ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሚዋደዱ ፍቅረኛሞች ሳይ ሁሌ ጌታ ሆይ እኔስ እለው ነበር አፋዊ ሳይሆን ልባዊ የሆነ አምላክ የምወዳት ልጅ ሰጠኝ እርሱንም አመሰገንኩት እናም ሰጥተከኛልና ባርክልኝ። ሰባት አመት ሙሉ በስደት መረረኝ አገሬ ገብቼ መውለድ ፈልጋለሁ ያርግልህ በሉኝ ለናንተም የልባችሁን መሻት ይፈፅማላቹ።
እሰይ እኳንም ሰጠክ ለሁላችንም ይስጠን😥😥🙏🙏🙏
አሜን🙏🏾🙏🏾ያርግልህ ወንድሜ🙏🏾🙏🏾
እንኳንም ሰጠህ ውዱ ስደተኛ ወንድሜ አብራችሁ ለመሆን ያብቃችሁ
Yarigilh wendime
ይችን ኮመንት የምታነቡ በአለም ዳርቻ ያላችሁ የሀገሬ🇪🇹 ልጆች ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🇪🇹❤
አሜን አሜን አሜን❤
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
amen amen amen100/100% lenichim selamshi yebezalengn
አሜን
በአጠገብህ ላለዉ ወንድምህ መልካም ሰዉ ሁን። በፍፁም መልሶ ሊከፍልህ ለማይችል ዉለታ ዋልለት። ፍቅርን የሚተካዉ ምን አለ? ለደከመዉ፣ በኑሮዉ ተስፋ ለቆረጠዉ ብርታት ሁንለት። በመንገድ ዳር ላሉ ፍቅርና ርህራሄን አሳይ። ከአንተ ለማይጠብቁ ሰዎች በጎ ነገርን አድርግላቸዉ። መልካምነት ክፍያዉ ገንዘብ አይደለም። መልካምነት ወጪዉ ገንዘብ አይደለም። ልብ ነዉ። ልብህን አካፍላቸዉ። ቅረባቸዉ። ዉደዳቸዉ። ሀዘናቸዉን ተካፈል። በደስታቸዉ ደስ ይበልህ። ሲያለቅሱ አልቅስ። ሲስቁ ሳቅላቸዉ። በአንተ ምክንያት ደስ የሚላቸዉ ይብዙ። ህይወት ትርጉም የሚኖራት ያኔ ነዉ፤ እኛ በመኖራችን ሌሎች ሰዎች ሲደሰቱ።•••#መልካም_ቀን_ዉድ_ቤተሰቦቼ! •••አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች •➢ ፕሮፋይሉን ይጫኑ🙏
Who is here after they broke up and she got engaged with the singer Abelex 😅
የኔ ውድ የሚጥልሽ መንፈስ ነው ፀበል ሂጅ ተጠመቂ ምናልባት ኮመንት ካነበባችሁ ልታውቁት ትችላላችሁ ግን ፃቅላ ማሪያም ሂጅ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
እውነት ነው
yne eht and sw mnfs endalbt bmn liyawk ychlal
@@yoleyanadaniel4290 መሬት ላይ የሚጥላት ከሆነ ነዎ
@@yoleyanadaniel4290 memhir tesfaye blesh search adrgi slezih guday bzu astemral
አስረዘምከው ። ኧረ እዛው የሆነ ፀሎት ቤት በጌታ በኢየሱስ ክርስትስ ስም ወደሚፀለይበት ቤት ፈጥና ብትሔድ እና ጌታን አምና ቢፀለይላት ትገላገል ነበር።
የአያቱ ጥያቄ እንዴት ደስ አለኝ ክርስቲያን ነሽ የኔ እናት እረጂም እድሜ ይስጣቸው
ሰው ሁሉ ባል ይወጣለታል 😎አቦ ምችት ይበላችሁ በጣም ነው ምታምሩት ፍጻሜያችሁን ያሳምረው።
ምነው እህቴ ሎተሪ አረግሽው
😀😀😀
በአሁኑ ሠአት አላመናቸውም ከሣምንት በኋላ ሌላ ወሬ ሥለሚመጣ
@@nefisa70 Tkkl new ewnet hulum edih argot nebere kkkk
🙈🤣🤣
የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅር በፍቅር ያርጋችሁ ወልዳችሁ ሳሙ🙏🙏🙏
