//አዲስ ምዕራፍ// “ከ 20 አመታት የእንግሊዝ ቆይታ በኋላ ወደ ጎዳና...”/እሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    መርዳት ለምትፈጉ
    0921 211610 ጀማል አብደላ
    እናት ባንክ 0021158661113001
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 319

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 หลายเดือนก่อน +84

    እግዚአብሄር አስፋው መሸሻን ሙሉ በሙሉ አድኖት በዐይን በቴሌቪዥን መስኮት ለመተያየት ያብቃን🙏🙏🙏

    • @eanasaralide8273
      @eanasaralide8273 6 หลายเดือนก่อน

      Amien ❤❤❤

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫ መልካም ስው ነው እመብርሀን ትማርው❤❤❤

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 6 หลายเดือนก่อน +1

      ታሞ ነው አፍያ ያድርገው

    • @zeynebaliye
      @zeynebaliye 6 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @luluwello1583
      @luluwello1583 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-ow3fj3dd9k አወ አሜሪካ ሒዷል ለህክምና

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 6 หลายเดือนก่อน +93

    ሰው ፍራጅ ነው 😢😢ነገ ምንእንደምንሆን አናውቅምና ከመፍረድ እንቆጠብ 🙏🏽

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 6 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @tigist9810
      @tigist9810 6 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነው

    • @user-hb3tw3de7r
      @user-hb3tw3de7r 6 หลายเดือนก่อน +1

      እሰርቅ ነበር እያለህ አትፍረድ ብሎ ነገር የለም የመረጠው ጎዳና ነው

    • @danileteffra3573
      @danileteffra3573 6 หลายเดือนก่อน

      ምን እደምሆን አዉቃለሁ

  • @user-yv3ok6je6f
    @user-yv3ok6je6f 6 หลายเดือนก่อน +35

    ግልፅ ሰው ነው
    እግዚአብሔር ሕይወቱን ያስተካክልለት ያሳዝናል

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 6 หลายเดือนก่อน +7

    የስውን ታሪክ የሚቀይር እግዚአብሔር ብቻ ነው
    ስው ስለለፋ ምንም ለውጥ አያመጣም
    እግዚአብሔር ይርዳክ ቀሪውን ዘመን አይዛክ ወንድሜ
    እግዚአብሔር ይርዳካል ታሪክን ይለውጣል

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 6 หลายเดือนก่อน +11

    ያለፈ ህይወቱን እያነሳችሁ ለምትሳደቡ ለምታናንቁ ሰዎች ግን እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ሰው እንደገና ሰርቶት እንዳይ ጸሎቴ ነው 😭😭😭
    የተጠሉትን የምትወድ ጌታ ሆይ አቤቱ አግዘው ።
    ሁሉ የሚቻልህ አባት ሆይ ! ክብርህ ይስፋ 🙏

  • @AdiT-xq1uc
    @AdiT-xq1uc 6 หลายเดือนก่อน +14

    እባካችሁ ጎፋ መንገድ ላይ ሁሌም ያሉትን አባት እርዷቸው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 หลายเดือนก่อน +27

    ተውባ አድርግ ቤተሰብንም ይቅርታን መጠየቅና ሰላትህን ዱአህን አብዛ ሰላም ይሰጥሀል እንሽእላህ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 6 หลายเดือนก่อน +19

    የሰው ልጅ መጨረሽ ሲምር መልካም አይዛህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳህ😢😢

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian 6 หลายเดือนก่อน +52

    በተለያየ የሕይወት ሰልፍ ያላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አሁን ወደ መልካም እና አድስ ምዕራፍ ያሸጋግራችሁ!

    • @Senabel196
      @Senabel196 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏

    • @user-rn6br2hb5b
      @user-rn6br2hb5b 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 6 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

  • @gfg4073
    @gfg4073 6 หลายเดือนก่อน +44

    😢😢😢😢😢😢 እፉፉፉ አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢😢😢

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 6 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢amen

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢አሜን አሜን

    • @thanksgod7306
      @thanksgod7306 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amane 🙏🏽💗

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን እወንት ነው መጨርሻቺንን ያሳምርልን 🙏🙏

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 6 หลายเดือนก่อน +29

    የተሰደደበትን አላማ የሳተ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት መደንዘዝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @raphinathan863
      @raphinathan863 6 หลายเดือนก่อน +4

      አትፍረድ!

