቀለ አይይይይይ ወንድ ልጅ አገቱን ደፍቶ ሲያለቅስ ማየት እደት ያማል አይዞኝ ወንድሜ ነገ ሌላ ቀን ነው😭😭😭😭😭

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l 8 หลายเดือนก่อน

      Ewinet new kezih binmar

    • @user-sv8qv9mk8u
      @user-sv8qv9mk8u 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢በጣም ላይጠቀሙ ጦርነት😢

  • @fatimamohammad514
    @fatimamohammad514 8 หลายเดือนก่อน +174

    አላህ ያበርታህ ወንድሜ ኢቢኤሶች እንደ አንድ ተቋም ሳይሆን እንደመንግስት ህዝቡን እየረዳችሁ ነው ፈጣሪ ከፍ ያድርጋችሁ

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 8 หลายเดือนก่อน +7

      በጣም መግስት ህዝብን ጨረሰጅ ምን አረገ ኢቢኤስ የብዙዎችን እባ አባሽ አይዞህ ወድም

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 8 หลายเดือนก่อน +4

      @@fatmasaeed6043 በጣም እሱ ከመጣነው,ህዝቡ የተሰቃየው

    • @SikoSilo-lg4dz
      @SikoSilo-lg4dz 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @MAa-yl2vp
      @MAa-yl2vp 8 หลายเดือนก่อน +1

      መግሥቲማ ኢትዮጲያ ላይ እዴኢቢኤሶች በረዳ ዬትበደረሠንነበር

  • @sadaha7863
    @sadaha7863 8 หลายเดือนก่อน +105

    የፖለቲካ ቁማርተኞች አላህ የጃቸውን ይስጣቸው አባቴ እኔን እኔን ኡፍፍፍ ማጣት ከባድ ነው አይቼዋለሁ የሰው ፊት እሳት ነው ወላፈን 😢😢😢 አብሽር አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ተሴፋ አትቁረጥ

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i 8 หลายเดือนก่อน +72

    አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን አይዞህ ወንድም ያልፍል😢😢😢

  • @erahma6159
    @erahma6159 8 หลายเดือนก่อน +24

    ሀቢቢ አታልቅስ አሏህ የሚወደውን ባሪያ አደል የሚፈትነው ችግርን ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ተርበውም ተሰደውም ብዙ ስቃይም አይተዋል ያን ሀዲስ እያስታወስ በርታ የኔ ወንድብ አብሽር ወጣት ነክ ወሏሂ እመነች በአሏህ ተመካ ነገ ሌሎችን የምትረዳ ነክ

    • @user-po7pu7yu1l
      @user-po7pu7yu1l 8 หลายเดือนก่อน +4

      ሰሂህ ነው እህቴ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤

    • @kemila1900
      @kemila1900 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሰለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 8 หลายเดือนก่อน +43

    ኢቢኤሶች ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያዘነን ታፅናናላችሁና😢

  • @user-gc5hw6bq4s
    @user-gc5hw6bq4s 8 หลายเดือนก่อน +24

    ወላሂ በጣም ነው የማሳዝነው 😢😢 ኢቢኤሶች በኡነት ሰለናተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ከመጥፍ ነገር አላህ ይጠብቃቹሁ ❤❤

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 8 หลายเดือนก่อน +67

    ኢቢ ኤሶች እግዚያብሄር ይስጣችሁ ሺ አመት ኑሩልን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 8 หลายเดือนก่อน +11

    ebs ሶች እባካችሁ ለታክሲ ብር የሰጠውን ሊስትሮ ልጅ ሸልሙልን ❤❤❤😢😢😢

  • @user-is3sw1ik9k
    @user-is3sw1ik9k 8 หลายเดือนก่อน +12

    ሄንንልጅ አሳምሬ አቀዋለው በጣም አቀዋለው አዳማ እኔ ሱቅአለኝ ስለዜ እኔጋ አጋጣሜ ተዋወቅንበ በጣም አብታም ነበረ እኔ ማመን ነው ያቃተኝ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 8 หลายเดือนก่อน +63

