ነፍሳችሁ ለታወከች ይህን አሁን ስሙ! የተስፋ ትምህርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 252

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @ሄለንተስፋዬ
    @ሄለንተስፋዬ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይድርግልን ቃል ህዮት ያሰማልን 🥰⛪️⛪️⛪️🙏

  • @masaratmasarat8393
    @masaratmasarat8393 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን። አሜን። አሜን። መምህር። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን። 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እሙፍቅር-ገ8ሐ
    @እሙፍቅር-ገ8ሐ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ የደበደላችን ሳይሖን እደ ቸርነትሕ ማረን ይቅር በለን ከፍቶኝ ነበረ ነብሴ ሐሴት አደረገች ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭

  • @lamlamlouli9148
    @lamlamlouli9148 3 ปีที่แล้ว +10

    እንደ ሀጢያታችን እንደ በደላችን ሳይሁን እንደ ቸርነትህ እንደ ምህርትህ ጎብኝን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንውትን ይባርክልን የሀገራችን የወገናችን ሰላም ፍቅር ይመለስልን ያባቶቻችን ርድኤታቸው በርከታችው ይደርብን ፆለት ልመናቸው አይለየን አሜን፫

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 3 ปีที่แล้ว +1

    Khy memhrachen abatachen dr, zebne lemaa edmaa ke tenaa gar yestwot amenn amen amen 🙇🙇🙇amen amen amen 👏👏👏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 ปีที่แล้ว +30

    እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ለዝህ ያደረሰን ልኡል እግዚአብሔር ክብርምስጋና ይግባው አባታችን መምህራችንእኛም ለመማር እርሷንም ለማስተማር ላስቡት ሰአት በሰላም ያቆየን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @SinahMohamed
    @SinahMohamed 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤አባቴ ሁለየም አስብሀለሁ አተም አስበኘ

  • @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
    @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታች በፆሎት አስቡኝ ወለተ
    ኪዳን ኢትዮጵያ ሀ
    ሃገርችን ሰላም ያደ
    ድርግልን አሜን

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 3 ปีที่แล้ว +14

    አቤቱ የምህረት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ የምህረት እጆችህን ዘርጋልን ይቅር በለን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን !🙏🙏🙏😭😭😭😭💚💛❤

  • @salamnanacell8379
    @salamnanacell8379 3 ปีที่แล้ว +1

    Amene amen amen mameracheni kalehewate yasemaleni baedema bataga yakoyeline ageracheninem salam yaregelin 🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አገራችን ሰላማን ያምጣልን

  • @ስአሊለነቅድስት-ቀ3ጠ
    @ስአሊለነቅድስት-ቀ3ጠ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታየ እንዴበዴላችን ሳይሆን እንዴቼርነትህ እንዴ ምህረትህ ማረን ይቅር በለን ንፁህ ልብን ፍጠርልን አሜን ፫🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭😭 መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ለፆ ነብያት አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የበረከ ፆም ያድርግልን 🙏አገራችን ሰላም አንድነቶ ወደነበር ያመልሰልን ኢትዮጵያ💚💛❤ ተዋህዶ ክብሯ ለዘላለም ይኑርቃለ ሕይወት ያሰማልን የነብሰ ዋጋ ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @yodettareku4150
    @yodettareku4150 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ተመስገን

  • @ruthbayabel2039
    @ruthbayabel2039 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እድሜ ይስጥልን ለ እኛም አሰተዋይ ልብ ይሰጠን!

  • @Anna-21
    @Anna-21 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @tiringosisay8655
    @tiringosisay8655 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአበሔር ፀጋውን ጤናጋር ይስጥልን

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ

  • @sintayheuejigu5724
    @sintayheuejigu5724 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን በንስሐ መልሰን ይቅር በለን 😭😭😭

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን እርሶሰያሰተምሩናል የሚሰማጆሮና ልቦና ይሰጠን 🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን የሰማነውን በልባችን ሴሌዳ ይጻፍልን አሜን

  • @Emumeklit
    @Emumeklit 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በዚህ ሰሀት ወሳኝ ሰሀት ነው ። እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ ለኛም ልቦና ይስጠን መረጋጋትን ያድለን

