እግዚአብሔርን መምሰል፡፡ ፩ጢሞ፡ ፮፥፮ በመ/ር ኀይለ ማርያም ዘውዱ (ዘቦሩ ሜዳ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @jdcell63
    @jdcell63 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ቸር አምላካችን ነው የተመሰገነ ይሁን የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emebettadesse3706
    @emebettadesse3706 หลายเดือนก่อน +1

    የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mulugetaassefa
    @mulugetaassefa หลายเดือนก่อน

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን።አስበ መምህራንን ያድልልን።

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ❤❤🎉

  • @YeshworkMolla
    @YeshworkMolla หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን መምሰል ታላቅ ማትረፊያ ነው። እግዚአብሔርን ለመምሰል እግዚአብሔርን ማወቅ አለብን። እግዚአብሔርን ስናውቅ እግዚአብሔርን እንመስለዋን። እግዚአብሔር ማለት የዓለም ጌታ ፣የዓለም ፈጣሪ ማለት ነው።
    እግዚአብሔር አምላካችን ሙሴን ሒድና ከፈርኦን ከመከራ አውጥተህ ወደ ሀገራቸው መልሳቸው ብሎ ሙሴን ላከው ሙሴ አንተ አዘኸኝ እምቢ አልልም ግን የላከኝ ማን ነው ልበል (ከመ ኢይበሉነ አሕዛብ አይቴ ውእቱ አምላኮሙ)አሕዛብ አምላካቸው የት ነው እንዳይሉን የላከኝ ማን ነው ልበል ሲለው (ዘሀሎ ወይሂሉ )በላቸው ያለና የሚኖር።
    ያለ ማለት ቅድመ ዓለም መጀመሪያ የሌለው አልፋ ወይሂሉ ደግሞ ኦሜጋ ፍጻሜ የሌለው። የማያሰጋ ተስፋ ነው እግዚአብሔር። ቃለሕይወት ያሰማልን መምህርነ ❤

  • @MoriGila
    @MoriGila หลายเดือนก่อน

    ለምንድን ነው ግን ድምጹ በጥራት የማይተላለፈው? መሰማት ይሰማል ግን ድምጹ የሆነ ከሩቅ በሴልፎን የሚቀዳ ይመስላል