የድሬ ፈጣን የቦሎቄ ንፍሮ እና የድንች በሚጥሚጣ / Ethiopian Food Dire Fast Bean Nifro And Potato With Mitmita Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ค. 2023

ความคิดเห็น • 9

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የሚያስጎመጀው በተለይ ባቄላው ❤❤
    Thank you for sharing Adanech !

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 🙏 ❤ 💞

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 ปีที่แล้ว +1

    አዱዬ ዛሬ ነው ያወኩት ይሔን ቤትሽን ተባረኪ❤

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  ปีที่แล้ว

      አሜን🙏 እንኳን ደህና መጣሽ 💐❤ መንዬ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አዱዬ የቦሎቄ ንፍሮ በጣም ነው የምወደው በጣም ይጣፍጣል ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  ปีที่แล้ว

      ሰላምሽ ይብዛ🙏 ማሂዬ ❤ 💞

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 6 หลายเดือนก่อน

    ያስጎመጃል! ሺትኒ ምንድነው?

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z ปีที่แล้ว

    በ እስቲሙ ድስት ቀቅይው ካለሽ. አይቆይም

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንቺ ይሁን🙏 ወለተማርያም እውነት ብለሻል እስቲሙ ከሌለ እንደ አማራጭ ይሆናል ብዬ ነው አመሰግናለሁ🙏 💞