📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] ስትወለድ ሃብታም ነበርክ II You were Born Rich II Amharic Audio book

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @zinashsolomon2845
    @zinashsolomon2845 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ምርጥ ሰው ነህ! በጣም ጎበዝ፣ ጽኑ፣ እና ጠንካራ ተራኪ በጣም አመሰግንሀለሁ! በስራ ቦታዬ ምክንያት ስሜቴ በተጎዳና መንፈሴ በተረበሸ ሰዓት ነው ያንተን ስሜት የሚያነቃቁ ትረካዎችህ ረፍት ወስጄ እያዳመጥኩ ያለሁት እናም ራሴን በብዙ መንገድ እየገነባሁት ነው። በዚህ ሁለት ሳምንት እያዳመጥኩ ያለሁት ሶስተኛ መጽሃፍ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @octopus2309
    @octopus2309 ปีที่แล้ว +9

    ድምፀ መረዋው ታላቁ የአማርኛ መጽሐፍ ተራኪ ድምፅህ ከሩቅ የሚያስገመግም አንበሳ ይመስላል ይበል የሚያስብል ማለፊያ ስራዎችን እየሰራህ በመሆኑ ልትመሰገን ይገባሀል

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว +2

    አመሠግናለሁ ወንዲሜ መልካምነት ለራሥነዉ እኛን ጠቃሚትምህርት እየሰጠኸን ነዉ ላንተም መልካም አመለካከት እንዲኖርህ ያደርግሀል

  • @Onelove-s3g
    @Onelove-s3g 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wowww 1 አፁብ ድንቅን ውብ መፃፍ !
    የተካንክ ተራኪ ነህ ተባረክ!🙏🙏🙏
    በርታልን ❤❤❤👌

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman ปีที่แล้ว +24

    ቴዲዮ ምን አይነት ቀና ሰው እንደሆንክ ለመናገር ቃላት ያንሰኛል🙏🙏ይሄን ምርጥ ስራህን አጠንክረው ወንድምአለም 🙏🙏

  • @Fikrefika
    @Fikrefika หลายเดือนก่อน

    የድምፅክ ስርቅርቅታ ከመፅሀፉ ምርጥነት ጋር ሲዋሀድ ጆሮ ውስጥ በልስላሴ እየገባ ልብን አስደስቶ ሆድንአጥግቦ አጭር ምንሽርን ያቆማል ድንቅ ትረካ

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 ปีที่แล้ว +2

    God bless you for your diligence to change our life!

  • @happyaddis-yo1vr
    @happyaddis-yo1vr ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ቀጥልበት በጣም አስደምሞኛል አመሰግናለሁ የ David can't hurt me የሚለውን ብትሰራልን ቀጣይ አሪፍ ይመስለኛል thanks 👍🎉

  • @bereketzewdie761
    @bereketzewdie761 ปีที่แล้ว +2

    sirawochih hulu emiyasmeseginu nachew tebarekilgn,

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
    @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ ปีที่แล้ว +8

    እኔ አዳምጬ ጨረስሁ የሰማነውን ለፍሬ ያድርግልን

  • @Naicha1310
    @Naicha1310 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቴድ ከልቤ አመሰግናለሁ ፡
    በምታቀርበው ስራ ሕይወቴ በተዓምር ተቀይረዋል።
    እናም ከዝህ የበለጠ ድንቅ ተዓምር እንደምትሰራ ቅንጣት ያክልስ አልጠራጠርም።
    ያንተው ናፋቂ ፡ አመሰግናለሁ .🙏🙏🙏🙏

  • @Fenkil14
    @Fenkil14 ปีที่แล้ว +5

    Conversation with God book 📕 please 🙏🏽
    Thank you 🙏🏽 for your service ❤

    • @Abakiya1
      @Abakiya1 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤ for really it nice book Please we need an amharic audiobook

    • @leahf387
      @leahf387 ปีที่แล้ว

      I think his job is not translate the book but just to red the book it is already translated, conversation with God is not translated in to Amharic. Just trying to answer your questions in a positive way bro.

    • @Abakiya1
      @Abakiya1 ปีที่แล้ว

      @@leahf387 do you have it the pdf in amahric

    • @leahf387
      @leahf387 ปีที่แล้ว

      @@Abakiya1 sorry I don’t, it is impossible to find it in Amharic b/c it doesn’t translate to Amharic yet at all

    • @Abakiya1
      @Abakiya1 ปีที่แล้ว +1

      @@leahf387 okey thanks for your kindness information

  • @KirubelFikadu-b2s
    @KirubelFikadu-b2s 2 หลายเดือนก่อน

    andewerede makrebh liu yadergahal thank you i wish u my best

  • @yrrt993
    @yrrt993 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for your service

  • @21BeteMariam21
    @21BeteMariam21 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ቀጥልበት በጣም አስደምሞኛል አመሰግናለሁ

