- 29
- 16 903
መወድስ ሚድያ ||Meweds Media
United States
เข้าร่วมเมื่อ 10 ก.พ. 2024
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን !
እንኳን ወደ መወድስ ሚድያ በሠላም መጡ ።በዚህ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚሠጡ አጠቃላይ የቅኔ ትምህርቶች ማለትም ፦ አገባብ ፣ግስ፣መጽሔት ፣ ከጉባኤ ቃና እስከ መወድስ ቅኔ፣ የቅኔ ሙያ ፣ እንዲሁም የቅኔ ዜማ በጥራት እና በትጋት ይቀርቡበታል ። ትምህርቱ ለሁሉም እንዲዳረስ like , share , subscribe በማድረግ የበኩልዎን ይወጡ።
youtube:www.youtube.com/@meweds8media
Telegram channel 👉👉t.me/zeiyor_menberu
እንኳን ወደ መወድስ ሚድያ በሠላም መጡ ።በዚህ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚሠጡ አጠቃላይ የቅኔ ትምህርቶች ማለትም ፦ አገባብ ፣ግስ፣መጽሔት ፣ ከጉባኤ ቃና እስከ መወድስ ቅኔ፣ የቅኔ ሙያ ፣ እንዲሁም የቅኔ ዜማ በጥራት እና በትጋት ይቀርቡበታል ። ትምህርቱ ለሁሉም እንዲዳረስ like , share , subscribe በማድረግ የበኩልዎን ይወጡ።
youtube:www.youtube.com/@meweds8media
Telegram channel 👉👉t.me/zeiyor_menberu
መድበለ ጉባኤ ቃና በዘመነ ምሳሌ ከፍችና ርቃቄ ጋራ በሚገባ አገላለፅ።
#eotc #murade #sals media #anchor #ethioforumኢትዮፎረም #ቅኔ #አቋቋም #meweds media
มุมมอง: 198
วีดีโอ
ቅኔን በተሎ ለማምጣት የሚያስችል ቢድዮ በቀላል አገላለጽ ክፍል ሁለት
มุมมอง 497วันที่ผ่านมา
#eotc #murade zema#meweds media#sals media #anchor #ethioforumኢትዮፎረም #ቅኔ #አቋቋም
የቅኔ ቁጠራ ለሚያስቸግረው ሁሉ መፍትሄ በቀላል አገላለፅ ይሄንን ቢድዮ በደንብ ከአዩ በኋላ በቁጠራ መጨናነቅ አይኖርም።
มุมมอง 1.8K14 วันที่ผ่านมา
#anchor #habesha #eotc #eotc #ethioforumኢትዮፎረም #murade #knowledge
የአእመረ እርባታ የመጀመሪያው ክፍል
มุมมอง 290หลายเดือนก่อน
#murade zema #anchor #eotc #ethioforumኢትዮፎረም #habesha #ቅኔ #አቋቋም
ሙሉ ቤት ቅኔ ዘዋሸራ ደብረ ስሉስ በዘመነ በስደት።
มุมมอง 1822 หลายเดือนก่อน
#murade zema #eotc #anchor #ethioforumኢትዮፎረም #voiceeffects
ቅኔ በዘመነ ክረምት በመጋቤ አእላፍ መምህር ተረክበ አይነኩሉ ዘዋሸራ ደብረ ስሉስ።
มุมมอง 6373 หลายเดือนก่อน
#eotc #murade #august2019 #ethioforumኢትዮፎረም #በትረማርያምአበባው #Anchor #ቅኔ #መወድስሚድያ
አቤት ሊቃውንት የተስፋ ስላሴ፣የማእበል ፈንቴ ግርፍ ሊያዩት የሚገባ በቅኔው ሊቅ መምህር ተረክበ አይነኩሉ ዘዋሸራ ደብረ ስሉስ የቀረበ ወኔ ቀስቃሽ ቅኔ።
มุมมอง 2304 หลายเดือนก่อน
#EOTC #murade zema
መምህራችን የኔታ ተረክበ አይነኩሉ በቀለም አባታቸው የኔታ የኔታ ተስፋ ስላሴ ተገኘ ሞት ላይ ያደረጉት ቅኔ
มุมมอง 1506 หลายเดือนก่อน
#eotc #ethioforum #fetadaily #education #kine #murade #anchor #meweds
መምህራችን የኔታ ተረክበ አይነኩሉ ዘዋሸራ ደብረ ስሉስ በቀለም አባታቸው የኔታ ተስፋ ስላሴ ሞት ላይ ያደረጉት ቅኔ
มุมมอง 6086 หลายเดือนก่อน
#eotc #ethioforum #duet #habesha #fetadaily #education #kine #murade #mewedsmedia
የእብራይሰጥ ቅኔ ዋይዜማ
มุมมอง 3356 หลายเดือนก่อน
#murade #eotc #habesha #ethioforum #fetadaily #kine #anchor
