MK TV || ኒቆዲሞስ || የሞተ ሥጋና ደም እንዴት ሕያው ያደርጋል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ❤❤❤

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን የሰማንውን በልባችን ፃፍብን አሳድርብን አሜን 🙏

  • @itsallfine7265
    @itsallfine7265 11 หลายเดือนก่อน +1

    መሰረታዊ ጥያቄ ነው የብሉይ ኪዳን የነበረው ደም እና በአዲስ ኪዳን ያለውን ደም ጥቅማቸውን ለምን እንደሚጠቅም እባካችሁ መልሱልኝ ኦርቶዳክሳውያን ማወቅ ስላለባቸው

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kala Hiyewotne Yesamalne Segawe yebezala

  • @YoniYona-nx7hi
    @YoniYona-nx7hi ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ዋላቹህ? የሰላም አለቃ ያባቶቻችን አምላክ ከኛ ጋር ይሁንና ሁለት ጥያቄ ነበረኝ? ካነበባቹህት እባካቹህ ለኔም ሆነ ለሌሎች መማሪያ ይሆናልና መልስ ስጡን፣
    ጥያቄ 1: ትዳር የለኝም በሀገር ውስጥም አልገኝም አሁን በቅርብ ወራብ ስርዓት ያለው ክርስትና ገብቸ ንስሀ አባት ይዣለሁ ግን ፆም ሲገባ ፈተናው ይበዛብኛል ለምሳሌ በባለፈው የአርባ ፆም ወቅት ሳላስበው ህልመ ሌሊት ፈሰሰብኝም፣አሁን ፍልስታ ገብታ ደግሞ ስራ አድሬ ደክሞኝ ተኝቸ ካለሁበት በአይምሮየም ሳይኖር ህልመ ለሊት ፈሰሰብኝ ምን እንዳደርግ ትመክሩኛላቹህ? ፀሎት ሳደርግም አንዳንዴ ጥሩ ያልሆኑ እይታወች አይምሮየ ይፈጥርብኛልና እንዴት ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል እስኪ ምን ላድርግ?
    2:ይህ ደግሞ በማህረ ቅዱሳን በታተመው የረቡዕ ሰይፈ ስላሴ ፀሎት ውስጥ መንፈስ ቅዱስ ከአብ የሰረፀ ከወልድ የተገኘ ይላልና ይሄ እንዴት ነው ማብራሪያ ብትሰጡበት? እስከምናውቀው ቅድስት ቤተክርስቲያን የምታስተምረው መንፈስ ቅዱስም ሆነ ወኝድ ከአብ የተገኙ በሚል ነው ግን በመዝገበ ፀሎት በአማርኛ ላይ 2015 ዓ.ም እትም ገፅ 483 ላይ መንፈስ ቅዱስን " ከአብ በወጣ ከወልድ በተገኘ መንፈስ ቅዱስ አምናለሁ።" ይላልና ብትችሉ ቤተክርስቲያናዊ ማብራሪያ ቢሰጥበት መልካም ነው።