እመኝኝ በ40 ደቂቃ ብቻ ፊትሽ ላይ ምንም አይገኝም |amazing facial masks

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 412

  • @saadasaada7684
    @saadasaada7684 4 ปีที่แล้ว +26

    የኔ እህት ቡዙ ስርተን ፉሩጅ ማስቀመጥ ይቻላል እና በየቀኑ ማረግ ይቻለል

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 4 ปีที่แล้ว

    Txs የኔ ቆጆ የተረፈውን አስቀምጠን ሌላ ግዜ መጠቀም እቺላለን?

  • @emuy7350
    @emuy7350 2 ปีที่แล้ว

    Lemiserache wuhudoch harif nachew....tnx emokrachewalehu

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ የቡናው ማስክሽን ወድጄዋለሁ እግዛብሄር ያክብርልኝ ግን አይደርቅም የኔቆንጆየቡናውማስክሽንወድጄዋለሁእግዛብሄርያክብርልኝግንአይደርቅምማርዬ

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  4 ปีที่แล้ว

      Yene wud marun abiziteshewu edayihon degimo bayiderikim betam arif lewut tayibetaleshe kojo newu tetekemiwu

  • @munaabdu2014
    @munaabdu2014 4 ปีที่แล้ว

    ብዙዎቹን ስራዎችሽን እከታተላለው እሞክራቸዋለው ዋውውው ነው አብሶ የቡናው ተመችቶኛል

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 4 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን እህታችን በርቺልን
    ፆም ሲፈታ እሞክረዋለው መልካም
    ደግነትሽን ወደድኩልሽ ።

    • @fizuagwapa169
      @fizuagwapa169 4 ปีที่แล้ว

      ትእትናሽ ግሩምነው ደግነትሽም እናቱ ሆነሻል ለመድሐኒያ

  • @norinafereg8400
    @norinafereg8400 2 ปีที่แล้ว

    Selam thank you . Ghin waha chemireshal wey ? Ye lomi litach and mulu lomi now yeteqemshu ?

  • @raheladamu5119
    @raheladamu5119 4 ปีที่แล้ว +1

    lemin ketatebsh behuala yalawun lewut atasayinm.. what you show after wash your face change...

  • @mihretyemane5579
    @mihretyemane5579 4 ปีที่แล้ว +1

    Konjo thanks if you can please list down what we need .

  • @yerosenbultum5486
    @yerosenbultum5486 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ስወድሽ ከልቤ ነው የኔ ፀጉር ግን ምንም ባረገው አያድግም እኔም እደወንድ መቆረጥ ወዳለው አንቺ ግን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ 4 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ መሲዬ እስኪ እሞክራለሁ ማድአት አሰቃየኝ ያልሞከርኩት የለም

  • @سيسايسيساي
    @سيسايسيساي 4 ปีที่แล้ว

    መሴዬ ሰርተን ማስቀመጥ እንችላለን ውዴ

  • @lemlemtadesa5655
    @lemlemtadesa5655 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አሪፍ ነው ስራዎችሽን ተጠቅሜበታለሁ በተለይ ቫዝሊንና ኮልጌቱን ሁላችንም ጊዜ አለን አሁን እህታችን የምሰጠውን ምክር ከእረፍታችሁ ጋር ተጠቀሙ ተባረኪ አዳዲስ ነገሮች ካሉ እጠብቃለሁ

    • @teztawortawu681
      @teztawortawu681 4 ปีที่แล้ว

      ቆይቶ ሌላ ጠቅ ያመጣል አትጠቀሙ እያሉ ነዉ ኮልጌቱ እዉነት ይሆን? ለወድያዉ ያሳምራል ይላሉ ብቻ ማድያት ቢያስለቅቅልኝ እቀባ ነበር

