የሰበር ሰበር‼️ታላቅ ገድል! 4 ቀናት ብቻ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 101

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 2 หลายเดือนก่อน +29

    ደስ የሚል ትረካ፣ የእኛና የአንተ ሀገር ታሸንፋለች።

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 2 หลายเดือนก่อน

      Insha Allah Aameen

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 หลายเดือนก่อน +17

    ዮሀንስዬ ጀግናዉ የጀግናዉ የአብችዬ አጋዥ ወንድም ኑሩልን ከልብ አገር ወዳዶች
    መሪያችንን እንሰማለን ችግኝ እንተክላለን ☘️🎄🍀🎄🌿🎄🌳🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🌳🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄🌳🎄🍀🎄🌿🎄

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሀገር ወዳድና ጀግና ትውልድ: በርታልን ጆኒ!

  • @etetgelan9680
    @etetgelan9680 2 หลายเดือนก่อน +7

    የተወደድከው ወጣቱ ጋዘጠኛ በርታ ያንተ ዘመን ያማረ አትዮጵያዬ እርፍ የምትልበት እንደምሆን ተስፍ አለኝ ፈጣርም ይረዳችኋል ።

    • @fanayewfasil5384
      @fanayewfasil5384 2 หลายเดือนก่อน

      Chegehe teleke habete new Edemye yesetelene

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 หลายเดือนก่อน +14

    ጆዬ ጀግናው የጀግና ተከታይ አብቹ ብዙ ነቄና ሰረተኛ ትውልድ እያፈራ ነው ❤🎉

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 หลายเดือนก่อน

      በ ሶሻል ሚድያ የሚፈነካከተው ፣ ሀገር የሚያከስረው ሰው ሁሉ የነቃ እንበለው ? እኛስ ለማደግ ምንም ሀሳብ የሌለን ህዝቦች ነን። ዘፈን አያሻግርም ፣ እኛ በዘፈን የቆምን መሆን የለብንም። መልካሙን ጎን ማየት ጥሩ ነው ነገር ግን የተማረ ሀገሩን ሳይጠብቅ ያልተማረ ሰው ነው በፈሪሀ እግዚአብሔር እየተመላለሰ ያለው። መሪው እዚሁ በዩትዩብ እንደምናየው ፣ ፊት ለፊት እንደሚሉት አይደሉም።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 หลายเดือนก่อน +13

    ተመልከት አላማህን
    ተከተለዉ መሪህን
    ጀግናዉን አብቹን
    🎄🌿🎄🌿🎄🌿🎄🌿🎄🌿🎄🌿🎄🌿🎄🌿

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 2 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻ አላህ ።

  • @Elizabethurga
    @Elizabethurga 2 หลายเดือนก่อน +14

    ❤ትንሹ አብቹ አዕምሮህ ይባረክ❤

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 2 หลายเดือนก่อน +14

    ትክክል አርቆ አሳቢ መሪ ነው እግዚአብሔር የሰጠን የሚያሳዝነው ህዝባችን በጥላቻ ፓለቲካ ተተብትቦ አላሰራ አለ እንጂ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዮሃንስ ተባረክ በርታ

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 2 หลายเดือนก่อน +18

    የመሪያችንን ትእዛዝ ተቀብለን የመረጥነው ነዋ ከጎኑ ሆነን ከአብቹ ችግኝ እንተክላለን ❤❤❤❤በደስታ

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 หลายเดือนก่อน +16

    ጀግናው ወንድማችን ጆን ሰላም ብያለሁ ።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሰላም ዮኒ ሰላየሁህ ደስብሎኛል✅❤️🇪🇹❤️

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 2 หลายเดือนก่อน +7

    ከጎኑ ሆነን ችግኝ እንተክላለን በደሰታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yiga7323
    @yiga7323 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ አሌ የአምላክ ጥበቃ ፍቅር እና ጤና አይለይህ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tezerawatira27
    @tezerawatira27 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ሰው! ተባረክ!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 หลายเดือนก่อน +9

    አብቹ በስራ ላይ ነዉ አላህ ከክፉ ይጠብቀዉ መሪያችንን እንሰማለን ችግኝ እንተክላለን 🌿🎄🍀🎄🌳🎄☘️🎄🌿🍀🍀🎄🌳🎄☘️🎄

  • @FrehiwotAssefa-v9i
    @FrehiwotAssefa-v9i 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጆዬ የአቢቹ አዛኘ እኔም ያንተ ተከታዬ ሰለሆንክ ደረሰ ይለኛል ኑርልኘ