    እውይ አይዞህ የኔ ወንድም ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ልብ ይሰብራል አግንቶ ማጣት ከባድ ነው እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር እድትኖር እግዚአብሔር ይርዳህ 😢🙏

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk 8 หลายเดือนก่อน +53

    የጦርነት ትርፉ ይኸ ነው አላህ በቃ ይበለን ፍትህ ለአማራ ህዝብ ምንም ሰሚ ባይኖር ንፁሃን በድሮን አለቁብን😢😢

    • @shawulenigusse6633
      @shawulenigusse6633 8 หลายเดือนก่อน +3

      ከላይ ምን ብለህ ከታች ደሞ ሌላ

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 8 หลายเดือนก่อน +2

      መንግስት አይደል እንዴ የሚገድልና የሚያፈናቅል አላህ ይፈንቅለውና

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 8 หลายเดือนก่อน +31

    አኔ ወንድልጅ ሲያለቅስ ቸገረኝ እራበኝ ሲል አሎድም በጣም ነው አጀቴን የሚበላው ሲከፋው አሎድም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይዞክ ወንድሜ የኔ ከርታታ ❤️❤️❤️

    • @YfffGdfg
      @YfffGdfg 8 หลายเดือนก่อน +2

      እራብ እራብነዉ ወድ ሴት አይልም ችግር😢😢

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ማርያምን ወንድ ልጅ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

    • @user-sv8qv9mk8u
      @user-sv8qv9mk8u 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yu4vy4eo9u
    @user-yu4vy4eo9u 8 หลายเดือนก่อน +27

    ቀንና ማታ ሰዓቱን ጠብቆ ይቀያያራል ወንድሜ አይዞህ ለአንተም አንድ ቀን አለ ፀሐይ ትወጠለች ለሌሎችም ብራንና ስራ ፈጣር ትሆነለህ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 8 หลายเดือนก่อน +21

    ከኑሮ ውድነት የተነሳ የቀን ስራ እንኳን የለም አሉ አዲስ አበባ መንገዱ ሁሉ የሚለምን ነው ያለው አሉ አላህዬ ይቅር በለን

    • @fatma6629
      @fatma6629 8 หลายเดือนก่อน

      😢ያአላህ

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p 8 หลายเดือนก่อน +66

    አዎ ከጦርነት ምንም ቲርፍ የለም አቤቱ ጌታ ሆይ ለሃገራችን ሳላም መልሳት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አይዞ ወንድማችን በርታ

    • @AAA-im3bf
      @AAA-im3bf 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢❤❤❤

    • @BayelegnAyele
      @BayelegnAyele 8 หลายเดือนก่อน

      ስራ ከፈታሁ 4 ወር😢

  • @user-oc8mj2mn4w
    @user-oc8mj2mn4w 8 หลายเดือนก่อน +22

    አይዞህ ወድሜ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አታልቅስ ዋናዉ በሂወት መኖርህ ነዉ ❤❤

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 8 หลายเดือนก่อน +33

    የኔ ወንድም አይዞኝ ነገም ሌላ ቀን ነው ይለወጣል በርታ ተስፍ አትቁረጥ ልጆችህንም ታያቸዋለህ

  • @user-ee1fb2mx1i
    @user-ee1fb2mx1i 8 หลายเดือนก่อน +24

    ኢቢኤሶች አላህይጠብቃችሁ ቃልአጠረኝለማመሥገን እናተን

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጠካራ ልጂ ነው የልጆቹ ፍቅር የተለየነው አላህ ይስጣቺሁ የኢቤስ ሰወቺ

  • @BuzeLove-yj4bo
    @BuzeLove-yj4bo 8 หลายเดือนก่อน +25

    የጦርነት መጨረሻው ይሄ ነው ወንድሜ አይዞህ በርታ

  • @fgty4821
    @fgty4821 8 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ወንድም ጀግና ነህ በአላህ ፍቃድ ነገ ከትናንቱ ይበልጣል

