Zemeda Maryam ደብረ ዘመዳ ማርያም አቡነ በርተለሜዎስ አንድነት ገዳም አባይ ባንክ ሂ/ቁ 220111127056801ንቁ ሚዲያ ርቱዕ የቤተክርስቲያን ልሳን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 283

  • @እህተስላሴ-ዸ9ለ
    @እህተስላሴ-ዸ9ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱሳን አባቶቻችን እናቴቻችን በረከታቸው ይደርብን እኛም እግዚአብሔር ለሀገራችን አብቅቶን ለመጎብኘት ያብቃን አሜን

  • @thstjydhdhd2480
    @thstjydhdhd2480 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት መታደል ነው የንየነህ እግዚአብሄር ያበርታህ ጀመዶ ማርያም በረከቱን ታፊስስባቹ መቸ ነው ከደጅሽ እምቆሞው ፆሎታቹ ይርዳን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን

  • @hibsttadese2982
    @hibsttadese2982 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀመዶ ይሏታል ነዋሪዎቹ የማታውቋት መድሐኒአለም ፈቃድ ይሁንላችሁ አሜን።።።።

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፫ አሜን

  • @ነኝየራያዋቀበጥ
    @ነኝየራያዋቀበጥ 4 ปีที่แล้ว +1

    ለደጂሽ ያብቃኝ እናቴ ደብረ ዘመዳ ናፍቀኝ ደጂሽ የኔ እናት

  • @የእመብርሀንልጂ
    @የእመብርሀንልጂ 4 ปีที่แล้ว

    የአባቶቻችን በረከታቸው ለኛ ለልጆቻቸው ይደርብን እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ በሰላም ለሀገሬ አብቂኝና ይሳካ ያሰብኩት ሁሉ

  • @emum287
    @emum287 3 ปีที่แล้ว

    እመ አምላክ ወላድተ ቃል ለበረከቱ ተካፋይ እድሆን ታድርገኝ አባቶቻችን ፀጋ በረከቱን ይስጥልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @emum287
    @emum287 3 ปีที่แล้ว

    በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ ድንግል ማርያም ለንስሀ ታብቃኝ

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ የአባቶቼን ቅዱስ ቦታ አይቼ በረከት አገኝ ዘንድ ፈቃድህ ይሁንልኝ!

  • @ysas-ks8ts2wv5b
    @ysas-ks8ts2wv5b 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀገሬን አየኋት የአባቶቻችን በረከት ይደርብንበጣም እናመሰግናለን 💒🌹

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ የሆነ የበርከት ቦታ እግዚአብሔር አምላኬ እኔንም እባርክ ዝንድ ደጅን እርግጥ ዝንድ እኔንም ፍቃድህ ይሁን። አሜን አሜን አሜን

  • @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና
    @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና 4 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳን አቦው በረከታቸው ይደርብን ደጅ ሰላሙ ለመሳለም ያብቃን እግዚአብሔር!!!

  • @moonmoonlove8108
    @moonmoonlove8108 4 ปีที่แล้ว +52

    እኔ ቦታውን አላቀውም አንድ ጊዜ ቪዶ ላይ አይቸው ሁሌ ከህሌናየ አይጠፋም ለምን ደሆነ አላቅም ይህን ቦታ በጣም ነው ምወደው,,እግዚአብሔር ሆይ ፈቃዲህ ይሁን ሰአሊለነ ቅዲስት ለሀገሬ በሰላም አብቃኝ❤

    • @እትጌጣይቱ
      @እትጌጣይቱ 4 ปีที่แล้ว

      የት አካባቢ ነሽ ማለቴ ኢትዮጵያ እኔ ኢትዮጵያ ሳለሁ ሂጀ አላውቅም ግን አቅርብ ነው አሁን ሳየው በጣም ይነደኛል

    • @ሳሪ-መ6ቨ
      @ሳሪ-መ6ቨ 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ግን ሶስተየ ተርግጨው አለሁ በጣም ደስ የሚል ስፍራ ነው

    • @alemsewenga7740
      @alemsewenga7740 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @sarasara-kh5hj
      @sarasara-kh5hj 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ሁለየም እህድ ነበር ግንቦት 1 ልደታ ማርያም በጣም ይከበራል