  • @yemisrachdadi4185
    @yemisrachdadi4185 4 ปีที่แล้ว +1

    I will try but keresash is not good plz do it again

  • @alemtsehayseyoum309
    @alemtsehayseyoum309 4 ปีที่แล้ว

    ፊትና ሰዉነትን የሚያቀላ የኔ ቆንጆ መልስሽን እጠብቃለሁ

  • @yanitkeya1819
    @yanitkeya1819 4 ปีที่แล้ว

    መሲዬ ፊቴ ላይ የብጉር ጠባሳ አማረረኝ ኮልጌቱ ጥሩ ነበር ግን ለውጥ አላገኘሁበትም መላ በይኝ።

  • @ሀዩቲነኝየቤተሰቦቼናፋቂ
    @ሀዩቲነኝየቤተሰቦቼናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +18

    እረ እኔስ ከፊቴ ላይ ጥቋቁር ነጠብጣቦች እደው ሊገለኝ ነውውው ካአሁን በፊት የሰራሽው ቪደው ለውጥ አግኝቸበታለሁ እስኪ አሁንም እሞክራለሁ እናመሰግናለን እህት

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ነሽ ከጾም በኋላ

  • @metasbiyaayalew-cx5qk
    @metasbiyaayalew-cx5qk ปีที่แล้ว

    እንቁላሉ ቢቀርስ በሌላ መተካት አይቻልም?

  • @senimikiru7376
    @senimikiru7376 4 ปีที่แล้ว

    Mokirew arifi lewt alew berchi

  • @yisebirehane521
    @yisebirehane521 4 ปีที่แล้ว +11

    ውይ ባረገልኝ የማድያት ማትትትትት ደፍቶ ሊጥለኝ ነው ገዳም ሁኝ እስኪ እሞክረዋለሁ
    ግን ያልሞከርሁት የለም ይህ ትንሽ ለየት ይላል ተስፋ ሳልቆርጥ ልሞክር አምላክ ቢጨመርበት

    • @sadaaragaw2465
      @sadaaragaw2465 4 ปีที่แล้ว +3

      ማር የሆነ ክሬም አለ እኔ በጣም ተቸግሬ ነበር በማዳት ግን አሁን ክሬሙን መቀባት ከጀመርኩ 1ከ 3 ቀን ሁኖኛል ግን ጠቅላላ ለቋል ማለት እችላለሁ አፌን ሞልቸ በድፍረት

    • @ብርቱካንአበባው
      @ብርቱካንአበባው 4 ปีที่แล้ว

      ሳዳ በናትሽ ንገሪኝ ፊቴን ማየት በጣም አስጠልቶኛል ማዳትወርሶኛል በፈጣሪንገሪኝ እህት

    • @sadaaragaw2465
      @sadaaragaw2465 4 ปีที่แล้ว

      @@ብርቱካንአበባው ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ማር ዋት ሳብ ካለሽ

    • @sadaaragaw2465
      @sadaaragaw2465 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ ወላሂ ስለብጉር አላቅም የኔ ማዳት ነው ውዴ

    • @ብርቱካንአበባው
      @ብርቱካንአበባው 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ በጣም ነው ማመሰግነው

  • @meserettadesse4047
    @meserettadesse4047 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ የተረፈውንስ ደፍቼ እንደገና ነገም ሌላ ልሰራ

  • @lovenadlove7984
    @lovenadlove7984 4 ปีที่แล้ว

    ፍቴን ያሳክከኝ ነበር ሥጠቀመው በጣም ነርፍ ነው ተመችቶኛል ቴኪው ማማየ

  • @ዜድነኝየከድር
    @ዜድነኝየከድር 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም እዴት ነሽ ውዷ እህቴ በጣም አመሠግናለሁ ፊቴ ብጉር ያስቸግረኝ ነበር ለሁሉም ለውጥ አግቸበታለሁ በሳምንት 1 እጠቀመዋለሁ በጣም አሪፍ ነው እማ ሌላ ደም ከዚህ በፊት የሠራሽው ለፀጉር እድገት ሀለት ሎሚ 4 ነጭ ሽኩርት 1 ማኪያ ማር ዘይት ዘይቶን እሡም በጣም ጠቅሞኛል ግን ዘይት ዘይቶን ስንት ማኪያ እደሆነ ብነግሪኝ ቢበዛም ቢስም ችግር ከለለውም ወይም የምጨመረውል ብትነግሪኝ

