ሴት መቅረብ ለሚፈሩ ወንዶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 69

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 3 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ በጣም መሳጭና መሠረታዊ ነገሮች ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ፍቅራችን የእግዚአብሔር ጥበቃና ድጋፍ ኣይለይሽ የፀሎት ነገር ኣደራ ውድድድድ!

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ሀብቴ🙏

  • @ibrahimhassen8890
    @ibrahimhassen8890 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እንደማስበው ያስተማርሽው የተሳሳተ ትምህርት ነው ። እራስን ማታለል አይቻልም ፡አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ፡ ካለዝያ መዋረድ ይመጣል ፡ እኔ እፈራለሁ ብሎ መናገር ጥሩነው ፡ አብዛኛው ሰዎች ይረዱልሃል ፡ ከአንተ ብዙ አይጠብቁም ፡ ከባድ ሓላፊነት አይሰጥሑም ፡ ሌላ ደግሞ ሰውን የማያፍር ሰው ፈጣሪንም አይፈራም ፡፡ ግን ለማስተካከል ጥረት ማድረግ ያስፈልጋል ፡ በራስመተማመንን ለማዳበር ስለምትናገረው ወይም ስለምትፈልገው ነገር በደንብ ማወቅ እውቀት በራስ መተማመንን ያሳድጋል ።

  • @addispro2438
    @addispro2438 3 ปีที่แล้ว +3

    ጓደኛ 👉No
    ትዳር 👉No
    በራስ መተማመን 👉0%
    እድሜ 👉 ሁሴን ቦልት🏃
    Solution 👉 Loading failed 😭.

  • @AbrhamAmare-ny4kp
    @AbrhamAmare-ny4kp 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ የማመሰግንሺ የምወድሺ እቀራረባለዉ ነገር ጊን ማዉራት አልቺልም

  • @hailesamson7270
    @hailesamson7270 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ
    🙏😉

  • @NahuNigus
    @NahuNigus ปีที่แล้ว

    I am shy . what should I do?

  • @tewodrosbkassa4152
    @tewodrosbkassa4152 3 ปีที่แล้ว +3

    የልብልቤን እስከሚበቃኝ ድረስ አቃምሽኝ ምርጥ ነሽ ቆንጆ💘💘💘😘😘😘

  • @wendywerku2555
    @wendywerku2555 3 ปีที่แล้ว +3

    ስምሽ ፍቅር ትምህርትሽ ፍቅር ሁሉነገርሽ ፍቅር ነው ታድለሽ💗
    ትምህርቱ በቀጥታ እኔን ይወክላል ከዚህ በኋላ አልናገርም ትምህርት ወስጃለሁ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 ปีที่แล้ว +1

      🙏አመሰግናለሁ

    • @wendywerku2555
      @wendywerku2555 3 ปีที่แล้ว

      @@fikeryibeltal ማመስገን ያለብን እኛ ነን ይሄን ድንቅ ትምህርት ስለሰጠሽን ፍቅር💗🙏

  • @abrehamayyele1745
    @abrehamayyele1745 2 ปีที่แล้ว

    Hi ፍቅር ፕሮግራሞችሽ በጣም ምርጥ ነው እኔ ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ለመጀመራኤ ግዜ ልጅቷን አፍቀርኳት ከዛ በኋላ ጤየኳት ከዛ መልሷ ፍቅረኛ አለኝ አለችኝ እኔ ደግሞ ከ ልቤ ስለ አፍቀርኳት ከ ልቤ አል ውጣ አለኝ ምን ላድርግ በዛያ ላይ ደግሞ እኔ ሴትን እፈራለው እንዴት እሷን ከ ልቤ አውጥቼ ለላ ፍቅረኛ ሊያዝ

  • @Rah0012
    @Rah0012 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @worknehmolla4280
    @worknehmolla4280 3 ปีที่แล้ว +2

    oh you are great psychologist !!!

  • @alemmtube2304
    @alemmtube2304 5 หลายเดือนก่อน

    Thank u sister keep it up!!

  • @zerihundagnachew-lm3le
    @zerihundagnachew-lm3le ปีที่แล้ว

    lemesale senager e tebatebalehu beteley set lijen sawera

  • @demisewendale5352
    @demisewendale5352 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፍቅር የኔ ችግር እሄ አይደለም በራሴ መስፈርት ልክ ለማግኘት አለመቻል ነው ሚዛኔ በዛ መሰለኝ ሴትን ቀርቤ ቶሎ እሰለቻለው ተዕግስት ማጣት የሴቷን ምክንያት ትክክል ነው ብዬ አለማመን

  • @MuhabawTesema-x3c
    @MuhabawTesema-x3c ปีที่แล้ว

    ከመጠን በላይ ቆንጆ ነሽ
    ማርርርርርርርርር
    ነሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @mukhatarmarko9701
    @mukhatarmarko9701 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ምርጥ ልጅ ነሽ በእውነት 🌹🌹

  • @habeshahabeshal6998
    @habeshahabeshal6998 ปีที่แล้ว

    የልቤን ነው የተናገርሽው እህቴ በጣም ጨንቆኛል ሁሌም ብቸኝነት አሰቃየኝ

  • @ሕይወትየማርያምልጅ
    @ሕይወትየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅርዬ ወየ ወየ የኔ አለም ወየ ወየ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝሞይ የኔ ዉብ ዛሬ ደሞ እምር ብሎብሻል ተይ ፍቅርዬ ለወንድሜ ልዳርሽ ስለምወድሽ እኮ ነዉ 🙈🙈🙈😂😉😍😍😍

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 3 ปีที่แล้ว

    በርቸ..ሰወድሺ..አኔአመወዴነገሪኝ..ወዴቹ..ለምነዉ..ሚሲትአያለቸዉ..ሌላአሚፈሉጉት

  • @SamsonLeuel
    @SamsonLeuel 6 หลายเดือนก่อน

    Fiker betam new menamesen

  • @fikrufeleke9458
    @fikrufeleke9458 3 ปีที่แล้ว

    bertu benante mikr gerami mist agnichiyalehu

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 3 ปีที่แล้ว

    I appreciate your all videos. I have got a lot of thins in this video please upload more videos like this.