    • @ራያነኝያውምየዋጃልጅ
      @ራያነኝያውምየዋጃልጅ 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ታይዋለሽ

  • @WerWer-fw3cr
    @WerWer-fw3cr 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በርክታቸው ልመናቸው ይድርስልን እርዥም እድሜና ፅጋ ይስጥልን ለአባቶቻችን

  • @meseretmimi283
    @meseretmimi283 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእንባ ነው የሰማሁት በ 10 አመቴ አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiaaddis1163
    @ethiopiaaddis1163 4 ปีที่แล้ว +29

    የእምነታችን ሚስጢር ግር እና ድንቅ ነው እግዚአብሔር ሆይ በእምነቴ አፅናኝ ሼር አድርጉ

  • @loveisgood
    @loveisgood 4 ปีที่แล้ว +11

    ወይ በታዮት እኛ በልማድ ጀመዶ ማርያም ተብለን እንጠራትአለን እኔ 2 ጌዜ ሄጀ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገዳም ነው ሁላችሁም በረከቷን ለመሳተፍ ያብቃችሁ በሰላም ወደ ሀገራችሁ ግቡ

    • @mutemute9914
      @mutemute9914 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @mutemute9914
      @mutemute9914 4 ปีที่แล้ว +1

      ጀመጆ ሳይሆን ጀመዶ ነው እሺ

    • @loveisgood
      @loveisgood 4 ปีที่แล้ว +1

      @@mutemute9914 እሽ ይቅርታ

    • @emdatemareyam9002
      @emdatemareyam9002 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ለመሳተፍያብቃን ደጁንለመርገጥ ያብቃን ኦሮቶዶክ ያረከኝ አምላኬ አመሰግንሀለሁ

    • @loveisgood
      @loveisgood 4 ปีที่แล้ว

      @@emdatemareyam9002 አሜን

  • @mulugesese1730
    @mulugesese1730 4 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ ደብረዘመዳ ማሪያም በስደት ያለን ልጆሽ ለደጅሽ ያብቃል የአባቶቻችን እረደት በረከታቸዉ ይደርብን

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
    @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 4 ปีที่แล้ว

    በረከታችሁይድርሰን አምላከ ቅዱሳን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw 4 ปีที่แล้ว +29

    በረከታችሁ ይደርብን 🤲ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት ስንል በምክንያትነት ነው

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
    @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 4 ปีที่แล้ว

    የሰፍቃድሆኖደጁን ለመርገጥያብቃኝ አባቴ መድሃንያለም

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 ปีที่แล้ว

    እናቴ ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ከጓሮሽ ተቀመጨ ታሪክሽ ባለማወቄና ደጅሽ ባለመርገጤ ቆጨኝ እመብርሃን ስደተኛ ልጅሽን ወደ ደጅሽ መልሽኝ😥😥😥 በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ኃጢያተኛ ልጁን ይን እንድይ ያደረግኝ አምላክ ክብር ይግባዉ

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
    @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 ปีที่แล้ว

    ኑሩልንንንን ኑሩልን እናንተን የስጠን ወንድሞቻችን።እግዚአብሔር ይጠብቅልንንን

  • @huletesenbet9630
    @huletesenbet9630 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትያሰማልን አሜን

  • @kalualedemissie9552
    @kalualedemissie9552 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድንቅና ቅዱስ ቦታ ነው ለደጁ ያብቃን
    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
    ቦታውን ስላሳወቃችሁን እናመሰግናለን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 4 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ተወልጀ ያደግኩብሽ ሀገሬ እማምላክየ ስደተኛ ልጅሺን ለደጅሽ አብቂኝ አሜን
    ይሂዱ ደብረ ዘመዳ ማርያም ራያ ቆቦ ወረዳ 031 ቀበሌ ትገኛለች የበረከት ተከፋይ ይሁኑ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር💚💛❤💒🕯🙏

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +17

    *ለአባቶቻችን እድሜና ጤናውን ያድልልን አሜን፫*

  • @ያርሴማልጀነኝ
    @ያርሴማልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ያባቶቻቺን ጾለትና በርከታቸው ይድርብን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว +13