    • @nefisa70
      @nefisa70 6 หลายเดือนก่อน +8

      ከመፍረድ ነግበኔ አለ እኮ

    • @meskeremtaye2742
      @meskeremtaye2742 6 หลายเดือนก่อน +10

      መፈረድ አይደለም ሰው ከአገሩ ሲሰደድ አላማ አለዉ በገዛ እጁ ነዉ ህይወቱን ያበላሸዉ ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠዉ ለቀሪዉ ዘመን

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 6 หลายเดือนก่อน +1

      He’s dangerous for the country

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 6 หลายเดือนก่อน

      He’s Asebari that’s why they send him he was gang member so he’s dangerous I hope he’s not going to rape boys in the country he’s not normal

  • @abelasresahegngraftedseedlings
    @abelasresahegngraftedseedlings 6 หลายเดือนก่อน +102

    በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ተስፋ አለመቁረጡ የሚደነቅ ነው። ሰው ተስፋውን ካልጣለ ህይወት እድሎችን ትሠጣለች።ህይወት ይቀጥላል።

    • @nefisa70
      @nefisa70 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ይሔ ሁሉ ሔዶ አልሃምዱሊላህ በአገር በቤተሰብ ጋር ቁጭ ብሎ ተሥፋ ቆረጥኩ ይላል

    • @GuGu-qj4rh
      @GuGu-qj4rh 6 หลายเดือนก่อน

      ☝️🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼😭🙏

    • @user-sv8qv9mk8u
      @user-sv8qv9mk8u 6 หลายเดือนก่อน

      😢በጣም

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 6 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ለሁላችንም መጨረሻችን ያሳምራልን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 6 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ይረዳህ ወንድሜ ወንድ ልጅ አይፈተን

  • @user-jc8ks7go9v
    @user-jc8ks7go9v 6 หลายเดือนก่อน +12

    አንድ ቀን ሁሉ መልካም ይሆናል አይዞህ ወንድማለም😢😢በሂወት ያለ ተስፋ አይቆርጥም ፈጣሪ ላንተ ያለውን ይሰጥሀል የዚ ሁሉ ልፋት ና ድካም ውጤቱ የሰላምና የእረፍት ይሆንልሀል❤ኢቢየሶች የወደቀን እንድታነሱ የተረሳን እንድታስታውሱ የረዳቹ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን❤ የእውነት ልትደነቁ ይገባል😮

  • @kbromnegasi962
    @kbromnegasi962 6 หลายเดือนก่อน +40

    I am in london UK and when i see this interview i see my life in him. There is no too late for everything. Hope i see Keder in beter life. THANK YOU EBS.

    • @zelalemtekeletsadik6431
      @zelalemtekeletsadik6431 6 หลายเดือนก่อน +1

      Brother keder get his choice in life. Don't be like him. There are tousend of successful people story. Be like them, Not like Keder

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 6 หลายเดือนก่อน +2

      No way like him kbromnegasi@ May the Lord bless Your heart and our homeland the United Kingdom.Peace & Love From the Northwest!!

  • @tsion3656
    @tsion3656 6 หลายเดือนก่อน +14

    አይዞህ ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ጸልይ🙏🙏💚💛❤

  • @EDOMMA-tj9hl
    @EDOMMA-tj9hl 6 หลายเดือนก่อน +29

    የድንግል ልጅ ክርስቶስ ሆይ አደራ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን ያሳምርልን