  • @HgGg-zu8gt
    @HgGg-zu8gt 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ አለማጣ ከድር ከሊፋ ባለ ሀብት ጠንኳራ ነጋዴ ነበር አለ የተባለ ሱቅ ነበረው ታታሪም ነጋዴ ሳሊህ ከድር በጣም ጎበዝ ነጋዴ ነበር ፈጣሪ ወደ በፊቱ ሂወትህ ይመልሳቹህ አግኝቶ ማጣት በጣም ከባድ ነው እፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @zinet4736
    @zinet4736 8 หลายเดือนก่อน +10

    አታልቅሥ ወንድሜ ሁሉም ለኸይር ነዉ አልሀምዱሊላ በል ጠንክር ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ ኢንሻ አላህ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 8 หลายเดือนก่อน +25

    ሰው በሀገሩ ደም እንባ ያለቅሳል አረ አምላኬ እኛ እኮ በስደት በሰው ሀገር በሰላም እንኖራለን አረ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ አረ ማረን ይቅር በለን አይዞህ ወንድሜ አይዞህ የኔ አባት እንረዳሃለን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy 8 หลายเดือนก่อน

      የምታባሉን እናንተ አደላችሁ ታዲያ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i 8 หลายเดือนก่อน +31

    የጦርነት ትርፉ ይሄነው አግኝቶ ማጣት ለማንም አይስጠው ፈጣሪ😢😢

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወንድ ልጅ እንድህ ስንገላታ ከባድ ነው😢😢😢😢😢

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 8 หลายเดือนก่อน +29

    የጦረነቱ ትረፎ ይህው ነው እኮ እኛም በስደት እድሜችን አለቀ እረይብቃንንንንንንን ጦርነት😥😥😥😥

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 8 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ጌታ ወድልጅ አያልቅስ በስደት ለፍተህ ያፈራሀውን ንብረት እደህ በጦርነት መከሳሰሩ በጣም ያማል ስደትን ያዬ ያቀዋል

    • @alnejoum7442
      @alnejoum7442 8 หลายเดือนก่อน +1

      aw ewnt lbe yseberal betam yena abate

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 8 หลายเดือนก่อน +61

    የኔ ጌታ አይዞክ ህይወት በፈተና የተሞላች ነች እና የዛሬው መከፍት ለነገ ተስፍ ነው መውደቅ እንዳለ መነሳትም አለ ህይወት ይቀጥላል

    • @Gchnk
      @Gchnk 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን በሂወት ኖሩልህ እነጅ ችግር እንዴህ እልፍ ሲል ያልፋል።

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 8 หลายเดือนก่อน +14

    ❤❤❤ebs ልትመሰገኑ ይገባል እግዚአብሄር ከፍ ያርጋችሁ ይባርካችሁ

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 8 หลายเดือนก่อน +9

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይ ሃገሬ መጨረሻሽ አፈር ይሁን ለልጆችሽ የሰው ሃገር አልፎለት የት ይደርሳል ይሄ እብድ የሆነ ሰውዬ መቶ አመሰቃቀለን 😥😥😥😥😥😥

  • @hirut758
    @hirut758 8 หลายเดือนก่อน +25

    አይዞህ የኔ ወንድም ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ወደ ነበርክበት ስራ ይመልስህ ቤተሰብህንም እንደበፊቱ እንድትረዳ ፈጣሪ ይርዳህ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @Anelmuslim
    @Anelmuslim 8 หลายเดือนก่อน +10

    አብሽር የኔ ወንድም በርግጥም ከቸግር ቡሃላ ደስታ አለ አላህ ብርታቱን ይስጥህ❤❤❤

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 8 หลายเดือนก่อน +17

    ለካ ጀግና አባት አለ ይ እዱንያ😢😢😢
    የኛ ባሎች ግን የሚስት ገንዘብ አግብተው ይቀመጡበታል😢

    • @user-po7pu7yu1l
      @user-po7pu7yu1l 8 หลายเดือนก่อน +1

      በባሌ ስለደረሰብኝ ፈገግ አደረግሽኝ😅

    • @user-dv3tm3zh9j
      @user-dv3tm3zh9j 8 หลายเดือนก่อน

      አላህ የረገማቸው ናቸው የሴት ገንዘብ የሚያገቡት ደግሞ ሴት ቆፍጠን ካላለች ከባድ ነው

  • @user-mm5ou9re8l
    @user-mm5ou9re8l 8 หลายเดือนก่อน +14

    EBS ደስ የሚል ስራ እየሰራችሁ ነው
    🙏❤

  • @montaha1976
    @montaha1976 8 หลายเดือนก่อน +15

    ኢቤሶች አላህ ይጠብቃቹ ኑሩል አስፊቲ አላህ አፍያዉን ይስጠወ ከናንተ ይቀላቀል ወድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፋል😢😢😢😢😢