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን።በርቱ ወንድሞቻችን

  • @bezuneshalemu9092
    @bezuneshalemu9092 4 ปีที่แล้ว

    የአባታችን ልመናቸዉ ፀሎታቸዉ ይደርብን

  • @malakum9126
    @malakum9126 4 ปีที่แล้ว

    Long live Ethiopian orthodox church!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dqbabahabshi3694
    @dqbabahabshi3694 4 ปีที่แล้ว +14

    በረከታቸው ይደርብ ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን አሜን ፫

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
    @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሞቻችን በርቱልን በርቱልን እያንዳንድዋ የደከሙ ገዳማትን አንሱልን አንሰሉም ልለምናቸው ኡትዮን አድኑልንን ስልክ ቁጥር የታለ ፈጥጬ። እየስማሁ ቁጥር አላየሁም ይላክልን ባንክ ቁጥር ዝም አንልም

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 4 ปีที่แล้ว

    በረከታቾው ያካፍለን እግዚአብሔር አምላክ

  • @Myself-c4h
    @Myself-c4h 4 ปีที่แล้ว +9

    እንዲህ ናቸው የኛ አባቶች:ስለእግዝአብሄር ሲመሰክሩ: ደስታ ቸው ከውስጣቸው: ስወጣ ይታወቃል:እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆኩኝ🙏

  • @kman7587
    @kman7587 3 ปีที่แล้ว

    በረከትዎት ይድረሰን አባቶቻችን ይሀኒን ገዳም ድጋም ለማየት ያብቃን

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት 4 ปีที่แล้ว +1

    የዘመዳይቱ ንግስት የሀገሬ ገዳም ናት ለደጂሽ ያብቃን

  • @ወለተኢየሡስአለማመኔንርዳ
    @ወለተኢየሡስአለማመኔንርዳ 4 ปีที่แล้ว

    እኔስብሠማውየማልጠግበው የቅዱሳንጸሎትአይለየን

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 ปีที่แล้ว +1

    ህይወትን መንፈስን የሚማርክ ቦታ ወይአለመታደል በፈለግን ሰአት ገዳም ቤተክርስቲያን መሄድ የለ ወይስደት ክፉ 😭😭😭😭 ሀገራችሁ ያላችሁ ሂዱና እዩት እንደኔ በስደት ያላችሁ የተዋህዶልጆች ገዳሙን የአቅማችንን እንርዳ የነዚ አባቶች ፀሎት ባያለንበት እንዲጋርደን ይሄንን ክፉ ቀን በሰላም አሳልፎ ለሀገራችን ለቅድስት ኢትዮጵያ እንዲያበቃን 😭😭😭😭

  • @ማርያምኣደይኣዶኣደናይ
    @ማርያምኣደይኣዶኣደናይ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ኣገሪ የተባርክሺ ነሺ ኑሪ ንዘለኣለም

  • @miki4478
    @miki4478 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @መቅዲ-ፈ3ዸ
    @መቅዲ-ፈ3ዸ 3 ปีที่แล้ว

    ለደጅሽ ያብቃኝ 3ግዜ ሂጀባታለሁ🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @አማላጀድንግልአማላጅ
    @አማላጀድንግልአማላጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን🙏🙏🙏🙏🕯🕯

  • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
    @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን አምሳለ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ።እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በድጋሜ ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛልን ሳይገባኝ ና ሳይገባኝ በልጂነቴ ብዙ ታምርሽን አይቼ አለሁ በአይኔ በድጋሜ ደጅሽን እንድረግጥ የልጅነት ትዝታ ሆኖ እንዳይቀር ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ ።
    ሁሉም ሰው ሊባረክበት የሚገባ ገዳም ነው። ያልኸዳችሁ ሒዱ ተባረኩ ብዙ በረከት ታገኛላችሁ። ሌላው ከዚህ ላይ ያልተገለጸ ብዙ አለ ከብዙ በጥቂቱ የእመቤታችን ስዕል አድኖ ቅዱስ ሉቃስ የሳለው ምስለ ፍቁር ወልዳ አለ በዓመት 2 ጊዜ ብቻ በክብረ በዓሉ ቀን ይወጣል አንድ ጊዜ ዙሮ ህዝቡ ተባርኮ ይገባል ክብረ በዓሉ የሚዉልበት ቀን የእመቤታችን ልደት ግንቦት ፩ ቀን እና ቅዱስ በርተሌሜዎስ በተወለዱበት ቀን ጥቅምት 4 ቀን ይውላል ሌላው አባቶች እደገለጹት ይኽ የምታዮት ገዳሙ ዳግማዊ ላሊበላ ማለት ነው ፍልፍል ዋሻ ነው ዋሻው ከገቡ በኃላ ሒደው አይዘልኩት ም ሁለት አባቶች ሁለት ቀን ተጉዘው አይዘልቁት ብለው ተመልሰዋል ብለው አባቶች ነግረውናል ።ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ቅርስ ያለው ገዳም ነው ።የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ንቁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የጸሎትና የንስሃ መርከብ ማሕበርተኞች እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሌም በምትሰሩት ስራ መንፈሳዊ ቅናት ያድርብኛል በርቱልን በተለይም ሰዉ የማያውቃቸውን ገዳማቶች ና የአብነት ትምህርት ቤቶች ስለምትጎበኙ ስለምታደርጉት ድጋፍ እግዚአብሔር አምላክ የልፋታችሁን ዋጋ ሰማያዊ ያድርግላችሁ

