ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Well done. We were looking something like this . To reduce the carbon emissions. I hope the government will support the idea and implement. 👏👏👏👏👏
በጣም ጥሩ ነው ። ነገር ግን ዋጋው ሰንት እንደሆነና የት እንደሚገኝ የተገለፀ ነገር የለም ብትገልፁ ጥሩ ነው ።
Wow great job, we appreciate very much helpful to us all & the nation, @large
በተረፈ ግን በቀናነትና በ ተመጣጣኝ ዋጋ ከቀረበ ጥሩ ጅማሮ ነው!
ስለ ዋጋው አልተገለጸም እንድናውቀው ቢደረግ ለምርጫችን ዋስትና ይሆናልበገለጻው ለኢትዮጵያ ወቅቱን የጠበቀ ጥሩ አጋጣሚ ነው ባይ ነኝ
ህዝብ በቀላሉ እንዲገዛ ከቀረጥ ነጻ ቢሆን ወይም ቢቀነስ ቀረጡ
ቀረጡ በጣም ቅናሽ ነው:: 44% ነው::
😅😅😅@@dmulugeta
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍👍👍👏🏽👍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🫡🫡🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ለምተጉት ትልቅ ሥራ ነው ይሄ ነው ሀገር መውደድ በርቱ እባካችሁ እዳትኩራሩ እባካችሁ ከእኛ አልፈን ለአፍሪካ መብቃት አለብን። 🫡
ምርጥ ነው።
አሁን የምናየው ኢለተሪክ መኪና ግሪን ቴክ አፍሪካ የተባለ ድርጅት ነዉ ያመጣዉ ከ አፍሪካ ቪለጅ የተባለ ባንክ በጋራ በመሆን 30%የቆጠበ በብድር እንሰጣለን ተባለ በሚድያ ተመዘገብን መኪና ምረጡ ተባልን እኔ ከነ ከለሩ Ana360 የተባለ መኪና መረጥኩ 30% 1,500,000 ቆጠብኩ ጠብቀን ጠብቀን ከተወሰኑ ወራት በኋላ እነዚህ መኪና በብድር አይሰጡም ካሽ ደሞ 1900000 ተባልን ወይም ብሩ አልተሰራበት ወይም ብድሩ አልተገኘም አጉል መፍትሄ ሱጡን ቃላቹ አክብሩ።
ለቤንዝል መኪኖች ቆጣቢ እንዲሆኑ የሚያደርገውን ናኖ ቴክኖሎጂ የት ነው የምናገኘው ዋጋውስ?
Addis abeba lebu musica sefer Brighton building 4th floor
ሰላም ወንድሜ "Nano Technology" ውን ልታገኘው አትችልም። ምክንያቱ በግለሰብ እጅ የሚያዝ ወይ የሚገኝ ነገር አይደለምና፡ እንደው ቢሆን ቢሆን እንኳን እንደጥያቄህ ዋጋው ከምታስበው ብቻ ሳይሆን አስበሀው ከምታቅቕም በላይ በላይ ብዙ ነው፡ ለዛነው።አመሰግናለው
ኢትዮጰያ ያሉ ዩኒቨርስቲዎች መሳርያው ላይ ጥናት አድርገው ገንዘብ መብያ ዘዴ ነው ወይስ የእውነት ቤንዚን ይቆጥባል፣አካባቢ ብክለት ይቀንሳል የሚሉ ነገሮችን በጥናት ደግፈው ቢነግሩን ይበልጥ ታማኝነት ይፈጥራል በአሜሪካ አላየነውም
ፓወር ባንክ ቢኖረው ደሞ ጥሩ ነው ለምሳሌ ክፍለሀገር ስንሄድ እያቆምን ቻርጅ ከምናረግ ፓወር ባንኩን ፉል አርገን ይዘን ልያልቅ ሲል ቻርጅ ሰክተን እኔዳለን ማለት ነው
This has to be indipenntly proofed.if this is true the car company’s were the first to install.
እየውልህ ወንድሜ፡ እንድዚ አይነት ነገር እኔ የዛሬ 14 አመት አውቅ ነበረ በ 18 አመቴ ማለት ነው። ግን ውድ ሰለነበረ እቃው ያው ወደሌላ ነገር እየተጠቀምንበር ነበረ፡ ከነዳጅ ጋራ ከማነካካት ይቅር ብለን። እና አለማወቅሕ ነው እንጂ እንዳልከው በ አንድ አንድ መኪኖች ላይ አለ እሄ ነገር፡ ግን ስማቸውን አልናገርም ላንተ የቤት ስራ ሰጥቼሃለው። አሰግናለው!!!