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ በአገር ቀልድ የለም

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 2 หลายเดือนก่อน +5

    🙏🙏🙏እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!! እንባረክ።

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረክልኝ አንተ አነሱን መተው ነው
    ልጄ እናንተ በርቱ ፈጣሪ ከእናንተ ጋራ ነው::

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 2 หลายเดือนก่อน +6

    Selamehi yebeza

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 หลายเดือนก่อน +2

    ንፁህ ይሁን አየሩ ፣
    ሰላም ይሁን ሀገሩ ፣
    ሰዎች ሆይ ተባበሩ ።

  • @amulove5866
    @amulove5866 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግኖች በርቱ አላህ ከናንተጋ ይዉን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 2 หลายเดือนก่อน +6

    Hasab Meda you’re doing a fantastic job .
    Yes yes for green Legacy 🪴🌱🌴 🇪🇹

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 หลายเดือนก่อน +8

    ወገኔ ትችላለህ ችግኝ መትከል ሀገር መትከል ነዉ ልጆቻችን ፖለቲካ አይደለም ለመንግሥት አይደለም ዉጡና ትከሉ የታሪኩ ተሳታፊ ሁኑ ወገኔ ትችላለህ🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴

  • @TaybaAden
    @TaybaAden 2 หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ እንዴ መሪያችን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏 ስላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 2 หลายเดือนก่อน +8

    My hero Abechoye, may Jesus Be with you always.

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዮኒዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ማታ 4 ሰአት ይጠብቁን ላይ ያየሁ ችግኝ ተክለን ሽብር እንነቅላለን በውጭ ሀገር ለምኖረው በኔ ስም አንድ ትከልልኝ❤

  • @AhmedLemma-qh4nz
    @AhmedLemma-qh4nz 2 หลายเดือนก่อน +5

    Exactly...

  • @WoyniAbseneya
    @WoyniAbseneya 2 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fikiryashegnefal
    @Fikiryashegnefal 2 หลายเดือนก่อน +2

    የጀግናው ዶክተር አብያችንን ክንድ ደጋፊ አንበሳ ወንድማችን እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 หลายเดือนก่อน +2

    Inquwan dehina metah our great hero brother wellcome always with great leader abichu forever 🎉🎉🎉🎉

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 2 หลายเดือนก่อน +9

    ለምን ሰው ይጠራጠራል የተገባው ቃል እየተፈጸመ ነው ከዚህ በላይ ምን ይምጣ ሀገሩንም ሰውንም እየለወጠ ነው በተለይ ህፃናቶች ደስተኛ ሆነው ሲቦርቁ ያስደስታል አላህ ሀገራችንን ሰላምዋን ያብዛልን አሜን ።

  • @michaeltade-kf2by
    @michaeltade-kf2by 2 หลายเดือนก่อน +3

    Berta Enwedhalen

  • @ghgchy9272
    @ghgchy9272 2 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadesseghelaw3124
    @tadesseghelaw3124 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ልጅ የውሃንስ ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!! ፀጋውንም ያብዛልህ !!! የዘመኑ ዓይን አድርጎሃልና ቀጥል !!! Press forward ! The sky is the limit !!! No power on earth can stop Abichu !!!

  • @f.hailefessuh5691
    @f.hailefessuh5691 2 หลายเดือนก่อน +4

    💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 2 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 2 หลายเดือนก่อน +6

    ብራቮ

  • @Jonny14445
    @Jonny14445 2 หลายเดือนก่อน +5

    🇪🇹🇪🇹🫶🌍🌍አብቹ ብቃቱ🌍🌍🫶🇪🇹🇪🇹

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 2 หลายเดือนก่อน +4

    Selam ❤

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareke wedmwa ❤

  • @haimanotbanti6507
    @haimanotbanti6507 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 2 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እኖዳሀለን ❤❤🎉

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mimiabu5940
    @mimiabu5940 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow wow!!!! Beautiful 👏👏

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 หลายเดือนก่อน +3

    ውሃ ውሃችን ችግኛችን

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ የእኔ እና የእናንተ አገር ታሸንፋለች 🤗🩵🤗 ጆዬዬዬ ተባረክልኝ ትንሹ ወንድሜ 🥰

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉God bless 🙌 🙏 ❤️ Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️ Thank u so much Joe🎉🎉🎉