  • @RehatLove
    @RehatLove 6 หลายเดือนก่อน +14

    ለመፍረድ ከባድ ነዉ ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያረብ

    • @falmetube7403
      @falmetube7403 6 หลายเดือนก่อน

      21:48

  • @girmachewzeleke3156
    @girmachewzeleke3156 6 หลายเดือนก่อน +3

    ለዚህ ሁሉ መድሀኒት ኢየሱስ ነዉ ።

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 6 หลายเดือนก่อน +13

    ለመፍረድ አይደለም ወንድም አላማን አለማወቅ ዋጋ ያስከፍላል ! እኔ የምኖረው London ነው ለዛውም ሱዳን ፣ሊቢያ፣ጣሊያን፣ፈረንሳይ፣እንግሊዝ ፣ አምስት ሀገራት ግን እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ እንግሊዞች ምን አሳጥተውን ብትፈልግ ሰርተህ ባትፈልግ ቤት ክራይ ከፍለው ለምግብ ሰጥተው ምን ጎሎብህ ወንድ ልጅ ሆነህ የምን ሌብነት ነው ተረጋግተህ የምትኖርበት ሀገር ሆ ይገርማል የሰው ልጅ አየህ እኔ ሴቷ እንኳን ከዚህ ሁሉ መከራ ቡሀላ ለኔ ለቤተሰቤ ብዙ ሰዎች ያቅሜን አግዛለው ተርፌአለው እግዚአብሔር ይመስገን ❤እንግዚዝን አመሰግናታላው ❤

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 6 หลายเดือนก่อน +2

      ጎሽ ተባረኪልኝ የእኔ እመቤት የምገልፅበት ቃል አጥሮኝ ነበር ዝም ያልኩት!! እንግሊዝን ፈጣሪ ይባርክልን ያክብርልን!!ኸረ ምን ጠፍቶ ደሞ ለእንግሊዝ ምን ስም ይወጣል አንዴ ከተቀበሉ እና ሲስተማቸዉ ዉስጥ ከተገባ!! 10 አመት አለፈኝ እያንዳንዷን ቀን እያመሰገንኩ ነዉ የምኖረዉ ክብሩ ይስፋ የቸሩ መድኀንያለም!! ጎራ በይ ደሞ ወደ ሊቨርፑላችን ወደ ሌላ ዉበት !!

    • @Seni1286
      @Seni1286 6 หลายเดือนก่อน +2

      God bless England 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሙሉበሙሉ ልቦናውን ይመልስለት
    ኢቤሶች የተጎዱ ሰዎች እባጠራጊዎች አላህ ይጠብቅልን ክፍን ነገር ያያዝላችሁ🎉

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 6 หลายเดือนก่อน +10

    ለሰዉ ልጅ ትልቁ ነገር ተስፋ አለመቁረጥ ነዉ 😢

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ አሏህ መልካሙን እርዚቅ ወፍቆህ ጤነኛ ሁነህ ከሱስ ወጥተህ ተቀይረክ አግብተክ አሏህ ልጂ ወፍቆህ ደግመን የምናይክ አሏህሽ ያድርገን ኢንሻ አሏህ ኢቢኤሶችም አሏህ ይስጣችሁ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 6 หลายเดือนก่อน +28

    በፈተና ውጥ ጠንክሮ ተስፋ አልመቁረጥ ይሄም ትልቅ ነገር ነው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ምክንያት አለው የነገን ማን ያውቃል የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርን ለይኩን ፫ ለኩልነ

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 6 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

  • @user-sn9st1sb9e
    @user-sn9st1sb9e 6 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእውነት በጣም ጥሩ ስራ አስደሳች ነገሮችን ነው እያደረጋችሁ ያላችሁት ዋው

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 6 หลายเดือนก่อน +7

    ምን ያሰቃዩሀል የሀገሩን ህግ ጠብቀህ መኖር ነው የነበረብህ ከሀገርህ ርቀህ የሄድከው ለመጠጣትና ለመስከር ነው ስራ ሰርተህ ለመቀይር እንጂ አሁንም ያለብን ሱስ ለመተው ሞክር እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 6 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ አለ ebs ግን እውነት ፈጣሪ ይስጣችሁ የደሀ ጠበቃዎች ናችሁ

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y 6 หลายเดือนก่อน +7

    ኢቢ ኤሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወንድማችንም እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 6 หลายเดือนก่อน +22

    ይቅርታ አርጉልኝና አትውቀሱት ስንት ሀገር ነው የተንከራተተው እንኳን ሀገርህ ገባህ አይዞህ ጠንክርህ ስራ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 6 หลายเดือนก่อน