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 4 ปีที่แล้ว +2

    በረከታችሁ ይደርብን
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @papilon7651
    @papilon7651 3 ปีที่แล้ว

    አሜን በረከታችን ይደርብን

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
    @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ይህ ታሪክ ኑሩልኝ።አባቴ አባቶቻችን

  • @ሀሴትነኝ
    @ሀሴትነኝ 4 ปีที่แล้ว

    እምወድሽ ዘመዳ ማርያም ያደኩብሽ ከርታታ ልጅሽን ድጋሚ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 3 ปีที่แล้ว

    በረከታችሁ አይለየን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiolove8725
    @ethiolove8725 4 ปีที่แล้ว

    ታምር አይነት ቦታ ነው እግዚሃብሄር ይስጥልን አጎብኞችን

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሉ አቤት ደስታ እፊታቸዉ ላይ ያለ ደስታ እንዴት ደስ ይላል በረከታችሁ አይለይን

  • @merimeri267
    @merimeri267 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣቦታትና ኣምላክ ያሓልውኩም
    በረከት ከመ ይሕደረና አሜን
    ኣቦና ይቅርታ ኣበይ ይገነ እዙ ቦታ
    ኣቦና ኣማርኛ ኣልውቅም
    ብስም ኢየሱስ ክምሕፀነኩም በረከት ክካፈል
    ቁፅሪ ስልኪ እንተሊኩም ጻሓፉለይ ኣቦና ኣና ስዕዲ ዓረብ እየ እንየኩ ኣብ ጽሎትኩም ዘኩሩኒ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Strong-pi6oc
    @Strong-pi6oc 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ 4 ปีที่แล้ว +1

    እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ድቅ ታምር ነው

  • @havendemeke6949
    @havendemeke6949 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔረ ለ አባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ከዚህ ክፍ በሽታ ኢ /ያ ህዝቦቾን ይጠብቅልን አቤቱ ሰለ አባቶቻችን ፀሎት ሰትል ይቅረ በለን

  • @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
    @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሉ እያለኝ ሳላየዉ በመቅርቴ በጣም ይቆጨኛል ጌታ ሆይ ከስደት መልስ የበርከቱ ተካፋይ እሆን ዘንድ ፍቃድህ ይሁንልኝ ለአለማዊ እንጀራ ብየ ከዋጃ በርሃ ማሪያም ወይም ዳርሹም አንባ ድርስ ስሄድ ነበር ግን ከዳርሹም ተነስተዉ ጎደኞቸ ወደዚህ ገዳም ሲሄዱ እኔ መንገድ ፈርቸ ቀርሁ ሁሌም ይቆጨኛል የ አባቶቻችን በርከት ይደርብን

  • @Kor-is1yt
    @Kor-is1yt 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ለደጅ ያብቃን

  • @hewetfanos624
    @hewetfanos624 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen.Amen💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን በረከት ጸሎት አማላጅነት አይለየን በእውነት ንቁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ያባቶች በረከት የድንግል ማርያም አማላጂነት ይደርብን አይለየን ሀገራችነን እግዚአብሔር በምረቱ ይመልከትልን