In order to motivate electrical car buyers the governmental offices provide charging out let at parking areas and tax reduction.
ዋናው ችግር እንደ ነዳጅ መኪና 20-30 ዓመት አያገለግሉም ባትረው እድሜውን ስለሚጨረስ። ባትሪው ደግሞ የመኪናው ዋናው cost ነው።
በኤሌክትሪክ ባይክ በባትሪ የሚሰራ 20000(ሃያ ሺ) ብር አውጥቼ ባትሪው ሲያልቅ መጣል ብቻ ነው ከ6ወር ሌላ ባትሪ ለመግዛት አራት ሺ ብር አወጣሁ እሱም በሰባተኛ በር አለቀ። በየቦታው 60ኪ.ግ የሚያክልን ባይክ መገፋት ብቻ በጣም አሰልቺ ነው ። ሰዎቹ ብልጣብልጥነት ይታይባቸዋል በኋላ ስናለቅስ የሚደርሱልን አይመስለኝም ። የግሌ ሐሳብ ነው
@@abuka6424 አልተሳሳትክም::
ዋጋው ስንት ነው ከአገልሎቱ ባላይ እንዳይሆን
ዋይኔኔ እሄ ነገር እዚ መጣ? ይገርማል፡ የዛሬ 14 አመት አውቀው ነበረ በ 18 አመቴ ማለት ነው ሳስታውሰው። ግን ውድ ሰለነበረ እቃው ያው በቤታችን ዙርያ ሆኖ ወደሌላ ነገር እየተጠቀምንበት ነበረ፡ ከነዳጅ ጋራ ከማነካካት ይቅር ብለን። እና ወንድሜ "girma" አለማወቅህ ቤሆን ነው እንጂ እንዳልከው በ አንድ አንድ መኪኖች ላይ አለ እሄ ቴክኖሎጂ። ነገር ግን ስማቸውን አልናገርም ላንተ የቤት ስራ ሰጥቼሃለውና። አሰግናለው!!!
ናኖ የት የምናገኛቸው
አሪፍ ነው የትማግኘት እንችላለን ?
your address pleas?
The service life of Battery andprice ?is the basic inputs for decision .
ይኼ ሙልጭ ያለ ውሸት ነው። ቀደም ሲልም ነጋዴዎች በተደጋጋሚ ገንዘብ በልተውበታል ግን አልሠራም። እኔም ሞክሬዋለሁ። ይህን ያህል የሚቆጥብ ቢሆንማ ኖሮ የመኪና ፋብሪካዎችም ቀድመው ይገጥሙት ነበር።
ቻርጅ ሲደረግ ፖወር ፍለክቹዌሽን ቢከሰት ኢንቨርተር እንደሚቃጠል አጥንታችኋል
በጣም ደስ ይላል
balege nachu fana
በኮመንት የተጠየቁት ጥያቄ መልስ ብሰጡበት መልካም ይመስለኛል እነም ነዳጅ ቆጣብውን ስለምፈልግ
ለኪሎ ጭማሪ ብላችሁ አሸዋ እዳታበሎቸው በጎችን!!! 😃😃
ስራፈት
ሞሎኪሎቹን ይሰባብራቸዋል ነው ያልከው? ወይ ጉድ ...አዳሜ ዝም ብለህ ብርህን እንዳትበላ ግባና ቲክቶካቸው ላይ ተመልከት እንዴት እንደሚቀደዱ ..ባለሟያ የተባለው ሰውዬ ነዳጅ የሚበሉ መኪናዎች ኖዝል ሰርቪስ ያስደርጉ የሚያጨስ መኪናም ከሆነ 90 ፐርሰንት ጭሱ ያስወግዱና ግሪን ቴክን ይጠቀሙ ይላል ይሄኛው ደግሞ ምን እንደሚል እየሰማችሁ ነው....
ዋጋውና የት ነው የሚገኘው ቆጣቢው
የአሜሪካን ትራንስፖርት ዲፓርትመንት ይሄ ነገር ውሸት ነው እያለ ነው። ብዙ ሞክረናል አንዳቸውም አይሰሩምና ህዝብ ይጠንቀቅ ብሏል።
መሸጫ ቦታው የትነው
በኤሌክትሪክ የሚሠሩ መክናዎች በአገራችን በብዛት ለማስፋፋትና ለማስተዋወቅ የሚደረገው ጥረት የሚበረታታ ነው።ነገር ግን በዝናባማ ወቅት ተሽከርካሪዎች በጎርፍ ውሰጥ በሚጓዙበት ጊዜ የኤሌክትሪክ ሃይል መቃረጥ ችግር አያስከትልም ወይ?
