እንቀልድ ቀለል አድርገን የምንሰራቸውና ሰውን የሚያፈርሱ ኃጢአቶች። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ይህን ትጉህ ቀሲስ ሰብስክራይ አድርጉት። ብሩክ ሁኑ።
    / @meklitesemaymedia1569

ความคิดเห็น • 242

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox  4 ปีที่แล้ว +85

    ይህን ትጉህ ቀሲስ ሰብስክራይ አድርጉት። ብሩክ ሁኑ።
    th-cam.com/channels/-uepWYmHS-lbDMlqiurNww.html

    • @user-hl3tb2gt7b
      @user-hl3tb2gt7b 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማርን የመከርን የድግልጂ የተመስገነ ይሁን ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን እኔ አድ ጥያቄ ነበረኝ አባ

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว +2

      AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም weyna Mehher ewunt lemenager yhi tmhrt yena life newde Abate trasochen be enba eyatebkugn semahut 😭😭efff Egziabher hoy ebakh ykir belegn Abate ye agelglot zemnwot ybareklgn 🤲🏻💘😭😭😭 memhr ebakwo kechalu. erson maggnet efelgalhu please 😭

    • @bmulat786
      @bmulat786 4 ปีที่แล้ว

      Kesis Ashenafi Egziabher yebarkih

    • @weletemaryam7650
      @weletemaryam7650 4 ปีที่แล้ว

      Ame antenm yibarikilin memihir

    • @emebetymaryamabrshignhugn2626
      @emebetymaryamabrshignhugn2626 4 ปีที่แล้ว +1

      ቲጁ ከመርሳ ቡሆሮ Amen Amen Amen 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ሁሌም ትምህርቶት በጣም ደስ የሚል እና የህይወትን መብራት የሚያበራ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!!

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-bh4ho4ol3p
    @user-bh4ho4ol3p 4 ปีที่แล้ว

    Amenn amenn amenn kale hiwet yasemaln memehrachn fetari tena selam tsegan yabzlut

  • @KsaKsa-vw3lg
    @KsaKsa-vw3lg 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንደበታችን ይሰርልን አምላክ

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ን💒❤

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🤲🙏

  • @meronwmedhin2857
    @meronwmedhin2857 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው ትምህርትክ ጌታ አየሱስ ይባርክ ብዙውን አዳምጫለሁ በፊት መዝሙሮችህን ነበር ምሰማው አኔ አምነቴ ሌላ ነው ግን በጣም ግሩም ነው ተባረክ በብዙ

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 3 ปีที่แล้ว

      እምነትሽ ሌላ አደለም,.. እምነትሽ እየሱስ ነው,..
      ሀይማኖትሽ ወይም ድርጅትሽ ነው ሌላ, ምክንያቱም ሀይማኖት ማለት ድርጅት ነው,
      ሰው ሰራሽ ነው ሀይማኖት,።
      ማንም ይሁን ማን በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ አንድ ነው,።

  • @user-qe2ji9tt6n
    @user-qe2ji9tt6n 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ።

  • @ZaMo-gp1bl
    @ZaMo-gp1bl 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @arsemaberhe8329
    @arsemaberhe8329 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር::

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለአፋችን ጠባቂ ያኑርልን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን

  • @elshadaynwgetacell240
    @elshadaynwgetacell240 4 ปีที่แล้ว +2

    አደበት ይባረክ አባቴ ቃለ ሒወትን ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን እኔስ ብዙ ነገርን ተማርኩበት አገኘሁበት ያስተማረንም ይሔንን ትምህርት እድንሠማ የፈቀደና የወደደ የልዑል እግዚዓብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሠገነ ይሁን አሜን!!! በእዉነት ጣፋጭ ና ገቢ የነፍስ ምግብ ነዉ ተመስጨ ሠማሁት እግዚዓብሔር ይመስገን መስረቅንም ሠርቄ አስከፍሎኛል ነገር ግን አሁንም አዳድ ብር መስረቄ አላቆምኩም ነበረ እናም እኔም ከዚህ በሗላ እርም ብያለሁ እስካሁን የሠረኩትንና የሠራሁትን ግፍ እኔም እደ ወንድሜ ( እደ አባቴ) ፈጣሪዬ ቅዱስ እግዚዓብሔር ሆ ይ እደኔ ሀፂያት ሳይሆን እደ ቸርነትህ የኔን እዳ ክፈልልኝ ብያለሁ አምላኬ ሆይ ለም ብቻ ሳይሆን ለመሠሎቼም ጭምር ስለ እናትህ ብለህ ወደ ልቦናችን መልሠን መልካሚቱንም መገድ ምራን አሜን አሜን አሜን !