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  4 ปีที่แล้ว

      Selam.kojo atasanishewu bibeza hegir yelewum metenu ache edemitazegajiwu yiwesenal 🙏

  • @fekerteshiferaw4503
    @fekerteshiferaw4503 4 ปีที่แล้ว

    እህት በጣም ነው የኮራሁብሽ። እባክሽን የጥቁር አዝሙድ ውሁድ ትልኪልኝ። እግዚአብሔር ይባርክሽ።

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/hfDCNzM_rWM/w-d-xo.html 👈Amen tebarek

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-eNOv2-6E6U/w-d-xo.html 👈yetigawun edefelgishe silalaweku newu

  • @medionlinesopping2802
    @medionlinesopping2802 4 ปีที่แล้ว

    እባክሽ የኔ ቆንጆ ሰውነቴን በጣም ያሳክከኛል እና ሳከው ይቆስልና ይበልዛል እንዳለ እግርና እጄ ሰውነቴ በሙሉ ጠባሳ ሆኖብኛል በምን ላጥፋው እባክሽ ንገሪኝ ወይ ሀኪም ጋ ልሂድ እንዴ እላለሁ ደሜ ቆሽሾ ከሆነ የሚያሳከረከኝ እላለሁ ሲጨንቀኝ ባላከው አይጠቁርም ነበር ግን ሲመጣብኝ መታገስ አልችልም በጣም ስለሚበላኝ

  • @emullheyr1529
    @emullheyr1529 ปีที่แล้ว

    ያዘጋጀነውን ለስት ቀን መጠቀም እንችላለን እ

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 4 ปีที่แล้ว +1

    አንደዬ ያዘጋጀነው ላንደዬ ብቻ ነው የሚሆነው ወይስ አስቀምጠን መጠቀም እንችላለን።

  • @azizabehja4054
    @azizabehja4054 4 ปีที่แล้ว

    Le wezama fit yhonl?

  • @Tg-es1bz
    @Tg-es1bz 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 🙏

  • @senayittesfasye2426
    @senayittesfasye2426 4 ปีที่แล้ว +2

    ታባራክ እህታቺን እናመስግናለን እሺ እንሞክራለን እስቲ እኔ ዋዳሃርብ አጋር ካማጣው ቦሀላ ፊቴ ላይ ፃጉር እየወጣብኝ የ ስቸግራኛል እስኪ ከተቻለልሽ ፃጉርን የምአጠፋ 💯ስርልን 😘!!

  • @aseterhayila4130
    @aseterhayila4130 ปีที่แล้ว

    የማርያም ስሞሽ ማጥፊያ ካለ በናትሽ ፊቴን የሞላው እሱ ብቻ ነው እባክሽ እህት

  • @susansunti4829
    @susansunti4829 4 ปีที่แล้ว +1

    yefiti macsu arifi new mare mokir we arifinew lewxi ayichebeta lew gin xuquru xuquru alebingi adebizozotala

  • @melkamuzeryihun2242
    @melkamuzeryihun2242 3 ปีที่แล้ว

    yihonal betam turu wodijayalo

  • @hayettesema5412
    @hayettesema5412 4 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም እንወድሻለን ፀባይ ሠናይት በርችልን ቆጆየ ግን እባክሽ ስለ ፀጉር መፍትሄ ካለሽ በርች በርች

  • @tigistketema624
    @tigistketema624 4 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new gen besametye sent geze lekbaw amsegenalew tebarkye

  • @nbxbxg8467
    @nbxbxg8467 4 ปีที่แล้ว +8

    ምን አለበት ነገ ባየው አሁን ቶሎ አይነጋልኝም ማዲያት የሱሪህን ይስጥህ 11 ዓመት ብሬን ጨረስኩበት የወጣትነት ውበትን በልቶ ወደ እርጅና ወሰደኝ