John 14 (አማ) - ዮሐንስ6: ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
_የዛሬዎቹ ደሞ እንዴት እንደሚያምሩ ከምር ፈታ ያሉ ናቸው ውይይይይ ስወዳችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ🌹🌹💝💝💝_
ሲያምሩ ኢትዮጵያ የቆንጆ ሀገር ናት
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማር
በጣም ምን ጥያቄ አለዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ demiry pls pls 🙏
ኧረ ፉንጋም አለ ለምሳሌ እኔ
@@gogogogo742 ቆንጆ ነኝ ካልሽ ቆንጆ ነሽ ሀቢቢቲ ራስን ከመቀበል ይጀምራል
እንኮ ግርምምምምምም የሚለኝ ነገር የኔ ተራ መቼ ነው ክህሎት ላይ ያሉ ጥዶች ላይ እያፈጠጥኩ ቀረሁ ፍትህ ለመዳም ቅመሞች🤣🤣🤣
😂😂
ኩሩዬ የእኔ ቆንጆ ደምርኝ
እፍፍ አሁንስ በዛ መቸነው የኛስ ተራ😥😥😂😂😂😂😂😂
ባልሽን ሳኡዲ ታስሮ አንቺ ለእኔ ተራ ቲያለሽ 😲👊👊👊👊👊
😂😂😂ኩሩ
You guys are getting more mature by the day
ለአያተክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን እናተንም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ውለዱ ክበዱ አያት ቅም አያት ያድርግልን❤❤❤ጠላቶቻችሁን ያርቅላቹ ምቀኛን ያጥፍላቹ ታምራላቹ
ደስስ ትላላችሁ በእውነት የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ተባረኩ🙏❤🇪🇹
እንዴት እንደምታምሩ። መጨረሻችሁንም እንዲው ያሳምርላችሁ።
ሰላማቹ ይብዛ ወይኔ ስታምሩ እግዚሐብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ በጣም ደስ ትላላቹ
አይለያችሁ እግዚአብሔር የሚከብርበት ፍቅር ያድርግላችሁ
በጣም ደስስስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛ። ቃጠላ ማሪያም ሂደሽ ፀበል ተጠመቂ መንፈስነው እሽ እማ
Ayileyachuh. Egziabher kenante gar yihun!
ኢሱ ና ቤተሰቤ ሁን
እግዛቤር ፍቅራችሁን ይባርክ ግልፅ ሁናችሁ ነው ብዙውን ጊዜ የምትናገሩት አሪፍ ነው ለወጣቶች አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ነው ፀበል ውሰዳት ትድናለች በርቱ
Betame tameralachu yesegayie zefene dese yelale
He's literally so prettyyyyy
Wuy yene wud terashen tebksh betawori tamralachehu gen tedmamtu
ታምራላችሁ የኔውስ የት ትሆን አረ ናውጣስኪ እስከመቼ ተመልካች
መተናል መተናል ከጥግረራ መልስ ልንመርቃችሁ የመዳም ቅመሞችso ቆማችሁ አሜን በሉ❤❤🔥
👍😂😂😂ከጥግረ ራመልስ👍😂😂😂
like neshi gene mareee ketegerera melsiiii
Demrugn
😀😀👍🙏
ቆማናል እኔ እኮ ግን ኮመት ለማንበብ ነዉ የምመጣዉ ዘና እኮ ነዉ 😂😂😂❤❤
ክህሎት እኳን ሠላም መጣህ እኔግርም የሚለክ ምርጥ ምርጥ ጥዳችን ከየት እደምታገኛቸው ዋው
ደስ የምትሉ ጥዶች ወፍረሻል ዋው
እንደዚህ ብዙ እንዳላለሙ አሁን ላይ ተለያይተዋል አይ ፍቅር ሲያልቅ
በጣም
ተለያይተዋል
እሺ ግን ablex የሚባለውን ዘፋኝ አግብታዋለች ወይንስ እቺ ልጅ መንታ አላት ንገሩኝ እስኪ??