ሙሉ ቤት ቅኔ ከኒቆዲሞስ እስከ ትንሳኤ ሚያዚያ 26/2016ዓ.ም
มุมมอง 6038 หลายเดือนก่อน
#mahtot #ቅኔ #eotc #murade #ልሳኑዘያሬድ #ethioforum #fetadaily #kine #ቀለመሬድ #መወድስሚድያ #tewahdomezmur
የዋሸራ ቅኔ በገብር ሄር ከጉባኤ ቃና -መዎድስ
มุมมอง 3618 หลายเดือนก่อน
#mahtot #ቅኔ #eotc #murade #ethioforum #Meweds||መወድስ ሚድያ
ቅኔ ዘዋሸራ በደብረ ዘይት ሚያዚያ 1/2016ዓ.ም
มุมมอง 3918 หลายเดือนก่อน
#eotc #ቅኔ #mahtot #orthodox #murade #ethioforum #anchor #kine #fetadaily
ቅኔ ዘዋሸራ ደብረ ስሉስ፤ ሙሉ ቤት ቅኔ ከጉባኤ ቃና እስከ መወድስ በምኩራብ መጋቢት17/2016ዓ.ም
มุมมอง 6449 หลายเดือนก่อน
ቅኔ ዘዋሸራ ደብረ ስሉስ፤ ሙሉ ቤት ቅኔ ከጉባኤ ቃና እስከ መወድስ በምኩራብ መጋቢት17/2016ዓ.ም
ቅኔ ዘዋሸራ ደብረ ስሉስ በዘመነ መራዊ የካቲት 30 ቀን 2016
มุมมอง 4149 หลายเดือนก่อน
ቅኔ ዘዋሸራ ደብረ ስሉስ በዘመነ መራዊ የካቲት 30 ቀን 2016
ኑ ቅኔን በመወድስ ሚድያ እንማር ||ንዑ ወንትመሀር ለቅኔ በሚድያ መወድስ የቅኔ ሙያ||ሙያሁ ለቅኔ
มุมมอง 2K10 หลายเดือนก่อน
ኑ ቅኔን በመወድስ ሚድያ እንማር ||ንዑ ወንትመሀር ለቅኔ በሚድያ መወድስ የቅኔ ሙያ||ሙያሁ ለቅኔ
ኑ በመወድስ ሚድያ ቅኔን እንማር||ንዑ ወንትመሀር ለቅኔ በሚድያሁ ለመወድስ የቅኔ ሙያ||ሙያሃ ለቅኔ
มุมมอง 66310 หลายเดือนก่อน
ኑ በመወድስ ሚድያ ቅኔን እንማር||ንዑ ወንትመሀር ለቅኔ በሚድያሁ ለመወድስ የቅኔ ሙያ||ሙያሃ ለቅኔ
ቅኔ ዘዋሸራ ደብረ ስሉስ እምነ መምህር ተረክበ አይነኩሉ ተነሽ ተጣይ ሰያፍ ወዳቂ
มุมมอง 61210 หลายเดือนก่อน
ቅኔ ዘዋሸራ ደብረ ስሉስ እምነ መምህር ተረክበ አይነኩሉ ተነሽ ተጣይ ሰያፍ ወዳቂ
አገባብ ደግሞ በምሳሌ እያደረጋችሁ ብታሰረዱን
❤
እንወደዋለህን ይህንን ቅኔ
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ የኔታ መምህሬ ! የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፣ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ! ተመስገን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ የኔታ መምህሬ ! የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፣ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ! ተመስገን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ የኔታ መምህሬ ! የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፣ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ! ተመስገን 🙏🙏🙏
t.me/zeiyor_menberu ማነኛውም ጥያቄ ሲኖራችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉና ጠይቁን በአክብሮት እናስተናግዳለን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ።
part 3 please
yidegem yisifa
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ
Kalhuyet yasemalen
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያስምዕከ መምህርነ።