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 ปีที่แล้ว +1

    2015 ከአንተ ብዙ ተጠቅሚያለሀለ 2016 ብዙ ለመጠቀም ዝግጁ ነኝ መልካም የብልፅግና የስኬት ይሁንልን

  • @SenaAdis
    @SenaAdis 4 หลายเดือนก่อน

    Tediye betam Melkam sew neh betam Ameseginalew betam Atrifebihalew ..... fetari yibarkih

  • @samarsamrawit9238
    @samarsamrawit9238 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 ปีที่แล้ว +3

    Thank u❤❤❤

  • @jerryjerusalem843
    @jerryjerusalem843 ปีที่แล้ว +2

    Thanks brother 😊

  • @asterfitsum4933
    @asterfitsum4933 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for 🙏🏽🙏🏽

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 11 หลายเดือนก่อน +2

    The power of positive thinking በቅርብ እንጠብቅ ?

  • @ijarsaahamiileedhalootatub6175
    @ijarsaahamiileedhalootatub6175 ปีที่แล้ว +3

    Yene wendim betam betam ameseginalew ❤hiwoten lewexkew 😊

  • @mubarekabdulahi2868
    @mubarekabdulahi2868 ปีที่แล้ว +3

    Tedy be akal agincheh beameseginih destaye woder yelawum 1nd ken yeamroyen sibet tetekime anten agegnehalew yane kelib ameseginehalew iskeza be ayerlay ameseginehalew ❤❤❤

  • @_Zz764
    @_Zz764 ปีที่แล้ว +1

    My mentor ❤️ bob proctor

  • @OumerHasen-z4g
    @OumerHasen-z4g 9 หลายเดือนก่อน +1

    በረታ ወንድም

  • @jossy769
    @jossy769 ปีที่แล้ว +4

    please try to make an audiobook of ''Psycho cybernetics''.

  • @amrisamohammed659
    @amrisamohammed659 ปีที่แล้ว +1

    Thank you tedi

  • @AbiloDejene
    @AbiloDejene ปีที่แล้ว +1

    Betam des yilal berta kmr edzi

  • @Fenkil14
    @Fenkil14 ปีที่แล้ว +4

    psycho cybernetics book 📕 please 🙏🏽 thanks for your service ❤

  • @Solomonberihun7
    @Solomonberihun7 หลายเดือนก่อน

    amesgnalhu

  • @habtamusisay9143
    @habtamusisay9143 ปีที่แล้ว +1

    The power

  • @AwokeAimiro-v8c
    @AwokeAimiro-v8c 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wendimachin plz Atomic Habits mulu mexhaf dimx siralin. Thanks❤❤

  • @FuadGebi
    @FuadGebi 10 หลายเดือนก่อน +1

    Bedenb nw yegebalegn...👌

  • @Abakiya1
    @Abakiya1 ปีที่แล้ว +2

    Please we neeed audiobook of Psycho cybernetics book tede

  • @biniammehari
    @biniammehari ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro

  • @christianronald6514
    @christianronald6514 หลายเดือนก่อน

    limitless እባክህን ስራልን

  • @mandemanye
    @mandemanye ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤🎉

  • @hiwetendwaza2539
    @hiwetendwaza2539 ปีที่แล้ว +2

    ❤🙏🙏

  • @gedyonayalew2598
    @gedyonayalew2598 11 หลายเดือนก่อน +1

    MONEY Master the Game Please 🙏

  • @leuldawit5778
    @leuldawit5778 ปีที่แล้ว +1

    please the blue ocean strategy yemilewn🙏

  • @techfreak_et
    @techfreak_et 10 หลายเดือนก่อน +1

    "Focal point" audio siralen

  • @myjesus5521
    @myjesus5521 ปีที่แล้ว +2

    The secret የሚለውን ፊልም በትርጉም እባክህን 🙏🙏🙏 እኔ በአንተ ድምፅ ነው የሚገባኝ

    • @Abinet-e4n
      @Abinet-e4n ปีที่แล้ว +1

      Tedy thank you so much amezing book 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @bereketzewdie761
    @bereketzewdie761 ปีที่แล้ว +1

    the psychology of money yiseralin

  • @yonatanaklilu-n4u
    @yonatanaklilu-n4u ปีที่แล้ว +1

    btam amesgenhalew ena please intelligent investor yemilewen melkame fekadeh hono betseralen?

  • @TezitaDemisse
    @TezitaDemisse ปีที่แล้ว +1

    Atomic habits akrbelhn

  • @happyaddis-yo1vr
    @happyaddis-yo1vr ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ቀጥልበት በጣም አስደምሞኛል አመሰግናለሁ የ David can't hurt me የሚለውን ብትሰራልን ቀጣይ አሪፍ ይመስለኛል thanks 👍🎉