@@yodaheyoo-18awo esu nat ahun weldalech
ደስ የሚሉ ጥንዶች አቦ ምችት ይበላቹህ እረጋ ያለ ወንድ ውስጤ ነው እኔም ከባሉካ ጋር ለዚህ ቀን ያብቃኝ እስኪ አሜን በሉ 😘😘😘 ክህሎቶች እናመሰግናለን
አሜን ሀይሚ ቆንጆ ያበቃሻል እንዳትጠራጠሪ
@@bettybetty2210 ክበሪልኝ🙏🙏🙏❤️❤️ እህቴ
እኔ ግን ጥንዶ ቹን ሳይ ቶሎ ሀገር ግቢ ግቢ ይለኛል ፍቅረኛ አለኝ ግን እንደዚህ አብረን ላይፍ አላሳለፍንም እስኪ መልካም ምኞት ተመኙ ልኝ የርቀት ፍቅር አደረቀኝ
Same here
በጣም ነው ምታምሩት
መልካም ፍቅር ይሁንላችሁ እኛንም አላህ ይጠብቅላችሁ እኛ ስላለን ነው የምናያችሁ መልካም ምኞት የምንመኝላችሁ አናተም ኑሩልን
ፍቅር ያልቃል ምንለው በምክንያት ነው ይሄ ሁሉ ፈገግታ ዛሬ የታለ ሌላ ባል አግብተሽ አየንሽ 😢
💔💔እኮ የተፍቀረ ሰዉ ሁሉ አይሞሸርም ካተጣፈ ከላይ አብሮነት አይሰምረም😢
@@hilamoo928እደ ተለያዩደ😮
😅😅
😢😢የምር ተለያይተዋል ?
ዋውስታምሩፈጣሪይጠብቃችሁ😘😘😘😘😘
ሲያምሩ ሁለት ቆንጆዎች አይለያቹ👌👍👍👍👍
አቤት ልጅ ቁልትልት ያረገዉ ነዉ😘😘😘😘❤
ክክክ😂😂
ማሻአአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
she is absolutely beautiful
የክህሎች ናፋቂ ነኝ ሱሱቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ ክህሎቶች
ስታምሩ ዋው
ስታምሩ ፉቅራችሁ ይብዛልኝ
አይኗነ አይኗ ስያያት ደስ ሲል😜
🤣🤣🤣🤣
ዋዉ ሰታምሩ የኔ ማሮች ፍቅራችሁ ያብዛዉ
ወይኔ ልጁን ወደድኩት በጣም ያምራል
እኔ እንኳን በፍቅር ተከድቼ ማታም ጥዋትም አለቅሳለሁ ቆይ እንዴት ነው መርሳት ምችለው በናታችሁ እርዱኝ
እራስሽ"ላይ"ትኩረት"አድርጊ"ማማየ"እና"አላማሽ"ላይ"ከዛ"ሳታስቢው"ትረሽዋለሽ"የኔ"ውድ::
Tireshalesh
አብሸራ ውዴ የለ እሱ መኑራ አልችልም ተብሎ ምጭጭ የሚባልበት የፈጠራን ጌታ አላህ ብቻ ነው እኞ የምናስበው የምንመኝው ነገር አላህ ዘንዲ መጥፎ ሊሆን ይችላል እኞ የማንፈልገው ነገር ደም ጡሩሊሩ ሊሆን ይችላል አላህ ብቻ ነው አወቃው እና የስጠሸ ስለወደደሸ ነው የነሳሸ ስለማይጠቅምሸ ነው ምክናቱም አንች የምታወቂው ስው እና አላህ የሚቀው ባህራው ይለያያል ስለዚህ እራስሸን ወደጂው
ፀልይ ላንቺ ያለውን እግዚአብሔር የሰጥሻል ብርክክ ብለሽ እግዚአብሔር የማይጠቅመኝን ሰለሆነ የራቀኝ አስረሳኝ በይው መዝሙር ;ስብከት ስሚ ሙዚቃ አታዳምጪ መፅሀፍቅዱስሽን አምብቢ
አመሰግናለሁ ውዶችየ ህይወቴን እራሴን ቤተሰቤን ከድቼ እሱን ለማስደሰት እራሴን በሽታ ላይ ጥየ ምን ልበላችሂ ባጠቃላይ ይሆናል ብየ ለፍቅር እራሴን አሳልፌ ብዙ ስቃይ አሳልፌ ሲከዳኝ ሁሉ ነገር ጨለመብኝ ብቻ እንዳላችሁት ፈጣሪ ያስረሳኝ ይሄን ብቻ ነው ምፈልገው
ጌታ ከአይን ያውጣቹህ ሰወዳችሁ!