Address. Addis Abeba, lebu musica sefer, Brighton building 4th floor.
ye green tec ... new wey
@@yabetslegesse1867 yes
የመኖቹ ፍጥነትስ ጉልበቱስ በዝናብ ወቅትስ
በጭቃ ውስጥስ ሲበላሽ ባለሙያውስ ባትሪው ለምን ያህል ጊዜ ያገለግላል
ቁልፉ ጥያቄ ይሄ ነው
ለ Asneku...ሰላም ወንድሜ "Nano Technology" ውን ልታገኘው አትችልም። ምክንያቱ በግለሰብ እጅ የሚያዝ ወይ የሚገኝ ነገር አይደለምና፡ እንደው ቢሆን ቢሆን እንኳን እንደጥያቄህ ዋጋው ከምታስበው ብቻ ሳይሆን አስበሀው ከምታቅቕም በላይ በላይ ብዙ ነው፡ ለዛነው።አመሰግናለው
Batrywe sedakme waciwe sente lehone yecelale
እንደዚህ ዓይነት መርሀ-ግብሮች የማስታወቂያ ግብር የማይከፈልባቸው የግብር ማምለጫ ማስታወቂያዎች ናቸው። ነዳጅ የሚያስቆጥብ ነው የተባለው ነገር ትክክለኝነት በየትኛው ገለልተኛ አካል ተረጋግጧል? th-cam.com/video/Cck55JN5HWc/w-d-xo.html
ማጭበርበር እንዳይሆን አጣሩ።የተገኘውን ሁሉ አትዘግቡ።
ሁሌ መጠራጠር ያሳፍራል
የተገኘውን ሁሉ ከማመን ለማጣራት መሞከር ከቂልነት ያድናልth-cam.com/video/Cck55JN5HWc/w-d-xo.html
Lejeneter macadam yichalali woy
የሀይሌን ማራቶን ምን በላው
አለ
I think this thing is scam. i tried to google it. i couldn't find and legit evidence except advertising.
የሀይሌን ማራቶን ምን በላው kkkkkkkk.
How much the price?
The most important thing. To reduce the carbon emissions. I hope the minsters of health and transport. Will support and implement this very good idea.👏👏👏
እንደ እቶ
Charge 8 hours big issue
😁😁😁😁😁😂😂
Are you kidding us. You can tray with this material to save fuel. I am 100% sure, it will not work.
ውሸት ነው
Well done. We were looking something like this . To reduce the carbon emissions. I hope the government will support the idea and implement. 👏👏👏👏👏
በጣም ጥሩ ነው ። ነገር ግን ዋጋው ሰንት እንደሆነና የት እንደሚገኝ የተገለፀ ነገር የለም ብትገልፁ ጥሩ ነው ።
Wow great job, we appreciate
very much helpful to us all &
the nation, @large
በተረፈ ግን በቀናነትና በ ተመጣጣኝ ዋጋ ከቀረበ ጥሩ ጅማሮ ነው!
ስለ ዋጋው አልተገለጸም እንድናውቀው ቢደረግ ለምርጫችን ዋስትና ይሆናል
በገለጻው ለኢትዮጵያ ወቅቱን የጠበቀ ጥሩ አጋጣሚ ነው ባይ ነኝ
ህዝብ በቀላሉ እንዲገዛ ከቀረጥ ነጻ ቢሆን ወይም ቢቀነስ ቀረጡ
ቀረጡ በጣም ቅናሽ ነው:: 44% ነው::
😅😅😅@@dmulugeta
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍👍👍👏🏽👍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🫡🫡🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ለምተጉት ትልቅ ሥራ ነው ይሄ ነው ሀገር መውደድ በርቱ እባካችሁ እዳትኩራሩ እባካችሁ ከእኛ አልፈን ለአፍሪካ መብቃት አለብን። 🫡
ምርጥ ነው።
አሁን የምናየው ኢለተሪክ መኪና ግሪን ቴክ አፍሪካ የተባለ ድርጅት ነዉ ያመጣዉ ከ አፍሪካ ቪለጅ የተባለ ባንክ በጋራ በመሆን 30%የቆጠበ በብድር እንሰጣለን ተባለ በሚድያ ተመዘገብን መኪና ምረጡ ተባልን እኔ ከነ ከለሩ Ana360 የተባለ መኪና መረጥኩ 30% 1,500,000 ቆጠብኩ ጠብቀን ጠብቀን ከተወሰኑ ወራት በኋላ እነዚህ መኪና በብድር አይሰጡም ካሽ ደሞ 1900000 ተባልን ወይም ብሩ አልተሰራበት ወይም ብድሩ አልተገኘም አጉል መፍትሄ ሱጡን ቃላቹ አክብሩ።
ለቤንዝል መኪኖች ቆጣቢ እንዲሆኑ የሚያደርገውን ናኖ ቴክኖሎጂ የት ነው የምናገኘው ዋጋውስ?
