I purchased apartment from “Menoria real estate” and paid 100%. But they came back and said the measurement of the apartment is larger than the one listed on our agreement. So they are holding my documents (ካርታ) until I pay additional 2,000,000 Birr for the difference. Also they are not willing to show me an evidence for the new measurement…can you help me to get to the bottom of this thing?
Thank you for your information. 😊
ሠላም,ለሀገራችን,እመኛለው
እንኳን ደህና መጣክ በቪድዮ በምስል ስላየውክ ደስ ብሎኛል የገመትኩትን መልክ ነው ያየውት ስለሰርግ የሰራከው ቪድዮ ላይ ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን በርታ አትጥፋ ደሞ አንደኛ ነኝ
Thank for your information.
Kin sew ekuwan bedena metak ye e/r sew tebarek wendime🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሪል እስቴት ይሻላል ወይኮዶሚኔየም ❤❤
እፍፍፍፍፍፍፍ ዛሬ ጉድ ይዘህብኝ መጥተሀል በብር ነው የተዋዋልኩት ውይ ጊፍት ነፍህን አይማረው
🤔ምን ደረስብክ
ጊፍት ሪል እስቴት አንደኛ አጭበርባሪ!!!
የነሱ ውል ማለት ሽንቁር እንስራ ማለት ነው
@@azebnegash2354 😒😒እና አብራርቶ ለ ስው ማሳወቅ ከበዳችኡ 😒አይ አበሽ እኔ እንደተበላ ሌላውም ይበላ 😒እና በ ደፍናው ዝም ብሎ እንዲ 😒ማለት እኝን እንድንጠነቀቅ ነው ውይስ 😒😒ውይ ዝም የ ስውን ሥራ ማበላሽት 😒እናንተ የ እዛ ስራተኝ ኦናችኡ ተባራችኡ ቢኦንስ 😒ስም አጥፍ ኡላ 🤮🤮🤮
🙏
I purchased apartment from “Menoria real estate” and paid 100%. But they came back and said the measurement of the apartment is larger than the one listed on our agreement. So they are holding my documents (ካርታ) until I pay additional 2,000,000 Birr for the difference. Also they are not willing to show me an evidence for the new measurement…can you help me to get to the bottom of this thing?
ሪል አስቴቶች ባሉት ጊዜ ሰርተዉ ቢያስረክቡ ጥሩ ነበር አንዱንም ሳይጨርሱ ሁሉም በጅምር ላይ ናቸዉ ያሳዝናል
Egezbehre yiredane yikonome kiwese nwe hagertui wedete enamesgne ale wendeme alme
እረ እኛ በውጭ ላለነውም ዱብዳ ሆኖብናል ሀያት ሱቅ ገዝቻለሁ የዛሪ 3 አመት ውሉ ግን ትዝ አይለኝም አሁን ደሞ ውሉን በደብ ሳላይ ዲምሲ ከገዛሁ በኃላ በዳላር እንደነ ምከፍለው አወኩ ገና 5% ነው የከፍልኩት ቀሪ 3 % ይቀረኛል ልክፍል ወይስ 10%ተቀጥቼ ውሉን ላቋርጥ ወንድሜ ምን ትመክረኛለህ?
6 ሚሊዮን በዳላር የተገዛ አባርትመንት አውን 11 ሚሊዮን ገባ ያለው አማሪጭ ወሉን ማቃረጥ ነው
ሰል እወንት ከሁን አንትን ሰምቼ ነው የጅምርኩት
ምን ጀመርክ 🤔
መቼም ቢሆን በዶላር መግዛት ጉዳት እንጅ ጥቅም የለዉም ።
በብር ተወዉለዉ የዋጋ ግሽበትን እናንተ ትሸፍናላችሁ ማለትም ሌላ የዋጋ ጭማሪ ነዉ። ስለዚ በፊክስድ ዋጋ ብቻ ነዉ መዋዋል ተገቢ የሚሆነዉ።
ልምሳሌ dmc የምጀምሪየውን ክፍያ ካስክፍሉ ቦሃል ነው የውሉን ወርቅት የስቱን እህቴ ወሉን አይታ እንድት በዶራል መንዛሪ ታስክፍሉናልች ሰጥላቸው በዙም አይደልም በለዉ 2 ትኛውን ዙር ችምረው አስክፍልውታል አሁን 3 እዴት ለንሁን ነው ማርያምን በጣም ቆችኝ በዛላይ 72 ካሬ ብለው 59 ነው ወሉላይ የታፉት በያንስ ወድ 1000.0000 ያውስዳሉ አሁንም በዚ ብድራሉ ችምአሪ እደምውስዱ ሳስበው ያናደኛል መን አለብት 2 ከፍል ኮደመንይም ገዝቼ በሁነ 😭😭
እኔም እየተቃጠ ልኩ ነው ነው 😭
እኔ 1 ሚ የመጀመሪያ ክፍያ በ 2014 ዓ.ም. አሁን መቀጠል ስለአልቻልን እንመልሳለን አሉኝ ስንት ሊመልሱልኝ ይችላል
😳😳ከምር
@@menbereandre8860 ውሉ ላይ አለ ከከፈልሽ ው ሂሳብ ላይ 20% ቆርጠው ይመልሳሉ
እኔ ምልሽ እኔ ገና 5%ነው የከፍልኩት ቀሬውን 3 ፐርሰት በዚ ወር እከፍላለው ይቅርብኝ ወይስ ልክፍል?