ስታምሩ
Nafis Yimar😢😢😢
በጣምታምራላችሁ አላህ ፍቅራችሁንብዝትያድርግላችሁ፣🥰🥰🥰
ፍትህ ለላጤዎች እስከመቼ የበይ ተመልካች ሆነን🤣
Konjowoch nachu gen Ana betam tebelchiwalesh Beki tenkebakebat bedenb
Rasua ana nesh ende
@@fiyorinaroma4527 Ere beftsum, my dear bewbetuama kenteshal
@@hawishentema1757 yene mar sijemer knategna new lelawn kenategna yemilew aynshin chefnesh enkua btayachew he is handsome yeleleAnd u don know me how beautiful i am
@@fiyorinaroma4527 Yarglesh my dear, webet ende amelekaket new lene betam wub nat anchin endaladenk alayehushm
ለዚህ በሽታ እዲያቆምልሽ ገጠመኝ 181 አዳምጭው
በጣም 🌹የተረጋጋቹ ❤❤ጥንዶች 🌹አይለያችሁ ታምራላችሁ በጣም ❤❤❤
ተለያዩ እኮ 😂😂😂
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባትረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹
comment ማንበብ ውስጤ ነው "Tyu" እንዴት አስተዋልሽው
what does for some while mean?
Endezi hunachu meleyayetachu yanadal gn enkoanm abelexn yazsh
ወይ ጉድ
freind if u litsen this,u r saved.she is making u to love her.be confident.pls dont let her play u.
ስታምሩ 😍😍😍👌
ወንዶች ግን እራሳችሁን የምትቆልሉትነገር አዉ ወደድኳት ብትል
ግን አንድ ነገር🤔🤔😁 የሚገርመኝ ሁሉም ጥች ይመሳሰላሉ ከባሎቻቸው ጋር የኔ ግን አንመሳሰልም🤓😁😁😁😁😁
ኧረ በሳቅ😂😂😂ለምን አትመሳሰሉም
😂
አብሮ ብዙ በመኖር ነው እኮ መመሳሰል የሚፈጠረው አድስ ከሆናችሁ ሌላው ሁሉም ሰው ላይ መመሳሰል አይፈጠርም አንዳንዱ ደሞ እግዚአብሔር ሆነ ብሎ በባህሪ በብዙ ነገር የሚመሳሰሉ ሰወችን ያጣምራል ዋናው የሄ ነው የመመሳሰላቸው ሚስጥር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@كونيتقيالله 😂😂😂ከተለያየ ቤተሰብ ሰለመጡ ነዋ 😂😂😂😂
አይይ እኛ የመጣውን የሄደውን ስታምሩ ማለት ነው ስራችን የበይ ተመልካች ሆንን። ደግሞ ታምራላችሁ።
እዉነት ነው ክክክክክክክክክክ
Shekalit ferdobachu beka yenate ayne mechawecha hone chalut
@@msnexus2671 ምንም አልፈረደብንም አንዳንዶች ራሳቸውን ዝቅ ያደርጋሉ ሁላችንንም ግን አይወክሉንም እኛ ምናገኘውን ደሞዝ ኢትዮዽያ ያለ ዶክተር አይከፈለውም
😂😂😂😂😂😂
@@msnexus2671 ኧረ ምን ይፈርድብናል። ወደን ነው የምናያቸው ጊዜ ማሳለፊያ እጅ ስራችንን ትተን አይደለም። ደግሞ ይሄው አንተስ እያየህ አይደል። እና መጫወቻ ነህ ማለት ነው። እኛ የማንም መጫወቻ አይደለንም ።
ደስ ትላላቹህ 🥰🥰ፈጣሪ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ
ዋውው 2ኛ ነኝ ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛው አቦ ቅኖች ኑ እንደማመር
ስታምሩ እኮ በጣም ነው የምወዳችሑ❤❤😘😘
ፍፃሜችሁ ይመር ክህሎቶች እናንተን አለማድነቅ አይቻልም
እናመሰግናለን ያቢ
ነበር ድሮ ነብስ ይማር
Ke kapeloche 1ኛ ስወዳችው
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ጥዶችዬ
ዋው ብቻ
ዘና ፈታበሉ ቆንጆዋች
Artist Chernet fkadun tmeslaleh
ወይ ፍቅር ተለያዩ አሁንማ😏
ኮሜት ለማንበብ ነው የመጣሁት
ስወዳችሁ❤❤😘😘😘
የዘመኑ ፍቅር ማፋ ፋይዳ ተለያዩ እኮ አሁንላይ
He is sweet
Mindinaw kim albik eda ketakatkat
ዋዉ ታምራላችሁ
ታምራላችሁ ፍቅራቹን ያብዛው
Wow yena bale Matboche
በጣም ነው የምወዳችሁ
ጉረኛ ነው ሲበዛ
Echiey lje feto tekyera is she pregnancy
እናተም ተለያያችሁ መለየት ክፉነው😢
Enezhi lejoche sewedachewe betam much tadregalachu.