@@kesisserebeazezew7287 አሜን አባቴ በረከትዎት ይድረሰኝ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ የኔታ መምህሬ ! የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፣ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ! ተመስገን 🙏🙏🙏 በእርሶ ላይ እኔ መቼውንም ቅኔን አልረደውምም አላውቅምም ብዬ የደመደምሁትን ትምህርት ? እንዲህ ባማረ መልኩ በአካልም ሆነ በ online እያስተማሩኝ ነው እና እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፣ ክብረት ይስጥልኝ 🙏! 🗨
❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይስጥልን
t.me/zeiyor_menberu የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን በጣም አሪፍ ነው ደስ የሚል አገላለጽ ነው ይበርቱልን የኔታ ቀጣይ ይልቀቁልን በቶሎ
ክፍል ሁለት ይቀጥላል።ተከታተሉን የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉን። t.me/zeiyor_menberu
Ere lelam ysruln🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ግን ሌላ መፍትሔም ካለ ይጨምሩን።
እግዚአብሔር ይስጥልነ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይዎትን ያሠማልን አሁንም ተጨማሪ ቢሰሩልን ጥሩ ደስ ይላል።
ቃለዎት ያሰማልን.ግን የላ ተጨማሪ ምሳሌ ቢጨመርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ።
Wow❤❤😊
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። በርቱልን ❤❤❤❤
ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!!ግን አያቋርጡብን የኔታ ደግሞ ከተመቸዎት ላይብ ላይ እየገቡ ቢያስምሩን!
@@BilalAmeat በቻልኩት እስኪ ላለማቋረጥ እሞክራለሁ ግን ለመማር ዝግጁ የሆነ ሰው የጠፋ እየመሰለኝ ከንቱ ልፋት ነው እያልሁ ነው እንጅ እኔ ያወኩትን ለማሳወቅ የቻልኩትን አደርጋለሁ።
የኔታ እያቋረጡብን ነው ለምሳሌ እኔ ጠፍቶኝ የነበረውን ቅኔ እየመለስሁት ነው በእርስዎ ዝግጅት ግን አያቋርጡብን እንደሚያዩት አስተምራለሁ የሚል ድያ እኮ ሞልቷል በእርስዎ ልክ የሚያብራራ ግን ምንም አላየሁም መጥፋትዎ ግን ጥሩ አይደለም የወደፊት ታላቅ የቅኔ ጉባኤ ሚድያ ቢሆን ብዬ የመረጥኩት ነው ስለዚህ ይበርቱ ቢቻል ላይብ ላይ የምንማርበትን ቢያመቻቹ እላለሁ። ያም አለያም ግን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
@@ጤርዜቤጤልነየ አሜን ቀሲስ እሽ አላቋርጥም።
በእውነቱ እንደ እኔ የታደለ ማን አለ ! ይሄንን ረቂቅ የሆነ የቅኔ ምስጢር ሲሻኝ ዘወትር በአካል እየተማርኩኝ ነው ይሄው በዚህም መልኩ እያስተማሩኝ ነው ። ቃለ ህይወቱን ያሰማልኝ መ/ር 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ! ሁላችንም ይህን share , subscribe ማድረግ ያስፈልገናል ! Ene Be 6 tum accountoche Adirigeyalehu ! Enesu Legna Bilew Timihiratchew ena Wudi Guzeyachewin Sewitew ! Egna Share , Like , Subscribe Eyaregin Ageligilotachewin Masifat Alebin
@@HabtamuAsmamaw-pe8jn እግዚአብሔር ያክብርልን ጠንክረን እንድንሰራ ስለአበረታቱን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ! ሁላችንም ይህን share , subscribe ማድረግ ያስፈልገናል ! Ene Be 6 tum accountoche Adirigeyalehu ! Enesu Legna Bilew Timihiratchew ena Wudi Guzeyachewin Sewitew ! Egna Share , Like , Subscribe Eyaregin Ageligilotachewin Masifat Alebin
ክቡር ብሎ ግንዴት ተከበረ ብሎ ተፈታ ???