Addis abeba lebu musica sefer Brighton building 4th floor
ሰላም ወንድሜ "Nano Technology" ውን ልታገኘው አትችልም። ምክንያቱ በግለሰብ እጅ የሚያዝ ወይ የሚገኝ ነገር አይደለምና፡ እንደው ቢሆን ቢሆን እንኳን እንደጥያቄህ ዋጋው ከምታስበው ብቻ ሳይሆን አስበሀው ከምታቅቕም በላይ በላይ ብዙ ነው፡ ለዛነው።
አመሰግናለው
ኢትዮጰያ ያሉ ዩኒቨርስቲዎች መሳርያው ላይ ጥናት አድርገው ገንዘብ መብያ ዘዴ ነው ወይስ የእውነት ቤንዚን ይቆጥባል፣አካባቢ ብክለት ይቀንሳል የሚሉ ነገሮችን በጥናት ደግፈው ቢነግሩን ይበልጥ ታማኝነት ይፈጥራል በአሜሪካ አላየነውም
ፓወር ባንክ ቢኖረው ደሞ ጥሩ ነው ለምሳሌ ክፍለሀገር ስንሄድ እያቆምን ቻርጅ ከምናረግ ፓወር ባንኩን ፉል አርገን ይዘን ልያልቅ ሲል ቻርጅ ሰክተን እኔዳለን ማለት ነው
This has to be indipenntly proofed.if this is true the car company’s were the first to install.
እየውልህ ወንድሜ፡ እንድዚ አይነት ነገር እኔ የዛሬ 14 አመት አውቅ ነበረ በ 18 አመቴ ማለት ነው። ግን ውድ ሰለነበረ እቃው ያው ወደሌላ ነገር እየተጠቀምንበር ነበረ፡ ከነዳጅ ጋራ ከማነካካት ይቅር ብለን።
እና አለማወቅሕ ነው እንጂ እንዳልከው በ አንድ አንድ መኪኖች ላይ አለ እሄ ነገር፡ ግን ስማቸውን አልናገርም ላንተ የቤት ስራ ሰጥቼሃለው። አሰግናለው!!!
In order to motivate electrical car buyers the governmental offices provide charging out let at parking areas and tax reduction.
ዋናው ችግር እንደ ነዳጅ መኪና 20-30 ዓመት አያገለግሉም ባትረው እድሜውን ስለሚጨረስ። ባትሪው ደግሞ የመኪናው ዋናው cost ነው።
በኤሌክትሪክ ባይክ በባትሪ የሚሰራ 20000(ሃያ ሺ) ብር አውጥቼ ባትሪው ሲያልቅ መጣል ብቻ ነው ከ6ወር ሌላ ባትሪ ለመግዛት አራት ሺ ብር አወጣሁ እሱም በሰባተኛ በር አለቀ። በየቦታው 60ኪ.ግ የሚያክልን ባይክ መገፋት ብቻ በጣም አሰልቺ ነው ። ሰዎቹ ብልጣብልጥነት ይታይባቸዋል በኋላ ስናለቅስ የሚደርሱልን አይመስለኝም ። የግሌ ሐሳብ ነው
@@abuka6424 አልተሳሳትክም::
ዋጋው ስንት ነው ከአገልሎቱ ባላይ እንዳይሆን
ዋይኔኔ እሄ ነገር እዚ መጣ? ይገርማል፡ የዛሬ 14 አመት አውቀው ነበረ በ 18 አመቴ ማለት ነው ሳስታውሰው። ግን ውድ ሰለነበረ እቃው ያው በቤታችን ዙርያ ሆኖ ወደሌላ ነገር እየተጠቀምንበት ነበረ፡ ከነዳጅ ጋራ ከማነካካት ይቅር ብለን።
እና ወንድሜ "girma" አለማወቅህ ቤሆን ነው እንጂ እንዳልከው በ አንድ አንድ መኪኖች ላይ አለ እሄ ቴክኖሎጂ። ነገር ግን ስማቸውን አልናገርም ላንተ የቤት ስራ ሰጥቼሃለውና። አሰግናለው!!!