  • @mimidemese2389
    @mimidemese2389 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህ ባረክ መምህራችን እኛም በተማርነው መልካም ትምህርት እንድንለወጥ እግዛብሄር ይርዳን።

  • @MimiMimi-jr5gl
    @MimiMimi-jr5gl 4 ปีที่แล้ว +18

    በእውነት ውስጤን አገኘሁት እኔ ሰውን ስበድል ኖሬ ዛሬ ስራውን እየተቀበልኩ ነው መምህር እውነት ነው

    • @user-ti5oz7lj4n
      @user-ti5oz7lj4n 4 ปีที่แล้ว +1

      የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉኝ😍🙏

    • @sarabeee1239
      @sarabeee1239 4 ปีที่แล้ว

      እውነት.እናመሰ ግናለን

  • @sirakabrahamimbaye1390
    @sirakabrahamimbaye1390 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen Egzibhire yebarekot memhre yetmrut temret betam westien new yemi nagregn 🙏

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi9683 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልነ።
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 4 ปีที่แล้ว +8

    ለመምህራችንቃለሒወትያሰማልን።ለኛምማስተዋልን።ይስጠን።

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 4 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን ያድነን አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤

    • @almazyesuneh6037
      @almazyesuneh6037 4 ปีที่แล้ว

      Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @user-ti5oz7lj4n
      @user-ti5oz7lj4n 4 ปีที่แล้ว

      የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉኝ😍🙏

    • @user-yx9fo8xr8j
      @user-yx9fo8xr8j 4 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 4 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🏽🤲👌🌷🌷🌷

  • @titiyibeltal4605
    @titiyibeltal4605 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ትምህርት እመብርሀን አንደበትህን ትባርከው መምህር ሆይ

  • @ተዋህዶሀይማኖት
    @ተዋህዶሀይማኖት 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቄስስ አሸናፊ በተለይ ፈታ በል ሂወት አጭር ናት በሚለው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብዙዎቹ እንደኔ ይማሩበታል ብዬ አስባለሁ ፀጋውን ያብዛልን!!!

  • @elsaelsa4614
    @elsaelsa4614 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃላህወት የሰማልን መምህረችን

  • @hannasesay1580
    @hannasesay1580 4 ปีที่แล้ว +5

    አውነት ነው እግዚአብሔር ይጣብቃን ማስተዋልን ይስጠን 💔ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏እስክ ስሊካዌን ይላኩሊኛ?

  • @karmalarak6030
    @karmalarak6030 4 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እራሳችንን የሚያሳይ ትምህርት ነው

  • @aggyhattar9760
    @aggyhattar9760 4 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው ምምህራችን እኔ ተማሪ እያለሁ ከቤተስብ እስራቅ ነበር አሁን የእጄን አግቻለሁ እግዚአብሔር እደሜ ና ጤና ይስጥወት ቃለ ህይወት ያስማልን

    • @user-qe2ji9tt6n
      @user-qe2ji9tt6n 4 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም እሰርቅ ነበር እግዚአብሔር ለንሰሀ ያብቃን

  • @rahelbelete8221
    @rahelbelete8221 2 ปีที่แล้ว

    Amen, Amen, long life ( Nurlen 🙏) .

  • @tsigeasefa6038
    @tsigeasefa6038 4 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen.Amen

  • @user-ck1ne6zf5u
    @user-ck1ne6zf5u 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-zy9kg5nd6f
    @user-zy9kg5nd6f 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜንንን እሶም ዘመኖ እግዚአብሄር ይባርኮሎት

    • @user-ti5oz7lj4n
      @user-ti5oz7lj4n 4 ปีที่แล้ว

      የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉኝ😍🙏

  • @meskeremgetu6205
    @meskeremgetu6205 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @dawit7956
    @dawit7956 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በጣም እሚገርም ትምህርተ ክርስቶስ።

  • @aberashadana3955
    @aberashadana3955 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን ቃል ህወተ የሰመለን💔 ምመህረችን💚💛❤