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 2 ปีที่แล้ว

    እሼ እውነት ነው ፈጣሪ ብቻ ነው የሚፈራው እለማመደዋለው ቤተሰብ ፋቅር

  • @ethioswag8830
    @ethioswag8830 ปีที่แล้ว

    እድሜ ላንቺ ደፍሬ ነገርኳት እሷ ጋርም ስሜቱ ነበር እናም እሺ አለቺኝ አመሰግናለው

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 ปีที่แล้ว +2

    ይመችሽ ፍቅርዬ💚💛❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ኢዩኤል

  • @NahomTesfaye-y4h
    @NahomTesfaye-y4h 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፈራቴን አጠፋሽው

  • @halemuhalemu
    @halemuhalemu 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @sleapp-5973
    @sleapp-5973 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትያለሽ

  • @natifader6285
    @natifader6285 3 ปีที่แล้ว

    ቀጥይበት የኔ ቅመም ብዙ ሰው እየለወጥሽ ነው 🥰🥰

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ናቲ🙏

  • @andamlakalemu2372
    @andamlakalemu2372 2 ปีที่แล้ว +1

    በቃ የኔ ባህሪ

  • @MleseAsefa
    @MleseAsefa ปีที่แล้ว

    Arif newe ketybet

  • @deseze9702
    @deseze9702 3 ปีที่แล้ว

    ቀጥይበት በርቺ ከጎንሸ ነን

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 ปีที่แล้ว

    welcome የእኔ ፍቅር❤💛💚❤💛💚

  • @addisusintie260
    @addisusintie260 3 ปีที่แล้ว

    ይቺ ቲቶር የጥቅመችኝን ማንም አይጥቅመኝም ፍቅር ሽልማትማ አለሽ 🤣🤣🤣😎

  • @tami1887
    @tami1887 2 ปีที่แล้ว

    ልዬ ነሽ።

  • @kasmaseabuu1130
    @kasmaseabuu1130 ปีที่แล้ว

    እኔ ካንቺ ጋር ፍቅር ይዞኛል ባክሽ ሌላው ተይውና

  • @paulkey6505
    @paulkey6505 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ትያለሽ

  • @محمدياسن-ق4و
    @محمدياسن-ق4و 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ይበልጣል እደነሽ

  • @fitsum9463
    @fitsum9463 3 ปีที่แล้ว +3

    Fekerr endeee semesh😘😘

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ፍፁም 🙏

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 3 ปีที่แล้ว

    Fiker ❤️❤️❤️

  • @zerihundagnachew-lm3le
    @zerihundagnachew-lm3le ปีที่แล้ว

    gn normal semesh manw

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አኔአማያቸዉወዶቺ..ወጫሲሉ..ሀሌላይዴዉላሉ..ባሀላለምድነዉሱባሉልዴበርይላሉ

  • @smartb5734
    @smartb5734 2 ปีที่แล้ว

    plzzzzzzzzzzzz help me sew mekereb lene aykebedm gn befkr mekereb akategn bizu swoch awekalhu setochm wondochm gn setn be fkr mekereb akategn plzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz help me

  • @selamseli4721
    @selamseli4721 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅርዬ ስወድሽ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሰላምዬ🙏

  • @mikiyxcv4800
    @mikiyxcv4800 3 ปีที่แล้ว +1

    አትሳሳቺ በዚ ጊዜ ሴት መቅረብ የሚፈራ ወንድ የለም ይልቅ አንድ ቦታ ልጠቁምሽ kevin samuels youtube ላይ የዘመኑ ችግር መፍትሄ አስቢ ለምን የቤተሰብ መበተን divorce rate ከፍ እዳለ በኢትዮጵያ እንኳ በየ ክፍለ ከተማው 4000 ፍቺ በ አመት አለ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 ปีที่แล้ว +2

      ሴት መቅረብ የሚፈራ ወንድ የለም ላልከው...በዚህ ርዕስ ራሱ ይህን ቪዲዮ እንድሰራ ያረገኝ ጥቂት የማይባሉ ወንዶች ጥያቄ መሰረት ነው።

    • @mikiyxcv4800
      @mikiyxcv4800 3 ปีที่แล้ว

      @@fikeryibeltal ጥረትሽን አደንቃለው በርቺ እህታችን

  • @Infotube896
    @Infotube896 3 ปีที่แล้ว +1

    be negegeresh becha keanch fkr asezeshegnal ayegermem??!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ציקלהנגאש
    @ציקלהנגאש 3 ปีที่แล้ว

    Fiker

  • @sere2839
    @sere2839 3 ปีที่แล้ว

    ኸረ ፍቅር ጨምረሻል ከምር

  • @MulatuAsirat-hd5hj
    @MulatuAsirat-hd5hj 7 หลายเดือนก่อน

    You speak false every time l am university student

  • @محمدياسن-ق4و
    @محمدياسن-ق4و 3 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ይበልጣል እደነሽ