  • @ዊንታየገብርዬልልጅ
    @ዊንታየገብርዬልልጅ 4 ปีที่แล้ว

    በረከታቻው ይደርብን

  • @mesymesy2824
    @mesymesy2824 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር. ለማየት ያብቃን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

    ለደጅ ያብቃን የእመብርሀን በረከት ይደርብን

  • @enatasegdewu
    @enatasegdewu 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egziabher yimesgen 💒💒💒💒💒💚💛❤💐💐

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 4 ปีที่แล้ว +3

    የጀመዶዋ እናቴ ማርያም አባቴ አቡነ በርተሎሜዮስ እናንተዉ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰዉሩን

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
    @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አባቱቸ ፍገግታው ያጠግባል እድሜእናጤና የኔውቡች ኢትዩጵያንይባርክ አሜንልኦልእግዜአብሔርሥራውድቅነ ው

  • @clipalert6170
    @clipalert6170 4 ปีที่แล้ว

    በረከታቹ ይደርብን

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአባታችን የአቡነ መርቶለሚዎስ በርከታቸው አይለየን አሜን

  • @ኤፍታህ-መ4ቘ
    @ኤፍታህ-መ4ቘ 4 ปีที่แล้ว +3

    ለአባቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @rozaloverozalove3770
    @rozaloverozalove3770 4 ปีที่แล้ว

    Temsgen fetari orthodox bemhone endet desss endalenge betkirstiyanun sayew ena tarikun sesma embaye meta ewnat temsgen fetari 💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የአባተችን በረከት ይደርብን 💚💛❤️

  • @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ
    @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ 4 ปีที่แล้ว +1

    እርዝጅም እድሜና ጤና ላባቶች ሰአሊ ለነ ቅድስት

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 4 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር የእመ ብርሃን ድንቅ ተአምር የአቡነ በርተለሜዎስ ተአምር እጅግ በጣም ነው የሚደንቀው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ልቤ በጣም ደስ አለው የሥላሴ አንድነትና ሦስትነትን የታየበት በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ልክ በቦታው እንደተገኘሁ እመ ብርሃን ክብር ምስጋና ይግባሽ

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memherachin kale hiywot yasemalen

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

    Egziabhuer Yetemesgene Yehune Abatochey Bereketachue Bewenet Yedereben. Ye Abatachen Abune Berteliyos Ena Abune Teklhaymanot Redeate Bereketachewe Yedereben. Amen amen amen .Yekoyen(3)

  • @karakiro1961
    @karakiro1961 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
    ተዋህዶ እናቴ ለዘለአለም ኑሪልኝ ጠላቶችሽን እምላክሽ ይዋጋልሽ

  • @tsionabera3162
    @tsionabera3162 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀመዶማርያም ራያቆቦአ፯ንደውም ተመሥገነውበቅርብነ መኪናመግባት የጀመረውእዛ ከደረሻችሁ ዞብል ራማ ኪዳነ ምህረት ኣቅኑ አባገሪማ የመሠረታት ፍቅርተ ክርስቶስም ቃል ኪዳን የተሰጣት ቦታ ቤተክርስትያኗም እሰከ ምጻአት እንደማትፈርስነው የሚነገርው

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 4 ปีที่แล้ว

    pray for ETHIOPIA AMEN AMEN AMEN

  • @ghhh6208
    @ghhh6208 4 ปีที่แล้ว

    አሜን 🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሃይማንታቺን እቁ ናት እኮ የበፊት አባቶቻችንም እቁ ነበሩ እሄን የመሰለ ድንቅ ገዳም ሰርተዉልን ነዉ ያለፉት አሁን ደግሞ ያሉ መሪዎቺ ...... እዴዉ ዝም ይሻላል
    ቦታዉን ደቅድቀን በረከት እድናገኝ እመብርሃን ትርዳን !!!!!

