ሰበር መረጃ! የቤት ዋጋ ለጥቂት ጊዜ ሊቀንስ ነዉ (ያልተጠበቀ ዜና) ባንኮች ዶላር ዉሰዱ እያሉ ነዉ real estate price in ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 43

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 5 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን ከፍ ቲዬብ። የትኞቹ እንደሆኑ ቅናሽ የሚያደርጉት አሳዉቀን።

  • @WaselaTegesethu-ym5mu
    @WaselaTegesethu-ym5mu 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም እንዴት አመሽህ ክፍ ኢትዮ እኔ ለብዙ አመት ተከታይህ ነኝ አሁን አሁን ግን የምታውራው ምንንም አይገባኝም. ግልፃአይሆኝም

  • @MasikerFiqadu-wx8iu
    @MasikerFiqadu-wx8iu 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ekuwan lefiliseta tsom aderesek wendimachin

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 5 หลายเดือนก่อน +6

    ለጥቂት ግዜ ቤት ሊቀንስ ነው ማለቱ በአንተ ጥቂት ግዜ ባይነት እየዘለለ የሚገባበት ሰው አለ ብለህ አስብህ ነው::

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks for sharning let as know which realeestate ok

  • @abbeyteklu6977
    @abbeyteklu6977 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ኢትዪጲያ ባንኮች ነው የምታወራው።?😂😅😅😅😂😂

  • @novelhaftu
    @novelhaftu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከንግዲህ ስፈልጉ ጨማሪዎች ቀናሾች የሚሆኑበት የ እልኸኞች ንግድና ኢኮነሚ እያበቃለት ነው። ብታምኑም ባታምኑም ወጪያቸው በካሬ ከ 8000 እስከ 15000 ቢሆን ነው። ስለዚህ ፌር በሆነ ትርፍ ይበቃኛል የሚሉ ኣዳዲስ ሪል ስቴቶች ይመጣሉ። ታገሱ። ከ እልኸኞች ጋር ኣትጋፈጡ።

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k 4 หลายเดือนก่อน

      መሬት ገዝቶ ከመሰራት እናእረሰቴቱ መመዝገብ የቱይሻላል

  • @B2024-k5y
    @B2024-k5y 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይቀንሳል አትቸኩሉ ይቀንሳል

  • @MohamedAli-df2mo
    @MohamedAli-df2mo 5 หลายเดือนก่อน +4

    Sales gimmick. 😂 real estate companies are in big trouble. They don’t have cash. I smell desperation.

  • @yemisrachberhanu5638
    @yemisrachberhanu5638 5 หลายเดือนก่อน +3

    Yalek new weyes yalaleke? Yaleke kehone Tiru new eka yezo lemegebat

  • @GechG-n4l
    @GechG-n4l 5 หลายเดือนก่อน

    እየኖርን ያለውን ኑሮ አትዋሹን

  • @beleteadamu6221
    @beleteadamu6221 5 หลายเดือนก่อน +1

    ባለፈው ይጨምራል ብለህ ነበር መጀመርያ ልከ አልነበርኩም ብለህ እመን, ማንም አይሠማ ህም ቤት ከዚህ በኋላ አይጨምርም ምናልባት ለ3 አመት

  • @LinaDessalen
    @LinaDessalen 5 หลายเดือนก่อน

    Aswekine

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ውሰጥ ብዙ ህዝብ ችግር ላይ ያለ ሲሆን ሀብታም የሚባለው በባንክ ብድር ያለበት ትንሽ ቤት አሳይቶ ብዙ ባንክ የሰጠው ይበዛል

  • @tekestebirkie2290
    @tekestebirkie2290 5 หลายเดือนก่อน +4

    አነፍንፋችሁ ፈልጉአቸውና እድሉን ተጠቀሙበት እኔ ግን የ ሪል ስቴቶቹን ዝርዝር በሚቀጥለው ፕሮግራሜ እነግራችኋለሁ ማለት ምን ማለት ነው? Why did you not tell who these real estate companies are?

    • @fikirtewoldemariam4402
      @fikirtewoldemariam4402 5 หลายเดือนก่อน +1

      ገዥን ለማግኘት የሚነዙት ተራ ወሬ ነው::ቤት ገዥ አትዋል

  • @Semhar-w8w
    @Semhar-w8w 5 หลายเดือนก่อน +2

    Are zmbleh atawura ene sle relstat bedemb awuqalehu

  • @btin1791
    @btin1791 5 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ያለው የቤት ዋጋ አሜሪካ ካለው የቤት ጋር እኩል ነው! አስቡት አሜሪካ ያለው የክፍያ ትልቅነት: ነፃነቱ: የኑሮ ደረጃው: ሰላሙ! ሁለተኛ ቤት አሜሪካ ለመግዛት ብር እያጠራቀምኩ ነው

  • @የሥላሤዎችባሪያ
    @የሥላሤዎችባሪያ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ገና ይቀንሳል ትላንት ዶላር ጨምር በሳምንት ውስጥ መቀነሱ ገና እየቀነሰ እንደሚሄድ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም መንግስት እራሱ እየሰራ ለመሸጥ በማሰቡ የተሻለ አቅርቦት ይኖራል