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለህይወት
    ያሠማልን
    ፀጋዉንያብዛልንመምህራችን
    ሠላምለኢትዮጽያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @-fikadutube6433
    @-fikadutube6433 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ስለ ቅዱሳን ብሎ ሀገራችን ና ሕዝባችን ይታደግልን 🙏🙏🙏

  • @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
    @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፍቅርደማሙ
    @ፍቅርደማሙ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሒወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ
    @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @fireteklay2021
    @fireteklay2021 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜንን ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን! ! !
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን። ደጋግመን ልንሰማው የሚገባ ድንቅ ትምህርት ነው። የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን።

  • @aberashteferi7245
    @aberashteferi7245 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ እግዛብሄር እድሜና ጤና የሰጥወት።

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከፀጋ ይሰጥዎት

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 ปีที่แล้ว

    Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃ ህይወትያስማልን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memherachin kale hiwet yasemalin bedmena betena yetbikilin amen

  • @asadgsd6301
    @asadgsd6301 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሺ ኣመት ኑሩልን

  • @meskeremberhanu5301
    @meskeremberhanu5301 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን!!!
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን!

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 3 ปีที่แล้ว +1

    Amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    አቤቱ ጌታየ ስለዚህ አስብሃለሁ። ጭንቀቴን አስወግድልኝ።
    ተሀውከት ነፍስየ በላዕሌየ በእንተዝ እዜከረከ እግዚኦ።

  • @use1K629
    @use1K629 3 ปีที่แล้ว +1

    በእንተ ቱሩፋን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
    💚🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Rgebray
    @Rgebray 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ✝️ ይመስገን ስለሁሉም አሜን አሜን🙏 እምአምላክ ድንግል ማርያም ትመስገን ይገባታል እናታችን አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃለ ህይወትያሰማልን ✝️ ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት 🙏ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ 🙏💖ይፃፍሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቸሩ መድኃኒዓለም በቸርነቱ በፍቅሩ ምሕረትን ያድርግልን የማኖረንም 💖በቸርነት ነው መጨረሻችንን አቤቱ ✝️ አሳምረው አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏 አሜን ✝️🙏😭😭😭✝️✝️✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @christytomas1631
    @christytomas1631 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልኝ ሐያሉ እግዚሐብሔር 👏👏👏👏👏

  • @mamethiopia5183
    @mamethiopia5183 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @seniteasrat6203
    @seniteasrat6203 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርዎ

  • @yomselam1455
    @yomselam1455 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን አምላካችን ሆይ የእጅህ ስራዎች ነንና ማረን አሻግረን😭😭😭

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን 💒🕊🕊🕊🕊🕊

  • @okom6307
    @okom6307 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሁ እግዚአብሔል አገራችን ይጠብቅልን

  • @webetalmu5682
    @webetalmu5682 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን ድንቅ መምህራችን:: አቤቱ አምላካችን እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን ዛሬም እየተነገረን ልባችን የደነድንን አቤቱ በንስሐ መልሰን 🙌😢😢😢😢

  • @helenberhanu2171
    @helenberhanu2171 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎት ከነ ቤተሰቦቼ ያስቡኝ ልዑል እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @aasala2807
    @aasala2807 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥወት ትምህርትዎ ሁሌም ያፅናናል እመቤት ትጠብቅዎ

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ቸርነቱን አያርቅብን እኛንም ወደ ቤቱ ይመልሰን አባታችን መካሪያችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን ይስጥልን።

  • @ጌጤዩቱብ-ቐ8ጀ
    @ጌጤዩቱብ-ቐ8ጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 💒🙏🙏🙏

  • @ethiopiayeneyene8265
    @ethiopiayeneyene8265 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ይቅር በለኝ የድንግል ልጅ🙏🙏🙏🙏

  • @bettybetty9477
    @bettybetty9477 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 3 ปีที่แล้ว +1

    ላስተማርከን ለመከርከን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን እናከብርሃለን እንወድሃለን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንን ቅልህወት የሰማልን

  • @boyaYoutube-x2c
    @boyaYoutube-x2c 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @woinshetgebremedhin3349
    @woinshetgebremedhin3349 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላከ በድለናልና በምህረትህ ይቅር በለን ታረቀን በቃ በለን ከቡር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጸሎትዎ አሰቡን ።