  • @abelbogale3642
    @abelbogale3642 4 ปีที่แล้ว

    ዉድ እንቁ መ/ራችን በእዉነት አንተ የምታስተምረን ትምህርት ዉስጣችንን ነዉ የምያረሰርሰዉ፡፡እግ/ር ደግሞ ከዝህ በላይ የምታገለገግልበትን የአገልግሎት ዘመንህን ልክ እንደ ማቱሳላ ዕረጅም ዕድመ ከሙሉ ጠና ጋር ያድልልን፡፡ ቃሉን ሰምዎች ብቻ ሳንሆን ፈጻምዎችም ጭምር ያርገን ልዑል እግ/ር፡፡ ዎልደ ጻድቅ እባላለሁኝ በጸሎትዎ ይደገፉኝ !!!ቃለ-ሕይዎት ያሰማልን

  • @edltigebre5040
    @edltigebre5040 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tamridugin4105
    @tamridugin4105 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ የማነዉንም በልቦናችን ያሳዳርብም

  • @mesaratanbasse9043
    @mesaratanbasse9043 4 ปีที่แล้ว

    Amen ame qal hiewet yesamaln

  • @user-by1ug1td7g
    @user-by1ug1td7g 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @letenguskahsay8314
    @letenguskahsay8314 4 ปีที่แล้ว

    When I listen to you I feel so relief thank you God bless you

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለእርስወ አባታችን በጣም እናመሰግናለን እንዴት ጣፋጭ የሆነ ትምህርት ነው
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @markeetm2939
    @markeetm2939 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ck3vt6ir4k
    @user-ck3vt6ir4k 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ቃለሒወት ያሰማልን።

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💚❤💛

  • @user-ux9qz3jb4y
    @user-ux9qz3jb4y 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር በፀጋው ይደግፍልን አባታችን እውነት የልቤን ጥያቄ ነው የሰማሁት ጥፋቴን አወኩ ካሁን ፊት የሰራሁት ነው ለካ በስደት ዋጋ የምከፍለው በፀሎት ያስቡኝ ይቅር ይበለኝ ሀገሬ ገብቼ ንስሀ የምገባበት ቀን ነው የናፈቀኝ ኦ አምላኬ♥😭😭

  • @makdatesma1446
    @makdatesma1446 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን ቄስስ አሸናፊ ቃሉን ሰምተናል እንድንተገብረው ይርዳን

  • @user-mk4wg1xx2d
    @user-mk4wg1xx2d 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወት ያሰማልን መምሬ የኛ አንደኛ ምክርህ ሁሉ አስተማሪ እና በሰው ህይወት የምፈፅም ነው

  • @abebayegezahegne7504
    @abebayegezahegne7504 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን።

  • @user-us2yh8nt9h
    @user-us2yh8nt9h 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @adonay6693
    @adonay6693 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 4 ปีที่แล้ว +7

    Your teaching so important .God bless you

    • @user-eh3ou8hi3s
      @user-eh3ou8hi3s 3 ปีที่แล้ว

      በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @mekdestiruneh3872
    @mekdestiruneh3872 4 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @axumtsionmariam1424
    @axumtsionmariam1424 4 ปีที่แล้ว

    AMEN 🙏🙏🙏⛪

  • @savasava4871
    @savasava4871 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህውይትን ያሰማልን አሜ ን አሜን አሜን

  • @saraakalu9988
    @saraakalu9988 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህዮት የሳምለን አባታቺን የሳምናዉን በልባቺን ይጽፍልን

  • @makdesgatachw430
    @makdesgatachw430 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት እጅግ ደስ የሚያሰኝ መንፈስን የሚያስ ድቅ ትምህርት ነው በርታ ፀጋውን ያብዛለህ እድሜ ናጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን በተለይ በስደት ላለን ልጆች መፅናያችን ነህ

  • @user-zy9kg5nd6f
    @user-zy9kg5nd6f 4 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጡ

  • @kiyoadi9478
    @kiyoadi9478 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን

  • @tigistgebremichael9478
    @tigistgebremichael9478 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክልኝ በሚያስተምሩት ሁሉ ቃለ ህይወትን ያስማልኝ እኔ በጣም አሁን ገና እንደ አዲ ስ ስው እየተስሁ ነው ማለት እችላለሁ እባክዎን ከቻሉ የውስጥ መስር ቁጥሮት ቢልኩልኝ ደዉዬ ብነግሮት የሚቀልልኝ ስለመስለኝ ነው እግዚአብሔር ይባርክልኝ::

  • @yekitehmicheal5266
    @yekitehmicheal5266 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @kidsitarsema2431
    @kidsitarsema2431 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛሎት

  • @yetufaked7976
    @yetufaked7976 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalhywet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @getahoytamesgen3803
    @getahoytamesgen3803 4 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen Wede Abatachen Kal eyot Yasamlen