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 8 หลายเดือนก่อน +16

    አይዞህ ወድሜ ቀን ይቀየራል. በርታ ተስፋ አትቁረጥ

  • @birruragibune
    @birruragibune 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ አይዞህ በተለያዩ ችግሮች መፈተን ይኖራል፣ ጠንካራ ነህ፣ ያሳለፍካቸዉ ወደፊት ለሌላው ትምህርት ነዉ፡ ምናልባት እግዚአብሔር የመጣብህን ክፉ አደጋ በዚህ እያስተማረን አሳልፎልህ ሆኖስ ቢሆን? አይዞህ እግዚአብሔር መልካሞችን አስቀምጦልናል፣ አንተ ወደፊት አልፎልህ ሌላውን ስታግዝ በእርግጠኝነት እናይሀለን፡ አንተ ያጣኸው ገንዘብ/ሀብት ነው እሱ ደግሞ ተመልሶ ይገኛል፣ ወገን እና ጤና ይኑር ጦርነት መግለፅ ከሚገባው በላይ ክፉ ነው፣ እግዚአብሔር በቃ ይበለን፣ ይታረቀን። ኢቢኤሶች በርቱልን፣ viva!! ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተቋም!!

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 8 หลายเดือนก่อน +18

    አይዞህ ወንድሜ ጠንክረክ ከሰራክ ወደ ቀድሞክ ቦታክ ትመለሳለክ ልቤን በጣም ነው የነካከው እባካችሁን ሁላችንም እንርዳው በተለይ ያልጆችን ፍቅር የምትረዱ ናችሁና

  • @bintahmed
    @bintahmed 8 หลายเดือนก่อน +7

    ወድልጅ ሲለቅስ ይከብዳል ወላሂ አብሽር ውድሜ ሁሉም አልፎ ታሪክ ይሆናል ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በል አብሽር አላህ ከአተጋር ይሁን😢

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m 8 หลายเดือนก่อน +15

    አይ ዱንያ አብሺር ወድም አለም ሁሉምያልፋል ሞትብቻነዉ ማያልፈው አብሺር እዱንያ አላፊ ጠፊነው አላህ በአሄራ ያስደሳህ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም አላህ የተሻለውን አስቀምጦልህ ነው ወድሜ እኛየመዳም ቅመሞቺ አተሁህም አብሺር😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-qr6cd3ku1s
    @user-qr6cd3ku1s 8 หลายเดือนก่อน +8

    አብሽር ህይወት ፈተና ናት ወላሂ ይሄን ህይወት ኑሬዋለው ልጆቼን ጥዬ አረብ ሃገር ሄድኩኝ የልጆቼን አባት አጣው መኖር እራሱ ትልቅ ነገር ሁሉም ያልፋል አሁን 15 አመት ሆነኝ ስደት ከልጆቼ ለይቶ የልጆቼ አባት አሁን አንተ ያልከው ህይወት ቅብርር አደርጎ ያኖረን ነበር ካንተ እኔ እሻላለው አብሽር 2 አመት ከሰራው ትሰራለህ አልኩት አላህ ያለው ሆነ ሞተ የልጆቼን ሃላፍትን እኔ እየተወጣው ነው አሁንም ድረሰ አለቀቀኝም ስደት ደከመኝ ወላሂ አጋዥ የለኝም እናቴ ላይ ልጆቼን ጥዬ እየሰራው ነው አንዷ 10ኛ ክፍል አንዷ 8ኛ ክፍል ተማሪ ናቸው አልሃምዱሊላህ ቢደክመኝም አለው እየሰራው ነው ኢቢ ኤስ ምርጦች ይጨምርላቹ ❤