    • @megrsa2625
      @megrsa2625 4 ปีที่แล้ว

      አረ እህቴ እኩል ነን ለማን እናመልክት ውይ መግባዬ ሲደርስ ወረረኝ

    • @hawaamuhamed7584
      @hawaamuhamed7584 4 ปีที่แล้ว

      Uuuufff inem indanchi hungalew yaa Allah

    • @ameenawa4904
      @ameenawa4904 4 ปีที่แล้ว

      ልክ እደኔ ስደት ከመጣው 4 አመቴ ነው ግን ፌቴ 40 አሮጊት 4አረገኝ

    • @hawaamuhamed7584
      @hawaamuhamed7584 4 ปีที่แล้ว

      @@ameenawa4904 abshir mamaye hulum lebogu new inem 9 amet new sidet kemetahu

  • @eksa5381
    @eksa5381 4 ปีที่แล้ว

    Hey endet newe ande neger yehulum sew skin yeleyayal gen potato i agree lebzu skin type honey also egg gen lebezu sew allergi newe so take care

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ያልደከምኩት የለም ያላየሁት የለም የልሞከርኩት የለም ግን ምንም ለውጥ የለውም እኔ አሁን የገባኝ የውስጥ ችግር ነው ውስጣችን ጡሩ ከሆነ ሀሳብ ጭንቀት ንዴት ከለለ ሁሉም ይጠፋል

  • @rahlesahle1476
    @rahlesahle1476 4 ปีที่แล้ว

    Besanet sent gzi mekebat alebet ? yeni konjo endegena degmo azegsjeto biekemt mne yeunal?

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 4 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @slamemseganawu75
    @slamemseganawu75 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምእህቴ እኔየምሰሪያቸዉን ቪዲኦ እከታተላለዉና ፊቴላይ ጥቋቁር ነጠብጣብ እየወጣ አስቼገረኝ እናእባክሽ ምንእደምጠቀም ብትነግሪኝ

  • @kidistabebe8686
    @kidistabebe8686 4 ปีที่แล้ว

    Basent geza rekate nawe matkame yalbene weda?

  • @ሳራሳራ-ኈ5መ
    @ሳራሳራ-ኈ5መ 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ
    @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ 4 ปีที่แล้ว +18

    ወሬ ስታበዥ ደብሮኝ ነበር ግን ላይክ ሰጥቸሻለሁ ከትንሳኤ በሗላ ሞክሬ ዉጤት ካገኘሁ ሳብስክራይብ አደርግሻለሁ ጋይስ

    • @የሀላሉናየተፈኩርአድነቂ
      @የሀላሉናየተፈኩርአድነቂ 4 ปีที่แล้ว

      ኢኔም

    • @tgytad9950
      @tgytad9950 4 ปีที่แล้ว

      አይባልም ምን ትበል ነው የምትሉት ቆንጆ ነው ለማለት ነው ያወራችው ወይንስ በዱዳ ቋንቋ ታዋራቹ ወይጉድ 🤔🤔🤔

  • @wildanimman557
    @wildanimman557 4 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new mokrawalew thank you

  • @zeynabmohammed1916
    @zeynabmohammed1916 4 ปีที่แล้ว

    Selam eht ene yemlesh ande yefchenewn askemten lela geze entkemalen endgna ene yemlesh sefchew tekure chger yeleum endte nw

  • @nesriynesriy1716
    @nesriynesriy1716 4 ปีที่แล้ว +1

    ተጠቅመን የቀረንን ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጠን መጠቀም እንችላለን?
    ከተቻለስ ለስንት ቀን መቀመጥ ይችላል ፍሪጅ ውስጥ?
    ኮመንት አድርጉ ትያለሽ ግን የምትጠየቂውን ጥያቄ አትመልሽም ለምን??

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም, ፍሪጅ ውስጥ, አስቀምጭው, ስታስቀምጭ ከላይ, የወይራ ዘይት, ጨምረሽ አስቀምጭና, ልትጠቀሚ ስትይ አጥለሽ ድፊው, ዘይቱ እዳይበላሽ ይረዳዋል:: አመሰግናለሁ🙏

    • @nesriynesriy1716
      @nesriynesriy1716 4 ปีที่แล้ว

      @@yihonalstyle
      እሺ
      አመሰግናለው ቆንጂት።

  • @እናቴህይወቴእናቴህይወቴ
    @እናቴህይወቴእናቴህይወቴ 4 ปีที่แล้ว

    አዘጋጅቶ ማስቀመጥ ይቻላል ወይ??