      ደነዝ ሡሠኛ ነዉ

    • @nefisa70
      @nefisa70 6 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@mengsteabteklit-lm3xmዝም በይ ማጣት ተሥፋ ማጣት ሡሠኛ ያረጋል ደነዙማ አንቺ አንተ ነህ እሺ አልሠራም አላለም ይሔ ሁሉ ታሪኪ በፈራጆች ቢሆን በሒዮት አትገኙም ነበር

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 6 หลายเดือนก่อน

      @@nefisa70 😂😂😂😂የሡሠኛ ተባባሪ እምሥሥጪዉ እከካም,ደሀ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@nefisa70ማጣትማ ጠንካራ ስራተኛ ነው የሚያደርገው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 6 หลายเดือนก่อน

      እውነት ለማውራት ሰውማለት ከችግር ሲወጣ ሠርቶየሚለወጥበትን አጋጣሚ ሢያገኝ.ራሥንናቤተሠብንለመለወጥ መታገል ለዛውም ውጭሀገርያለሠው ከኢትዮ ገቢየተሻለነው እሡግን በዛፋንታ ሥርቆትና ያልሆነ ጓደኛጋር ጊዜንማጥፋት

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 6 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ያለሁት ያለው ሀገር ነው አብዛኛው አሁን ድረስ እንደሱ አይነት ላይ ነው የሜኖርት እና እነሱ ህጋቸውን የሜያከበር መጨረሻው ወይ ሞት ወይ እንደዚህ ነው መጨረሻው እና እባካችው የመጣንበትን አንርሳ እና ተጉጂ እኛ ነን አንተን እናመስግናለን ካንተ ብዙ ስው ይማራል😢😢😢

  • @user-bl1cg8md8o
    @user-bl1cg8md8o 6 หลายเดือนก่อน +4

    በዚህ ሁሉ ተፈትነህ ተስፋ አለመቁረጥህ ጎበዝ ነህ አላህ ጤናህን ይመልስልህ ነገ የተሻለ ቀን ነው

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 6 หลายเดือนก่อน +7

    አይዞህ ዉንድሜ ማየት መልካምነው አብሽር አላህ ያለው ነው ሚሆነው አብሽር

  • @The_Robo339
    @The_Robo339 6 หลายเดือนก่อน +19

    EBS seriously! There are a lots of genuine people who really needs help.

    • @mekanisa
      @mekanisa 6 หลายเดือนก่อน +2

      Absolutely agreed

    • @gelilawitasefa6247
      @gelilawitasefa6247 6 หลายเดือนก่อน

      Exactly my thought!

    • @Abel-dg9fb
      @Abel-dg9fb 3 หลายเดือนก่อน

      I live in South Africa I been 19 years here but my life is so missed up and stressful
      I have only 2 jeans and 3 tishert but I'm 😢😢😢😢

  • @user-vu5zp9bl3w
    @user-vu5zp9bl3w 6 หลายเดือนก่อน +15

    As an African residing outside my home country for a decade , I really feel the pain you had endured .... no doubt was an awful experience but am sure they will give you a big lesson for the forth coming life .... the future is much better, bro ... stay postive... God bless you .

    • @Zelazella1
      @Zelazella1 5 หลายเดือนก่อน

      He goes to another country they allow him to stay at their grace and he wants to commit crime and steal drink liqor and smoke? He needs to fix his life and find Jesus he is a lost cause right now.

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 หลายเดือนก่อน +8

    አንድ ነገር ከመወሰን በፊት ማሰብ ትሩ ነው ።ብዙ ለፋህ አላህ ይረዳሀል ተስፋ አትቁረጥ አላህን ተማፀን

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz 6 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞኝ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን አስፈላጊውን ሁሉ አደርጋለው

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 6 หลายเดือนก่อน +14

    ኧረ አጋፋው አባታችን እወበሩ ላይ መቸ ነው የሚመለሰው

  • @user-lc7ts3cs9h
    @user-lc7ts3cs9h 6 หลายเดือนก่อน +6

    ኤቤስ አላህ ይጠብቃችሁ የሰንቶችን እባ አበሳችሁ❤

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi4152 6 หลายเดือนก่อน +3

    Big man,
    May GOD help you to get change.
    There is nothing too late.
    I like your positivity.
    Keep up your ambition.