Selam keloti
ye lijun ergata siwedew ayleyachu abo 🥰🥰🥰
ክህሎትዬ እስኪ ሲንግልም አቅርብልን ወንድ ነው ታዲያ😔😔😔😔
ኧረ ያፕሎግራም አሳቅሽኝ
ዋው ስታምሩ❤
luv ya guys
Lenden ayent singel egzer ignanim yaseben
ህመምሽ የኔ አይነት ነው ግን አንቺ ሀገርሽ ነው ያለሽው ፀበል መሄድ ትችያለሽ
በዚ በለሊት አብለጨለጫቹሁብኝ እኮ ምን ተቀብታቹ ነው የመጣቹሁት 🙄🤔
yidemametalu betam nw des milut
ማሻአላ ነጻነትያለውፍቅር ታምራላችሁ
ሰላም እንዴት ናችሁ ክህሎቶች አደኛ ነኝ እስኪ ልያቸው
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ዳግም
her make up is wow . no offense she is beautiful naturally tho
የሚዋደዱ ፍቅረኛሞች ሳይ ሁሌ ጌታ ሆይ እኔስ እለው ነበር አፋዊ ሳይሆን ልባዊ የሆነ አምላክ የምወዳት ልጅ ሰጠኝ እርሱንም አመሰገንኩት እናም ሰጥተከኛልና ባርክልኝ። ሰባት አመት ሙሉ በስደት መረረኝ አገሬ ገብቼ መውለድ ፈልጋለሁ ያርግልህ በሉኝ ለናንተም የልባችሁን መሻት ይፈፅማላቹ።
እሰይ እኳንም ሰጠክ ለሁላችንም ይስጠን😥😥🙏🙏🙏
አሜን🙏🏾🙏🏾ያርግልህ ወንድሜ🙏🏾🙏🏾
እንኳንም ሰጠህ ውዱ ስደተኛ ወንድሜ አብራችሁ ለመሆን ያብቃችሁ
Yarigilh wendime
ይችን ኮመንት የምታነቡ በአለም ዳርቻ ያላችሁ የሀገሬ🇪🇹 ልጆች ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🇪🇹❤
አሜን አሜን አሜን❤
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
amen amen amen100/100% lenichim selamshi yebezalengn
አሜን
በአጠገብህ ላለዉ ወንድምህ መልካም ሰዉ ሁን። በፍፁም መልሶ ሊከፍልህ ለማይችል ዉለታ ዋልለት። ፍቅርን የሚተካዉ ምን አለ? ለደከመዉ፣ በኑሮዉ ተስፋ ለቆረጠዉ ብርታት ሁንለት። በመንገድ ዳር ላሉ ፍቅርና ርህራሄን አሳይ። ከአንተ ለማይጠብቁ ሰዎች በጎ ነገርን አድርግላቸዉ። መልካምነት ክፍያዉ ገንዘብ አይደለም። መልካምነት ወጪዉ ገንዘብ አይደለም። ልብ ነዉ። ልብህን አካፍላቸዉ። ቅረባቸዉ። ዉደዳቸዉ። ሀዘናቸዉን ተካፈል። በደስታቸዉ ደስ ይበልህ። ሲያለቅሱ አልቅስ። ሲስቁ ሳቅላቸዉ። በአንተ ምክንያት ደስ የሚላቸዉ ይብዙ። ህይወት ትርጉም የሚኖራት ያኔ ነዉ፤ እኛ በመኖራችን ሌሎች ሰዎች ሲደሰቱ።
•••#መልካም_ቀን_ዉድ_ቤተሰቦቼ! •••
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
•➢ ፕሮፋይሉን ይጫኑ🙏
Who is here after they broke up and she got engaged with the singer Abelex 😅
የኔ ውድ የሚጥልሽ መንፈስ ነው ፀበል ሂጅ ተጠመቂ ምናልባት ኮመንት ካነበባችሁ ልታውቁት ትችላላችሁ ግን ፃቅላ ማሪያም ሂጅ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
እውነት ነው
yne eht and sw mnfs endalbt bmn liyawk ychlal
@@yoleyanadaniel4290 መሬት ላይ የሚጥላት ከሆነ ነዎ