  • @bezazerihun1051
    @bezazerihun1051 3 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆሁሉምታሳይንበግልፅነትነውተባረኪ

  • @eskedarbrhanu6046
    @eskedarbrhanu6046 4 ปีที่แล้ว

    We love you . I feel you are like my friend . supper woman

  • @basazenchere4117
    @basazenchere4117 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው

  • @nsrishow8135
    @nsrishow8135 4 ปีที่แล้ว +7

    MN aynet camera new mttekemiw?.. Help
    Tns my lovely sis💗

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ መሢዬ

  • @semiraadem3571
    @semiraadem3571 4 ปีที่แล้ว

    አንዴ የሰራነዉን ለስንት ከን እንተቀማለን እና ለስንት ግዜ ማስቀመጥ ይቻላል??

  • @adisenames4205
    @adisenames4205 4 ปีที่แล้ว

    Yignec video lemen yiukaretl

  • @ዘይንብየፍቅርሰው
    @ዘይንብየፍቅርሰው 4 ปีที่แล้ว +4

    በርከት ተደርጎ ተስርቶ ፍርጅ ማስቀመጥ ይቻላል መልስ
    እናም ሙክሬም እነግርሻለው ለውጡንንን

  • @seadakuweat7372
    @seadakuweat7372 4 ปีที่แล้ว +18

    አገሬ ስገባ. እዋባለሁ ለባሌ. እዚህ መዳም ትቀናለች. ማቴሪያውንም አላገኝም

    • @ሀበሻሀበሻ-ወ3ዠ
      @ሀበሻሀበሻ-ወ3ዠ 4 ปีที่แล้ว

      Hahaha azhem twobe inj konjo

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @hayattube6243
      @hayattube6243 4 ปีที่แล้ว

      እውነትነው እህቴጸሁሉምበሀገራችን ያምራል ብቻ ማወቁ ጠቃሚነው

  • @emug1724
    @emug1724 4 ปีที่แล้ว +1

    Ere lomi yet geba?

  • @zahramechal8228
    @zahramechal8228 4 ปีที่แล้ว +4

    ፊቴን አቃጠለኝ ለምንድነው? አሁን እየሞከርኩት ነበረ! ነጭ ሽኩርቱ ነው መሰለኝ! እና ደሞ አላጠለልከትም እረስቼው ! ሁሉንም ድንቹም ነጭ ሽንኩርቱም የሎሚ ፍቅፋቄውም ማሩም የሙዙ ልጥጭ ስር ያለው ነገር እንዳለ በአንድ ላይ ፈጭቼ ስቀባው አቃጠለኝ ፊቴን

    • @tgsttgst5588
      @tgsttgst5588 4 ปีที่แล้ว +1

      ምን አልባት የመጀመሪያሽ ስለሆነነው

    • @mimiennat1904
      @mimiennat1904 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ውደ እና ለውጥ አለው እኔም ልሞክረው ። ፕሊስ ተባበሪኝ

  • @tsedeyaddis7073
    @tsedeyaddis7073 4 ปีที่แล้ว

    Selam endet nesh?.... shefetas yatefal?

  • @xxhxdzhz2821
    @xxhxdzhz2821 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም የኔ እህት ኮልጊትና ቫዚሊ ለ3 ቀን ተቀብ በጉር ጠባሳ ያጠፍል ብለሽን ነበር ምክሬው ግን ያከስመዋል እርግጥ ግን ተመልሶ ወጣብኝ ምን ላድርግ ???

  • @masakaramfayra7637
    @masakaramfayra7637 4 ปีที่แล้ว

    ist limokraw fite baxam tablshtal

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እስቲ እሞክረዋለሁ

  • @sihamsiham486
    @sihamsiham486 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጅየ ኧረ የብጉር መላ በይኝ ኮልጌት ያልሽውን ተጠቅሜ በጣም ቆሠለ ከዛ ለ3ቀን ተውኩት ግንባሬ ላይ ያለው ጠፍቆ ችፍታ ወጣ ከአገጨ ጎን ደግሞ አድስ ቡጉር ወጣ በጣም ያሳክከኛል ሳከው ያብጣል ሌላ ይተካል እፉፉፉ አሠለቸኝ

  • @zufanju7531
    @zufanju7531 4 ปีที่แล้ว +6

    ሎሚውን ግን ስትጠቀሚው አላየሁም ነው አያስፈልግም እንዴ?