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 6 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ የአላህ ተሰፋ በአላህ አይቆጠርም ሆነውም ቀረ ተሰፋ አለመቁረጥህ በአላህ ጀግና ነህ አላህ ለፈለገው ይፈትናል እርግጠኛ ነኝ ከአላህ ጋር ኢቢኤሰ የደሃ ቤት አይዞህ ያሳልፍልሃል ሁሉ ነገር አቆመህ ከሰራህ ያልፍልሃል በርታ ኢቢኤሰ አላህ ይሰጣችሁ ይህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ግን ጎበዝ ነው ጀማል ኢማንህን ያዝ አላህ ይርዳህ ትልቅ ፈተና ነውኢቢኤሰ ሁላችሁንም እናመሰግናለን ኢቢኤሰ አያችሁ ተለውጡ ሲታይ የሰው ልጅ ጀግና ነው በርታ ኢቢኤሰ ባለቤቶች አላህ ይርዳችሁወላሂ ኢቢኤሰ ትልቅ ነገር አቀረባችሁ ከአገገመ በሃላ የዚህ ልጅ ታሪክ ተደግም ማየት እነፈልጋለን ኢቢኤሰ ባለቤቶች አላህ በወለዳችሁት ሁሉ ይባረክ ጀግና ኢቢኤሰየቤተሰብ የደሃ ቤት ይሄን ያየ ለውጭ ለመሄድ በፊት መጠንቀቅ ትልቅ ትምህርት ነው እሱ ጠንካራ ሰለሆነ እንጂ ማንም ሰው እንደ ጀማል አብደላ የለም ወደ አላህ ተመለሰ ያልፍልሃል እርግጠኛ ነኝ

  • @khodoralnahfawi6005
    @khodoralnahfawi6005 6 หลายเดือนก่อน +5

    አስፋው መሸሻ ምን ላይ እንደሆነ አሳውቁን ebs ebakachu wallahi enda abatea nw የምጨነቅለት አስፍሽየ መሸሻ ይሙት ናፍቀኸኛል😢

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፀበል ፀበል ፀበል ተፀበል ኩፍ መንፈስነው እሚአከራትትህ ወድሜ

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ሀበሻ ሰዎች እነዚህ በእንግሊዝ አገር ያሉ የጃማይካ ሰዎች ብዙ ወንጀል ይፈጽማሉ እና ብዙ ወንበዴዎች ከጥቁር ጃማይካ ሰዎች ይርቃሉ

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እግዚአብሔር እንኮን ለሀገርህ እበቃህ እይዞህ ትለወጣለህ ያለፈው እሁን ግን እለወጣለሁ ማለትህ ትክክል ነው ትለወጣለህ በርታ ጠንክር ኤቢስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ብድራችሁን እግዚአብሔር ይመልስ ይህ ስው ትልቅ ቦታ ደርሶ ለምስጋና መቶ ምስጋናውን ያደርሳል ብዬ እምናለሁ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳህ❤

  • @gunatube12
    @gunatube12 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርም የህይወት ውጣ ውረድ 😢❤አይዞህ በርታ ወንድሜ ትናንት ሌላ ቀን ነው

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 5 หลายเดือนก่อน

    አነዚህ ጆማይካኖች ፈጣሪ የሰራቸዉን ይሰጣቸዉ የሻሽመኔ ልጆቹ ን ከንቱ ያደረጎ አነሱን የተጠጋ ወጣት ከንቱ ነው እግዚብሔር መልካም ያደርጋል ወንድሜ በረታ የሰዉ ልጅ ሰተ ቱን ካመነ ይለወጣል በረታ ወንድሜ

  • @user-wz1kp4kc4c
    @user-wz1kp4kc4c 6 หลายเดือนก่อน +4

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ አምላኬ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሀን አላህ መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን

  • @befikircinema
    @befikircinema 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam thank you EBS

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 6 หลายเดือนก่อน +1

    I don’t have word when u out from homeland its happiness a lot of god bless u bro 😢

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 6 หลายเดือนก่อน +5

    እዩላችሁ እነ ዩኒ ገንዘቡን ከሰጣችሁት በኋላ ወደ አልኮል እንደሚሄድ እርግጣኛነኝይሂን የተጠቀመው ለሙድ ነው እና ለአዕምሮ ህክምና ያላችሁትን በደንብ ወደ ራሱ እስኪመለስ ጠብቃችሁ ብሰጡት ሀሪፍ ነው