@@yoleyanadaniel4290 memhir tesfaye blesh search adrgi slezih guday bzu astemral
አስረዘምከው ። ኧረ እዛው የሆነ ፀሎት ቤት በጌታ በኢየሱስ ክርስትስ ስም ወደሚፀለይበት ቤት ፈጥና ብትሔድ እና ጌታን አምና ቢፀለይላት ትገላገል ነበር።
የአያቱ ጥያቄ እንዴት ደስ አለኝ ክርስቲያን ነሽ የኔ እናት እረጂም እድሜ ይስጣቸው
ሰው ሁሉ ባል ይወጣለታል 😎አቦ ምችት ይበላችሁ በጣም ነው ምታምሩት ፍጻሜያችሁን ያሳምረው።
ምነው እህቴ ሎተሪ አረግሽው
😀😀😀
በአሁኑ ሠአት አላመናቸውም ከሣምንት በኋላ ሌላ ወሬ ሥለሚመጣ
@@nefisa70 Tkkl new ewnet hulum edih argot nebere kkkk
🙈🤣🤣
የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅር በፍቅር ያርጋችሁ ወልዳችሁ ሳሙ🙏🙏🙏
John 14 (አማ) - ዮሐንስ
6: ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
_የዛሬዎቹ ደሞ እንዴት እንደሚያምሩ ከምር ፈታ ያሉ ናቸው ውይይይይ ስወዳችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ🌹🌹💝💝💝_
ሲያምሩ ኢትዮጵያ የቆንጆ ሀገር ናት
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማር
በጣም ምን ጥያቄ አለዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@@ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ demiry pls pls 🙏
ኧረ ፉንጋም አለ ለምሳሌ እኔ
@@gogogogo742 ቆንጆ ነኝ ካልሽ ቆንጆ ነሽ ሀቢቢቲ ራስን ከመቀበል ይጀምራል
እንኮ ግርምምምምምም የሚለኝ ነገር የኔ ተራ መቼ ነው ክህሎት ላይ ያሉ ጥዶች ላይ እያፈጠጥኩ ቀረሁ ፍትህ ለመዳም ቅመሞች🤣🤣🤣
😂😂
ኩሩዬ የእኔ ቆንጆ ደምርኝ
እፍፍ አሁንስ በዛ መቸነው የኛስ ተራ😥😥😂😂😂😂😂😂
ባልሽን ሳኡዲ ታስሮ አንቺ ለእኔ ተራ ቲያለሽ 😲👊👊👊👊👊
😂😂😂ኩሩ
You guys are getting more mature by the day
ለአያተክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን እናተንም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ውለዱ ክበዱ አያት ቅም አያት ያድርግልን❤❤❤ጠላቶቻችሁን ያርቅላቹ ምቀኛን ያጥፍላቹ ታምራላቹ
ደስስ ትላላችሁ በእውነት የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ተባረኩ🙏❤🇪🇹
እንዴት እንደምታምሩ። መጨረሻችሁንም እንዲው ያሳምርላችሁ።
ሰላማቹ ይብዛ ወይኔ ስታምሩ እግዚሐብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ በጣም ደስ ትላላቹ
አይለያችሁ እግዚአብሔር የሚከብርበት ፍቅር ያድርግላችሁ
በጣም ደስስስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛ። ቃጠላ ማሪያም ሂደሽ ፀበል ተጠመቂ መንፈስነው እሽ እማ
Ayileyachuh. Egziabher kenante gar yihun!
