ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
t.me/zeiyor_menberuቴሌግራም ቻናችንን በመቀላቀል የቢድዮውን በቲዲኤፍ ማግኜትና ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ
በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን የንታ
እንወደዋለህን ይህንን ቅኔ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያስምዕከ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የንታ
Kale hiwot yasemalin 3:04
❤❤❤
መምህር ታሪክ አያዛቡ ነው፣የሴቶች እኩልነት የታወጀውና በተግባር የተገለፀው በደርግ ጊዜ ነው።ከ1967 ዓም ጀምሮ !!! ቅኔዎትን በዚህ ያስተካክሉ!!። እንደዚህ እየተባለ፣ የማያውቅ እውነት እየመሠለው፣ ሲሳሳት ይኖራል።
እሽ አስተካክላለሁ!!! ግን እንዲህ ማለቴ እኔ ፖለቲካዊ ታሪክ አለማዎቄ ያስተቸኝ እንደሆነ እንጅ ከቅኔው ጋር የሚያገናኘው እንደሌለ ልብ ሊሉ ይገባል እኛ የምናስተምርም ቅኔ ስለሆነ ማለት ነው። ታሪክ ቅኔ አምጥተን ስናበላሽ ነው ትውልድ ልናሰስት የምንችለው እና እንዲህ ሊያስብለን የሚችለው እንጅ ይሄ ቅኔ አማረኛ ነው ታሪክ አይደለም ለዛም ነው መንግስት ብዬ ያመጣሁት።
Are mnhunachu new yekne memhr enj yetarik memhr eko aydelem mistru ygbachu enj bemtawkut tekegnu
እኔ እነኝህን መምህር ሁሌም እከታተላቸዋለሁ እና ብዙ ነገር አግዘውኛል ለማሳወቅ የሚያደርጉት ጥረት እና የሚያስረዱበት ቀላል መንገድ እንኳን አጅአብ ነው አነ አሁን 1998 አመተ ምህረት ነበር ደብረ ብርሃን ቅኔ አውቄ ነው አዲግራት አምፅኢ ማርያም ቤተ ክርስቲያን የማገለግለው እና ለመረሣት ተቃርቤ ነበር ድንግል ምስክሬ ናት እሊህን መምህር ከረከብሁ ወዲያ በጣም እየተለወጥሁ ነው:: አንዳንድ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ታሪክ እና አማረኛ እንኳን ለይታችሁ ሳታውቁ ታሪክ አታዛቡ ስትሉ ትንሽ አታፍሩም ከቻላችሁ ተማሩ እና ያልገባችሁን ጠይቁ ከዛ ውጭ ከምድር ተነስታችሁ ታሪክ እና አማረኛ መሆኑን ሳታውቁ ብታወሩ በጣም ነውር ነው ለዛውም መንም ስህተት የለበትም አዎ የሴቶች እኩልነት ደርግ ያወራው ቢሆንም በተግባር ላይ የዋለው በመለስ ጊዜ ነው እንዳው የትግራይ ፎቢያ ያለባችሁ ሠዎች ስላላችሁ እንጅ ሁለት አመት ሙሉ ልታጠፉን ከመንግስት ጎን የተሰለፋችሁ ክፉዎች ታሪካችንን ለማጥፋት ብትኳትኖ ኢይገርም
የግስ አወራረድ ይጀመርልን
እሽ ሰሞኑን የማልችልበት አጋጣሚ ስለሆንሁ ነው በቅርብ ቀን እጀምርላችኋለሁ አሁን ያስታጎልሁባችሁን ጨምሬ አካክስላችኋለሁ እንጅ አሁን ላይ ትንሽ ነገሮቹ አልተመቹኝም ከሁለት ሳምንት በኋላ።
t.me/zeiyor_menberu
ቴሌግራም ቻናችንን በመቀላቀል የቢድዮውን በቲዲኤፍ ማግኜትና ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