  • @bisratayele2826
    @bisratayele2826 2 หลายเดือนก่อน +2

    👍👍👍

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኧረ ጀዬ እኔ ድማማ ኒውክለር እያመረትን ነው አላለም 😂😂 ጅል አይሙት እንዲያስቅ አሉ😂

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 หลายเดือนก่อน +2

    I wish if I'm in addis I will do it yes absolutely if god wills one day until that good luck for all Ethiopians people's amen ❤❤🎉🎉

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 2 หลายเดือนก่อน +5

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😢

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ጆኔዪ በላይፍ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልን ጀግናችን ነህ ❤❤❤❤አብይዪ የኔ ንጉስስስስ ውድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 2 หลายเดือนก่อน +6

    ABIYACHIN ante dirabocha🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 2 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😅

  • @amulove5866
    @amulove5866 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም መዲረ ደንቆሮ እርስ በእርስ እየተብላሉ ሰዉየዉ ችግኝ ችግኝ ይላሉ ደፍረዉ አስደፍረዉ ምዲረ ትዋን በሪቱልን ከመሪያችንጋር ወደፍት

    • @addiskaza
      @addiskaza 2 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 หลายเดือนก่อน +3

    ውሄ ውሄ ውሄ ወዳጀ

  • @jundumahir
    @jundumahir 2 หลายเดือนก่อน +2

    viva chigignen tekelen chigeren tarik enadergalen. nehase 17

  • @tirunehnuru8733
    @tirunehnuru8733 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት ነው ሰዎች የሚያስቡት ከተወሰነ አመት በፊት እኮ የኢትዮጵያን መራቁት ከፍተኛ ፖለቲካ መሥሪያ እና እንደ አጀንዳ ይነሳ የነበረ ጉዳይ ነው።
    እንዴት ነገሩ ከጥቂት አመታት በፊት የደን ልማት4 ከመቶ ነው ብቻ ይዜመ ይለቀስ አልነበረም አንዴ።
    ዛሬ ይህ የኢትዮጵያ የፖለቲካ አጀነዳ ሊሆን የበረ ገዳይ ሲፈታ ለምንድነው ብዙ ችግር ሀገሪቱ እያለባት ዝም ብሎ ችግኝ ተከላ ብቻ እያሉ የአሰተሳሰባቸውን ትንሽነት በራሳቸው ይገልጡታል።
    አሁን እንዴ የሚያስብለኝ ኢትዮጵያዊን በተለያየ አፅዋትእና አትክልት ለኢትዮጵያ ዛሬም ሆነ ነገ ይጠቅማታል።በዚህ ላይ መድሀኒት ምግብ፣ አፈርን አጠንከሮ እንደሚይዘ የሚችል አትክልት ተከሉ እንዴት ነው ቅድሚያ የማይሰጠው።አረ ይታፈር እኔ ካልገዛው ሀገሪቱ ድንጋያማ መሬት እንዲኖረን የፈለጉት
    ለምንድነው ?

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 2 หลายเดือนก่อน +5

    AAA=Abiye Ahmed Ali, triple 'A' gives light did you get me?

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሰራል ይሰራል ድሉም እንዳለ ሆኖ የህውሀትን እራሱን በህገወጥ መንገድ ማዕድናትን ከሀገር እያወጣ አቅም በመፍጠርና የሱዳንን ኮሪደር ተጠቅሞ እንደልቡ በመንቀሳቀስ ያሻውን ለማድረግ ህውሀት ለሁለት ተከፈለ ተሰነጠቀ እየተባለ የሚበጠረቀው ሺጣራም ጠንቀቅ እያልን ከጠቅላዩ ጋር ወደፊት ቻው።

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 2 หลายเดือนก่อน

    አብይ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ME_K_1
    @ME_K_1 2 หลายเดือนก่อน +6

    🎉🎉

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጆያዬ የባጃጇ ጫወት ድንቅ ነው ባጃጇ 100 % ናቸው ፋኖ ሸኔ ጁንታ ።

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw 2 หลายเดือนก่อน +4

    አው ጤነኛ 🧠👈 ላለው ሰው የሚያስደስት ይበል የሚያስብል ነው ነገር ግን ምናቸውን እንደሚያማቸው ለማያውቁት ምን እንበል ስናሳዝን አይ አለመታደል በቁም ሞቶ መንቀሳቀስ እድር ያላወቀው ሙታን ማለት ነው

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምውደህ ዮኒ እባክህ እየነዳህ ባይሆን እመክራለሁ አንድ አፍታ ቆም ብለህ ቢሆን እላለሁ ።ታላቅህ ነኝ ስማ❤

  • @AmareMamo-o8m
    @AmareMamo-o8m 2 หลายเดือนก่อน +11

    በርቼ አንቺ የዩቲውብ ድሮን

  • @asratyihun3880
    @asratyihun3880 2 หลายเดือนก่อน +1

    NO DOUT! It will be happened!