    • @Sam-mf4mh
      @Sam-mf4mh 8 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያግዝሽ የኔ እናት 🥰🥰🥰

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 8 หลายเดือนก่อน

      እማ በቃሽ ከምትሰጫቸው ነገር ላይ ቆጠብ አርገሽ ሥራ ክፈቺ

    • @user-qr6cd3ku1s
      @user-qr6cd3ku1s 8 หลายเดือนก่อน

      @@Sam-mf4mh አሚን ውዴ

    • @user-qr6cd3ku1s
      @user-qr6cd3ku1s 8 หลายเดือนก่อน

      @@tigisit2534 ወላሂ ብዙ ጊዜ ወሰንኩኝ ላልመለስ ብዬ እገባና ወላሂ 2 ወር ተቀምጬ ገቢ የሌለው ነገር ፈራው የኔ ፍላጎቴን ትቼ እነሱ ከሰው በታች እንዳይሆኑብኝ እልና ትንሽ ልስራ እያልኩኝ እመለሳለው አሁን ካየዋቸው 4 አመቴን ልይዝ ነው አልገባውን እነሱም መጥቼ አይቻቹ ልመለስ ስላቸው በፍፁም ከመጣሽ ላትሄጅብን አሉኝ አሁን ደሞ ሀገር ማንም ሳይኖርሽ ሰው ኑሮሽም አስቸጋሪ ነው አስፈሩኝ ደስ የሚል ነገር አልሰማም እናቴም ብትሆን ችግር ብቻ ነው የምትነግረኝ 😭

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 8 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያግዝሸ ያረቢ ሶብሪ ልጆችሸ ነገ ይክሱሻል

  • @ayeshaumuruqyayoutubechann1600
    @ayeshaumuruqyayoutubechann1600 8 หลายเดือนก่อน +8

    ለዚህ ስራችሁ በሁለቱም አገር ተጠያቂ ናችሁ አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን ኢቢኤሶች ከልብ እናመሰግናለን

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 8 หลายเดือนก่อน +17

    ውይ አንጀቴን በላዉ ጌታ ሆይ ምኞቱን ሙላለት

  • @KedanKedan-hq3zv
    @KedanKedan-hq3zv 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሓወይ ማዓረይ ኣይዞካ እግዚኣብሄት ምሳኻ ይኹን

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 8 หลายเดือนก่อน +31

    እኔ አፈር ልብላ ወድሜ አይ ጦርነት ፖለቲከኞች የስራችሁን ይስጣችሁ😢

  • @Helutube-m8w
    @Helutube-m8w 8 หลายเดือนก่อน +35

    የጦርነት ውጤቱ😢 አቤቱ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት😢😢😢

    • @yemariam628
      @yemariam628 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜንንንንን ጦርነት ለማንም አይበጅም

  • @Abay487
    @Abay487 8 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞን ወንድሜ አንተ ጠንካራ አባት ነህ ነገም ሌላ ቀን ነው 🥺

  • @ttww9470
    @ttww9470 8 หลายเดือนก่อน +9

    ዋናው ጤናነው ወድማችን አላህን አመሥግን የባሰ አለ ዱንያ ፈተና ነው ብቻ አላህ ሀላል እረዝቅ ለሁላችንም ይወፉቀን መጨረሻችንም አላህ ያሣምረልን አላሁመ አሚን

  • @halimasaudi6924
    @halimasaudi6924 8 หลายเดือนก่อน +5

    የአላህ የሸገረውንሁሉ አንተ ፈረጃውን አቅርብለት ያረብ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 8 หลายเดือนก่อน +15

    ፈጣሪ ሆይ፡የሀገራችን፡ሰላም፡መልስ፡እንደዚ፡ትልቅ፡እድገት፡ላይ፡ያለ፡ልጂ፡ጎትቶ፡ወደኋላ፡መመለስ፡የሰው፡እጂ፡እንዲያይ፡ማድረግ፡ያማል፡ፈጣሪ፡ይርዳህ፡አይዞህ፡ወንድሜ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ይሄ ሁሉ እባ የጦርነት ውጤት ነው 😢አይዞህ ወንድሜ

