ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጫላ የት ሄደ ኧረ ናፍቆና ሰላም በልልን በጣም መልካም ሰው ነው አላህ ባለበት ሰላም ያድርገው
6:50
አሮጌ መኪና ሲባል ከስንት አመተምህረት ጀምሮነው?
አሮጌ መኪና ይወገድ ሲባል በአንድ ጊዜ እርምጃ ይወስድ ማለት አይደለም በርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተጎዱ መኪናዎች መንገድ ላይ ሲሽከረክሩ እናያለን ያተገቢ አይደለም መሆን ያለበት ቤተሰቦቻቸውን በመኪና የሚያስተዳድሩ ሰዎች አሉ ለነሱ ግን እርምጃው ይከብዳል ባይሆን ጌዜ ተስጥቷቸው ቀስ በቀስ መኪናቸውን መቀየር ይችላሉ እንጂ በአንድ ምሽት አሮጌ መኪና አስወግዱ ማለት ይከብዳል ጥሩ ይዘት ያላቸው ከ98 ጀምሮ አሉ ከዚያ ጀምሮ ገደብ ቢኖር ይመረጣል ለምሳሌ በውጪ ሃገር ከ80 እስከ 99 ዓመት የተሰሩ መኪኖች አስካሁን ድረስ ይነዳሉ ማንም የከለከላቸው የለም በእኛ ሃገር ሁኔታ እነዚህ መኪናዎች ጠገና ተደርጎላቸው ቢነዱ ችግር የለም ምክንያቱም ሰው እንዳይጎዳ ግን ከዚህ ሁሉ ነገር መቅደም ያለበት አሮጌ መኪና ሳይሆን ሕዝቡ በቀን ሶስቴ እንዲበላ መንግስት እዚያ ላይ መስራት አለበ ስቀጥል ደግሞ ሕዝቡ በሰላም ወጥቶ በሳላም መግባት አለበት ይህ ችገር ከተቀረፈ ሌላው ነገር ቀላል ነው
ደቡቡ ኮሪያ አዝነ ናል እኛ ።!?!
አሮጌ መኪኖችን በተመለከተ በእርግጥ መወገድ ያለባቸው መኪኖች እንዳሉ ይታወቃል ።ይሁንና የሀገሪቱንና የሕዝቡን ዕድገት ደረጃ አልተገናዘባችሁም፣ እንደሚባለው ከሆነ ከመኪና አስመጭዎች ጀርባ አሉ የሚባሉትን ... ዓላማ ለማስፈጸም ነው ይባላል ።እውነት ነው ???
Hig be Hig honenal Belena 😂😂😂‼️
ዛሬ እኔም ስለ ጫላ ለመጠየቅ አስቤ ነበር የት ሄደ? መልሱን በናፍቆት እጠብቃለሁ
መንቻካ ማስታወቂያ
ታድላችሁ መኪና መቀየር ልክ እንደልብስ አቀለላችሁት እኮ...መኪና ያለው ሁሉ ልክ እንደናንተ ዘርፎ እኮ አይደለም የገዛው
Mendenew edezih hzeben mawakeb
አሮጌ መኪናን መንግስት የአዲስ መኪና የታክስ ዋጋን በእጅጉ ሊቀንስ ይገባል።ከፈረሱ ጋሪው ቀደመ የሚለውን አባባል አስታወሰኝ ።
Sile addis abebe tw all Ethiopia ezb hulum motew bado mereti earth tasederachu sw la sw medanet nw ezb eyaselaksachu etsane childern enat abate atewu menegede ly keretwule
የኮሪደር ልማት ህዝባችንን መከራውን አበላው ደም በተሽከርካሪ መጣ አመከራህ ህዝቤ አላህ ይድረስልህ ሰው እጀራ ናፍቆታል መንግስት ኮሪደር ልማት እያሌ ቤቱን እያፈረሰ ሰቃዩን አበዛው ያሳዝናል
Wetbna tagele Alah weredo Ayiwagam 👈👈👈👈 FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑
ጫላ የት ሄደ ኧረ ናፍቆና ሰላም በልልን በጣም መልካም ሰው ነው አላህ ባለበት ሰላም ያድርገው
6:50
አሮጌ መኪና ሲባል ከስንት አመተምህረት ጀምሮነው?
አሮጌ መኪና ይወገድ ሲባል በአንድ ጊዜ እርምጃ ይወስድ ማለት አይደለም በርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተጎዱ መኪናዎች መንገድ ላይ ሲሽከረክሩ እናያለን ያተገቢ አይደለም መሆን ያለበት ቤተሰቦቻቸውን በመኪና የሚያስተዳድሩ ሰዎች አሉ ለነሱ ግን እርምጃው ይከብዳል ባይሆን ጌዜ ተስጥቷቸው ቀስ በቀስ መኪናቸውን መቀየር ይችላሉ እንጂ በአንድ ምሽት አሮጌ መኪና አስወግዱ ማለት ይከብዳል ጥሩ ይዘት ያላቸው ከ98 ጀምሮ አሉ ከዚያ ጀምሮ ገደብ ቢኖር ይመረጣል ለምሳሌ በውጪ ሃገር ከ80 እስከ 99 ዓመት የተሰሩ መኪኖች አስካሁን ድረስ ይነዳሉ ማንም የከለከላቸው የለም በእኛ ሃገር ሁኔታ እነዚህ መኪናዎች ጠገና ተደርጎላቸው ቢነዱ ችግር የለም ምክንያቱም ሰው እንዳይጎዳ ግን ከዚህ ሁሉ ነገር መቅደም ያለበት አሮጌ መኪና ሳይሆን ሕዝቡ በቀን ሶስቴ እንዲበላ መንግስት እዚያ ላይ መስራት አለበ ስቀጥል ደግሞ ሕዝቡ በሰላም ወጥቶ በሳላም መግባት አለበት ይህ ችገር ከተቀረፈ ሌላው ነገር ቀላል ነው
ደቡቡ ኮሪያ አዝነ ናል እኛ ።!?!
አሮጌ መኪኖችን በተመለከተ በእርግጥ መወገድ ያለባቸው መኪኖች እንዳሉ ይታወቃል ።ይሁንና የሀገሪቱንና የሕዝቡን ዕድገት ደረጃ አልተገናዘባችሁም፣ እንደሚባለው ከሆነ ከመኪና አስመጭዎች ጀርባ አሉ የሚባሉትን ... ዓላማ ለማስፈጸም ነው ይባላል ።እውነት ነው ???
Hig be Hig honenal
Belena 😂😂😂‼️
ዛሬ እኔም ስለ ጫላ ለመጠየቅ አስቤ ነበር የት ሄደ? መልሱን በናፍቆት እጠብቃለሁ
መንቻካ ማስታወቂያ
ታድላችሁ መኪና መቀየር ልክ እንደልብስ አቀለላችሁት እኮ...መኪና ያለው ሁሉ ልክ እንደናንተ ዘርፎ እኮ አይደለም የገዛው
Mendenew edezih hzeben mawakeb
አሮጌ መኪናን መንግስት የአዲስ መኪና የታክስ ዋጋን በእጅጉ ሊቀንስ ይገባል።
ከፈረሱ ጋሪው ቀደመ የሚለውን አባባል አስታወሰኝ ።