የኢትዮጵያ መከራ የረዘመው ፥ ውሽታምና ግብዝ ሰው ስለበዛ ነው! ተግሣጽ ለኵሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 227

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 3 ปีที่แล้ว +30

    የእምነት አርበኛ ምርጥ መልካም የእግዚያብሔር ሰው መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ሀያሉ አምላክ እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት ለኛም ለሀጢያተኞቹ ምህረቱን ያድለን ዘንድ በፀሎቶዎ ያስቡን

    • @eizanasayzana9926
      @eizanasayzana9926 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen ⛪⛪⛪

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን የገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይርክሎት

    • @shwet5513
      @shwet5513 3 ปีที่แล้ว

      ሰለም ውዴ እግዚኣብሔር ብለሽ ኣስተካክይው

  • @mihretteka4178
    @mihretteka4178 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwetn yasemaln Memihrachn amen

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንመምህራችንፍጣሪማስተዋልንያድለን፣የሰማነውንበአይነልቦናችንያብራልንበእውነት

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @maazasahle2415
    @maazasahle2415 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሄር አምላክ የተማርነውን በተግባር እንድንፈጽመው ልቦና ይስጠን

  • @derasederase4627
    @derasederase4627 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እረጂም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 ปีที่แล้ว +3

    +++ አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!!!!!! ቸሩመድአኒአለም ሀገራችንና ህዝባችንን ይጠብቅልን

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 3 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ነገር ቢባል ለእርሶ ቃል ያጥረኛል 🙏🙏🙏ዘሮትን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን። አሜን። አሜን ቃለ። ህይወት። ያሠማልን። መምህር። 🙏🙏🙏🙏

  • @asterbekele8444
    @asterbekele8444 3 ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ ጌትሆይ ላንተ ታማኝና በቃልህ የፀናሁ እድሆን : እርዳኝ መምህር በምታገለግልበት ቦታ ሁሉ : ይጠብቅህ:

  • @hananengeda778
    @hananengeda778 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen kale hiwote yasemaln

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሔራችን❤🙏

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kalihiwot yasemalin Abatachin kemulu tenenate gar eskizelalemu.

  • @abeltekalign822
    @abeltekalign822 3 ปีที่แล้ว +3

    ምህር ቃለ ህወት ያሰማልን በቀጣይ ስለ ልቦና ቢያስተምሩ በልባችን የማጉረምረም እና የአመጻ ነገርን እርሶ ደግሞ በፀጋዎ ጨምረውና አጣፋጠው ቢያስተምሩን መልካም ነው እላለው አሜን አሜን አሜን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @nardosghilazghi1600
    @nardosghilazghi1600 3 ปีที่แล้ว +1

    Memhrachne tebarklne. Kala hewte yasmalg.

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @weinshetadmassu3089
    @weinshetadmassu3089 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ይፍቱኝ እራሰን አብዝቸ ታዘብኩት ተግሳጾ በእውነት አባነነኝ አስካለ ማርያም ነኝ

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን3❤ ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ጋልክርስቶስ
    @ጋልክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾ቃል ሂወት ያስማልን መምህር 🙏🏾

  • @yakovtekle1579
    @yakovtekle1579 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን
    ስለ ኡነት የቆምክ ትክክለኛ ካህን
    "ዳግማዊ ዮሐንስ ኣፈ ወርቅ"

  • @ኩሎዘፈቀደገብረእግዚአብሔ
    @ኩሎዘፈቀደገብረእግዚአብሔ 3 ปีที่แล้ว +16

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን 👏🌾🌾🌾🌾

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ይስማልን 🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልልን ያግልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ቃሉን በልባችን መዝገብ ላይይፃፍልን

  • @nanigedf6347
    @nanigedf6347 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤🙏ልብ ለሌለን ልብ ይስጠን 🙏

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg 3 ปีที่แล้ว +4

    ለይኩን ቃል በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜን ጤናን ይስጥልን
    ዘስተውል ልቦና ይሃበና አሜን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን
    የኛ እንቁ መህምመ እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችንንም ቸሩ መድሐንያለም ይርዳን!!!! አሜንንን!!!🙏🙏🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!!