  • @user-fc3nc7rm3w
    @user-fc3nc7rm3w 4 ปีที่แล้ว +3

    ደስ እሚል ምክር ትመህርት ቃለሂወት ያስማልን ወድማችን

  • @MimiMimi-jr5gl
    @MimiMimi-jr5gl 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tesfayedabessa2418
    @tesfayedabessa2418 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @hanish4684
    @hanish4684 4 ปีที่แล้ว +9

    ቀሲስ የጌታ ጸጋና ሰላም ካንተጋር ይሁን
    ከጀርባ ያለው ክላሲክ ትንሽ ብትቀንስው ያንተን ድምጽ በጥራት ለመስማት ያግዘኛል የግሌ አስተያየት ነው::
    አገልግሎትህን ብዙ ፍሬ ያፍራ ጌታ ይባርክህ!

  • @edltigebre5040
    @edltigebre5040 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @biswanmyhusband9470
    @biswanmyhusband9470 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማንል
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-zf7jd6qb7f
    @user-zf7jd6qb7f 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጤና ያስጥክ መምህርችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💚❤💛

  • @bereketatnafu3778
    @bereketatnafu3778 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡ

  • @hymanottsfa8430
    @hymanottsfa8430 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት የሰማልን

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን!!! እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እናመሰግናለን ።

  • @eth3816
    @eth3816 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን መምህራችን ቃለይወት ያሠማልን

  • @weletemaryam7650
    @weletemaryam7650 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen E/r yimesgen lehulum neger

  • @zenabelamaa5389
    @zenabelamaa5389 4 ปีที่แล้ว +2

    Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs AMEN AMEN AMEN

  • @user-mc4ic8gm9o
    @user-mc4ic8gm9o 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናውን ያድልህ በጣም እናመሰግናለን

  • @tigisttg4062
    @tigisttg4062 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር🙏🙏🙏⛪💚⛪💛⛪❤🙏

  • @AhmedAhmed-ov7cc
    @AhmedAhmed-ov7cc 4 ปีที่แล้ว

    Kale heywout yasemalen⛪⛪⛪⛪⛪

  • @addey8653
    @addey8653 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንእግዝአብሄር አምላክ ቃለሂወትያሰማልን

  • @serkalemteem3026
    @serkalemteem3026 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወት ያሠማልን ቀሲስ እግዚአቤሔር የባርክህ ገንቤ ነው ትምህርቱ

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen kale hiwote yasmalen memeherachin ye agelgote zemn egzabher yebarkelen 👏👏👏❤❤❤

  • @pink9212
    @pink9212 3 ปีที่แล้ว

    Your lesson is always amazing. It gives me strength. May God bless you every single day!

    • @user-eh3ou8hi3s
      @user-eh3ou8hi3s 3 ปีที่แล้ว

      ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን 3)

  • @anguachwubet8335
    @anguachwubet8335 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @godadawebet7872
    @godadawebet7872 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen Yagelgelot zemenhe yebarek rezeme edima yesteke abatachen

  • @emiberehan2214
    @emiberehan2214 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @emebettekla9728
    @emebettekla9728 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 ปีที่แล้ว +1

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin ♥️♥️♥️

  • @user-mn9pv3uj5q
    @user-mn9pv3uj5q 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ እኔን ሀጥያተኛዋን ይቅር በለን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን(3) 🙏🙏🙏

  • @adismasrshaadismasrsha8254
    @adismasrshaadismasrsha8254 4 ปีที่แล้ว +7

    ቀሲስ ከልብ እናመሰግናለን በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በጣም እራሴን እንዳይ ነው የረዳኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @shhsssgsgsy9621
    @shhsssgsgsy9621 4 ปีที่แล้ว +5

    Kale hiwote yasemalene memeher
    Achene edemena tena yestehe
    Amene

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen kale hiwote yasmalen

  • @MANAHABESHA
    @MANAHABESHA 3 ปีที่แล้ว

    I want to thank u and bless u, I learn a lot in these channel. May God gives you power.

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen bezu temerebetalew lelechem akafelawa kale hiwet ayasemalen

  • @alemtsehaylakew8265
    @alemtsehaylakew8265 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን🙏ቃለህወትያሠማልን

  • @medihanealemabate9478
    @medihanealemabate9478 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen. Tsegawun abizito yistelin Abatachin🙏

  • @haymimokonen744
    @haymimokonen744 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወ ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባችን እዲያድር እግዚአብሄር ይርዳን