ኢሱ ና ቤተሰቤ ሁን
እግዛቤር ፍቅራችሁን ይባርክ ግልፅ ሁናችሁ ነው ብዙውን ጊዜ የምትናገሩት አሪፍ ነው ለወጣቶች አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ነው ፀበል ውሰዳት ትድናለች በርቱ
Betame tameralachu yesegayie zefene dese yelale
He's literally so prettyyyyy
Wuy yene wud terashen tebksh betawori tamralachehu gen tedmamtu
አሜን አሜን አሜን
ታምራላችሁ የኔውስ የት ትሆን አረ ናውጣስኪ እስከመቼ ተመልካች
መተናል መተናል ከጥግረራ መልስ ልንመርቃችሁ የመዳም ቅመሞች
so ቆማችሁ አሜን በሉ❤❤🔥
👍😂😂😂ከጥግረ ራመልስ👍😂😂😂
like neshi gene mareee ketegerera melsiiii
Demrugn
😀😀👍🙏
ቆማናል እኔ እኮ ግን ኮመት ለማንበብ ነዉ የምመጣዉ ዘና እኮ ነዉ 😂😂😂❤❤
ክህሎት እኳን ሠላም መጣህ እኔግርም የሚለክ ምርጥ ምርጥ ጥዳችን ከየት እደምታገኛቸው ዋው
ደስ የምትሉ ጥዶች ወፍረሻል ዋው
እንደዚህ ብዙ እንዳላለሙ አሁን ላይ ተለያይተዋል አይ ፍቅር ሲያልቅ
በጣም
ተለያይተዋል
እሺ ግን ablex የሚባለውን ዘፋኝ አግብታዋለች ወይንስ እቺ ልጅ መንታ አላት ንገሩኝ እስኪ??
@@yodaheyoo-18awo esu nat ahun weldalech
ደስ የሚሉ ጥንዶች አቦ ምችት ይበላቹህ እረጋ ያለ ወንድ ውስጤ ነው እኔም ከባሉካ ጋር ለዚህ ቀን ያብቃኝ እስኪ አሜን በሉ 😘😘😘 ክህሎቶች እናመሰግናለን
አሜን ሀይሚ ቆንጆ ያበቃሻል እንዳትጠራጠሪ
@@bettybetty2210
ክበሪልኝ🙏🙏🙏❤️❤️ እህቴ
እኔ ግን ጥንዶ ቹን ሳይ ቶሎ ሀገር ግቢ ግቢ ይለኛል ፍቅረኛ አለኝ ግን እንደዚህ አብረን ላይፍ አላሳለፍንም እስኪ መልካም ምኞት ተመኙ ልኝ የርቀት ፍቅር አደረቀኝ
Same here
በጣም ነው ምታምሩት
መልካም ፍቅር ይሁንላችሁ እኛንም አላህ ይጠብቅላችሁ እኛ ስላለን ነው የምናያችሁ መልካም ምኞት የምንመኝላችሁ አናተም ኑሩልን
ፍቅር ያልቃል ምንለው በምክንያት ነው ይሄ ሁሉ ፈገግታ ዛሬ የታለ ሌላ ባል አግብተሽ አየንሽ 😢
💔💔እኮ የተፍቀረ ሰዉ ሁሉ አይሞሸርም ካተጣፈ ከላይ አብሮነት አይሰምረም😢
@@hilamoo928እደ ተለያዩደ😮
😅😅
😢😢የምር ተለያይተዋል ?