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔስ ሌላ ቃል ዬለኝም ውዱ መምህራችን ዘመንኸና ዘረኸ ይባረክ ቃለህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ልሁል እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ልቦና ይስጠን በተማርነወ መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን ለሀገራች ኢቲዮጲያ ምህረትና ሰላም ያውርድልን

  • @hanaworku9699
    @hanaworku9699 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ምህረቱን ይላክልን 🙏😔💚💛❤😍

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen egziabeher yemesgen abatachen memehrachen kalhiwetn yasmalen egziabeher ytebekot beselot asebuy ehetmelak amen amen amen amen

  • @fgryfgry3882
    @fgryfgry3882 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛ ለሀጣተኞች በፀሎት አስቡን መምህራችን የኦርቶዶክስ አርበኛ እመብርሀን ትጠብቅልን

  • @biriktikiflezghi4549
    @biriktikiflezghi4549 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen KHY...

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ይድልልን ለኛም አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ፀላት ይፃፈል ወደ ልቦናችን ይመልሰን እሜን

  • @mahletezema888
    @mahletezema888 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን

  • @kassgbh836
    @kassgbh836 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 👐👐👐አሜን 👐👐👐አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ጸጋ ዉን ያብዛልን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዚቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥጥማልን ለእኛም ማሥተዋልን ይሥጥን በፅሎቶ አሰብኝ ወለተ ሩፋኤል ከነቤቴሰቡቺሄ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለኛማስተዋል ያድለን

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን
    ቃለህይዎት ያሰማልን
    እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    መምህራችን🌹✝️🌹

  • @mnass9110
    @mnass9110 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale haywte yasnale

  • @redaitnegatu2145
    @redaitnegatu2145 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፅጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከነ መላው ቤተሰቦት ለኛም ሰሚ ልቦናን ያድለን አለማትን ሁሉ እግዚአብሄር አምላክ ከክፍ ነገር ይጠብቅልን የድንግል እመቤቴ ምልጃ አይለየን🙏🙏🙏

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ🙏🙏🙏ህይወትን ያሰማልን

  • @ittaliya0248
    @ittaliya0248 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትያሠማልንአሜንአሜንአሜን💚💛❤🤲🤲🤲

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋው ያጎናፅፋልን🙏አሜን አሜን አሜን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያላክልን ቸሩ አምላካችን🙏

  • @alemabera1676
    @alemabera1676 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @gigitesfaye9350
    @gigitesfaye9350 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልን

  • @ፅኑቃል-ቘ3ሸ
    @ፅኑቃል-ቘ3ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhote!

  • @natnaealzewdu6606
    @natnaealzewdu6606 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏 Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አኔ አሜን አባታችን ቃለ ህይወትያስማልን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን አባታችን

  • @abebchassefa8247
    @abebchassefa8247 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን. በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ፈጣር እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው መምህር ፍቅርንና አንድነትን ይስጠን እንደቸርነትቱ ያስበን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምራችን በቤቱ ያፅናልን አሜን፫ ለኛም ማስተዋልን እግዚአብሔር አምላክ ያድለን

  • @ብርሃንጋልቅድስገብርኤል
    @ብርሃንጋልቅድስገብርኤል 3 ปีที่แล้ว +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋ በረከቱ ያብዘላችው መምህራችን

  • @terrilegese3012
    @terrilegese3012 3 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን እና ቤተክርስቲያናችንን ህዝቦችዋን ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 3 ปีที่แล้ว +5

    የኣባቶቻችን ኣምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን መምህር!!!!!

  • @saradav2853
    @saradav2853 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @orthodoxtube-6612
    @orthodoxtube-6612 3 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደህና መጣህ ድንቅ መምህራችን ቃለሂዎት ያሠማልን
    🙏የኦርቶዶክስ ልጆች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ላይክ ያድርጉ🙏🇪🇹❤❤❤❤

  • @saronyemisganatube1723
    @saronyemisganatube1723 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏💐

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen Enmsgenalen Fetar Erjam Edman Tena Abzito Yestlachu