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዶሮም እዳለን ነበርን እኳን ጡርነት ተክትሎን አተ ሰማይንና ምድርን የፍጠርክ ሠላሙን አዉርዲልን ያርብ😢😢😢😢😢

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 8 หลายเดือนก่อน

      aminnnnnn

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 8 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ላልደረሰበት ቀላል ይመስላል እንዲህ ሳይ እውነት ስንት ያልታየ አለ ብዬ አስባለው እነሱንም እግዚያብሄር ያስባቸው ይሄን እያዩ ሚዲያን የማይረባ ለሚጠቀሙት ልቦና ይስጣቸው

  • @user-gq2vr8jx4h
    @user-gq2vr8jx4h 8 หลายเดือนก่อน +6

    ኡፍፍፍፍ አይ አገቶ ማጣት ኢቢኤስ ፈጣሪ ያሰደሰታቹህ በጣም ትልቅ ሰራ ነው 😢❤❤❤❤❤

  • @user-pm1vc2hc7y
    @user-pm1vc2hc7y 8 หลายเดือนก่อน +10

    የእርስ በርስ ጦርነት ምንም ትርፍ የለዉምና እባካችሁ መሪ ተብየው ለሰላም እጅህን ዘርጋ ቢያንስ ለሕፃናት ስትል አይዞህ ወንድሜ በርታ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @benalfewatnafu8087
    @benalfewatnafu8087 8 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህ ወንድሜ ያልፋል የማያልፍ የለም እግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ

  • @user-fx3qu3fc4h
    @user-fx3qu3fc4h 8 หลายเดือนก่อน +1

    እፍ የኔ ወምድም አስለቀስከኝ አላህ ይርዳህ ይርዳን የችግርን ጣእም ቀምሸዋለሁ የልጂንንም ስሜት አውቀዋለሁ እኔም ብዙ ችግር አሳልፌ ልጀን በሰው እጂ ጥየ ስደት ነውያለሁት የመዳም ቅመሞች በዱአ አትርሱኝ የልጂ ጥያቄ ከባድ ነው አሳቤ ተሳክቶ ወደልጀ እንድመለስ

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 8 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ላይክ አድርጉ ይህንን ፕሮግራም ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርታ ወንድማችን አይዞን

  • @zd6333
    @zd6333 8 หลายเดือนก่อน +9

    ያረቢ ያስፊቲን ጤና መልስለት ናፍቆናል 😢

  • @tsegitigisetu7408
    @tsegitigisetu7408 8 หลายเดือนก่อน +8

    አየዞክ የኔ ወንደሜ እግዚአብሔር ቀን አለው 😭🤲

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 8 หลายเดือนก่อน +2

    EBc እግዚሀብሄር ይክፈላችው ተባረኩ እግዚሀብሄር ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን እንደምህረትህና እንደቸርነትህ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 8 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞህ ወድም አለም ህይወት በፈተና የተሞላች ነች መውደቅም እዳለ መነሳትም አለ እና ጠካራ ሁን😢

  • @user-ip6oi4wn4u
    @user-ip6oi4wn4u 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኢቢአሶች ፈጣሪ ሁለቱንም ሀገር የምታገኙበትን ሂዳያዉን ይስጣችሁ ፈጣሪ ያስደሳችሁ

  • @HSolomon8
    @HSolomon8 8 หลายเดือนก่อน +20

    Life is full of Surprises! May God bring the peace and protection to all my people. You are strong and hard working person brother. Never give up! Thank you EBS for helping!

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 8 หลายเดือนก่อน +6

    የኔውደም አላህ ህይወትህን ይለውጥልህን አብሺረ አይዞህ

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 8 หลายเดือนก่อน +3

    ደሀ እኮ ቆርጥ ነው ማርያም ሊስትሮ የሚስራው ልጅ እግዚአብሔርን ይባርክህ ወንድሜ ባለህበት❤

  • @samiraseed1131
    @samiraseed1131 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ወንድም አሏህ ይረዝቅህህ አህህህ ማጣት ከባድ ነው