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም፣ሥራ፣ከሚሰሩት፣ጋር፣እግዚአብሔር፣ እሠራለን ተባረኩ፣አምሳ ሎሚ ለአድሰው ሸክም ነው 50ሰው ጌጥ ነው እንተባበር እንሥራ።

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 2 หลายเดือนก่อน

    Allah yasakalacho Allah yetebikacho

  • @abebechleta
    @abebechleta 2 หลายเดือนก่อน

    ante ye lij awaki ethiopia temesegnihalech🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱

  • @selamawithabtmaryam7761
    @selamawithabtmaryam7761 2 หลายเดือนก่อน

    Anta saw sewadh ወጣትyha naw hagarune mngesten yamtakber gata ybarkh❤❤

  • @GonaBerket
    @GonaBerket 2 หลายเดือนก่อน +4

    አርንጓዴ አሻራን የሚያጠለሽ ስለ ክረምት ያውቃል ብለሕ ነው፡፡

  • @Joe-rh3zb
    @Joe-rh3zb 2 หลายเดือนก่อน +5

    Our visionary leader is on move,despite druggists barking like a dog.

  • @YeshiShenkutae
    @YeshiShenkutae 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ye gegena gegena ye tebebegnoch tebebegna agere wedad le hezebu asabi liku meriachen dr abey gena ethiopian asadegeh yasayenal edeme zemeneh be tena beselam yebarek telatochehen be egereh betache yasegezaleh bereta teneker ye ethiopia hezeb ke goneh nen yohanes ager wedad gazetegna beretalen be enanete hasab teleke deseta yesemanal nurulen

  • @mustajiibaliyyi1886
    @mustajiibaliyyi1886 2 หลายเดือนก่อน +2

    Dhimmi kuni dhimma lubbuun jiraachuuf jiraachuu dhabuuti hojiin kuni cimee itti fufu qaba garuu dhabuu qofa osoo hin taane kunusun dirqama keenya ta'u hubachuu qabna❤

  • @AyidaSocho
    @AyidaSocho 2 หลายเดือนก่อน +2

    Participating and actively engaging in green legacy will bring about not just growth but sustainable development for the current people and for the generations to come. The government of Ethiopia is practically doing that right now.
    For the purpose of achieving that goal integrated jobs towards green legacy is crucial specially practically working on keeping all forests and trees which we already have right now. To this end local governments are highly expected to protect forests and trees people in the countryside are cutting day and night for their living.
    In fact, the actual jobs involve multifaceted realities on the ground but work need to start to save our natural resources.

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 2 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ሰው እንትከል። ሰው ነቅለን ጨርሰን ታሪክ እየተበላሸ ችግኝ ምን ያህል አገርና ሕዝብ ያለማል? አገር ማለት ዛፍ፣ ወንዝና ተራራ አይደለም።
    ስለችግኝ ከተወራ መለስም ግርማ ወ/ጊዮርጊስም ዘምተውበት ነበር። አዲስ ባልሆነ ድንኳን ተክሎ የልቅሶ ድንኳን ከማፍረስ ሰው ተክለን ሰው እናልማ።
    እኔ የዚህ አስተያየት ሰጪ የፖለቲካ ሰው አይደለሁም ግን መታለልና መታረድ አልፈልግም። ለዚህ ሐሳብ የግድ ፖለቲከኛ መሆን አይጠበቅብኝም።
    ለጊዜያችሁ አመሠግናለሁ!

  • @momopopo5384
    @momopopo5384 2 หลายเดือนก่อน +2

  • @SleshiAk
    @SleshiAk 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw 2 หลายเดือนก่อน +3

    አው ጤነኛ 🧠👈 ላለው ሰው የሚያስደስት ይበል የሚያስብል ነው ነገር ግን ምናቸውን እንደሚያማቸው ለማያውቁት ምን እንበል ስናሳዝን አይ አለመታደል በቁም ሞቶ መንቀሳቀስ እድር ያላወቀው ሙታን ማለት ነው::