  • @molumolu633
    @molumolu633 5 หลายเดือนก่อน

    Egezhbher yemagen memeherachin kal hiwot yasemalen amen amen amen❤❤❤❤

  • @amenethorthodoxtewahdo6133
    @amenethorthodoxtewahdo6133 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen abatachin agerachinin selam yargelin

  • @mazagebrengus5112
    @mazagebrengus5112 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln memhracin Egzabiher yrdan

  • @እምነት
    @እምነት 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረዝመሰ እድሜና ጤና ይስጠወት አምላኬ ሆይ እደኛ ሀፂሀያ ሳይሆን እዳተ ቸረነተሰ ይቅርበለን

  • @iamthecaptain4639
    @iamthecaptain4639 3 ปีที่แล้ว

    አሚን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሚን 🙏🙏🙏

  • @asdfglkjh5103
    @asdfglkjh5103 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalene Abatache Egzebar Hulachenem yasebane Ethiopian salame yargelen 🙏🙏🙏💒💒💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭😭

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ሸሽገን የቤዛይት አለም ልጅ ሆይ በምህረት አይንህ ተመልከተን አሜን አሜን አሜን መምህር የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @heaaaa3131
    @heaaaa3131 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @meronghiwot9407
    @meronghiwot9407 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @አባይቲቪ
    @አባይቲቪ 3 ปีที่แล้ว

    ዶከተር የሀይማኖት አባት ጤና ሰላም ሰጪ ትምህርትህ ምግብ ለነፈሰ ለሰጋ ኑረልን ለዘላለም ክፍ አይንካህ የዳዊት ባሬያ

  • @ጋልዞምጀጋኑተጋሩ
    @ጋልዞምጀጋኑተጋሩ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜንመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኢትዮጵያ ኣገራችን ሰላም ያርግልን ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ገ6ዐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ገ6ዐ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችቃለህይወት.ያሰማልን.እረጅም.እድሜና.ጤና.ያድሎት

  • @fikirteeshetu5258
    @fikirteeshetu5258 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በዚህ ጊዜ አፅናኘ ስለሁኑን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin

  • @አርሴማ-ሰ9ረ
    @አርሴማ-ሰ9ረ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏 እግዚአብሔር በምህረት ይመልከተን 🙏

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማለን መምህራችን።

  • @hirutyemareyamlij5873
    @hirutyemareyamlij5873 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይዎት ያለማልን መምህራችን ትምህርቱ መንፈስ ያድሳን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አገራችን ሰላም ያርግልን 🙏

  • @tsigehaylu8798
    @tsigehaylu8798 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🤲

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርቶስ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏 ለአባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏 ሃገራችንን ሰላሟን ይመልስልን🙏✟💒✟💚💛♥

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏
    እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን 🙏⛪️🙏🇪🇹😭😭

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይዎት አባታችን አሜን አሜን አሜን ሁሉንልን ይደረግልን አቤቱ ማረን ይቅርም በለን በቸርነትህ ተመልክተን አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @tiruyetru
    @tiruyetru 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታች

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ቃለ ሕይወት ያሳማልን ይጠብቅልን በፀሎት ኣስቡን መምህር!!!!!

  • @elizabettesfaye2451
    @elizabettesfaye2451 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማለን

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 3 ปีที่แล้ว

    አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!

  • @saraabdo279
    @saraabdo279 3 ปีที่แล้ว

    አባታቸንትምህርቱንበልባቸንይፃፈልንአሜንአሜንአሜን

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen memhrachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen

  • @21Mathi16
    @21Mathi16 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን መምህራችን የተሰበረውን ልባችንን በትምህርቶት ስለጠገኑልን ስላፅናኑን ሁልም ብርታታችን ስለሆኑን የልኡል እግዚአብሔር ጥበቃው አይለዬት ብተስቦትን በሙሉ ይጠብቅሎት ለኛ እንደምጨነቁልን ለርሷም እመቤቴ ከነልጆ በምትማፅኖት ሁሉ ፈጥና ትድረስሎት አሜን

  • @haniab6935
    @haniab6935 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አባታችን።ፈጣሪ አምላክ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ከመአቱ ይሰውረን።ሀገራችንን በምህረቱ ያስብልን።ቃለ ህይወትን ያሰማልን።