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 6 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ጥንካሬ ነው አንዳንድ ሰው በአንድ ዉሎ ብቻ መከራ ሲያይ ተስፋ ቆርጦ ሞትን ይመርጣል😢 ለሰው ልጅ ሁሉ ሞራል የምሰጥ ታሪክ ነው ለካ ህይዎትን በራሳችን ጊዜ ነው አጭር የምናደርገው እግዚአብሔር ግን የራሱ የሆነ ጊዜ አለው🙏

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 6 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኪዬ ሆዬ መጨረሻችንን አሳምርልን😢😢😢

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 6 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻን ያሳምርልህ

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 6 หลายเดือนก่อน +6

    *የኔ ማር አይዞህ ነገ አዲስ ቀን ነው*

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞህ ወንድሜ ይሄ ያዙሪት መንፈስ እና የቤተሰብ ዛር መተት ነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ይቱብ ተከታተል በእምነትህ ፅና አይዞህ በተረፈ እግዝያብሄር ካንተ ጋ ይሁን መጨረሻህ ያሳምርልን

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔም ብያለሁ ፀበል ቢሄድ ይሻላን እዲከራተት እሚአረገው ሁፍ መንፈስነው😢😢😢

    • @kante5318
      @kante5318 6 หลายเดือนก่อน +1

      መሀይም ሁላ ዝም በይ ድድብናሽ እዛው ለራስሽ

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 6 หลายเดือนก่อน +5

    ጸበል ቢገባ መንፈስ ስለሆነ ሱሰኛ ያደረገው እንደሚፈወስ አምናለው

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 6 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ ከሱስ ያውጣህ ሱስ ለሂወት መሰናክል ነው እና መውጣትም ይቻላል ዎነው ተስፋ አለመቁረጥ ነው

  • @hananahmed1660
    @hananahmed1660 6 หลายเดือนก่อน +7

    ኢቤስ እናመስግናለን ወንድማችን ጅማል እንካን ለሀገርህ በስላም አበቃህ ህይወት ይቀጥላል ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞህ

  • @tigisthagos2648
    @tigisthagos2648 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዌል እድልህን ያበላሸከው አንተ እራስህ ነክ እንካን አንተ ወንድ እኔ ከኢትዮጵያ ሱዳን ሊብያ ጥይት በአናቴ እየነደደ ከዛ ጣልያን ጀርመን ገባሁ ከገባሁ ዘጠኝ አመቴ ልጆቸን ወልጀ እያስተማርኩ እየሰራሁ ህጋቸውን አክብሬ እራሴን እና ቤተሰቤን ቀይራለሁ አንድ ሰው ሲሰደድ አላማ መኖር አለበት ለንደን ብዙ ጋደኞች አሉኝ የተለወጡ ላባቸውን ጠብ አድርገው ይሄ ይሄን ሁሉ መስዋት ከፍሎ ስርቆት ገባሁ ይላል😢😢😢😢😢ያሳዝናል ያለፍክባቸውን መንገዶች ስለማቃቸው ጋዳኛ ብትመርጥስ😢😢😢

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 6 หลายเดือนก่อน

      አንዳንዴ እኛሀበሾች ጥሩእድልሥናገኝ ሳንጠቀምበት ያልፋል በተራነገር ሂወት አንዴነው እድልየምትሠጠው በመሥራትፋንታ ሢሠርቅ ሂወቱ ተበላሸ አያሳዝነኝም

  • @user-wf1vm8es3j
    @user-wf1vm8es3j 6 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግና ነክ አንተ እንዲህም ሆነክ እየኖርክ ነዉ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 6 หลายเดือนก่อน +1

      ምንድነው ጀግንነቱ ወጣትነቱን በሱስ ማባከኑ ነው ቢስራ ነበር ጀግንነቱ

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye1476 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-qe8wj1ht7k
    @user-qe8wj1ht7k 6 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢 በቃ እኔም ተስፋ ላድርግ ግን መቼነው እግዚአብሔር ሆይ አንተ አበርታኝ😢😢😢😢

