የበገና ትምህርት፡ ስለቸርነትህ ቅኝት ፡ ክፍል 5 - ለኔስ ልዩ ነች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @abroambele
    @abroambele 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥዑመ ዝማሬ ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን!

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 2 ปีที่แล้ว +7

    ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ!!!!!
    ልዩ ተሰጥኦ አለህ!!!

  • @EylachewTaye
    @EylachewTaye 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @tadesewaketolatadesewaketo9677
    @tadesewaketolatadesewaketo9677 หลายเดือนก่อน

    ዝሜሬመላእክት ያሰማልን መምህር

  • @EmebetTeshome-j7y
    @EmebetTeshome-j7y ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ነህ መምህር ስላየውህ ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!

  • @AbebechMoges-uc7sb
    @AbebechMoges-uc7sb 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @Kasaye-m8o
    @Kasaye-m8o หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @masriesete-qy5ej
    @masriesete-qy5ej 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን

  • @Girmovich
    @Girmovich 3 ปีที่แล้ว +3

    ጸጋውን ያብዛልህ የመንግስቱ ወራሽ ያርግህ

  • @hiwotteferialebegne1801
    @hiwotteferialebegne1801 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @yahoo4888
    @yahoo4888 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን። እረጅም የአገልግሎት እድሜን ይስጥልን።

  • @tube896
    @tube896 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selam8900
    @selam8900 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @tilahunkefale7924
    @tilahunkefale7924 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @welelawteferi5323
    @welelawteferi5323 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ደስ የሚል ሁሉን አስተማሪ ቱቶሪያል ነው። በክራርና መሰንቆ ብዙወችን አይቻለሁ ግን አብዛኞች የተውሶ እንጅ ከጥንት አባቶቻችን እንዳልወረስነው እንኳን ዜማውን መሳሪያዉን አብራርተው ማስረዳት አይችሉም; ወንድማችን ሲሳይ የአንተን ተሞኸክሮ ለነዚም ማካፈል ይገባል። የእስራኤል አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ!!!!!!!!!

  • @amaamm-hd8me
    @amaamm-hd8me 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤እኔ መማር እፈልጋለሁ ግን በገና አይገባም ካለሁበት😢

  • @TechLightAse
    @TechLightAse 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @kifleboku8601
    @kifleboku8601 ปีที่แล้ว +1

    This is very useful lesson for those who
    wish to be a good professional of the
    "Harp" players. Appreciate to Ato Sisay.

  • @ZebiderGeleta-mz6kk
    @ZebiderGeleta-mz6kk 3 หลายเดือนก่อน

    zimare malakit yasemalin

  • @meazam1525
    @meazam1525 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር። ማስታወሻውን በማጉያ መነፅርም ማንበብ አይቻልም። ፅሁፉ ከፍ ቢልልን ።

    • @yahoo4888
      @yahoo4888 2 ปีที่แล้ว

      የዩቱብ ገጹን ሙሉ እስክሪን ስታደርጉ ማስታወቅያው ይተልቃል።
      እንደሱ ማንበብ ይቻላል

  • @kidistayalew8009
    @kidistayalew8009 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግኘናለን

  • @nolawiztewahdotube9024
    @nolawiztewahdotube9024 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ስለድንግል ብሎ ኢትዮጵያን ይጎብኛት ሚለውን ይዘምሩልን

  • @msfen2971
    @msfen2971 2 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen memhr kalhiwetn yasemaln

  • @KiyaAlemayehu-o9g
    @KiyaAlemayehu-o9g 4 หลายเดือนก่อน

    E g yesteln

  • @hanatsige8690
    @hanatsige8690 3 ปีที่แล้ว

    Zmare melakt yasemaln

  • @Craftthings443
    @Craftthings443 5 หลายเดือนก่อน

    🙏💚🙏💛🙏❤️

  • @SamiMarsilas-er8by
    @SamiMarsilas-er8by ปีที่แล้ว +1

    በብርሃን ፀዳል ቁጥር ለኩልን

  • @nardostesfalem9789
    @nardostesfalem9789 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር::ነገር ግን መምህር አዚኛው (የእርሶ) TH-cam channel ውስጥ መዝሙር የሚለው playlist መሃከል የተሃድሶ መዝሙር ተቀላቅሏል ስለዚህ ሰዎችን አንዳያሳስት ያውጡት::

  • @leulm676
    @leulm676 2 ปีที่แล้ว

    Melkam adrigeh new yeserahew

  • @WerknshWerku
    @WerknshWerku 8 หลายเดือนก่อน

    baxam Naw minamasagnaw egzabir yagaligilot zaman yabzalin

  • @tesfayeamare5348
    @tesfayeamare5348 ปีที่แล้ว +1

    መፅሃፉ የት ነው የሚገኘው መምህር?????

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍⛪️⛪️💒💒🙏🙏🙏

  • @yeabiserashimelesgudina1036
    @yeabiserashimelesgudina1036 3 ปีที่แล้ว

    ኒቆዲሞስ የሚለውን ቁጥሩን እባካችሁን

  • @tigistgashaw2493
    @tigistgashaw2493 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን መምህር