  • @hcggxgv7146
    @hcggxgv7146 3 ปีที่แล้ว

    Bereketachewu yderbn AMEN AMEN AMEN

  • @rozateka5865
    @rozateka5865 4 ปีที่แล้ว +1

    የምር አሰለቀሳችሁኝ እረ ድግል እርጅኝ በታ በጣም ነው ደስ የሚለው ውስጡ ድጋው ፀበሉ ወይራው አየር መድሀኒአ
    ለም ብቻ ለቀየው ያብቃን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 4 ปีที่แล้ว +4

    የአባቶቻችን በረከት በሁላችንም ይደር ። ፀጋቸው በረከታቸው አይለየን ። ይህን የተቀደሰ ስራ ለምትሰሩ እህት ወንድሞቻችን አምላክ ይስጣችሁ ።

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 4 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን ቡራካችው ይደረሰን እግዚአቢሄ እረጁም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን{፫}

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄያስቦችሁብ፣እውንት፣ክጎናችሁን፣ነ

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 4 ปีที่แล้ว +2

    ምንኛ ታደላችሁ ወድሞቻችን በእውነት ታደላችሁ የአባቶቻች በረከታቸው ይደርብን በፆሎታቸው እኛም ይጠብቀን ይማረን በእድሜ በጤና ያቆይልን !!!

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት 4 ปีที่แล้ว +1

    እሜቤቴ ደጂሽ ያብቃን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes6599 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasamaln amen amen amen

  • @asteraster703
    @asteraster703 4 ปีที่แล้ว +1

    የአባቶቻችን በርክት ይድርብን እናመስግናለን ወድማችን እድሜ ይስጥህ ምናል በዚሁ ደቡብ ጎንደር ሄድህ ብታስተዋውቅልን ብዙ እርዳታ የሜያስፍልጋችው ግዳሞች አሉ ላተም በርክት ነው

  • @missuae2581
    @missuae2581 4 ปีที่แล้ว +1

    በረከታችሁ ይደረብን ደጁአን ለመርገጣ ያብቃን የአባቶቻችን ጡለት ይህንን በእሽታ ያጥፊልን እግዚሀቤር ለእናተም እድሜ ጤና ይሥጥልን !!!

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen ya abtochachin barketachu bawilachinim yidaribin dejuin limders yabikan amen amen amen

  • @ገነትአሰፍሻርው
    @ገነትአሰፍሻርው 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሒወት ያሰማልን በርከታቸው ይደርብን

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ 4 ปีที่แล้ว +2

    ያባቶች በረከት ይደርብን

    • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
      @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 ปีที่แล้ว

      ሠላም ጎዶሊያሥ ማለትድግልማርያም ፀለትየጀመርችበትነዋ አሥርጁኝውደ ደሥካለሺ

    • @ጎዶልያስጎዶልያስ
      @ጎዶልያስጎዶልያስ 4 ปีที่แล้ว

      @@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ እግዚአብሄር ከኛ ጋር ነው (ሆነ ማለት ነው ሌላም ትርጉም ሊኖርው ይችላል እኔ እውቀቱም የለኝ አባቶች በደብ ሊያብራሩልን ይችላሉ ፣ ጎደሊያስ በሉት ይመጣል ከናተጋር ይሆናል ይላል ።

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለአባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @tensaydesaln5904
    @tensaydesaln5904 4 ปีที่แล้ว +1

    አባ፣በረከታቹህ፣ይደርብን፣ በጣም፣ደስይላል

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 4 ปีที่แล้ว +1

    ያለቸው

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ
    ወደ ኃላ ሀያ አራት ዓመት መልሳችሁ ትዝ አስባላችሁኝ ጥሩ የበረከት ቦታ ነው
    ምነውየድንግል ማርያም ምስል በሚወጣበት በንግሥ ሰዐት የሚትታየው የእመቤታችንን ሁኔታ ብታቀርቡት

  • @tittit7589
    @tittit7589 4 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻችን በርከት ይደርብን። አሜን ፫

    • @AliAhmad-yc1pz
      @AliAhmad-yc1pz 4 ปีที่แล้ว

      ደብረዘመዳመሄድመታደልነው።እማምላክለደጅሽአብቃኝቃለህይውትያሰማልን።

  • @marinakll1692
    @marinakll1692 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በረከታችሁ ይደርብን ፈጣሪ ይሄን በሽታ ያጥፋልንና እቦታው ለመርገጥ ያብቃን በሥደት ያለነው በጭቀት ላይ ነን ያአባቶች እረደት በረከት ይደርብን ሀገራችነን ሠላም ያርግልን በቃችሁ ይበለን

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 4 ปีที่แล้ว +2

    በርቱበናተፀሎትንው፣ሀገራቸን፣