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 6 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢😢😢😢አይ እቺ አለም ያለ እድል አይሆን ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነገም ሌላ ቀን ነው ❤❤❤ የሰው ዘር በሙሉ ቅድስት ኪዳነ ምህረት መጨረሻችን ታሳምርልን❤❤❤❤የሰው ፊት ከማየት ይጠብቀን

  • @user-ec9ts9in8l
    @user-ec9ts9in8l 6 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይስጣቹ ይብኤሶች❤❤❤

  • @gola5905
    @gola5905 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ወንድም አይዞህ የልፈል

  • @zeynbahmed7037
    @zeynbahmed7037 6 หลายเดือนก่อน +3

    አስበው እዴት ነው ተብለው ለውጥ አለው. በየሳምንቱ እዴት እደሆነ ንገሩን ያለበትን. ሁኔታ ንገሩን?????

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 6 หลายเดือนก่อน

    Egzhabhir yerdah EBS egzhabhir yestachu ❤

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 6 หลายเดือนก่อน

    Good job ebs .

  • @HenokAsh23
    @HenokAsh23 6 หลายเดือนก่อน +2

    Woww..Story

  • @semirasemiramohammed6625
    @semirasemiramohammed6625 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀማል በጣም ይገርማል ከስንትአመት በኃላ አየንህ ሱብሀነላህ

  • @HenokGebi-we8vg
    @HenokGebi-we8vg 6 หลายเดือนก่อน

    ውድ ወንድማችን ኣይዞህ ያተ ህመም የሁሉም ኢ/ያው ህመም ነው እና ኣሁንም ኣልረፈደም የሰው ኣገር ከመበላሸት ኣገርህ መግባትህ ትክክለኛ ውሳኔ ነው እና ኣይዞህ ተስፋ ኣትቅረጥ !!!
    በተቻለ መጠን ኣግዙት ገዳም ወይም ጸበል ብትሄድ ደግሞ የበለጠ ይቀላሃል ❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 6 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabeher yemesegen finally Amen 🙏

  • @user-ve3ut2ur2p
    @user-ve3ut2ur2p 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞክ ወንድም

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 6 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ምሮሀል ❤❤❤❤

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 6 หลายเดือนก่อน

    ስታወራ ተመስጨ ነበር የምሰማህ ግን አንድ ነገር አስተውለሀል ፈጣሪ ይወደሀል ከሞት መትረፋ አመስግን

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 6 หลายเดือนก่อน

    አላህየ፡ወጣትነትሥ፡እደምንም፡አመሻሸን፡መጨርሻየን፡አሣምርልኝ

  • @etaferahuadmasu5107
    @etaferahuadmasu5107 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ኢቢኤስ እንደምን ሰነበታችሁ እባካችሁ አስፋው እንዴት ነው ተሻለው ወይ እግዚአብሔር ወደ ፊት ቁመናው ተመልሶ ለማየት ያብቃን አስፊሻ አይዞህ ምህረቱን ያብዛልህ።

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ እንኮን ትክክለኛ ሰው አልመረጣቹም ስንት እናቶች ከልጆቻቸው ጋር የሚበሉት ያጡ አሉ ይሄ ጉረምሳ ነው ተሯሩጦ መስራት ይችላል ለአንድ ነብሱ ግን እግዚያብሄር ካዘዘለት ይመቸው

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 6 หลายเดือนก่อน

      የራሱን ህይወት በሱስ የጨረስ አሁንም ቢስጡት በሱስ ይጨርስዋል

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g 6 หลายเดือนก่อน

      አይበልም ሊለወጥ ይችላል

  • @abrahamafework7756
    @abrahamafework7756 6 หลายเดือนก่อน

    Stay strong my brother

  • @user-bu5jx5lj6w
    @user-bu5jx5lj6w 6 หลายเดือนก่อน

    አትፍረድ ፈረድበሀል!!!!!
    አብሽር ጥንካሪ አለህ ቀሪ ዘመንህን ያሳምርልህ

  • @FatimaFatimma-rf6yr
    @FatimaFatimma-rf6yr 6 หลายเดือนก่อน

    ጀማል አላህ የተሻለ ህይወት ይስጥህ ተዉበትን አላህ ይወፍቅህ

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 6 หลายเดือนก่อน +2

    EBS GBU ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 6 หลายเดือนก่อน

    ebs Egzbher Yebarkachew Tebarku

  • @user-xf7xs7if3w
    @user-xf7xs7if3w 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ እንዴት ነው አዲስ ምዕራፍን ማግኘት የምችለው ስልክ ምናምን ካላችሁ እባካችሁ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
    @ZeyenebaShemsedin-hw6so 6 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድ ልጅ ሲያጣ በጣም ያሳዝናል