    • @dfghhggbjb1840
      @dfghhggbjb1840 4 ปีที่แล้ว

      Ewnetshen new nech shnkurtunm mndnat befetari

    • @bemnibemnisha2165
      @bemnibemnisha2165 4 ปีที่แล้ว

      OtOt Ju የኔም ጥያቄ እሱ ነው

    • @አላህሆይጠንክሬእንድገዛህ
      @አላህሆይጠንክሬእንድገዛህ 4 ปีที่แล้ว

      አወ ሎሚውሥ እንደት ጨመርሽው???

    • @monuamohammed120
      @monuamohammed120 4 ปีที่แล้ว +3

      የሎሚን ፍቅፋቂው ባታሳየንም አወራቹው እኮ ከድንቹ እና እንቁላሉን ፈጨቹው ከተሳሳትኩ ይቅርታ

  • @kebeneshbahe7373
    @kebeneshbahe7373 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው እንሞክረዋለን

  • @mihretyemane5579
    @mihretyemane5579 4 ปีที่แล้ว +4

    For how many days we can keep it ones when we made it and how many days in a week we can use please?

    • @mimisara9206
      @mimisara9206 4 ปีที่แล้ว

      Hi slame naw wawwww 👍

  • @yetinayetmesifn760
    @yetinayetmesifn760 4 ปีที่แล้ว +3

    መስየ የኔ ውድ በፀጉሬ የተነሳ እራሴን ጠልቻለሁ የውነት ነው የምልሽ እራሴን
    ጠላሁት ስዬ ፊቴን እድሜ ላች አበባ አስመስለሽዋል መስየ እባክሽ ስሞትልሽ መላ በይኝ አገሬ ለመግባት እያሰብኩነው

  • @fafi6205
    @fafi6205 4 ปีที่แล้ว +5

    ለጠባሳ ማጥፌ ካለሽ ንገሪኝ

  • @maryamhussain8044
    @maryamhussain8044 4 ปีที่แล้ว +3

    ጸጉር ምየሰድግ ነገር ንጋሪኝ ፊቴ አልኸምዱልላህ ደና ነው ጸጉር ግን አየምጣው ነው የጉንዳን እግር ሆኖ ቀረ ካካካካ

    • @sarasara-zx3gn
      @sarasara-zx3gn 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ወዮ መላጣ ልሆነው የፈርሥ ጭራ ሊያሠቀጥለኝ ደርሻለው

    • @geniabate8167
      @geniabate8167 4 ปีที่แล้ว

      Haha የጉሎ ዘይት እና ኦሊቮራ ኮከናት ኦይል የ እሬት ቅባት ቀቢዉ ያድጋል

    • @maryamhussain8044
      @maryamhussain8044 4 ปีที่แล้ว

      @@geniabate8167 እሺ አመሰግነላሁ ውድዋ

    • @sarasara-zx3gn
      @sarasara-zx3gn 4 ปีที่แล้ว

      @@geniabate8167 ምን አልሸ ማር የጉሎ ዘይት ምድነው

    • @geniabate8167
      @geniabate8167 4 ปีที่แล้ว

      @@sarasara-zx3gn የምጣድ ማሠሻ ይጠቀሙታል ካስተር ኦይል ይሉታል

  • @emuy7350
    @emuy7350 2 ปีที่แล้ว

    Adis negn sirawochsh eyayehu New emokrachewalehu kelere tikur negn yet endemishalegn alakm

