አስገራሚው የስማርት ቴሌቭዥን ዋጋ በኢትዮጵያ 2016 | ከትንሽ እስከ ትልቅ | Smart TV price in Ethiopia| gebeya media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 9 หลายเดือนก่อน +12

    እናመሰግናለን ገበያ ሚድያዎች ❤❤❤❤❤❤ ዋጋው ባይቀመስም ቁርጣችን አውቀናል

    • @Zehara-Tube
      @Zehara-Tube 7 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

  • @AynadisChilot
    @AynadisChilot 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጉድ ነዉ የዚህን ያህል በይ ቁርጥሺን አዉቀሽ ቁጭ በይ አይንየ😢❤❤❤

  • @tsigeredazenebe4739
    @tsigeredazenebe4739 7 หลายเดือนก่อน +2

    ገበያ ሚዲያን ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌም ነው ምከታተላቹ

  • @ALALEM7
    @ALALEM7 9 หลายเดือนก่อน +4

    የጋዜጠኛ ችሎታ ኣጠያየቅ በጣም ያስደንቃል

  • @atikaahmed
    @atikaahmed 9 หลายเดือนก่อน +14

    ከዉጭ እኮ መግዛት ቀላል ነዉ ግን ማስገባቱ ነዉ ችግሩ ቀረጡ የገዛችሁበትን በእጥፍ ይነጩላችሁል ለዚያ ነዉ ከኢትዪ መግዛት ይሻላል የሚሏችሁ

    • @YirgalemJuses-bo9pg
      @YirgalemJuses-bo9pg 9 หลายเดือนก่อน +2

      Batikikil ine 140$gazich ityophan 140$kafalkugn

    • @RebuniRebuni-fs3zo
      @RebuniRebuni-fs3zo 6 หลายเดือนก่อน

      ከንስለሽ ስገቢ ይንባሲ አጽፊ ከቀረጥ ነፃ ነው የሚገባው

    • @ሀያትYouTube-e6i
      @ሀያትYouTube-e6i 5 หลายเดือนก่อน

      ከቀረጥ ነፃ ኢትዩ መግባት ይችላል​@@RebuniRebuni-fs3zo

  • @hajitibe2640
    @hajitibe2640 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰዉኮ ለቤቱ የሚገዛው ዋጋው ቀነስ ያለና 43 inch ነው ግፋ ቢል 50 inch እናንተ 80 inch ምናምን ታሳዩናላቹ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 9 หลายเดือนก่อน +12

    ብር፡የለንም፡አብይ፡ቤተችን፡አፍርሶብን፡ህወት፡ጨልሞብናል፡

    • @omukalidbieznilah8827
      @omukalidbieznilah8827 8 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ አላህ አናቱን ያፋርሰው ስንቱን አስለቀሰው ሌት ቀን ቁመን የሰራንበትን አላህ በላውን ያውርድበት

    • @العلمقبلالقولوالعمل-ض1ع
      @العلمقبلالقولوالعمل-ض1ع 7 หลายเดือนก่อน

      Abshir hayati

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 6 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ በሰማይ የዘላለም እሳት ይጠብቀዋል እኛስ በምድር ነው የምንቃጠለው

  • @WalitengusBelayenhe
    @WalitengusBelayenhe 7 หลายเดือนก่อน +2

    Life setar 43 ዋገው ሰንት ነው

  • @binyam3098
    @binyam3098 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስለምትሠጡን ወቅታዊ የገበያ መረጃዎች ከልብ እናመሠግናለን

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኮንዶሚኒየም ዋጋ ስሩልን እባካችሁ ።አመሰግናለሁ

    • @Afshhgh
      @Afshhgh 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ይሰራልን

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 9 หลายเดือนก่อน +6

    የ መኪና ዋጋ ቲቪ መግዣ ሆነ ኤግዚኦ 🤔

  • @astermekonnen9340
    @astermekonnen9340 9 หลายเดือนก่อน +2

    የብድሪ አገልግሎት መቅራብ ለምን አቆማቹ?❤

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እረክሷል

  • @BASIC亗VIRUS
    @BASIC亗VIRUS 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ereee GUD 250.000 birt l TV??? Ere ezih Eko be ye botaw new tetekmew yemitlut be Canada ygermal

  • @SimonGaka
    @SimonGaka 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢🎉🎉😢😢very nice

  • @aynagirma3593
    @aynagirma3593 9 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ ተኖረ ይገርማል

  • @SelamTeklit-wt8mm
    @SelamTeklit-wt8mm 9 หลายเดือนก่อน +1

    12Eh wagaw sntnew aba

  • @yordanosalemu4205
    @yordanosalemu4205 9 หลายเดือนก่อน

    Err 8K alalem le afu enkan ayikebdewum gn 8K mendnew yawekewal??????????????

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  9 หลายเดือนก่อน +1

      ሳያቅ እንዴት ይናገራል? ለምንድነው ግን እንደዛ ያላችሁት

    • @yordanosalemu4205
      @yordanosalemu4205 9 หลายเดือนก่อน

      @@gebeyamedia awun key 8K TV yalew be wesin brand ekawoch ley endihum wed agerchin eskawun balegn mereja algebub abzagnaw ke 4k betach nachew awun ley be 8K derja yalchew ene bewanant ena bekedaminet LG kezan Sony last Samsung new yalchew alem ley negr gn esakwun balegn merja 8K agerachin gebto ayakim still ye agerachin midiyawoch erasu mistelalafut HD nw be awun seat ley .