  • @dessefamily
    @dessefamily 6 หลายเดือนก่อน +17

    ፈጠር አምለክ ከስደት መልስ ለሁለቹዉም ይእረፍት እጂራ ይስጠቹዉ

    • @merci1093
      @merci1093 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @user-eb6eg7pc3h
      @user-eb6eg7pc3h 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

  • @baddieenn1988
    @baddieenn1988 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarekuu 😢😢😢

  • @fuziyaademseid
    @fuziyaademseid 6 หลายเดือนก่อน

    እንደው እርዱት ፈጣሪ ያግዝህ ወንድሜ

  • @user-th8dr6js9s
    @user-th8dr6js9s 6 หลายเดือนก่อน

    የምር የሚያጋጥም አያድርሰ ሲቀጥል አሪፍ ሞራል አለው ጀግና ነው

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 6 หลายเดือนก่อน

    May the god look after you 🙏🙏

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለዚህ ወደ ሌላ ሀገር ሄደህ በምህረቱ ፀጋ እንድትቆይ ይፈቅዳሉ እና መስረቅን እና ወንጀልን መረጥክ. የአእምሮ ሕመምተኛ መሆን አለብህ.

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 6 หลายเดือนก่อน +3

    አልሃምዱሊላህ ሁሉም ያልፋል አብሽር ዎናው ተስፋ አለመቁረጥ ነው አላህ የተሻለ ሂወት ይሰጥሀል

  • @fetiyasiraj3533
    @fetiyasiraj3533 6 หลายเดือนก่อน

    Allah yestekakelke seltehen seged dua abza enethen dua yeregulke holwe never yesekelhale

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃልየ አለሽ እንዴ ስወድሽ እኮ

  • @hailem9116
    @hailem9116 6 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይርዳህ በቀላሉ ለማደግ እና ለመለወጥ ከሚቻልበት ምድር መተህ እዚህ እዚህ ተስፉ የቆረጠ ሀገር ውስጥ ሰርተህ የመለወጥ እድሉ ይኖራል ብዮ ለማሰብ እቸገራለሁ

    • @raphinathan863
      @raphinathan863 6 หลายเดือนก่อน +4

      በቀላሉ መለወጥ ከሚቻልበት ሀገር መተህ ነው ያልከው?😅 እስኪ ተወን በስንት ስቃይ እያለፍን እንደሆነ እኛ ነን የምናውቀው

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@raphinathan863በቃ ኢትዮጵያ ና እና ታየዋለህ

    • @raphinathan863
      @raphinathan863 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@rahelestif2112 አንቺም በቀላሉ የምትለወጪበት ሀገር ነይና ታይዋለሽ😂

    • @neimanuriye1196
      @neimanuriye1196 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@raphinathan863 melsochih hulu negative new sra fet yeteshale Hager yaltelewete ethio bezih aschegari gize lilewet new

    • @raphinathan863
      @raphinathan863 6 หลายเดือนก่อน

      @neimanuriye1196 it's not negativity it's a reality በ እርግጠኝነት የምነግርሽ ሰዉ አይምሮውን እንደዛ ብሎ ስላሳመነው ነው እንጂ ከ አውሮፓ ይልቅ ሃገርሽ ላይ ሰርቶ የመለወጥ እድል አለ ዋናው የራስ ጉብዝና ነው የሚወስነው። ይሄን የምልሽ ከራሴ እና ከብዙዎች ተሞኩሮ ነው።

  • @Emuti349
    @Emuti349 6 หลายเดือนก่อน

    የብዙ ኢትዮጵያኖች ችግር ጥሩ እድል አግኝተው ግን አይጠቀሙበትም።ብቻ ልብ ይስጠን

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @Weyni21
    @Weyni21 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ያገሬ ልጆች 💚💛❤️