  • @melkamdemeke6999
    @melkamdemeke6999 4 ปีที่แล้ว +1

    የጥቁር አዝሞድን ነገሪኝ አላየዉትም አነመሰግንሻለን

  • @sallmasfa336
    @sallmasfa336 4 ปีที่แล้ว

    yani jonjo labuger colegat ba vazelen tatakema menem aletafam lela kalashe

  • @kalkidanhuse2926
    @kalkidanhuse2926 2 ปีที่แล้ว

    ለሺፍታ ስሪ በጣም ተቸገርኩ

  • @hamelmalashagre3489
    @hamelmalashagre3489 4 ปีที่แล้ว

    የኔናት ብርችልኝ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @aidabelay9842
    @aidabelay9842 4 ปีที่แล้ว +9

    ኣንቺ ሽኮሪና የሆንሽ የምትለቂውን ቪዲዮ ሁሉ ጠቃሚ ነው ቀጢይበት እህቴ የኢትዮጵያና የኤርትራ ምድር ፈጣሪ ይባርክ የምትያትን በጣም እወዳታሎህ ላንችም በጣም እወድሻሎህ ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹💕

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥዋ እናመሰግናለን

  • @pinkydeema7471
    @pinkydeema7471 4 ปีที่แล้ว +2

    ሙዝና ማር በጣም ለውጥ አይቼበታለሁ ይህን ለመስራት ጊዜ ይፈጃል ኢትዮ ስገባ እሞክራለሁ

    • @pinkydeema7471
      @pinkydeema7471 4 ปีที่แล้ว

      @Seada Tube ከ15-20 ደቂቃ ከዛም በላይ ችግር የለውም

    • @pinkydeema7471
      @pinkydeema7471 4 ปีที่แล้ว

      @Seada Tube ችግር የለውም ማድያት ካስቸገረሽ ኦልቢራም ተጠቀሚ

    • @mebratmichael3634
      @mebratmichael3634 4 ปีที่แล้ว

      አዎ እኔ በጣም አሪፍ ነው

    • @piytyhjgf7353
      @piytyhjgf7353 4 ปีที่แล้ว

      @@mebratmichael3634 ለማዳት ምንድነው መፍትሄው

    • @መቅዲ-ፈ3ዸ
      @መቅዲ-ፈ3ዸ 4 ปีที่แล้ว

      ሙዝና ማር እንዴት አድርጌ

  • @alemtsehaytsegaye4740
    @alemtsehaytsegaye4740 4 ปีที่แล้ว

    Eshi emokrewalew gn yekerewen asikemche lelageze metekem chilalew?

  • @hayatjemal7u581
    @hayatjemal7u581 4 ปีที่แล้ว

    Hi dear keep it up the positive advice

  • @hiwotabayneh2929
    @hiwotabayneh2929 4 ปีที่แล้ว

    በሳምንት ስንት ግዜ እንጨቀም

  • @workezewidu4721
    @workezewidu4721 4 ปีที่แล้ว

    ሎሚዉን መቼ ነዉ የምትጠቀሚዉ

  • @galayxyplkk4350
    @galayxyplkk4350 4 ปีที่แล้ว

    እህቶቼ በተለይ በአርብ አገር ላላችሁ ይችን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ መልእክቴ ከሰወነታችሁ ውይም ከዴማችሁ ጋር የማይሄድ ውህድ አትቀቡ የዴም ምርመራ አድርጉ ምክንያቱም ከምግብ አለመሰማማት የሚመጣ አለ ከጵሀይ ከምች የሚመጣ አለ ከሆርሞን መዛባት ወዘተ እና እኔ ይሄንን ሂወት አልፊበታለሁ አዴራ ቀላል ነው ለአንድ ሰሞን ሊለቃችሁ ይችላል ግን ይመለሳል ማለት ህመሙን ሥለማቀው ነውሴት ልጂ ፊቷ ነው ለራስ መሥታውት ባየን ቁጥርምቾት አይሰጥም አቀዋለሁ ምክሬ ዶክተር አማክሩ

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  4 ปีที่แล้ว

      Selamishe yibiza tenagiralehu eko yene kojo sasemiwu alifoshe newu lomi alemechemer ticheyaleshe

  • @amaamm1718
    @amaamm1718 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም።የኔ እህት በጣም ተቸግሬ አለሁ እማ።ፊቴበጣምተበላሸብኝ።እና በየቀኑይፈነዳል።ከዛምጠባሣጥሎብኝአይለቅም።ያልጨረሥኩትብርየለኝም።እህቴመላሥጪኝሥወዲሺ

  • @hfhhchnffhbfhcfhvdsfhtsgg8146
    @hfhhchnffhbfhcfhvdsfhtsgg8146 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjoo ande siritin yitirifewn bidigami mixikim anichilim?