ዋውስታምሩፈጣሪይጠብቃችሁ😘😘😘😘😘
ሲያምሩ ሁለት ቆንጆዎች አይለያቹ👌👍👍👍👍
አቤት ልጅ ቁልትልት ያረገዉ ነዉ😘😘😘😘❤
ክክክ😂😂
ማሻአአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
she is absolutely beautiful
የክህሎች ናፋቂ ነኝ ሱሱቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ ክህሎቶች
ስታምሩ ዋው
ስታምሩ ፉቅራችሁ ይብዛልኝ
አይኗነ አይኗ ስያያት ደስ ሲል😜
🤣🤣🤣🤣
ዋዉ ሰታምሩ የኔ ማሮች ፍቅራችሁ ያብዛዉ
ወይኔ ልጁን ወደድኩት በጣም ያምራል
እኔ እንኳን በፍቅር ተከድቼ ማታም ጥዋትም አለቅሳለሁ ቆይ እንዴት ነው መርሳት ምችለው በናታችሁ እርዱኝ
እራስሽ"ላይ"ትኩረት"አድርጊ"ማማየ"እና"አላማሽ"ላይ"ከዛ"ሳታስቢው"ትረሽዋለሽ"የኔ"ውድ::
Tireshalesh
አብሸራ ውዴ የለ እሱ መኑራ አልችልም ተብሎ ምጭጭ የሚባልበት የፈጠራን ጌታ አላህ ብቻ ነው እኞ የምናስበው የምንመኝው ነገር አላህ ዘንዲ መጥፎ ሊሆን ይችላል እኞ የማንፈልገው ነገር ደም ጡሩሊሩ ሊሆን ይችላል አላህ ብቻ ነው አወቃው እና የስጠሸ ስለወደደሸ ነው የነሳሸ ስለማይጠቅምሸ ነው ምክናቱም አንች የምታወቂው ስው እና አላህ የሚቀው ባህራው ይለያያል ስለዚህ እራስሸን ወደጂው
ፀልይ ላንቺ ያለውን እግዚአብሔር የሰጥሻል ብርክክ ብለሽ እግዚአብሔር የማይጠቅመኝን ሰለሆነ የራቀኝ አስረሳኝ በይው መዝሙር ;ስብከት ስሚ ሙዚቃ አታዳምጪ መፅሀፍቅዱስሽን አምብቢ
አመሰግናለሁ ውዶችየ ህይወቴን እራሴን ቤተሰቤን ከድቼ እሱን ለማስደሰት እራሴን በሽታ ላይ ጥየ ምን ልበላችሂ ባጠቃላይ ይሆናል ብየ ለፍቅር እራሴን አሳልፌ ብዙ ስቃይ አሳልፌ ሲከዳኝ ሁሉ ነገር ጨለመብኝ ብቻ እንዳላችሁት ፈጣሪ ያስረሳኝ ይሄን ብቻ ነው ምፈልገው
ጌታ ከአይን ያውጣቹህ ሰወዳችሁ!
ስታምሩ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማር
Nafis Yimar😢😢😢
በጣምታምራላችሁ አላህ ፍቅራችሁንብዝትያድርግላችሁ፣🥰🥰🥰
ፍትህ ለላጤዎች እስከመቼ የበይ ተመልካች ሆነን🤣
Konjowoch nachu gen Ana betam tebelchiwalesh Beki tenkebakebat bedenb
Rasua ana nesh ende
@@fiyorinaroma4527 Ere beftsum, my dear bewbetuama kenteshal
@@hawishentema1757 yene mar sijemer knategna new lelawn kenategna yemilew aynshin chefnesh enkua btayachew he is handsome yelele
And u don know me how beautiful i am
@@fiyorinaroma4527 Yarglesh my dear, webet ende amelekaket new lene betam wub nat anchin endaladenk alayehushm
ለዚህ በሽታ እዲያቆምልሽ ገጠመኝ 181 አዳምጭው
በጣም 🌹የተረጋጋቹ ❤❤ጥንዶች 🌹አይለያችሁ ታምራላችሁ በጣም ❤❤❤
ተለያዩ እኮ 😂😂😂
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት
ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹
comment ማንበብ ውስጤ ነው "Tyu" እንዴት አስተዋልሽው
what does for some while mean?
Endezi hunachu meleyayetachu yanadal gn enkoanm abelexn yazsh
ወይ ጉድ
freind if u litsen this,u r saved.she is making u to love her.be confident.pls dont let her play u.
ስታምሩ 😍😍😍👌
ወንዶች ግን እራሳችሁን የምትቆልሉትነገር አዉ ወደድኳት ብትል
ግን አንድ ነገር🤔🤔😁 የሚገርመኝ ሁሉም ጥች ይመሳሰላሉ ከባሎቻቸው ጋር የኔ ግን አንመሳሰልም🤓😁😁😁😁😁
ኧረ በሳቅ😂😂😂ለምን አትመሳሰሉም
😂
አብሮ ብዙ በመኖር ነው እኮ መመሳሰል የሚፈጠረው አድስ ከሆናችሁ ሌላው ሁሉም ሰው ላይ መመሳሰል አይፈጠርም አንዳንዱ ደሞ እግዚአብሔር ሆነ ብሎ በባህሪ በብዙ ነገር የሚመሳሰሉ ሰወችን ያጣምራል ዋናው የሄ ነው የመመሳሰላቸው ሚስጥር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@كونيتقيالله 😂😂😂
ከተለያየ ቤተሰብ ሰለመጡ ነዋ 😂😂😂😂