  • @AmelewerkGebrehiwet
    @AmelewerkGebrehiwet 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wagaw setera kole ygefal😮

  • @jossyd8531
    @jossyd8531 9 หลายเดือนก่อน

    Webo ena Android min agenagnachewu? demo Android 12 yilale!!!😄😄😄😄

  • @AbiG.K
    @AbiG.K 9 หลายเดือนก่อน +1

    መኪና ኣላልንም ቲቪ እንጂ

  • @tsigeredazenebe4739
    @tsigeredazenebe4739 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yati new botawu Are nigaruye

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  6 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮ ላይ አለ አድራሻው እና ስልክ ቁጥራቸው

  • @ልጅእያሱ-ሰ7ነ
    @ልጅእያሱ-ሰ7ነ 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሰማርት ቲቪ ነው ? 11 ሺ ያልከው

    • @ZaytoAhmad
      @ZaytoAhmad 8 หลายเดือนก่อน

      አው😂😂😂

  • @Allmma-ko3pw
    @Allmma-ko3pw 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @uros101
    @uros101 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 8 หลายเดือนก่อน

    በዚ ዋጋ መኪና አይገኝም ብላቹ ነው ገብያ ታቤርራላቹ ወይ ዋጋ እትናገሩ ወይ ጉድ ቆሌዬን ጉፈፋቹት

    • @alhawara4322
      @alhawara4322 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እርካሺ ነው ግን አትጎዱም ወይ 😏

    • @fettiahalbreadi5575
      @fettiahalbreadi5575 7 หลายเดือนก่อน +1

      እ😂

    • @tinaatadesse1807
      @tinaatadesse1807 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
      @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂የተመታሽ አስባችሁታል በሁለትመቶሽብር ቲቪገዝቸምንልሠራበትነው

    • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
      @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 6 หลายเดือนก่อน

      @@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ ቀልዳቸው አይጠገብም አይደለም የ2 መቶሺ ቲቪ ሊኖረኝ ያቺ የድሮዋ ኩርቺት እንኳን የለኝም ባሁን ሰአት ለወደፊት ይኖረኝ ይሆን 😟

  • @HanaDoha-t6w
    @HanaDoha-t6w 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yetnew

  • @rambharosh2297
    @rambharosh2297 8 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮

  • @nitsuhzewda
    @nitsuhzewda 8 หลายเดือนก่อน

    life star 40 Eh sent new

  • @dagneshdana
    @dagneshdana 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂285 ሺ ወጋውት

  • @Merhawi213
    @Merhawi213 8 หลายเดือนก่อน

    8k tv Ethiopia wist yetesera 😂😂😂

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ ቲቪ እርካሸ ነዉ ከዉጭ አታምጡ ያሉን ሰዎች ምናቸዉን ነበር የሚያማቸዉ🤔

    • @tsigeethio621
      @tsigeethio621 9 หลายเดือนก่อน

      Awo Rikashi Nw Bhakimsh Magizat tichiyalesh

    • @honalyathonalyat7386
      @honalyathonalyat7386 9 หลายเดือนก่อน +1

      ከውጭ ይዘው እየገቡ ስንቶች ኤርፖርት ከገዙት ብር በላይ ሆኖባቸው ተሰቃይተዋል አገር ይሻላል😊

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ​@@honalyathonalyat7386

    • @Desta-f1k
      @Desta-f1k 9 หลายเดือนก่อน

      ምናቸዉንም አያማቸዉም

    • @tigist9810
      @tigist9810 9 หลายเดือนก่อน

      @@honalyathonalyat7386ትክክል

  • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን
    @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን 2 หลายเดือนก่อน

    Lefiestare እኔ ነበራኝ ታበለሽቶቢኝ ማላዎጫ እቃ አጠሁ 😢

  • @ወሎሐይቅ
    @ወሎሐይቅ 9 หลายเดือนก่อน

    የገዛሁትን 65 ኢጅ ቲቢ እዴት ይዤው እደምገባ ፈጣሬ ይወቀው 😢

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 9 หลายเดือนก่อน

      ከዉጭ ይዞ መሄድ ትርፉ ወጭ ነው

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 9 หลายเดือนก่อน

      የራሴን።ልብሥ።ጥየልሒድ።እላለሁ።አቸ።ቴቨ።።🎉ኢቶበሁኑሥአቶተሁሉምነገር።አለ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 9 หลายเดือนก่อน

      @@ወሎሀይቅይቶብ ኧረ እኔ ለዛዉ ያብቃኝ እንጂ ልብስም አልገዛ ለእለት የሚሆን ብቻ በቂ ነው ኢትዮጵያ ነው ልብስ እራሱ አሪፍ የኔ በኦላይን ሰብስቤ ካሁኑ አንድ ሻንጣ ሞልቷል ከዚህ በኋላ ግን አልገዛም

    • @ademhussen9872
      @ademhussen9872 9 หลายเดือนก่อน +1

      አዝለህም ቢሆን አይቀረም

    • @ወሎሐይቅ
      @ወሎሐይቅ 9 หลายเดือนก่อน

      @@ademhussen9872 ያሳሰበኝ የአየር መገዱ ዘረፋ ነው እጅ ከሻጣየጋ በአየር ይዤ እሄዳለሁ

  • @binyam3098
    @binyam3098 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስለምትሠጡን ወቅታዊ የገበያ መረጃዎች ከልብ እናመሠግናለን

  • @binyam3098
    @binyam3098 9 หลายเดือนก่อน +3

    ስለምትሠጡን ወቅታዊ የገበያ መረጃዎች ከልብ እናመሠግናለን