@@NatugrmayGebrehiwet ማነኛውም ውስጠዘ ማሰሪያ መሆን ይችላል ኩቡር ብሎ የተከበረ ነው ያከበረ ነው የከበረ ነው እየተባለ ይፈታል።
@@meweds8media በ17 እንደሚሄድ ማለት ነው ወይ ?
@@NatugrmayGebrehiwet አዎ
ስለጥረቶ እና እኛን ለማሳወቅ ስለምጥሩ እናመሰግናለን ። ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር !
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ! ሁላችንም ይህን share , subscribe ማድረግ ያስፈልገናል !
ልብ የሚያሞቅ ቅኔ።
ለዚህ ሚድያ ግን ይሄ ብቻ ሰብስክራይበር አያንሰውም?????
ምርጥ ነው መንገድም ብታደርጉልን ጥሩ ነበር ❤
የወደፊቱ ትልቅ የቅኔ ሚድያ እደሚሆን አልጠራጠርም ሚጸኑ ከሆነ ... ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር የቅኔን ሙያ የሚያስረዳና ግልጽየሆነ ሰፊ ቪድዮ እንድትለቁልን በትህትና እጠይቆታለሁ
ዘረፋው ብቻውን አልተቀረፀም?
ጉባኤው ማደግ አለበት የኛ ትውልድ ሰነፍ ነው። የማንም የማይረባ ለሚሳደብ እግረ እግሩ ይውላል ከማር ና ከጮማ የሚጣፍጥ የሕይወት ቃል የሚመግብ ሚድያ የሚያየው የለም ይሄ የኛ ስንፍና አጉልቶ የሚያሳይ ነው።
@@Habrom1988 አዎ መታወቅ እንጅ ማወቅ የማይፈልግ ትውልድ ገጥሞናል። ብቻ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ያምጣ።እንጅ በዚህ ከቀጠለ ቤተ ክርስቲያን በቅርብ አመታት ውስጥ ራቁቷን ትቀራለች።
@@meweds8media እውነትዎ ኖት የተሰጠን ጸጋ በአግባቡ አለመጠቀማችን ያመጣው ጣጣ ነው።
ሰላም መርጌታ በጣም ስለፈለኮት ኮንታት ያድርጉኝ
@@kalaabnegasi9464 በቴሌግራም ቻናል መቀላቀል ይችላሉ ወይም Zeeyor21 ብለው ሰርች ያድርጉ ቴሌግራም ላይ።
ተቀባዩ ዘራፊው/ መምህሩ ፍቹንና ርቃቄውን እስኪጨርሱ ቢጠብቅ
ድምፁ በደንብ አይሰማም ቢቻል ቅኔውን መጀመሪያ ያለትንታኔና ያለማቆራረጥ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ቢዘለቅ ከዚያ በሁለተኛው ዙር ወደፍቹና ወደማራቀቁ ቢሄድ መልካም መሰለኝ በተረፈ መልካም ፕሮግራም ነው በርቱ
በርቱ መምህር ግን ጠፍተው ነበር።
ኑ በመወድስ ሚድያ እንመማር የቴሌግራም ሊንካችንን በመቀላቀል ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል። እነሆ የቴሌግራም ሊንካችንን t.me/zeiyor_menberu
አር ግሩም ነዉ
Mergieta kemey amsikum ane kmehat zdeli aye nkemey krekbkum ykal xehafley haderakum memhr goeta
@@GoitomHyabu ሳየው ኮሜንት የሰጠህበት ቋንቋ ትግረኛ መሰለኝ የምትችል ከሆነ በአማርኛ አድርግልኝ ካልቻልህ እስኪ በሚችል አስፈትቼ ምላሽ እሰጥሃለሁ።