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ያማል የልጆጅህ አምላክ ይርዳህ ወንድሜ😢😢

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጉል አልሀምዱሊላህ ዋናው በሂወት መኖራቸው አብሺር ያልፉል

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 8 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ በጣም የደና ቤተሠብ ነው ወደ ሚድያ መጦቷ እርዳታ መጠየቅ አልነበረበትም

  • @user-qd7ow5ws6e
    @user-qd7ow5ws6e 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይ ሀገሬ የሀብታም መኖሪእነሱ ልጆቻቸዉን እዉጭ ያሰተምራሉ ደሀየደሀልጅ ያለቅሰላል አላህ ይፋረድባችሁ😢😢

  • @user-mi9xn6cd1i
    @user-mi9xn6cd1i 8 หลายเดือนก่อน +8

    ወዲ ዓደይ ምዓረይ 😭💔🥺🥺🥺

  • @maryem9100
    @maryem9100 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሳለህ ምነወ ፈገግ በልና አስደስታቸወ ኢቢኤሶችኮ ያለቀሰ እድስቅ መልካም ደጎች ናቸወ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወንድሜ ኢንሻአላህ ሁሉም ለኬይር ነው ።አላህ በብዙ ነገር ይፈትነናል ።አንተ አልሀምዱሊላህ ብል ጤነኛ ነህ።በሽተኛም አለ።ያጣም ይገኛል ።ያገኘም ያጣል ።አልሀምዱሊላህ ለሁለቱም መልስ ነው ።ጠከር ብል ንጉሥ ሌላ ቀን በኢማንህ ጥንክር ብል አላህ ይረዳሀል እንሽእላህ 🙏🙏

  • @frehiwotshura2985
    @frehiwotshura2985 8 หลายเดือนก่อน

    Ayzoh wendeme hulume yalfal Geta chere new EBS soch enanten Egziabher betef yebarekachu tebareku

  • @user-kd6qn8fz4g
    @user-kd6qn8fz4g 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ናፈቀን የሰዉ ዘር ተሰቃዮ 80% የዚህ ገፈት ቀማሽ ነዉ አሁንም ድረስ በጦርነት እየተሰቃየን እየኖርን ነዉ ወንድሜ ዋናዉ መኖራችሁ ነዉ እስከ ልጆችህ ፈጣሪ የጠገቡትን ልብ ይሰጣቸዉ አሁንም ጦርነት በቃን ሰዉ እንደዚህ የሚበላዉ እያጣ የጦር መሳሪያ ድሮን ተበድሮ የሚጨፈጭፍ መንግስት ተዉ ለልጆችህ ጡር ነዉ መንግስት ሆይ

  • @markonhede745
    @markonhede745 8 หลายเดือนก่อน +4

    እውነቱን ነው በእውነት አውቀዋለሁ ለሰው የሚተርፍ ልጂ ነበር በጣም ነው የደነገጥኩት አይዞህ ሳሊህ ሁሉም ነገር አዲስ ይሆናል bro

    • @fatma6629
      @fatma6629 8 หลายเดือนก่อน

      😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ የተሻለ ይስጥህ
    ደግሞ ዋናው ጤና ነው ጤናህን አብዝቶ ያድልህ❤❤😢😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 8 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ይመስገን
    እቤሶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢❤❤

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 8 หลายเดือนก่อน +30

    የዋሁ የአማራ ህዝብ 5 አመት ሙሉ መጫወቻ ሆነ አላህ ሆይ የአማራን ህዝብ ታደግ ያረብ

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢ስት ያልስማነው ጉድ አል ወገኔ

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy 8 หลายเดือนก่อน

      ፍኖ ሽፍታውን አስቁሙ የገዛ ከተማውን ያዝኩ ለቀቅኩ እያለ ህዝቡን እያስጭረሰ ነው

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 8 หลายเดือนก่อน

      @@Ethioinfomarcy ቆሻሻ ከእናተ በላይ ሽንታም የለም ፋኖ ስትሉ ስትባንኑ ነው የምታድሩት

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 8 หลายเดือนก่อน +10

    አቢኤሶች ፈጣሪ ይስጣቹ የሰው እንባ ማበስ ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹ አባቴ ፈጤሪ ከልጆችህ ይቀላቅልህ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም አይዞህ አብሶ አግኝቶ ማጣት ይከብዳል ህይወት በጣም ከባድ ነው 🥹🥹🥹