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @samraokubay3938
    @samraokubay3938 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 3 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘበንኦትን ያርዝምልን
    ለኛም በአፋችን ብቻ ሳይሆን በልባችንም እግዚአብሔርን እድናመልከው እድናመሰግነው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይፍቀድልን አሜን።

  • @Nanu-Emebet
    @Nanu-Emebet 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin

  • @gojamadamti7214
    @gojamadamti7214 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ጤናውን ያድልልን በጸሎት አትርሡኝ አባቴ ወለተ ሥላሤ ከአረብ ሀገር

  • @meserttemesgen8354
    @meserttemesgen8354 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ዶክተር ዘነበ ለማ ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን እኛንም የሰማነው በልቦናችን ፅላት ያሣድርብን

  • @belayneshakele4628
    @belayneshakele4628 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ለእኛም ሰምተን የምንተገብር ያድርገን

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እውነት ነው በደላችን እና ሀጢያታችን በዝቷል፡፡ ማስተዋል አቅቶናል፡፡ ስለ እመአምላክ ስለወላዲተ አምላክ ስለድንግል ማርያም ብሎ እንደ ቸርነቱ እንዲምረን በፀሎትዎት ይስቡን፡፡ አሜን፡፡ እርስዎንም በእድሜን በፀጋ ይጠብቅልን፡፡ አሜን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሀቤርይመስገንአሜን

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን አሉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር ለእምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች ለሁላችንም ጥበብ እና ሚስጥርን ይግለፅልን ማስተዋልን ይስጠን እመነት ይጨምርል አሜን

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን እደ ሃጢአታችን ሳይሆን እደ ቸርነቱ ይማረን🙏 ቅድስት ሃገራችንን ኢትዮጵያን በአይነ ምረቱ ይመልከትልን 🙏✟💒✟💚💛♥ አባታችንን ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏

  • @aynalemaynalem6556
    @aynalemaynalem6556 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @amanfiseha6750
    @amanfiseha6750 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kale Hiwot Yasemalen Memehirachen

  • @oagf4377
    @oagf4377 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ካልባረከኝአለቅህም
    @ካልባረከኝአለቅህም 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በረከተው ይድረሰን አሜን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጤናውን ዕድሜውን ይስጥልን አቤቱ እንደኛ በደልና ኃጢአት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን ይማረን።

  • @habtekebede2682
    @habtekebede2682 3 ปีที่แล้ว +2

    ኑርልን ባለማህተቡ ልክ ብለሀል የዋሆች የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያለ ንስሃ በዘፈን እና ጭፈራ ይናፍቃሉ!!!

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @samuelbelay3881
    @samuelbelay3881 3 ปีที่แล้ว +2

    አጥንትን ለሚያለመልም እና ልብን ለሚያሳርፍ ትምህርቶ እግዚአብሔር ያክብርልን!!!
    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን!!!
    ከይቅርታ ጋር
    1ኛ. ትምህርቶን ከተንቀሳቃሽ ምስል ጋር ቢያቀርቡልን
    2ኛ. ቀጣዩ የአዕማደ ሚስጥራት ትምህርትስ መች ነው የሚያስተምሩን?
    ሚስጥረ ስላሴን ጨርሰን ከሚስጥረ ስጋዌ ጀምሮ ያለውን ተከታታይ ትምህርት በጉጉት እየጠበቅን ነው!!!
    መምህር እባክዎ ከይቅርታ ጋር ቶሎ ይቀጥሉልን።
    ከልብ አመሰግናለው!!!

  • @smera1438
    @smera1438 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር 🙏🙏🙏🌾👏🇪🇹✝️🌾

  • @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
    @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @tsiegaredabekele1830
    @tsiegaredabekele1830 3 ปีที่แล้ว +1

    እባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲👏👏🤲

  • @alem-f6v
    @alem-f6v 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን እውነትነው

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qal hiywet yasmalen memherachen abatachen bedma betena yetebkelen

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እንደኔ አስመሳዬች ስለ በዛን ኖው ይቅር ይበለን

  • @konjo7249
    @konjo7249 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለህይዎት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን መምህራቺን እግዚያብሄር ጤናዎት ይስጥልኝ

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰምልን በጸሎት አስቡን።

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እኳን ደና መጡ መምህር 🤲🤲👏👏