  • @befikerbeminet5661
    @befikerbeminet5661 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @yemaria05tesema83
    @yemaria05tesema83 5 หลายเดือนก่อน

    እባክህን ጠቁሜን

  • @biniyammengiste7413
    @biniyammengiste7413 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቱልቱላ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ሁሉ ወሬ ቤት ገዥ የለም::ወደ እውነተኛው ዋጋ እስካልወረዱ ድረስ ማንም እየዘለለ ቤት አይገዛም::ቤቱን የሰሩት ከባንክ ተበድረው ነው::ፎቅ ታቅፈው መቆየት አይችሉም::የግድ የሚልዬን ብር ክምር ከመጥራት ታቅበው በተመጣጣኝ ዋጋ ዝቅ ማለታቸው የግድ ነው::ታገሱ

    • @btin1791
      @btin1791 5 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ያለው የቤት ዋጋ አሜሪካ ካለው የቤት ጋር እኩል ነው! አስቡት አሜሪካ ያለው የክፍያ ትልቅነት: ነፃነቱ: የኑሮ ደረጃው: ሰላሙ! ሁለተኛ ቤት አሜሪካ ለመግዛት ብር እያጠራቀምኩ ነው

    • @fikirtewoldemariam4402
      @fikirtewoldemariam4402 5 หลายเดือนก่อน

      @@btin1791 የአንቺ ሀሳብ ማወቅ ይባላል::በርቺ

    • @btin1791
      @btin1791 5 หลายเดือนก่อน

      @@fikirtewoldemariam4402 ወንድ ነኝ

  • @SenaytTekeste-bo7cj
    @SenaytTekeste-bo7cj 5 หลายเดือนก่อน

    💚💛♥️💚💛♥️

  • @3001-m7z
    @3001-m7z 5 หลายเดือนก่อน

    ገና ይቀንሳሉ ገዢ የለም ዋጋው ተገቢ አደለም አትግዙ

  • @Johannes-b6p
    @Johannes-b6p 5 หลายเดือนก่อน +1

    You do not know anything about Ethiopian real-estates , the housing prices have inflated & in big trouble it will be crushed soon .....they 'll be forced to sell in half prices..... potential buyers please wait another six month....

  • @ChicagoAustinDC
    @ChicagoAustinDC 5 หลายเดือนก่อน +3

    Another junk real estate sales pitch

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እረ ስለእግዚአብሔር ህዝቡን የበውሸት ወሬ አታለማምድብን ይህ ምስኪን ህዝብ ምን አደረገህ???

  • @abc-m2o
    @abc-m2o 5 หลายเดือนก่อน +3

    ገና ይቀንሳል ፣ ቤት ገዥወች ተረጋጉ ተጠቃሚውና አቅርቦቱ ዋጋው ከመናሩ ምክንያት መጣጣም ስሑለማይችል ገና ይቀንሳል

    • @Semhar-w8w
      @Semhar-w8w 5 หลายเดือนก่อน

      Endyawum ychemral ahun yebasr bret ceramic eyandadu chemral ena endet new miqensewu ke tef aqm chemro bet yqensal eneja

    • @የሥላሤዎችባሪያ
      @የሥላሤዎችባሪያ 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Semhar-w8w የተሰሩ ያልተሸጡ በጣም ብዙ አሉ ገዦ አተው የአገሩ ቆነጃጅት እና ጎረምሶች ሴልስ ማን ሆነ እየተንከራተቱ ነው ገና ገና መንግስት ሰርቶ ሊሸጥ አስታውቋል ከመቶ ፐርሰንት በላይ ትርፍ እያሰቡ ገዥ አይኖርም

  • @GraceMerid
    @GraceMerid 5 หลายเดือนก่อน +1

    Sychemerem atastemamenum bissness maker nachehu foolish

  • @elizabetmenon3523
    @elizabetmenon3523 5 หลายเดือนก่อน +1

    የመረጃህ ምንጭ ????

  • @tsehaynore4328
    @tsehaynore4328 5 หลายเดือนก่อน +1

    Your argument is totally wrong. The main reason for real state decline is stability in the country and national paying power. No Ethiopian employee can afford the current house price, and this group consists of 90% of home buyer. The 10% could be investors and the rich who are not dumb enough to spend their hard earned money in unstable country

  • @zerubabelm4166
    @zerubabelm4166 5 หลายเดือนก่อน

    አጎቴ አንተ በሌላ ቪዲዮ እስክትሰራ ቤቶቹ ተሽጠው ቢያልቁስ

  • @senaitdesta9983
    @senaitdesta9983 5 หลายเดือนก่อน

    You don't have real evidence to say so. Please don't try to confuse the public and mention the source for everything before you are saying. It looks like you are paid from the real estate agencies.

  • @GraceMerid
    @GraceMerid 5 หลายเดือนก่อน +1

    Nekanebacheu yebekachewal weshet hulle weshetam you tuber bissseness Egham neketennale stop laying stop laying

  • @GraceMerid
    @GraceMerid 5 หลายเดือนก่อน

    Weshet weshetam yeweshet wereee maanem aytalelem kezehe bewalla stop laying weshetamoch