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 8 หลายเดือนก่อน +2

    መጀመሪያ ደርሰህ ከነበርክበት በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እግዚአብሔር ይረዳሃል I'm sure 100%

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv 8 หลายเดือนก่อน +9

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ebs በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አይዞን ሁሉም ያልፈል ከልጆችህም ጋር ፈጣሪ አብሮ ያኖርካል

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ያማል ጌታ ሆይ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው 😢😢😢

  • @user-by6nc3yp4l
    @user-by6nc3yp4l 8 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝነል ፈጣሪ በቃ ይበለን ሰላም ለሀገራቺን ለረዳቺሁ ሁሉ ፈጣሪ ይርዳቺሁ ተስፍሺንም አላህ ያሺረው በወበሩ ዳግም እምነየው ያድርገን

  • @saraderba2899
    @saraderba2899 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው እንደኔ ወንድልጅ ሲያለቅስ የሚያመው ወይ ያልፋል ያልፋል ማርያምን ነገም ሌላ ቀን ነው አምላክ ቀን አለው

  • @user-ri3kc5ll8o
    @user-ri3kc5ll8o 8 หลายเดือนก่อน +5

    አብሽር ወንድሜ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞህ አላህ ካንተጋ ይሁን

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 8 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞህ ዎንድም አላህ ይርዳህ
    አሁንም ያታሻላ ዳራጃ ትደሪሳሌ 😢

  • @anwarasrar8873
    @anwarasrar8873 8 หลายเดือนก่อน +2

    እልህ ይጨምርላችሁ አላህ እድሜናጤናይስጣችሁ እልህ ያቆያችሁ

  • @user-kq5wl4fx7f
    @user-kq5wl4fx7f 8 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህ የኔወንድም ያልፍል 😢😢ፈጣሪየ ሆይ መጨረሻየን አሳምረልን አሜን👏👏👏

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 8 หลายเดือนก่อน +3

    ከጥርነት ሞት ክስረት እንጂ ማንም አያሸንፍ

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወላሂ ብርም ሀብትም ጠፊ ነው አላህ ብቻ ሁላችንንም ጤና አላህ ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢

    • @GuGu-qj4rh
      @GuGu-qj4rh 8 หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭

    • @hadiamohammed4527
      @hadiamohammed4527 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል😢😢😢😢

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ ወንድም አለም ነገር ሁሉ ለበጎነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሀል 🕯🕯

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሄር ነገ የተሻለ ነገርን ይሰጥሀል ለበጎ ነዉ ወንድ ልጂ ሲያለቅሰ ከባድ ነዉ አይ እነ አደፍርሰ ለሰልጣን ሺሚያ ሰንቱን አንገት አሰደፉ ያማል 😢😢😢😢😢😢

  • @user-mr3hf7nd5r
    @user-mr3hf7nd5r 8 หลายเดือนก่อน +8

    ኣይ ጦርነት ስንቱን ጉድ አየን ዘድሮ እግዞ አምላኬ ሆይ ምህረት አውርድልን ህይወት እደዚህ ናት በተለይ ከልጅነት ለፍተህ አግኝተህ የደከምክበት ሲወድም አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው አይዞህ ወንድሜ ልጆችህን ፈጣሪ ያገናኝህ ማጣት ክፉ ጦርነት ክፉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ደግሞ ጎበዝ ነህ አሁንም ሰርተህ ቤተሰብህጋ አድ ላይ ትሆናለህ

  • @user-od2qk6it9i
    @user-od2qk6it9i 8 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞህ የኔ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 8 หลายเดือนก่อน +2

    አብሽር አላህ ያበርታህ ወድማችን ebs ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ አላህ ከፍ ያድርጋቹ

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 8 หลายเดือนก่อน

    አይዞን ወንድምአለም ሁሉም ያልፋል
    አግኝቶ ማጣት ከባድ ፈተና ነወረ በርታ ሀቢቢ