ናኖ የት የምናገኛቸው
አሪፍ ነው የትማግኘት እንችላለን ?
your address pleas?
The service life of Battery and
price ?is the basic inputs for decision .
ይኼ ሙልጭ ያለ ውሸት ነው። ቀደም ሲልም ነጋዴዎች በተደጋጋሚ ገንዘብ በልተውበታል ግን አልሠራም። እኔም ሞክሬዋለሁ። ይህን ያህል የሚቆጥብ ቢሆንማ ኖሮ የመኪና ፋብሪካዎችም ቀድመው ይገጥሙት ነበር።
ቻርጅ ሲደረግ ፖወር ፍለክቹዌሽን ቢከሰት ኢንቨርተር እንደሚቃጠል አጥንታችኋል
በጣም ደስ ይላል
balege nachu fana
በኮመንት የተጠየቁት ጥያቄ መልስ ብሰጡበት መልካም ይመስለኛል እነም ነዳጅ ቆጣብውን ስለምፈልግ
ለኪሎ ጭማሪ ብላችሁ አሸዋ እዳታበሎቸው በጎችን!!! 😃😃
ስራፈት
ሞሎኪሎቹን ይሰባብራቸዋል ነው ያልከው? ወይ ጉድ ...አዳሜ ዝም ብለህ ብርህን እንዳትበላ ግባና ቲክቶካቸው ላይ ተመልከት እንዴት እንደሚቀደዱ ..ባለሟያ የተባለው ሰውዬ ነዳጅ የሚበሉ መኪናዎች ኖዝል ሰርቪስ ያስደርጉ የሚያጨስ መኪናም ከሆነ 90 ፐርሰንት ጭሱ ያስወግዱና ግሪን ቴክን ይጠቀሙ ይላል ይሄኛው ደግሞ ምን እንደሚል እየሰማችሁ ነው....
ዋጋውና የት ነው የሚገኘው ቆጣቢው
የአሜሪካን ትራንስፖርት ዲፓርትመንት ይሄ ነገር ውሸት ነው እያለ ነው። ብዙ ሞክረናል አንዳቸውም አይሰሩምና ህዝብ ይጠንቀቅ ብሏል።
መሸጫ ቦታው የትነው
በኤሌክትሪክ የሚሠሩ መክናዎች በአገራችን በብዛት ለማስፋፋትና ለማስተዋወቅ የሚደረገው ጥረት የሚበረታታ ነው።
ነገር ግን በዝናባማ ወቅት ተሽከርካሪዎች በጎርፍ ውሰጥ በሚጓዙበት ጊዜ የኤሌክትሪክ ሃይል መቃረጥ ችግር አያስከትልም ወይ?
Address. Addis Abeba, lebu musica sefer, Brighton building 4th floor.
ye green tec ... new wey
@@yabetslegesse1867 yes
የመኖቹ ፍጥነትስ ጉልበቱስ በዝናብ ወቅትስ
በጭቃ ውስጥስ ሲበላሽ ባለሙያውስ ባትሪው ለምን ያህል ጊዜ ያገለግላል
ቁልፉ ጥያቄ ይሄ ነው
ለ Asneku...
ሰላም ወንድሜ "Nano Technology" ውን ልታገኘው አትችልም። ምክንያቱ በግለሰብ እጅ የሚያዝ ወይ የሚገኝ ነገር አይደለምና፡ እንደው ቢሆን ቢሆን እንኳን እንደጥያቄህ ዋጋው ከምታስበው ብቻ ሳይሆን አስበሀው ከምታቅቕም በላይ በላይ ብዙ ነው፡ ለዛነው።
አመሰግናለው
Batrywe sedakme waciwe sente lehone yecelale
እንደዚህ ዓይነት መርሀ-ግብሮች የማስታወቂያ ግብር የማይከፈልባቸው የግብር ማምለጫ ማስታወቂያዎች ናቸው። ነዳጅ የሚያስቆጥብ ነው የተባለው ነገር ትክክለኝነት በየትኛው ገለልተኛ አካል ተረጋግጧል? th-cam.com/video/Cck55JN5HWc/w-d-xo.html
ማጭበርበር እንዳይሆን አጣሩ።የተገኘውን ሁሉ አትዘግቡ።
ሁሌ መጠራጠር ያሳፍራል
የተገኘውን ሁሉ ከማመን ለማጣራት መሞከር ከቂልነት ያድናል
th-cam.com/video/Cck55JN5HWc/w-d-xo.html