  • @rahmimohammed5446
    @rahmimohammed5446 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ላኢላህአኢለላ
    @ላኢላህአኢለላ 4 ปีที่แล้ว

    እሺ እህቴ እሞክራለሁ ዛሬ ገና ኮሜንት የፃፍኩት እናመሰግናለን

  • @hirutttsadik7798
    @hirutttsadik7798 4 ปีที่แล้ว

    ድንቹ የተቀቀለ ነው ?

  • @lebayerselga7576
    @lebayerselga7576 4 ปีที่แล้ว

    betame arife nwe enamesgenaln

  • @agriagri4929
    @agriagri4929 4 ปีที่แล้ว

    ከፊቴ ብግር እየወጣ እያስቸገርኝ ነው ምን ላድርግ

  • @aaal7419
    @aaal7419 4 ปีที่แล้ว

    enikulaluni abiren newu yeminifechewu

  • @neneamyo4365
    @neneamyo4365 4 ปีที่แล้ว

    Betami konjo know yehann

  • @koketeliyaskoketeliyas1023
    @koketeliyaskoketeliyas1023 4 ปีที่แล้ว

    Mekemet yechelal

  • @meronbhru4281
    @meronbhru4281 4 ปีที่แล้ว

    አረ ማማዬ አረ የጭርት ነገር ካለሽ ?ተባረኪ

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን እስኪ የፀጉር ኢና ስሪልን ፀጉር የሚያፋፋ የተጎዳ ፀጉር እንዲመለስ የሚረዳ ኢና ጥሩ ነው ይባላል ግን አይነት አላቸው?

    • @MemeMeme-zd4of
      @MemeMeme-zd4of 4 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ቆንጆ ለፀጉርሽ በሳምንት 2 እንቁላል ዘይት ዘይቱን ኮኮስ ካለሽ ጨምሪበትና የሚበቃሽን ያክል ማታ በደንብ ማሳጅ እያረግሽ ተቀቢ እና ጠዋት በደንብ በሻንፖ ታጠቢና ያለሽን ቅባት ተቀቢ በወር ውስጥ ለውጥ ታያለሽ በየሳምን ካልቻልሽ በሁለት ሳምንት ok

    • @sarasara-zx3gn
      @sarasara-zx3gn 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔ እኔ ፀጉሬ ግራ ገብቶኛል ቀለም ሢያቀብጠኝ ተቀብቼው ጉድ ሆኩኝ ፐርም ነበርበት እቁላሉ ይሸታል ብዬ ፈራሁ መደሜ እብድ ናት

  • @daniyemuziqaafanaoromi6618
    @daniyemuziqaafanaoromi6618 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናአልን ብርችልን እህታችን

  • @mfyuhdrt4116
    @mfyuhdrt4116 4 ปีที่แล้ว

    ማር ሰላም ነው ፀጉሪ በጣም ይበጣጠሳል ምን ላድርግ

  • @zzzabate7275
    @zzzabate7275 4 ปีที่แล้ว

    በሀሠሥያ ምክንያት የመጣን ጠባሣ እንዴት ማፅዳት እንችላለን ፕሊሥ ሥሞትላችሁ ንገሩኝ ፊቴ እንዳለ ተበላሽቷል

    • @Uae-bl2os
      @Uae-bl2os 4 ปีที่แล้ว

      Aneeza
      Gold
      Beautiful Cream ተቀቢው ማታ ማታ እህቴ እኔ ለውጥ አይቼበታለሁ ዩቱብም እይው

  • @አስቢየአላህወኒእመልወኪል
    @አስቢየአላህወኒእመልወኪል 4 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ እሞክረዋለሁ ማዲያት እያበላሸኝ ነው እህት አመሰግናለሁ